Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V32

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
    WhatsApp / Telegram +251901133636
    I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Subscribe here
    / @semerebariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    www.facebook.c...
    Ii 📌Join our facebook group!
    www.facebook.c...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuo...
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp....
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    📌Call and say hello on
    +251901133636
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs CZcams, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
    በጨዋታው ...
    #ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
    #ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
    #የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #iህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
    #ምንትላለች
    #ምንይላል
    #ምንይላሉ
    @seifuonebs
    @ebstvWorldwide
    @seifuonebs
    @ethiopia
    @EBCworld
    @fanabroadcastingcorporate
    @onelovebroadcast

Komentáře • 607

  • @SemereBariawethiopia
    @SemereBariawethiopia  Před 10 měsíci +99

    It was uploaded last night and removed for sound issues.
    I apologize for the inconvenience!

    • @moyatube519
      @moyatube519 Před 10 měsíci +2

      አንጀትአርሰ ነህሰሜ ግንሰንቱን ባለጌ አሰተምረህትችላለህ? በዚህ ውርዳታምበበዛበት ሀገር አድናቂህነኝ እድሜናጤና ከመላውቤተሰብህ ጋር💚💛❤️👍👍🇨🇬🇨🇬

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 Před 10 měsíci +1

      😁😁😁😁😁🙏🙏🙏

    • @moyatube519
      @moyatube519 Před 10 měsíci +1

      የእንጨት ሸበት ምንአሮጊትና ሸማግሌአለ? ባለጌዎች አሁንእነዚህን እያየ እንዴትፈጣሪይታረቃል። እንዲህ ጉዶችባሉበት ውይ የኢትዮጵያሕዝብ ለካእንዲህየተዋረደነው። የተጨማለቀየቆሸሸ ትውልድ ሴቶቹም ከታዋቂ አሰከተራው ከሸማግሌ አሰከአሮጊት ድንቁርናየተጫወተባቸው 🤮🤮ሰ

    • @tesetomedia
      @tesetomedia Před 10 měsíci

      በነገራችን ላይ ሰመረ ይኽ ልጅ አዲስ ጨዋታ ላይ፣ሀበሻ ጨዋታ ላይ ሰይጣም ባሏን አስፈታት፣ስለሴቶች እና ለፖሊስ ጠቁመን ባለፈው የዩቱቡ ባለቤት አሸባሪ ተብሎ ተይዞ ነበር፣አሁንም ቀጥሏል፣…የሚሰራው በሙሉ ድራማ ነው፣…አውቀዋለሁ

    • @gizelekulu7850
      @gizelekulu7850 Před 10 měsíci

      its totally okay seme cuz this shows the respects dat u have for ur audiences ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ateklitarefe7687
    @ateklitarefe7687 Před 10 měsíci +13

    ሰሜ የማንም ዝባዝኬ ዩትበርን ቪዲዮ ከማይ በእውነት ያንተን በጣም ከፍዬ ባይ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ያንተን ቪዲዮ አብዛኛውን ሳየሁ አስተማሪ አዝናኝ መካሪ ከመንፈሳዊ አስተማሪ ያልተናነሰ ገፃች ነዉና በርታልኝ ወንድሜ

  • @daviiman0402
    @daviiman0402 Před 10 měsíci +67

    ትልቅ ሰው ጠፋ በሀገራችን

  • @smithzenebe8590
    @smithzenebe8590 Před 10 měsíci +14

    ሰሜ እዚው ቻናል ላይ 3 የሰፈሬ ልጆች ተከፍሏቸው እንደተወኑ አውቃለው።ተባረክ

  • @DagmawiFisseha-xx1eb
    @DagmawiFisseha-xx1eb Před 10 měsíci +18

    አባቴ ኑርልንንንን አንተተ ይቀጥል ሰሜ ያራዳልጅጅጅ ምችት ይበልህ ❤❤❤❤

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 Před 10 měsíci +3

    ስለልጆቼ መጻኢ እድል በጣም እፈራና አንተን ሳስብ እጽናናለሁ፥ ውድ ሰመረ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @AmenAmen1223
    @AmenAmen1223 Před 10 měsíci +35

