ውስጥህ ሰላም ከሆነ የትም መኖረ ተችላልከ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 52

  • @tigistaberew
    @tigistaberew Před 5 měsíci

    ድል ለአማራህዝብ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 5 měsíci

    💚💛❤️💪💪💪💪💪 አማራ እድል ለፋኖ

  • @user-zu9zc5il9w
    @user-zu9zc5il9w Před 5 měsíci

    ድል ለፍኖ ድል ለአማራ ህዝብ
    #ፍትህበሳውዲእስርቤትለምሰቃዩወገኖቻቺን

  • @fano-qp3nt
    @fano-qp3nt Před 5 měsíci

    ድል ለፋኖ

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 Před 5 měsíci

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @batitube3367
    @batitube3367 Před 5 měsíci

    ድል ለጀግናው አማራ ፍኖ ሞት ለገዳይ ብልግና ❌

  • @ZagochiMedia
    @ZagochiMedia Před 5 měsíci

    ደንበጣወች ይለያሉ ጀግኖች ናቸው ድል ለጀግኖቻችን

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 Před 5 měsíci

    ሠላም ሠላም እሙ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ አማራ ያሸንፋል🎉🎉🎉❤❤❤💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 Před 5 měsíci

    ድልልልልልልልአለማራ ፎሮ❤❤❤

  • @hayattube2717
    @hayattube2717 Před 5 měsíci

    ስላም ስላም ድል ለተገፍው ህብረተስብ ❤❤

  • @user-uy7ol8pp7q
    @user-uy7ol8pp7q Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ሰላም ይብዛልኝ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ሰላም ፍቅር አድነት ያብዛልን ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅልን ድል ለተገፋው ወገኔ ድል ለፋኖ 💚💛❤💪💪💪

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi Před 5 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ድል ለፋኖ🎉

  • @fikrbesufiqad4752
    @fikrbesufiqad4752 Před 5 měsíci

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላም ለሀገር ወገኖቻችን አምላኬ የመለሰልን ❤😊

  • @lubetuber
    @lubetuber Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ውዴ ድል ለመከታዬ ፋኖ

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Před 5 měsíci

    አስላምወአለይይኩም
    እፍፍፍፍፍፍ።አላህ ይገልግልን
    የህዝብ ጥላቱችንን😓😓😭😭😭😭😭😭

  • @Fiker976
    @Fiker976 Před 5 měsíci

    💚💛❤💪👈👈

  • @aminatabdu8616
    @aminatabdu8616 Před 5 měsíci

    አሰላም ሰላም🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @eskedartube5468
    @eskedartube5468 Před 5 měsíci

    እግዚያአቤር ይመስገን ስላምሺ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ እህቴ ስላም ፍቅር አድነትለሀገራችን ይሁል

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 Před 5 měsíci

    እኳን ደህና መጣሽ ወዴ በረች ጠክሪ ሀገራችንን ሰላም አድነት ይመልስን በዱአ በፅለት አንረሳሳ ወድ የሀገሬ ልጆች በረቱ እንበረታ

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🎉🎉

  • @lidiyatube
    @lidiyatube Před 5 měsíci

    ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛልኝ እመቤትየ እንኳን ደህናመጣሽ ድል ለአማራ ፍኖ 💚💛❤

  • @RchvjZfhfu
    @RchvjZfhfu Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም ዉዴ አህለን አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 Před 5 měsíci

    Egzbhr yemesg selamish yebzalegn marrr❤❤❤❤❤

  • @MAMA-tube2190
    @MAMA-tube2190 Před 5 měsíci

    ሠላም ሠላም እመቤትየ እንኮን ደህና መጣሽ ውዴ ሠላምሽ ይብዛ ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤🎉🎉

  • @hanawerku
    @hanawerku Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም እሙየ ይችላል ፋኖ በቅርብቀን አራት ኪሎ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪

  • @fano-qp3nt
    @fano-qp3nt Před 5 měsíci

    0:23

  • @tube1594
    @tube1594 Před 5 měsíci

    እመቤቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ለሃገራችን ሀገራችን ሰራ የሚመለስልን

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 Před 5 měsíci

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እመቤት እንኳን ደህናጨመጣሽልኝ💛💚❤❤️💚❤💪💪💪

  • @sytube5569
    @sytube5569 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላምሸ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሸ እሙዬ ደስ የሚል ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን እንኳን አብሮ አደርሰን ጀማሉ ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤💪

  • @marmar-vh2og
    @marmar-vh2og Před 5 měsíci

    ሰለም ሰላም እካን በሰለም መጣሸ እሙ ትክክልነው ዎና ሰለም ሰለም ፍቅር ለሃገራችን 😍😍🙏🙏🙏👍

  • @naimatube9608
    @naimatube9608 Před 5 měsíci

    አሪፍ ቆይታ ነበር እናመስግናለን በቀጣይቪደወ ሌላካንቺብዙ እንጠብቃለን ያወቁትንማስተማር ማሳወቅ መልካነትነው አብረሽን ስለቆየሽእናመስግናለን ነገየተሻለ እዴምታቀርቢልን ተስፍአለን

