"ከኢትዮጵያዊነት ጋር የተሰፋ ማንነት ነው ያለኝ" ድምጻዊ ዳን አድማሱ /በቅዳሜን ከሰአት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Komentáře • 68

  • @biniyamnegatubina273
    @biniyamnegatubina273 Před 2 lety +10

    በጣም የምትገርም ሰው ነክ ዳናዬ
    በቃ እንደ ቴዲያችን ብርቁ ሰው ነክ የእውነት ረጋ ያልክ እና ለሀገራችን ጥሩ አሰተሳሰብ አለክ እና አከብርሀለሁ ጥሩ ጥሩ ሰራዎች ይዘክ እንደምትመጣ አልጠራጠርም በቀጣይ ሰራክ 🙌 ኑርልን
    ዳን 🙌😍

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Před 2 lety +24

    የዳን አድማሱ ዘፈኖች ግጥሞች ጥልቀትና የአማርኛ ቋንቋቸው ውበት ይገርመኛል። ለዚህም 'አራት ኪሎ' የሚለው ዘፈን ጥሩ ምሳሌ ነው። እጅግ እጅግ የሚደንቅ ሥራ።

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 Před 2 lety +8

    አቤት ፀባይ የማታ ፀሀይ ብየሃለሁ ምርጥ ልጅ እረጋ ያለ በዚህ ዘመን የፈለቀ ወጣት ተባረክ በጣም ልብ ትማረካለህ

  • @zemen5850
    @zemen5850 Před 2 lety +11

    ዮኒ ምርጥ የምንወድህ የምንፍቅህ ቀልጣፋ የሚዲያ ሰው ልጅሕንም አላህ ያስዳግልህ

  • @lilitsegaye3899
    @lilitsegaye3899 Před 2 lety +4

    እኔ ብዙ ጌዜ ዘፈን አድማጭ አይደለሁም ግን የዳንን ሙዚቃዎችን አላልፋቸውም ግጥሞቹ በጣም ያመራምራሉ ጕበዝ ንው ጥሩ ቤተስብም እንዳሳደገህ ያስታውቃል እድሜ እና ጤና እመኝልሀለሁ።

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 2 lety +9

    በፀባየ ሰናዩ በኤልያስ መልካ ዘመን መወለድ መታደል ነው ኤሉዬ ነፍስህ በሠላም ትረፍ እንወድሀለን

  • @akeomg
    @akeomg Před 2 lety +10

    We are lucky to have such a legendary in my generation. Keftosh Endalay one of my favorite song of you I at least listen to it once a day. Take your time and give us a good album. Stay safe

  • @user-sk3my5dh1m
    @user-sk3my5dh1m Před 2 lety +5

    Love u dan💚 ሙዚቃዎችህንም በጣም ነው ምወዳቸው።

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 Před 2 lety +5

    ዳኒዬ አንተ እዚ ደርሰ በማየቴ ደስተኝአ ነኝ በጣም ምርጥ ሰው ነክ አብሬክ ሰርቼ ማንነትክን አውቀዋለው ተጫዋች ሰው አክባሪ ነክ ክበርልኝ ከዚም በላይ እጠብቃለው ካንተ

  • @Geo-politic
    @Geo-politic Před 2 lety +3

    Daniel ;You are the best singer and legend !!!!

  • @yaredkassa4195
    @yaredkassa4195 Před 2 lety +2

    ዳን በጣም ገራሚ ድምፃዊ ነው ! ገና በሚገርም ሙዚቃ ጠብቀዋለው 👍👍

  • @ethiowisdom1705
    @ethiowisdom1705 Před 2 lety +7

    Dan you are really a singer man🎙💿. I heard Teddy Afro's flavor through your tone.
    I have your first album in my car, while I am driving always listn your best songs and always impressed by your perfect lyrics . I have count 4kilo as an album.
    I cant wait for the upcoming one❣️

  • @dagnachewghion3228
    @dagnachewghion3228 Před 2 lety +4

    ከእድሜው በላይ!

