ዝክረ ደራ የገቢ አሰባሰብ የመዝጊያ መርሐግብር| የጎፈንድሚ ገቢ በማስረከብ በደመቀ ሁኔታ ተጠናቋል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • በጎ ፈንድሚ የተሰበሰበ 1277207.96 ብር ከተለያዩ ክልል ከተሞች ጤና ስፖርት ቡድኖች 493110 በድምሩ #177031.79 ብር የተሰበሰበ ሲሆን ለእያንዳንዱ11 የሟች ቤተሰብ 140,422 እና አንድ በህክምና ላይ ለሚገኝ ወንድም 206,422 ብር በማከፋፈል ከተማሪ ህፃናትና አዛውንቶች ጋር ማዕድ በማጋራት መርሐግብሩ ተጠናቋል። በአሜሪካ የሚገኙ ወገኖች ተወካዮችም በእለቱ በቦታው ተገኝተው የታደሙ ሲሆን የገቢ አሰባሰብ ኮሚቴው የምስጋና የምስክር ሰርተፍኬት አበርክቷል። እግዜር ያክብርልን።

Komentáře • 1