//እንተዋወቃለን ወይ?// “ ሰባት መርፌ ከወጋኋት በኋላ የሀይልዬን ካሴት ሰጠኋት 😀” //በእሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • እንተዋወቃለን ወይ ባለትዳሮች እየተዝናኑ የተለያዩ ጥያቄዎች የሚጠየቁበትና ፍቅራቸውን የሚገልፁበት ኘሮግራም ነው።
    "Entewaweqalen Wey" is a captivating program where married couples engage in delightful exchanges, answering diverse questions and reveling in expressions of love while enjoying themselves."
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Komentáře • 198

  • @SamiraMaker
    @SamiraMaker Před měsícem +47

    የዘመኑ ትዳር ኑ እዩ ፍቅር ገንዘብ ሀብት አይገዘዉም ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ናዉ🙏ፍቅር ሁሌም አዲስ ነዉ እድሜም አያገድበዉ

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on Před měsícem +21

    29አመት ማሻአላህ ዴስሲል እኛ9ወር መቻቻል አቅቷል አላህ ለትዳራችን ታማኚ ፅኑ ያድርገን ❤❤❤

    • @hgfqhjaghs5075
      @hgfqhjaghs5075 Před měsícem +1

      ክክክክክክ አሳይው ቪዶውን ይማር ክክክክ

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Před měsícem +2

      ክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @MariamAdm-go9on
      @MariamAdm-go9on Před měsícem +2

      @@hgfqhjaghs5075 ስዴትነኚ አብሬው11ወር ከሀያቀን ተቀምጫልሁ ስዴት 4አመቴ ባጠቃላይ ካገባሁ 5አመቴ ሳልኖረው አመቱሄዴ ጉድድድ ሀሀሀሀሀ

    • @SmilingRiverboat-pz9oh
      @SmilingRiverboat-pz9oh Před měsícem

      Sdet lay ynorshiw edmashi aeykoterm 😂😂😂😂😂😂😂​@@MariamAdm-go9on

  • @Ea-py1rb
    @Ea-py1rb Před měsícem +11

    በየቤቱ ስንት አይነት ህይወት አለ ደስ ሲሊ 29 አመት በትዳር ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @user-mq1kq5lj5b
    @user-mq1kq5lj5b Před měsícem +121

    ይችን coment የምታነቡ በሙሉ አሏህ ያልታሰበ ሪዝቅ ይስጣችሁ ❤❤❤ አሏህ ሀገራችንን ሰላምምም ያድርግልን ያረብ ❤❤

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd Před měsícem +14

    ሠዉ ሑላ ቢል ይወጣለታል ማሻአላሕ ተባረክ አላሕ ዘላቂ ትዳር ይስጠን እነ ቅመም ጉሉ አሚን

  • @user-ik3bw7ki9e
    @user-ik3bw7ki9e Před měsícem +10

    እወነት ፍቅር በናተ ጊዜ ቀረ ያሁንማ ሰኞ ተዋዉቀን ማክሰኛ ብትትን አደለ አይይይ ጊዜ ❤

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv Před měsícem +24

    ❤❤❤❤ሁሉም ደስ ይላሉ በተለይ ግን ባለጮርናቄዎቹ በጣምነው ያዝናኑኝ😂😂😂😂

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f Před měsícem +12

    ኢትዮጵያ ጌዜ የእውነት ሰው ፍቅር የዋ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ሰላም ይስጠን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-su2dl2hc6d
    @user-su2dl2hc6d Před měsícem +14

    የኔም ባል በከረሚላህ ነው ያሳደገኝ በጣም ትንሽ ነበርኩ 14 አመት ነው ያገባሁት ቤተሰብ ነው የዳረኝ ወላሂ በጣም ደስ እሚለዉ በልጅነት ማግባት 🎉

    • @user-bm5zn9fg3v
      @user-bm5zn9fg3v Před měsícem

      ❤❤

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před měsícem +3

      በጣም እኔም በ16አመቴ ነው በቤተሰብ ነው ያገባሁት ግን አልሃምዱሊላህ ባለባቴ ጥሩ ሰው ነበር
      በብስኩት ነው ያሳደገኝ
      የኔውድ ባል በሰላም ለመገናኘት ያብቃን ያረብ🤲🤲🤲

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ Před měsícem +2

      አወበጣምደስይላል እኔ13አመቴ ወላሂያገባሁጊዜ ያለቀስኩትለቅሶ ከዛምንምሳላቅ በ15አመቴ ወለድኩ በ16አመቴስደትመጣሁ የ9አመትልጅአለቺኝ በትዳር12አመታችን አልሀምዱሊላህ ባሌለኔሁሉነገሬነው

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no Před měsícem +2

      ወላሂ እኔም14 አመቴ ነዉ ያገባሁት ግ በጣም ደስተኛ ነኝ አሁን 6አመታችን ስወደዉ ሲወደኝ አልሀምዱሊህ 3አመት ልጂ አለችን ፍቅር ከአላህ ነዉ እሚሠጠዉ አላህ በሰላም ያገናኘን አሁን አብረን አይደለን ከተለያያን 8 ወር ሆነን