  • @rediatgetu47
    @rediatgetu47 Před 2 lety +1

    ዳንዬ የኔ ምርጥ የኔ ጀገና ጎበዝ እርግት ያልክ ! 👏👏❤

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld Před 2 lety +14

    ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች ድምፅ እንሁን ሁላችንም በርሀብና በብርቅ አለቁ እህት ወንድምች ህፃናቶች ኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭

  • @abebeayalew7777
    @abebeayalew7777 Před 2 lety +2

    ዳንዬ ወሳኝ ሰዉ በርታ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ

  • @hagere4842
    @hagere4842 Před 2 lety +3

    አቤት ስርዓት ቁጥብነት ደስ ሲል

  • @ethiopiazena4984
    @ethiopiazena4984 Před 2 lety +2

    ዳን አድማሱ ከቴዲ ቀጥሎ የምወድህ አንደኛ ነህ

  • @askeberechabtew7793
    @askeberechabtew7793 Před 2 lety +1

    The meaning of Dan is. GOD is my judge. Or egzabher dagnaye new malet new. My son name is Dan I love the meaning of it

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 2 lety +7

    በድምፅ ከቴዲ አፍሮ ጋር የተወሰነ ይመሣሠልብኛ ዳን አልበም መቼ እጠብቅ

  • @zakerijoshua4096
    @zakerijoshua4096 Před rokem

    በጣም የምወደው ልጅ ነው ፡ ዳን አድማሱ የትንሽ ትልቅ ነው ። ስራዎቹ አይጠገቡም ። የመጀመሪያው አልበሙ እስከዛሬ እንደ አዲስ መደመጥ ይችላሉ ። መልዕክት ያለው ሙዚቃዎችን ነው የሚሰራው ።

  • @tadessemuluneh5096
    @tadessemuluneh5096 Před rokem +2

    ይህን ልጅ(ዳን አድማሱን) ከሳሚ ዳን ጋር ማመሳሰል በራሱ ኃጥአት ነው። ይህ ልጅ ግጥሙ፣ ቃላቶቹ፣ ዜማዎቹ አቀራረቡ ምርምር ይፈልጋል። ከሳሚ ዳን ዘፈን ይልቅ ለኔ የአህያ ጩኸት ትርጉም አለው። የሚጮሄውም ለብር እንጂ ኪነ ጥበብን አይደለም።

  • @nazarethtube1790
    @nazarethtube1790 Před 2 lety +2

    Dan Admasu cool guy very matured 👌.

  • @somexinternational3786
    @somexinternational3786 Před 2 lety +1

    ELIAS MELKA REST IN POWER FOR BROUGHT THIS LEGEND FOR US

  • @muluayele7212
    @muluayele7212 Před 2 lety +1

    ኩሩ ኢትዮጵያዊ!!!

  • @mesiyenatan9054
    @mesiyenatan9054 Před rokem +1

    ምርጥ ዳን ነው

  • @semerezeneb
    @semerezeneb Před 2 lety +2

    ትለያለህ ብሮ ምርጥ ዘፋኝ ነህ።።

  • @Zeetina
    @Zeetina Před 5 měsíci

    He is one of the best musician ❤❤❤❤

  • @viralposts986
    @viralposts986 Před 2 lety +2

    Underrated artist second Teddy Afro.

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y Před rokem +1

    በስማም እድሜ ይስጥክ በትክክል የዘፈንከው

  • @ሀቲዩብ
    @ሀቲዩብ Před rokem

    አስተዋይ ነህ ተባረክ❤

  • @hayahalain9269
    @hayahalain9269 Před 2 lety +1

    ዳኒዬ በጣም ነው እምወድክ ብሰማክ አልጠግብም

  • @Znation27
    @Znation27 Před 2 lety +3

    Dan ክበርልን yante zefen bezu yaletenegerelet bedenb lisema yegebawale bezu yaleteweraleh gena bezu entebekalen bro

  • @danieltilahun2446
    @danieltilahun2446 Před měsícem

    Amazing person

  • @Tube-ms6qr
    @Tube-ms6qr Před 2 lety +1

    @ዳንዬ ትችላለህ በርታልኝ 👍

  • @MikaelTamru-qh8yl
    @MikaelTamru-qh8yl Před 4 měsíci

    በጣም በጣም ትችላለህ

  • @tigistalemu4962
    @tigistalemu4962 Před 2 lety +1

    wow bartalen bro arif damats alek ka tsabey gaa

  • @yohannesbetre8124
    @yohannesbetre8124 Před 2 lety +1

    Ante Tilik saw neh wedaje bertalign . . . @DAN ADMASU

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 Před 2 lety +1

    Dan betam gobez lij nek Berta

  • @ajususu3989
    @ajususu3989 Před 2 lety +5

    ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃየው ወድምና እህቶች ፍትህህህህህህህህህ አር ፍትህ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን መግስት ይቀበለን

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 Před 2 lety +4

    ዳን አድማሱ ያልተወራለት ጀግና ነው ወያኔንም ሲጋፈጥ ነበር::

  • @bamlakutagess9583
    @bamlakutagess9583 Před 2 lety +1

    ዳን አድማሱ Anedegna .....