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን😢

  • @tube-wc4sg
    @tube-wc4sg Před 10 měsíci +16

    ሠሜ በርታ የቻልከውን አድርግ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 8ኛው ሺህ ላይ ነው የደረስነው ከዚህ የባሰ ነገር ያመጡብናል አንተ ግን በርታ የሐበሻን የኢትዮጵያን ወግ ልማድ የማያውቁ ገና ብዙ ያሳየናል

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před 10 měsíci

      ene milew gin bahile ke emnet yebeltale ende ene emnete miyastemeregne senemigbare yebeltale bahile kemiyasetemeregne

  • @yabseragirma1606
    @yabseragirma1606 Před 10 měsíci +18

    ሰምዬ በጥሩ ሰአት ከች አልክ ሲደብረኝ ደግሞ ልሳቅ😂

  • @alemabetel3183
    @alemabetel3183 Před 10 měsíci +12

    ሲጀመርም ልጁ የሚያወራው አማርኛ በልጅነቱ ከአገር የወጣና ነጮች ያሳደጉት ልጅ ሳይሆን እዛው ያለ ቁጭበሉ መሆኑ ያስታውቃል። ከዚያ በሁዋላም አንዲት ኮፍያ አድርጋ ሽሮ ሜዳ ነው ቤተሰቦቼ ያሉት በልጅነቴ ውጭ አገር ሄጄ ተምሬ እናቴን ፍለጋ መጣሁ ብላ የማይመስል ነገር የምትቀላምድ ውሪ ይሄው ልጅ አቅርቦ ነበር ።

    • @hdxz7664
      @hdxz7664 Před 10 měsíci +1

      እኔ ግን ሁለቱም ድራማ እንደሆነ ገብቶኝ ነበር ምክንያቱም ህፃን እያሉ ካገር ከወጡ ኣማርኛውን ከየት ኣመጡ እንደውም ከህቴ ጋር ተከራክረንበት ነበር ከዚህ በፊትም ኣንድ ትልቅ ሴትዮ በባላቸው ሁለት ጊዜ ማገጡ ያለው እራሱ ዉሸት ነው እኔ ኣላያቸውም

  • @Spurgeo
    @Spurgeo Před 10 měsíci +30

    Wow; This one was high level reaction. Thank you Semere... 🙏

    • @ytse1447
      @ytse1447 Před 10 měsíci

      It’s only two dollar, she know it well , it’s stupid

  • @Waka619
    @Waka619 Před 10 měsíci +7

    ወይ ዘንድሮ ልሳቅ ወይስ ልዘን እረ ጌታ ይቅር በለን ሰሜ አባቴ በርታ❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 10 měsíci +4

    የቅትሩ ይንፋሽ ውይ አሁንስ የመንግስቱ ሀሀይለማሪያምግዜ ናፈቀኝ ይሄን አተላ ትውልድ ያስተንፍስልኝ ነበር

  • @AMAW24
    @AMAW24 Před 10 měsíci +5

    ኧረ ጉድድድድድ ዘንድሮ እድሜ የሚመክረው ሰው ይጥፋ በእውነት እንደ ህዝብ ዘቅጠናል እግዚአብሔር ይፈውሰን

  • @kingof15aiz23
    @kingof15aiz23 Před 10 měsíci +16

    Semere ምርጥ ሰው 😊

  • @tarekegnadal5774
    @tarekegnadal5774 Před 10 měsíci +1

    እረ ሰሜ ጉድ እኮ ነው እኔ ይሄ አዲስ ጨዋታ ሚባለውን የ CZcams ፔጅ በጣም ተከታታይ ነበርኩ ደሞ የምያቀርበው ጉድ በእውነት በህግ ሊጠየቅ ይገባል!!!!

  • @Forcast700
    @Forcast700 Před 10 měsíci +5

    በጣም የሚገርም ነዉ እዉሸት መሆኑማ ያስታዉቃል ሰዉ ምስኪን ነው እናመሰግናለን ሰመረ

  • @Tensae.Megenta
    @Tensae.Megenta Před 10 měsíci +19

    ሰው እንዲ ዋሽቶ እንዴት እንቅል ይተኛል
    ዪቱብ በጣም አስተማሪ ፕላት ፎርም ነው
    መጠቀም አላወቅንበትም !!
    ሰሜ በርታ ዪቱብ ላይ እንደ ወራጅ ውሃ የሚነዳውን
    ሰው ማስተማርህን ቀጥል በርታ

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Před 10 měsíci +3

      ልክ ነው!!