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris Před 5 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እካን ሰላም መጣሽ እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 Před 5 měsíci

    ሰላምሸይብዛልየኔመልካም አንኳን አሙዬዬ በረችል አግራችንሰላምፍቅር አንደነትያምጣል በረችል

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 Před 5 měsíci

    ሰላም እሙ እንኳን ደህና መጣሽ
    ሰላም ፍቅር አድነት መተዛዘን መከባበር
    ለህዝባችን ፈጣሪ ያምጣልን ጦርነት ጭቅጭቅ ሞት በቃ ይበለን😢

  • @user-rw5hd3cw7f
    @user-rw5hd3cw7f Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዛት ትርፍ ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎያልል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን እግዚአብሔር አምላክ ይላክልን የእድሮዋ አገራችን እንድትመለስ ባለንበት ሁነን መፀለይ አለብን እግዚአብሔር ሆይ የአባቶችን የእናቶችን ፀሎት ሰምትህ በቃችሁ በለን እግዚአብሔር አምላክ😢😢😢😢

  • @user-yf7wj9hl9x
    @user-yf7wj9hl9x Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም እንኮን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ 😢😢

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Před 5 měsíci

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ሠላሙን ያምጣልን እውነት የንፁሃን ደም መቆም ይብቃ😢

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Před 5 měsíci

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ የኔ መልካም አህለን ፊክ የኔ ውድ ውካን በሰላም መጣሽ❤❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před 5 měsíci

    ሰላም እሙዬና ጀማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ጦርነት በቃችሁ ይበለን
    የሴት ጀግና ውስጤ ነው ሰላማቸው ይብዛ ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይርዳን እጅ ሰው ለጦርነት ተባብሮ እስከመቸዬ ነው የጦርነት ጥቅም ሶሪያ መማር ይቻላል ርሀብ ርዛት ብቻ ነው ትርፉ
    ደንበጫ ማለት ጎጃማም ውስጥ ነው ማለት ነው ዛሬ ገና አወኩኝ የአስራ ሶስት መት ህፃን ነው ብሩን ክፈይ የተባለችው ነገር ግን አባትዋ ተረሽኖል 😢😢😢 አይይይይ ያስዝናል የኢትዮጵያ ጉዳይ መጨረሻችን ምን ይሆን

  • @emukal
    @emukal Před 5 měsíci

    እሙዬ እህት እንኳን አደረሳችሁ ለእኛ ብለው ለሚዋደቁ ፋኖዎቻችን ለዛሬ አመት በነፃነት የምታከብሩ ያድርጋችሁ😢

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g Před 5 měsíci

    ሰላም ስላም አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ ስላም ፍቅር ፍትህ ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ያረብ አላህ ሆይ ስላሙን የወርድልን

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před 5 měsíci

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እሙ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ረየጠፋሽብኝ ተቸጉርኩኝ እሙ🤔

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 Před 5 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛ እሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን💚💛❤

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem Před 5 měsíci

    አሰላማለይኩም ወረመቱላሂ ወበረካ

  • @hyat315
    @hyat315 Před 5 měsíci

    ሰላምሰላምእንካሰላምመጣህስለመጣህበጣምደስብሎኘልማሻአላህማሻአላሂያምራልአካባቢው በጣምደስይላልበጣምየትነው

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw Před 5 měsíci

    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪

  • @zemizemYouber-rr8pf1dh7g
    @zemizemYouber-rr8pf1dh7g Před 5 měsíci

    ሰላም እዴትናሽ ኡሙዬ ፈጠሪይ አገረችንን ሰላም የድርግልን የኔ መልከም ውድድድድድድድ❤❤❤

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 Před 5 měsíci

    ሠላም ሠላይ አህለን እመቤትየ እንኮን ደህና መጣሽ ውዴ ሠላምሽ ይብዛ ሠላሙን ያምጣልን ለሀገራችን😢😢

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም እሙዬ እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን🎉🎉🎉❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l Před 5 měsíci

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ እሙየ ሰላምሽ ይብዛልኝ እዳው መቸ ነው ጥሩ ነገር የምንሰማው በየቀኑ ስቃይ መክራ መስማት ሰለቸኝ ያረብ ፈጣሪ በእዝነትህ በቃ በለን😢😢

  • @RUKIYA865
    @RUKIYA865 Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም አድሥ negi ደምሬሃለሁ ደምረኝ አደራ ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🎁🎁🎁🙏🙏🙏🙏

  • @Medine..fidanyasantisi
    @Medine..fidanyasantisi Před 5 měsíci

    Komşu oldum bende bekliyom