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +1

    ደስሲል ወንድ ልጅ እረጋ ሲል ደሥይለኛል አዳሜ አደራሕ እረጋ በል አለበለዚያ ዳይ ነው የምልሕ😀😀😀

  • @newprize3286
    @newprize3286 Před 2 lety +3

    ምንድን ነው ወንበሩ ሚጨወው

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 Před 2 lety

    Aye tsegenet anchi min late latebaye new yonasen alaswera yemetey

  • @angasakokeb380
    @angasakokeb380 Před 2 lety +1

    ዳኒ ውድድድድ አረግሀለሁ ጠላቶችህ ይውፈሙ ከፉ አይንካህ

  • @mulukaltadesse9150
    @mulukaltadesse9150 Před 2 lety

    #ebs
    One of the three chairs on set is making a squeaking sound that’s interfering with the mics. Please fix it !

  • @franceparis9568
    @franceparis9568 Před 2 lety

    ya Man

  • @tessg9437
    @tessg9437 Před 2 lety +1

    Dan ጠፍ ስላም በሉልኝ

  • @fefifefi1433
    @fefifefi1433 Před 2 lety

    Yone nurelegi betam adenakehi negi

  • @user-vv5xt5ok4x
    @user-vv5xt5ok4x Před 4 měsíci

    ዮኒ ከጠየክ አይቀር አደራ ለገሐር እስታድየም ጋአ የነበረው ፊያት ሰአት ጠይቅል

  • @awolfentaw8735
    @awolfentaw8735 Před 2 lety

    You are handsome bro

  • @user-ce9pj7np7q
    @user-ce9pj7np7q Před 2 lety +1

    ዬኒማ.ምርጥ.ልጅ.ነው.አንች.ነሽ.ለዛሽ.የተሟጠጠ.ሴትዬ

  • @solotush34
    @solotush34 Před 2 lety +1

    Not compatible to the program his more intelligent than the inteiveer

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 Před 2 lety +1

    እባካችሁ ኤልያስ መልካን ስታነሱ ዜማ እና ግጥም ደራሲ የነበረው ዛሬ በህይወት የሌለው ተስፋዬ ለሜሳን የዘከረ ማንም ሰው የለም።
    በጥላሁን ገሰሰ ፣ አስቴር አወቀ፣ መሀሙድ አህመድ እንዲሁም ሌሎችን ትልቅ ያደረገ ባለ ሙያ በመሆኑ እባካችሁ አስታውሱት !!!

  • @marybelen7519
    @marybelen7519 Před 2 lety +1

    Sewdeh dan

  • @fiyametafiyameta7634
    @fiyametafiyameta7634 Před 2 lety

    Abate sene seratehe ymegerme new chewa tebarke

  • @user-oq7ss5nk6p
    @user-oq7ss5nk6p Před 2 lety +1

    አይፀጊ ቀዥቃዣማ አቺነሽ😂😂😂 ይውኔ በጣም መልካም ሰውነሕ እረጋያልክ ነሕ ደሞ

  • @erminaldo851
    @erminaldo851 Před 2 lety

    ere wenber keyru. esun ensma weys yetesebere wenber chachata

  • @neimatube2559
    @neimatube2559 Před 2 lety +2

    ቆይ እኘ ስደተኞች ምንድነው ጥፈታችን ለነት ለበታችን እኮ
    ብርቅ ነን ስርቆት ቢየምረን በሀገረችን በልወጠን ነበር በጉልበተችን ሰርተን ለማግኘት በወጠንበት ይህ ሁሉ በደል
    ናጋም ሌላቀን ነው ትዝብት ነው የሀገረችን በለስልጠኖች የማንግስት አመከሪዎች ሰምቶ በልሰመ አሰለፈቹን czcams.com/video/kPrzliGgxgU/video.html።

  • @birhanuzeleke3445
    @birhanuzeleke3445 Před 7 měsíci

    Elias Melka

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Před 2 lety +1

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ

  • @user-qz1hy4xw9s
    @user-qz1hy4xw9s Před 2 lety +1

    Teddy afron እስኪ አቅርቡልን

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 Před 2 lety +2

    ስአምር ጫዋ ልጅ

  • @wandutamiru3442
    @wandutamiru3442 Před 2 lety

    የባልፎ ነበር

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Před 2 lety

    ዳን ከልብህ ዘፋኝ ነህ ጸጊ ግን ትገርሚያለሽ እራስሽ እአላስወራ እያልሽው ዮኒን ቀዥቃዣ ነህ በማለት ደረጃ🤔🤣🤣🤣