እስልምና በመዕመኑ አንደበት ከፀሐይ በታች ዘነበ ወላ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 07. 2023
  • እስልምና በመዕመኑ አንደበት ከፀሐይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
  • Zábava

Komentáře • 12

  • @MeftaJaber-mt2oh
    @MeftaJaber-mt2oh Před 3 měsíci +2

    ኡስታዝ ያሲን ኑሩን ቢጋብዝልን🥰

  • @sirajadem8137
    @sirajadem8137 Před měsícem +1

    ጋሽ ዘነበ ወለ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yabukienat974
    @yabukienat974 Před 3 měsíci +1

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራ አቶ ዘቤ❤

  • @BaharMuhammed-j1c
    @BaharMuhammed-j1c Před 26 dny

    SALHAWASLAM

  • @Mamefilms
    @Mamefilms Před měsícem

    በጣም ውብ ፕሮግራም ሁሉም ሊያየው ይገባል! ❤❤❤

  • @2222Mjmj
    @2222Mjmj Před měsícem

    አቶ ዘነበ ይክበሩልን

  • @sirajadem8137
    @sirajadem8137 Před měsícem

    ጋሽ አለሀ እስልምነን ይወፊቅ

  • @user-fh7vm1bl8e
    @user-fh7vm1bl8e Před 5 měsíci +1

    ለምን ነው ግን ጡሩ ትምህርት የሚተላለፍበት ሚዲ ተመልካች የሌለው

  • @user-fh7vm1bl8e
    @user-fh7vm1bl8e Před 5 měsíci +1

    ያረብ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ አቶ ዘነበ

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 Před rokem +1

    እስልምና እኮ በጣም ደስ የሚል ነው
    ስላሀሊህ ወሰለም

  • @sumeyahabeshawit562
    @sumeyahabeshawit562 Před 5 měsíci

    አላህ ሂዳያ ይሰጥክ ወገኔ
    አንድ ጥያቄ ሰምቼ ነበር ሰታወራ ባይብል ሳነብና ቁርአን ሳነብ ቁርአኑ ይከብደኛል ሰትል ሰማው አልጨረስኩም ቨድዮወን ግን ቁርአን ውሰጥ ተናጋሪው አላህ ነው ።
    ባይብል ደሞ ፀሀፊው ነው ሚተርክልን ።

  • @Zero-zero80
    @Zero-zero80 Před 4 měsíci

    ጥሩ ውይይት ነው ነገር ግን ጎረድ ጎረድ አረከው ለምሳሌ ሀጅ ንጉስ ሆነ ሀብታም እኩል ከፈኑን ለብሶ ፅጉሩን ተላጭቶ በእኩልነት ፈጣሪ ሚመለክበት ስፍራ ነው ምንኩስና ደሞ ፈጣሪ የሰው ልጅን እንደ መልአክ ስሜት አልባ ለሱ ብቻ ሚገዙ አርጎ መፍጠር ተስኖት ሳይሆን ሰው ስሜቱን እና የሰይጣን ጉትጎታ አልፎ ፈጣሪውን ሲያመልክና በወንጀልም ወድቆ ምህረትን ሲጠይቅ ፈጣሪም ይደሰታል በእርማቱም ጊዜ ነጥብ ይሰጠዋል