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Před 10 měsíci +1

      አመሰግናለሁ

    • @kachure2274
      @kachure2274 Před 10 měsíci +1

      ሰሜ እንዴት ሰንብተሃል? በቅድሚያ አንተን ያፈራ ማሕፀን የተባር ይሁን ! አስተያየት የምትሰጥባቸው ሓሳቦች ዘመን ተሻጋሪ ናቸው :: Ngũgĩ wa Thiong'o የተባለው ኬንያዊ ደራሲ የአንድን ሀገር የወደፊት ተስፋ ለማወቅ አሁን ላይ ወጣቶች ምን እያደረጉ እንደሆነ መመልከት ይበቃል ይላል :: በእርግጥ ወጣቶች ምን እየሰሩ ነው ? ምን እያነበቡ ነው ? ምን እያሰቡ ነው ? ምን እየተናገሩ ነው ?ምን እየለበሱ ነው ? የት እየዋሉ ነው ? በእውነት በጣም ያስደነግጣል ! ሥነ ምግባር ድራሹ ጠፍቷል ገንዘብ ለማግኘት ሲባል የሚደረገው ሩጫ ... ኢትዮጵያዊነታችንን ገደል ከቶታል ... በተለይም ምን አገባህ! ?ምን አገባኝ ! የሚለው እሳቤ በሰፊው ተንሰራፍቷል :: አንተ ይሄንን ጥሰህ ነው በማኅበረሰቡ ላይ ጠንካራ ጎኞች ሊበረታቱ .. ወጣ ያሉ ተግባራት ደግሞ ሊታረሙ ይገባል በማለት ነው ቪዲዮህን የምታጋራን :: ሁሉም በአንተ ፕሮግራም ሊደስት አይችልም :: ሆኖም ግን አንተ በምድርም በሰማይም ውኃ የሚያነሳ ሥራ እያከናወንክ ነውና ... ወደፊት ... ሂድ ብያለሁ :: በተረፈ ፈጣሪ በኢትዮዽያም በሌሎች ሀገራትም ያለውን የግጭት እሳት ያብርድልን :: አመሰግናለሁ ::❤❤❤❤

    • @shylook
      @shylook Před 10 měsíci

      በጣም ያሣዝናል ዩቱዩበር ቲክቶከር ይከፍላል ሲባል የዉሸት ጥግ የፖለቲካና በዘረኝነት በሐይማኖት እያባሉ ገንዘብ ይሰበስባሉ ሌላዉ ዓለም ቻሌንጅ ተሰጥኦ ያለዉን እያሣየ ገቢ ያገኛል በዉሸት ኖረን በዉሸት ተጠምዶ በዉሸት እንደ ወራጅ ዉሃ ተከታዩቻቸዉ ያሣዝናል ባርያዉ በርታ ፣

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 Před 10 měsíci +5

    ሰሜ እውነት የዚህን ልጅ ታሪክ ያየሁ ዕለት እንዴት እንዳለቀስኩ እግዚአብሔር ይይላቸው

    • @dagiw6094
      @dagiw6094 Před 10 měsíci

      እኔስ ብትይ እድሜ ልኩን ያልቅስ

  • @hadram2885
    @hadram2885 Před 10 měsíci +2

    ተባረክ ሰሜ ። ለእይታ የሠጠ ከሠረ። ምንዳም የለውም ገነዘቡም አይባረክ።

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n Před 10 měsíci +5

    ወይኔ ባሪዬ ጉድ አሰማሄኝ እኔማ እውነት እየመሰለኝ በነዚህ ታሪክ በጣም እደነቃለው😂😂😂😂

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero8304 Před 10 měsíci +3

    ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ወንድማችን ራቁታቸውን ሆነው ያበዱት ልብስ ስጣቸው የኛ ጀግና።😂

  • @selamawitbekele961
    @selamawitbekele961 Před 10 měsíci +3

    ብሩ በቀረባት ውይ የእኔ እናት😢😢 በስማም ምን ማለት ነው ሰውን ማሳቀቅ ቆይ....

