ቃና ዘገሊላ በዓል ላይ በስብሐተ ነግህ ሰ/ት/ቤት አባላት የቀረበ ያሬዳዊ ዝማሬ |ጥር12-2016 ዓ.ም || @snegih

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ይህ ያሬዳዊ ዝማሬ በደብረ ኢዮር ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ስብሐተ ነግህ ሰንበት ትምህርት ቤት አባላት በ 2016 ዓ.ም የቃና ዘገሊላ በዓል ላይ የቀረበ ነው፡፡ በዚህ የዩቲብ ገፅ ሌሎችም መንፈሣዊ መርኃ ግብራት የሚተላለፉ ሲሆን እርሶም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ አገልግሎቱንም ይደግፉ፡፡ በሌሎች ማኅበራዊ ሚዲያዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ::
    This Yaredawi song was presented by the members of Debre Eyor St. Michael's Church, Sibhate Negih Sunday School, on the 2016 Kana Zegilila festival.
    Other spiritual programs are broadcasted on this CZcams page and you can become a family by subscribing. Support the service as well. Become a family on our other social media.
    በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
    የዩቲዩብ ቻናል፡ / @snegih
    የቴሌግራም ቻናል፡ t.me/sbhatenegh
    የፌስቡክ ገጽ፡ / sibhate.negeh
    የኢንስታግራም ገጽ፡ / snegih
    የቲክቶክ ገጽ፡ / snegih
    የቤ/ደ/ኢ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ስብሐተ ነግህ ሰ/ት/ቤት

Komentáře • 1