Video není dostupné.
Omlouváme se.

የ 11ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ | ወንድሜ ላይ ተደውሎ ከዮናስ የ9 ወር እርጉዝ ነኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 05. 2023

Komentáře • 543

  • @yontube-03
    @yontube-03  Před rokem +44

    czcams.com/video/e_nNUf0DXr0/video.html ያላያችሁት ምርጥ ቪዲዮ ተለቋል👈👈❤ ግቡ

  • @user-cv5pq7ro1p
    @user-cv5pq7ro1p Před rokem +60

    የዛሬው. ሳሚ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ደስ ሲል❤❤❤

  • @user-su1jw9fq5x
    @user-su1jw9fq5x Před rokem +34

    ሳሚ ለሴት ልጅ ያለክ ክብር ዋው ሁሉም ወንዴች እንዳንት ቢሆኑልን

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před rokem +16

    ምርጥ ወንድም ነዉ ያለክ ለሰዋች ሁሉ ቅንነዉ❤❤ ደስ ስትሉ

  • @melakuayanaw2306
    @melakuayanaw2306 Před rokem +17

    የኔ አባት ሳምየ እመብርሃን ታክብርልን❤❤❤ ለኛ ያለህን ክብርን ሳላመሰግን አላልፍም

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j Před rokem +20

    ዩኒ እንኳን ደስ አለህ ገና ከዚህ በላይ እናደርስሀለሀን
    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉነገር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @user-fl2zf4ch1o
    @user-fl2zf4ch1o Před rokem +14

    ምርጥ ወንድም ነው ያለክ ለሰዎች ሁሉ ቅንነው

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před rokem +48

    ሳሚ😂😂😂እልልልልልልልልል እሰይ እኔ ግን ለምድነው ሳሚ ፕራንክ ሲደረግ ደስስስስስ እሚለኝ😂😂😂😂😂😂 ዮንዬ በርታ ከጎንህ ነን❤
    ሳሚ ተማሪዎችህ ግን እንዴት እደምቀጣ ታየኝ😂😂😂😂😂😂

    • @ameenaaa1098
      @ameenaaa1098 Před rokem

      እኔም ሳሚን ሳይ የ4ክፍል መምህሬን አስታውሳለሁ ቶለብሎ ለመማታት ይቸኩላል ነገሮችን መረዳት አይችልም ሁሉም ተማሪ አይወዱትም ነበር

    • @user-ui3gi3ij2s
      @user-ui3gi3ij2s Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-ui3gi3ij2s
      @user-ui3gi3ij2s Před rokem

      Aysakaha 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-vw2cm5zh1r
    @user-vw2cm5zh1r Před rokem +11

    ወይኔ ሳሚ ምነው ሁሉም ወንዶች ለሴት ልጅ ክብር ቢኖራቸው

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Před rokem +9

    ሳሚ እናመሰግናለን ለሴት ያለክ ክብር እንዳተ አይነት ወንድ ያብዛልን❤

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Před rokem +9

    ታላቅ ወንድም ባለው በጣምምም ነው የምቀናው ታላቅ ወንድም አለኝ ግን እንድሌለው ሰው አደርጉን በመተት😢 ሁሌም ታላቅ ወንድም ሳይ የሆነ ስሜት ይሰማኛል
    ታናሽ ወንድሜ ድርሶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን
    ታምራላችሁ በርቱ ዮኒ በርታ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před rokem +13

    እንኳን ደስ አለህ ዮኒዬ ትልቅ ደረጃ ድረስ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አይ ሳሚ ሳታስመረምር እንኳን ታምናለህ

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j Před rokem +8

    መምህር ሳሚ አትናደድ ንደት ብዙበሽታ ያስከትላል ሳሚ በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ታላቅ ወንድም በኖረኝ ብየ ተመኘሁ
    ሳሚ

  • @enssenss7228
    @enssenss7228 Před rokem +8

    በጣም ደስስ እሚትለው ለሚስትህ ያለህ ክብር ማሻአላህነህ የምር

  • @theema4770
    @theema4770 Před rokem +8

    ወይኔ ሣሚ ምርጥ ወድም ደሞ እሙየ እዳሠማአለ 😂😂 😂❤❤ለሤት ልጅ ያለህ ክብር ደሥይላል

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před rokem +3

    የኔ አባት ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ሳላደንቅ አላልፍም❤እየወሰድህ እየሰካህ አላለም😂አይ ሳሚ