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 10 měsíci

      ፎቶ መነሳት ሰቀቀን ቢሆንባቸው ኖሮ ፡ መነሳትም ሆነ ቀረጻ አልፈልግም ልጆቼ ብለው ይከለክሉ ነበር። 🤔

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero8304 Před měsícem

    ስንት አንተ ባሪያ ሳትሆን ጌታሁን መባል አለብህ ስው ነህ በተለይ ምን ትመስላለህ (ሽ) የምለው አባባል ይደንቃል ተባረክልን።

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Před 10 měsíci +1

    ይሄ ልጅ ተመርቆ ቤተሰቡ ምን እንደሚሰራ አያውቁም ተደብቆ ስራ እያለ ነው ይሄንን ቻናል የሚሰራው እና ጥቆማ ደርሶን ነበር ገና የኔቤተስብ የሚለውን ሳይጀምር "ማጋጮቹን" ሲሰራ እየገባሁ ኮሜንት ስፅፍ ያጠፋብኝ ነበር እና እስክሪፕት እያጠኑ ነው በጣም ያሳፍራል ። የሚገርመው ይሄ ከተጋለጠም ሰዉ ያያል 😊😊

  • @user-yh3nm8fr4c
    @user-yh3nm8fr4c Před 10 měsíci +5

    እዛ አገር ያሉ ሰዎች ትንሽ የአስተሳሰብ ንቃት ይጎ
    ድላቸዋል እንጨት ቨጯን አሳቀቀቻት50 ብር ብርቃቸዉ

  • @dagislife9261
    @dagislife9261 Před 10 měsíci +6

    እንዴ ምን ጉድ ነው 😮

  • @YohanisYk
    @YohanisYk Před 10 měsíci +13

    ሰሜ ያራዳ ልጅ ምችት ይበልህ❤❤❤

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před 10 měsíci +2

    ወይኔበሳቅ ሞትኩ የሚገርም ነው እኔ እንደዚህ አይነት ቪዲዮ በጭራሽ ተውጦልኝ አላያም በቃ እውነት እና ሐሰት እንዲሁ አይቼ አውቃለው ሰሜ አክባሪህ ነኝ

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 10 měsíci +7

    I love when u said የት ሰፈር ነሽ 🤣🤣💀 .. እውነትህን እኮ ነው ጎረቤት ምን ይላት ይሆን ዘመድ እራሱ ጉድ ነው አረ በስማም አለ ጃሉድ

  • @meskisisay8480
    @meskisisay8480 Před 10 měsíci +4

    ልቦና ይስጠን አረ በጣም እየዘቀጥን መጣን😢

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před 10 měsíci +8

    Thank you always keeping it real..how come he didn’t loss his accent if he grew up abroad

  • @tegegnayele5465
    @tegegnayele5465 Před 3 měsíci

    ሰሜ ለደዚህ አይነት ደንቆሮ ሰው መዳሀኒት ነህ ተባረክ።

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 Před 10 měsíci +2

    ወየው ቅሌት አረ ምን ጉድ ነው

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br Před 10 měsíci +12

    እንዴት እደደነገጥኩ 200 ጭራሽ ፎቶ አንሳኝ😢😢😢😢😢😢

  • @Sol-tb7gx
    @Sol-tb7gx Před 10 měsíci +2

    East London SHOREDITCH T-shirt temechetojal that’s my area 😂

  • @Seni2019
    @Seni2019 Před 5 dny

    እኔ እኮ ያንተ ሰራ እንዴት እንደሚያዝናናኝ ይመችህ ሰሜ እንዳንተ አይነት ጀግኖች ይብዙልን

  • @estifanosmulalem7854
    @estifanosmulalem7854 Před 10 měsíci +1

    ዲያስፖራ አብዛኛው ገብጋባ ነው እቺ ደግሞ የታወቀች ናት

  • @yohanisKidanemhret
    @yohanisKidanemhret Před 9 měsíci +1

    ሰሜ ክፍያ ቢኖረው አንተን እየከፈልኩኝ ባይ ደስ ይለኛል❤❤

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před 10 měsíci +2

    አይ ሰሜ አዝናናኸኝ 😂😂😂😂😂😂 ሁሉም አይን አውጣ ሆኗል ሚዲያላይ የሚመጡት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ኧረ እፈሩ እኔ እምለው ተከታዮቹ በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ስንት የሚያስተምሩ ነገሮች እያሉ ኧረ ምን አይነት አዚም ነው የያዘን ማረን ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 9 měsíci +1

    😂😂😂😂😂ያሳዝናል ባሰጫት በተሻለ😢😢የሳኩት ሰመር ❤❤አስቆኝነዉ ግን አያስቅም😢😢

  • @aerialmarkos3303
    @aerialmarkos3303 Před 9 měsíci +4

    የአራዳ ልጅ ማለት ችግሮቻችንን እንደዚህ ቁልጭ የሚያደርግ ነው ይመችህ ሰሜ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 10 měsíci +3

    ቤተሰቧም ያው ባለጌ ቢሆኑ ነው እንጂ ቀጥተው ቢያሳድጏት እንዲህ አትሆንም ነበር

  • @enjeratube2676
    @enjeratube2676 Před 10 měsíci +4

    Semye endew betam yasazenal endewe mene eyehonene new ere egzabeher yerdane yetarekene . I always appreciate your dedication and effort to make awareness for the society thank you so much for all you do. 💜

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 10 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ 👈🏾

  • @arsamaliga2910
    @arsamaliga2910 Před 10 měsíci +6

    ሰሜ የእውነት ሰው ሳም ነው 😂😂❤

  • @S-G.19
    @S-G.19 Před 10 měsíci +1

    አይ ሰሜ ልክ ልካቸውን ሰጠሀችው ተባረክ አቦ!

  • @hailegebrielassefa2579
    @hailegebrielassefa2579 Před 10 měsíci

    አቦ ተባረክ አንደበት ሆንከን
    እይታ ለማግኘት ብለው ብዙ እንደዚህ የሚሰሩ አሉ የማጋለጡን ስራ ቀጥልበት

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 10 měsíci +3

    😂😂😂😂
    ስሜ ያተ አስተያየት
    በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n Před 10 měsíci +2

    ወይኔ ያለቀስኩት እውነት መስሎኝ😢 መልካቸው ይመሳሰላሉ ደግሞ

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 Před 10 měsíci +2

    ሁለት መቶ ብር😂😂😂😂😂😂😂 ከየት ነው ፈተው የለቀቁሽ😂😂😂😂ሰሜ ያራዳ ልጅ ።ትልቅ ሰው ጠፋ ወይ ኢትዮጵያ

  • @michaelmesay2004
    @michaelmesay2004 Před 10 měsíci

    Thank you Bro. Really appreciated

  • @Meazaw-zn6hy
    @Meazaw-zn6hy Před 10 měsíci +5

    ባርየ እባክህ እራስህን ጠብቅልን አምላክ የሰጠን ውድ ልጃችን ስለሆንክ!!!

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 10 měsíci +1

    አይ እማማ ብርቱካን እግዚአብሔር ይሄላችው በኢትዮጵያ ሀገራችን አሮጊት ሽማግሌ ጠፋ ውሸት ሰመረ ባርያ ትን አስባለከኝ 😂😂😂‼️‼️‼️

  • @saruyenatuwa3247
    @saruyenatuwa3247 Před 10 měsíci +1

    😂😂😂😂😂አይ ጊዜ ደጉ ስንቱን አሳየን 🙈

  • @abebemekonnen172
    @abebemekonnen172 Před 2 měsíci

    Wow Barich, endezih nigerilin enji, teshofebin eko.

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 10 měsíci

    ሰ ምየዋዋዋዋዋ እዉይ የባለጌዎች, ስድ አደጎችና ቤተሰብ አሰዳዊዎችን ልክ ነጋሪ ነህኮ:: አቦ ኑርልን. "ምን ይላሉ አለ ሰሜ" ሆሆሆሆሆሆሆ

  • @saraderba2899
    @saraderba2899 Před 10 měsíci +4

    ማርያምን እንዴት እንዳስለቀሰኝ እኔና አምላኬ ነው የምናቀው ቀለዱብን እውነተኛ ታሪክ ነው ብለው😢😢😢

  • @berihunasfaw5760
    @berihunasfaw5760 Před 10 měsíci

    ሰሜ, ሰው ያለውን ከሰጠ ንፉግ አይባልም። ምን አልባት አንተ የተረዳህበት መንገድ እና ሌላ ሰው የተረዳበት/እሷ ሊለያይ ይችላል። ብቻ ክፋት አስባ አይመስለኝም እንደዛ ያደረገችው።