  • @almazalmaz1360
    @almazalmaz1360 Před rokem +7

    ጌታ ይባርክህ ሳሚዬ ወንድሜ የእውነት አስተማሪ ነው የኒ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před rokem +4

    ዮናስ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ከዚህ በላይ ከፍ በልልን ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃን በርታ በርታ

  • @user-ib4mr7wk3w
    @user-ib4mr7wk3w Před 5 měsíci +2

    ዋውውውውው ጅግና ወንድም ነህ ሣሚዬ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seadi-tube
    @Seadi-tube Před rokem +3

    ሳሚ ምርጥ ወድምነህ የምር ለሴትልጅ መቆረቆርህ ሳላደቅህ አላልፍም ስቶችናቸው እየከዱ እሚሄዱት❤

  • @AminaAdem-jr8dz
    @AminaAdem-jr8dz Před rokem +7

    እየወሰድህ እየሰካህ ወኔ በጦቶ አሳከኝ ሳሜ😂😂😂😂😂😂😂😂 ይመቻችሁ ወይ የወናስ አልተቻለም ደሞ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል ሁሎም እዳተ ቢሆኑ ስቶ እህቶቻችን ባላለቀሱ

  • @sintayehutilahun5200
    @sintayehutilahun5200 Před měsícem +1

    ሳሚ የኔ ዉድ ወንድም እንዳንተ ያለ 100000ይወለድ 👌👌👌👌👌

  • @hayat8927Subscribe
    @hayat8927Subscribe Před rokem +6

    ዮኒየ አንደኛ ነህ ይመችህ❤❤❤❤❤

  • @aagg4801
    @aagg4801 Před rokem +10

    እልልልል እንኳን ደስ አለህ በርታ ዮንየ በርታልን❤❤❤❤❤

  • @user-ib5gh9kg4q
    @user-ib5gh9kg4q Před 7 měsíci +1

    ማርያምን ሳሚ የምር መልካም ስው ነህ ለሴት ክብር አለው ሳሚ❤❤

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 Před rokem +3

    ሀላፊት የሚሰማው ወንድ እግዚአብሔር ይጨምርለት ይጠብቀው መምህር ሳሚ አኮራከኝ 😍😍😍🙏🙏🙏

  • @ARITi01
    @ARITi01 Před rokem +1

    አቤት ወበት ማሻ አላህ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ወድ የሀገሬ ልጆች ለኛም እኔም አበረታቱኝ በአላህ

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 Před rokem +6

    ዊይ ሳሚ 😂😂😂😂😂ግን ለሴት ልጅ ያለሕ ክብር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před rokem +4

    ዮኒ በመጀመሪያ እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜዋ ሲቀጥል ግን አልተቻልክም ጎበዝ ቀጥልበት አንተ ብቻ ፕራክ አድርግ😂😂😂😂😂

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Před rokem +8

    እንኳንም ደስ አለህ ወንድማችን በርታልን❤❤

  • @user-qi7gr8gx2t
    @user-qi7gr8gx2t Před 7 měsíci +2

    ሳሚ ጀግና ለሴትልጅ ያለህክብር አላህ ያክብርልን❤❤❤

  • @user-nv1lo8pp3l
    @user-nv1lo8pp3l Před rokem +3

    ወይኔሳሚ ያንተንአይነት ወድምበኖርኝ
    ልጅቱግን አልተወነችን. እድህአይነትችግርውስጥየሆነሰውስሜትየለም ማልቀስ የማሳዘንነገር መኖርነበርበት❤😂ሳሚግን ከካሜሬምጀርባ ይህባህሪህ ለሌላምይትርፍ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Před rokem +1

    ዮኒዬ አንተ ታሪክህን ስሰማ በጣም ነዉ ያዘንኩት ግን ጎበዝ ነህ በርታ በጣም የሚወዱህ ለአንተ ዕድገት የሚጨነቁ ሳሚና እሙ አሉ ከዛ እኛ አለንልህ አንተ በየጊዜዉ ለመታየት ያለህን ችሎታ በቲክቶክ እየለቀክ ብዙ ተመልካች በእርግጠኝነት ታገኛለህ ከኛ ወጭ ከዛ ለቅምሻ እያሳየሃቸዉ ሙሉዉን ዮቲዮቤ ላይ ገብታችሁ ተመልከቱልኝ በል በእርግጠኛነት ይመጣሉ አንተም የስኬትህ በር ተከፈተ ማለት ነዉ በርታ ኮሜንቶችን እያቸዉ ያጠነክሩሃል

  • @hayat1500
    @hayat1500 Před rokem +2

    በርታ ወድማችን እኛ የመዳብ ቅመሞት አለንልህ👍👍👍👍👍

  • @user-ns8xo7un3m
    @user-ns8xo7un3m Před rokem +3

    አይ ይመቻችሁ ዋው የሴት ልጅ ያለህ ክብር ውንድሜ አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ

  • @user-dz8wp9he3l
    @user-dz8wp9he3l Před 7 měsíci +2

    ዉይ ሳሚ እግዘብሔር ይስጥህ ለሴት ልጁ ያለዉ ክብር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bf6om4cf6h
    @user-bf6om4cf6h Před rokem +14

    እየወሰድክ እየሰካህ አላለም ሳሚቾ😂ዮኒችን አልተቻልክም🤗😂

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 Před 9 měsíci +2

    ሳሚ አላህጨይስጥህ ❤ለሴት ልጂ ያለህ ክብር

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Před rokem +8

    ኧረ ሆዴ አይ ሳሚ ወስደህ እየሰካህ አለ😂😂😂😂ስሶቸ ዉድድድድድ❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    ሳሚ ምርጥ ሰዉ ውሳኔህን ወድጀዋለሁ
    ቀንስራ ሰርተህ አሳድግ እዉነት ነዉ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pf6bh2du6w
    @user-pf6bh2du6w Před rokem +6

    እኳን ደስስ አለህ ሁልግዜም ደስ ይበልህ ወድሜ❤❤❤

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Před 10 měsíci +2

    ግሳሚ ከሁሉም ምትለይ ወንድ ለሀቅ ምትቆም❤❤❤

  • @tjg2527
    @tjg2527 Před měsícem +1

    ጀገና❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወድም ሣሚ ይለየል ማሪምን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sadazx7602
    @sadazx7602 Před rokem +2

    እኔ እራሱ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በዛም በዚህም ደስ ስትሉ ዩቱፕ የምገባው እናተን ለማየት ነው ኮሜንት እራሱ ለመፃፍ የጀመርኩት በዚህ ነው የሳቂ ምንጭ ናችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አብሽሩ ጠክሩ

  • @bsdh4679
    @bsdh4679 Před 9 měsíci +3

    ውላሂ ሳሚ ሴዳናደድ እዴት እደሚአምረበት በጣም ነው የሚሰቀውሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 Před 7 měsíci +1

    ሣሚ ለሴት ልጂ ያለው ክብር ይለያል

  • @aminaseid3254
    @aminaseid3254 Před rokem +1

    ዋዉ ማሻአላህ ሳሚ አላህ ይጠብቅህ ሴትን የሚያከብር የተከበረ ቢሆን እጂ አላህ ሆይ እንደሳሚ ለሴት ክብር ያለዉ ባል ስጠኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberashetube6139
    @aberashetube6139 Před rokem +7

    ❤❤❤❤❤ የዛሬው ይለያል ዮኒ በርታልን❤❤❤❤❤

  • @user-ob9kf5nj1r
    @user-ob9kf5nj1r Před rokem +1

    ሳሚ ለሴት ልጂ በጣም አስተሳሰብ እና አክብሮት አለ እናመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርልን

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 Před 6 měsíci +1

    አየ ሳሚ የእኔ መልካም አዛኝ ነህኮ ❤❤❤ ትልቅ ወድምኮ አባትም ማለት ነዉ ግን ደጌሞ ሰታሰቁ ትንንሸ ወድሞቾህ ለሳም ያላቸዉ አክብሮት የላቀ ነዉ በረቱ ቀጥሉበት❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @fatmadwed3205
    @fatmadwed3205 Před 6 měsíci +2

    ሣሚየ።ይመችህ ልዩ ወድምነህ❤❤❤❤❤❤

  • @fatima1865
    @fatima1865 Před 6 měsíci

    ወድም ማለት እድህነው ማሻአላ በጣም ነው የምወድህ ከውነት ክብርየለህ ለወድምህ ትህቅወድም ዋለት አባትማለትነው

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Před rokem +5

    ዮኒ ደገመዉ 👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Před 9 měsíci +1

    ሳሚ ለሴት ያለህ ክብር በጣም ይለያል እናመሠግናለን ዮኒ በርታ ምርጥ ፕራንክ ነዉ አጨሰህ አይደል ቻል አዲርገዉ ሳሚየ😂😂😂😂

  • @diboralove7890
    @diboralove7890 Před rokem +2

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ በጣም ደስቶለለችሁ የእወነት ትልቅ ዳረጀ ደርሰችሁ ማያት እፈልገለሁ የኔ ግን አለያችሁም ወዳ ሌላ መደግ የምፈልጉ ጋር ሄጄነወዉ ቪዲዮ የማይለቻው