  • @bahriyaoumer4615
    @bahriyaoumer4615 Před 10 měsíci +2

    ዉንድሜ ትለያለህ ምርጥ ሰዉ

  • @mamuab1887
    @mamuab1887 Před 10 měsíci +1

    Thanks very much barayawu I like all your reaction video. Really appreciate it. I think another person gets great lessons from this video. Way amrika

  • @molomolo1018
    @molomolo1018 Před 10 měsíci +1

    ዉሸት ነዉ ማለት ነዉ ሚሰራዉ ሁሉ

  • @Jocy939
    @Jocy939 Před 10 měsíci +1

    ወይ ዲያስፓራ 200 ብር ብርቅ ነው? አሳፋሪ😊
    Thank you Semere

  • @dejenworku3675
    @dejenworku3675 Před 10 měsíci +1

    አረ እፈሩ👈ሰሜ በእውነት ያኑርህ🙏

  • @yonaskibret4895
    @yonaskibret4895 Před 10 měsíci +1

    😂😂😂 እንጨት የሆነች ሴትዮ ናት

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před 10 měsíci +2

    She literally gave the poor woman just Only $2

  • @kaleabmesfin3356
    @kaleabmesfin3356 Před 10 měsíci

    ሰሜ ራስ ኤንዲ በጣም ምርጥ ሰው ነው ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ ወጣ ያለ ቪዲዮ እንኳን የማይሰራ ልጅ ነው። እሱን criticize ማድረግ nearly ምንም አትስሩ ማለት ነው

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Před 10 měsíci

    ሁሉንም ነገር ትወና ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @user-pk6qz1gh9m
    @user-pk6qz1gh9m Před 10 měsíci

    50 ብር ስጥታ ፍቶ አሳኝ ልቀቃት ማስጠሊያ እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ነገር ውጭ አገር የምንኖር ስዎች ስንት ነገር አገታችንን ደፍተን ተስቃይተን ኑሩን ሀገር ስንገባ ያነን እረስተን እምንቀባረረው ነገር ውጭ አገር ሞኖር ብርቅ የሚሆንባችሁ ስነስራት ያዙ እነሱ ባገራቸው ስርተው እኛም በስዋገር ያለነጻነት ልዩነት የለንም ሁላችንም አንድ ነን ቢገባችሁ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 9 měsíci

    ሰመረ❤❤❤ግን በጣም ታስቃለሕ ንግግርሕ ሳቅሕ ምትናገራቸዉ በጣም አስተማሪ😂😂😂

  • @user-mt1tr1ob8e
    @user-mt1tr1ob8e Před 10 měsíci

    ምን አለ ሁሉም እንዴ አንተ ነጭ ነጩዋን ብናገር ጌታን ስዎድክ 😂😂😂😂

  • @meseretroge1232
    @meseretroge1232 Před 10 měsíci

    ኧረ ጉድ ሰመረ ተባረክልኝ

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před 10 měsíci +1

    ወይ ጉድ እዴት ዘገጥን

  • @jordina7769
    @jordina7769 Před 10 měsíci

    ባርያ እንደልቤ እኮ ነህ, የመጨረሽታ ሰዉ, እግዛብሄር አብዝቶ ጸጋዉ ይስጥህ.

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 Před 10 měsíci

    አይ አዲስ ጨዋታ ለካ ድራማ እየሰራልን ነዉ😅

  • @HoshamhMustafa-lv8br
    @HoshamhMustafa-lv8br Před 10 měsíci

    የኔ ውድ ጎደኛአ ስወድሽ አይዞሽ ውዴ ውሻ መለመኛአ ልታረጋት ነው ማፈሪያአ አንችም ብሎ ካሜሪካ መጥታ ቱሪናፋ

  • @berhanugabessa278
    @berhanugabessa278 Před 10 měsíci

    ሰሜ bro welcome back. በርታልን ወንድማችን

  • @girmachewabate7330
    @girmachewabate7330 Před 10 měsíci +1

    Sema u r number one appreciate u ,please keep up the good works 👏 🙌

  • @danisol4684
    @danisol4684 Před 10 měsíci +1

    semsheeeeeee brooooooo yemchesheeeeee uuuuuuuu

  • @Israelxox
    @Israelxox Před 10 měsíci +2

    Segetee’ Ekoo- Ayilefelet 😂😂😂

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 Před 4 měsíci

    መች ይሰሙካል ሰሜ ልካቼዉን ስትናገር ደስ ስለኝ

  • @user-fu1sr9ku5h
    @user-fu1sr9ku5h Před 10 měsíci +1

    $2ዶላር እኮ ናት ሰታ ሰው የምታሳቅቀው ይቅር ይበለን ኖ😮

  • @aynalemmegerssa4799
    @aynalemmegerssa4799 Před 7 měsíci

    ባርዬ ምናለ እንዳንተ አይነት የሚገስጹ ቢኖሩ ምናለበት ❤

  • @uaeuae6416
    @uaeuae6416 Před 10 měsíci +1

    ይመችህ ተሜ

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 Před 10 měsíci +1

    ሰሜ አምላክ ያበርታህ ወንድሜ ስንቱ ምግባረ ቢስ በገዛ ስልካችን ተጫወቱብን

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 10 měsíci

      በራስ ፈቃድ ቪዶዮችን ከፍቶ እያዩ ፡ ተጫወቱብን ማለት አይቻልም። 🤔

  • @mimishu690
    @mimishu690 Před 10 měsíci +1

    Kkkkkkkkሠሜ የብርቱካን ትወና ይመስጣል

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc Před 20 dny

    ሰሜ አንተ የማታመጣው ጉድ የለም😅

  • @Becxx88
    @Becxx88 Před 7 měsíci

    😂❤😂 you should be stand up comandian. 100% . 😂😂😂 tell them reality. 😂😂

  • @user-me6zp3nb9v
    @user-me6zp3nb9v Před 8 měsíci

    ሰሜ የባለጊወች የጋጥወጦች መዳህኒት

  • @AndualemAndualem-uq5in
    @AndualemAndualem-uq5in Před 4 měsíci

    ተመቸኛለ እኮ ሰሜ

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 Před 10 měsíci

    ሰሜ እንኳን ደህና መጣክ ያችም በ25 አመት የሚበልጣት ሽማግሌ አፍቅሬዋለው ያለችውም ስክሪፕት ተሰጥቶኝ ነው የእውነት አይደለም ብላ ተናገረች የዘንድሮ የባሰ ነው

  • @dangeb180
    @dangeb180 Před 8 měsíci

    አቦ ይመችህ ሰሜ

  • @user-if3lv4vb3b
    @user-if3lv4vb3b Před 10 měsíci

    Enamesegenalen bezu geze azegne nebere selanekahegn

  • @mengistug4504
    @mengistug4504 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስሜ ፣ በዚህ Reactions.ቶሎቶሎ ናልን ።

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 10 měsíci

    ክክክ ሰሚ አነጋገርህ ያዝናናል የሚ ብሮ. ምን ትላለዪ እዳትለኝ ክክ

  • @tigi432
    @tigi432 Před 10 měsíci

    አይ ሰመረ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን .....ሀገር ይለወጥ ነበርsome time not some time always 😂😂😂

  • @user-nl3mg6xz1p
    @user-nl3mg6xz1p Před 10 měsíci

    አንተ ባትኖር ማን የልባችንን ይነግርልን ነበር ሰሜ💪

  • @ephremhagos6606
    @ephremhagos6606 Před 10 měsíci

    እኔ ያልገባኝ ምንድነው የሚያገኙት ለዚህ ሁሉ ውሸት እዳው ቢጠፋ ሀገሬ ላይ የቀን ስራ የለም እዴ ያገኘህውን በልተህ በሰላም መኖር እስር ያስደስታልልልልልልልልልልልል

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 Před 10 měsíci +1

    ማፈሪያ ሁላ እፈሩ ሴቶች 😢😢

  • @Abrela143
    @Abrela143 Před 5 měsíci

    አይ ሰሜ ምን እሷ ብቻ በጣም ብዙ ፎርማት መደረግ ያለበት ህብረተሰብ አለ መቼም በግል ሊገለፁ አይችሉም ህብረተሰብ ናቸው

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 10 měsíci

    ዉነትም ትልቅ ሰዉ ጠፋ