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před rokem +2

    አይ ሳሚ እሙ እንዳሰማ አላለም ሳሚ በዚህ አጋጣሚ ሳላደንቅክ አላልፍም ከእህቶቻችን ጎን ስለቆምክ

  • @weyni7527
    @weyni7527 Před rokem +1

    ሳሚ በጌታ ስም ምናለ ሁሉም ወንድ እንዲህ ቢያስብ 🎉❤❤❤❤❤❤❤😮

  • @emu-aziza-7718
    @emu-aziza-7718 Před rokem +1

    ወይኔ ሳሚ ደስ ስትል አላህ ይጨምርልህ ሴትን ልጅ ያከበረ አላህ ያክብረው

  • @MmMm-rn6eg
    @MmMm-rn6eg Před 4 měsíci +2

    ደሰ ትላላችሁ ግንፍቅር ያብዛላችሁ

  • @Mira-qx3rd
    @Mira-qx3rd Před rokem +1

    መሻአላሕ ሳሚ በጣም ደሥ የሚል ታማኝ ወንድ ነው
    በአሑኑ ሠአት ታማኝ ወንዶች ጠፈተውብናል😅

  • @saritub7279
    @saritub7279 Před rokem +1

    ዎይኔ እሙዬ እዳት ማጣብኝ ሄን ናግር ሳንጫሪስ አላላም ግን ባጣም ጎባዝ ልጅኖ ባታላይ ላ ሴት ልጅ ያለዉ ክብር እግዚአብሔር ይክባር 👌🥰💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před rokem +10

    ዮኒ ቀጥቅጣቸው አንተን እያስጨነቁ😂😂😂 እንኳን ደስ አለህ ሞኒታይዝ ስለሆንክ ከአንተ አልፎ ለሚሴኪን የምትረዳበት ቻናል ያድርገው በርቱ አብሽሩ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jb5uk9uo9z
    @user-jb5uk9uo9z Před 6 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዮንዬ ያኔ መር ❤❤❤❤ሰም ግን አለህ እንደ አንታ አይነቱን ያብዘልን ወለህ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ueuri3r
    @ueuri3r Před 5 měsíci +1

    ሁሉም ወዶች እዳተይሁኑልን ወድምአለም

  • @ZeynbeAhmed
    @ZeynbeAhmed Před 2 měsíci +1

    ሠላማቺሁ ይብዛላቺሁ ሁላቺሁንም ሠወዳቺሁ ወላሂ ሢደብርኚ የሣሚየን ብራክ ሣይ ፈታእላለሁ ሣሚዬ ወዲምህጋር ሚሥትህጋር እደዝህ ፍቅራቺሁ እሥከመጨረሻው ያርግላቺሁ ዛሬኳ ወንዲም እና እህት እኮዋን ቁጪብሎ የሚሥቅ የለም አላህ ይጠብቃቺሁ ወላሂ በጣምነው የምወዳቺሁ አህሻሂደነው

  • @user-gu1zg9fs7g
    @user-gu1zg9fs7g Před rokem +3

    ዮኒዬ የምትሰራው ፕራንክ እኮ ገራሚ ነው❤❤❤❤

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 Před rokem +3

    ሀሀሀሀሀሀሀ😂እየወሰድክ እየሰካህ ክክክክ የኔ መሳቀቅ እሙ የለች አትገላግል ካሁን አሁን በጥፊ አለው ብዬ የኔ ማፍጠጥ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Star-wx3fn
    @Star-wx3fn Před rokem +1

    በርታ አይዝክ

  • @user-cc3tc7ck8e
    @user-cc3tc7ck8e Před rokem +1

    ዩኒሻ በርታ ጠክር ሣሚ ግን አበሣ ነህ ለሤት ልጅ ያለህ ክብር

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před rokem

    ዋዉ ለሴት ያለህ ክብር ሳላደንቅ አላሌየልፍም ሳሚ

  • @sayedahmada-vg8zp
    @sayedahmada-vg8zp Před rokem

    የሴት አሳቡ ወንድሜችን ለሴት የለዉከብር የተለየነዉ 💗💗💗💗💗💗😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልእንኩን ድሰ አለህ የወናሰየ በሰድት እሰታለን ድርሰ እናይለሀለን ወድም

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před rokem +2

    ዮኒ በርታ ደሞ ጥሩ ወንድም መልካም ወንድም አለክ

  • @Lubaba2
    @Lubaba2 Před rokem +2

    የነወዱም ለሤት ክብሪ መሥጠት እደት ደሥ አረዳለኚ

  • @user-qc1qn7gc8y
    @user-qc1qn7gc8y Před rokem +5

    የኔ ምርጦች ወላሂ ሰወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Betiye
    @Betiye Před rokem +1

    ሳሚየየ ደግ ነህ አይይ ዮንየ ስወዳችሁ

  • @user-ce9mz1se6k
    @user-ce9mz1se6k Před rokem +2

    wwwwwww gobazi sami dhugaa nani baraa kanaa wee dumsa ishefi dhima ittii hin qabuu ati garu bayyye nama yadu.uu❤❤❤❤

  • @user-hi4mf5bu1x
    @user-hi4mf5bu1x Před rokem +3

    ክክክክክክክ ይመታዋል ብዬ መሳቀቄ

  • @mergerimergeri449
    @mergerimergeri449 Před 5 měsíci +1

    Dhiraa jaaba waqqaf bagaa ilmaa oromoo nuuf tatee❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk Před rokem +4

    ዋው የዛሬው ይለያል ❤❤

  • @Tgi9479
    @Tgi9479 Před rokem +2

    ዉይ ሳምየይ የኔ መልካም ❤️🥺👌

  • @user-qc1qn7gc8y
    @user-qc1qn7gc8y Před rokem +3

    😂😂😂😂 ወላሂ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ❤❤

  • @seadayimam1138
    @seadayimam1138 Před rokem +1

    🌾🌾🌾 በርታ ሳሚ አስተዎይ ሰው ነህ ጎበዝ
    ልጂቷም ጎበዝ ነች 😂😂

  • @zzzz6032
    @zzzz6032 Před rokem +2

    ዋውው ሳሚ ግን ለሴት ልጅ ያለህን ቦታ አለማድነቅ አይቻልም

  • @yaracell969
    @yaracell969 Před rokem +3

    ይመቻቹ ጥሩ ስራ ነው አስተማሪ ነው በርቱ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selamberahane
    @selamberahane Před 8 měsíci +1

    ሳሚ ለሴት ልጅ ያለህ ክበር ፈጣሪ ይባርክህ❤

  • @fatumara3244
    @fatumara3244 Před rokem +7

    እየወሰድክ ትሰካለክ አላለም😀😄😀😄😀😄😀

  • @user-ny4bp8og3x
    @user-ny4bp8og3x Před 6 měsíci +1

    ዪኔ የኔማረ❤❤❤❤❤❤

  • @seadesamera2242
    @seadesamera2242 Před rokem

    ደስ ስትል ሳሚ ለሴት ያለህ ክብር

  • @mergerimergeri449
    @mergerimergeri449 Před 5 měsíci +1

    Uuuuuuuuuuuufffffffff osoo dhirri hundii akka samii taee dhugaa waqqaf ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 Před rokem +2

    በርታ አንተ ትልቅ ደረጃደርሠህማየት እፈልጋለሁ

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አለን መምህር ሳሚና ወንድም ዮኒ

  • @zainabsaeed4170
    @zainabsaeed4170 Před rokem +1

    ተባረክ ሣሚ

  • @tigist9632
    @tigist9632 Před rokem +1

    ወይኔ በሳቅ ጠረሳችሁኝ😂😂😂😂ዮኒዬ አንተ ብቻ ፕራንክ አድርጋቼዉ ፕራንክ ሲያደርጉህ ደስ አይልኘም😢😊

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Před rokem +1

    ሴትን ልጅ አስርግዘው ወይም ፍቅር ውስጥ አስገብተው ለሚጠፍ ወንዶች ትምህርት ነው

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Před rokem +1

    ጎበዝ ዮኒ

  • @user-in7yv6ws7z
    @user-in7yv6ws7z Před 6 měsíci

    ዋውውውውው

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 Před rokem +3

    ❤❤እየወሰድህ እየሰካህ አላለም😂😂😂

  • @abebechbelete6849
    @abebechbelete6849 Před rokem +1

    ክክክክክ ሳሚ ተገኚተካል ግን ጓበዝ ነህ ለሴት ልጂ ክብር አለህ 😮

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m Před rokem +1

    ለሴልይ ያለዉክብር❤❤❤ስታምሩ