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před měsícem +1

      @@Fato-oi1no ማሻአላህ

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před měsícem +15

    በእውነት ለኹላችኹ እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤

  • @tiz59905
    @tiz59905 Před měsícem +45

    የኔ ውድ ጮርናቄ አምስት አመት ሙሉ 😂 እኛ ሴቶች እኮ ከወደድን ሚስኪኖች ነን አንዳንድ ሴቶች እንደዚ ብዙ ነገር መሷት ከፍሎ የ ባላቸው ሂወት ከ ቀየሩ ቦኋላ ባላቸው ሌላ ሴት ይፈልጋሉ 😢

    • @TedilaLemma
      @TedilaLemma Před měsícem +3

      እኛም ወንዶች እኮ ከወደድን ጮርናቄ ነው ምንጋብዘው😂😂😂😂😂😂

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Před měsícem +12

      ​@@TedilaLemmaጮርናቄ ትጋብዙና የስጋ መግዣ ስታገኙ ሌላ ሴት ያምራችኃል ደሀ በነበራችሁበት ሰአት ሴት ስለማታገኙ ሀበሻ ወንድ ደሀ እያለ ሴቶች ሊቀርቧችሁ አይገባም

    • @tiz59905
      @tiz59905 Před měsícem +7

      @@SintayehuEshetu-hg8us እውነትሽን ነው ላቅመ በርገር 🍔 መጋበዝ ሲደርሱ ቤት ያለች ሴት እቃ መስላ የምትታያቸው ነገርስ 😢

    • @Maziyteka
      @Maziyteka Před měsícem

      😂😂

    • @Maziyteka
      @Maziyteka Před měsícem +4

      ባለ 29አመቴቹ ፍታ ያሉ ናቸው

  • @Yeshitub
    @Yeshitub Před měsícem +34

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ

    • @saedia27
      @saedia27 Před měsícem

      ነይ እንደማመር እህቴ

    • @Yeshitub
      @Yeshitub Před měsícem

      @@saedia27 ትላት ደምሬሻለሁ አንች ደምሪኝ ካልደመርሽኝ

    • @Ethio-kitchen
      @Ethio-kitchen Před měsícem

      Endemamer

  • @Maziyteka
    @Maziyteka Před měsícem +16

    ያርብ ምርጥ ሜስት አድርገኝ 😊

  • @Hawiti_31
    @Hawiti_31 Před měsícem +15

    29 አመት ማሻ አላህ

  • @user-hy9fz3wx3c
    @user-hy9fz3wx3c Před měsícem +9

    ሉላየ ስወድሽ እኮ ያለምክንያት አይደለም ❤
    I love you❤ የዛሬዎቹ ደግሞ ፈታ ያሉ ናቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ይመቻቹህ አቦ
    ❤ ሃገሬ ስላምሽ ይብዛ❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před měsícem +7

    ሁሉም ደስ ይላሉ የልደታዋ ፈታ ያለች ናት አብራችሁ እርጅናን እዩ ተባረኩ❤❤❤

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před měsícem +9

    Wowww ባለ ፓስቲዎቹ ❤🎉 ቀሪ ዘመናቹህ ያማረ ይሁን።

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 Před měsícem +5

    የዛሬው የሚገርም ነው ዋው ለኛም እደዚ አይነት ትዳር ይስጠን ❤❤❤

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 Před měsícem +20

    ለትሊቅ ሰው ላይ ቡዙ የትደር ጎዞ የሕይወት ምንጭ መላት ነው

  • @SaadaYusef
    @SaadaYusef Před měsícem +5

    ከንተዋውቃልን ፕሮግራም ለመጀመሪያ በጣም ዘና ያርገኝ ይህ ነው የምር😂😂😂😂😂😂

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Před měsícem +6

    እኔም በክረምት ግዜ Ethiopia ስመጣ የበቆሎ ጥብስ ደስ ይለኛል 😂 @ በእግሬ ከመገናኛ እስከ ገርጂ መብራት ኃይል ድረስ እየበላሁ እሄዳለሁ Addis Ababa ውስጥ ወክ ሳደርግ መንገድ ላይ ገዝቼ እበላለሁ እኔ በምኖርበት አገር የአሜሪካን በቆሎ ለየት ይላል Sweet ነው

  • @user-vx6ju9km1j
    @user-vx6ju9km1j Před měsícem +4

    የሁን ወዶች ምን እናረጋቸው ተቸገርን እኮ ሴቶች አቃጠሉን እስቲ ተማሩ ከነዚህ

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Před měsícem +13

    የዛሬዎቹ ፈታ ያሉ ናቸዉ 🤣

  • @semiradesalegnyoutube1904
    @semiradesalegnyoutube1904 Před měsícem +5

    እናንተ ስትተዋወቁ 2 አመት ልጅ ነበርኩኝ ዎው በጣም የሚገርም ትዳር

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Před měsícem +1

      ጭራሽ ለመወለድም አላሰብኝም ክክክክክ

  • @iam-amhara
    @iam-amhara Před měsícem +9

    አስቤዛ አስመርሮታል ህዝቤ😢

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před měsícem +3

    መኪብብ አይናፋርነው ነቃ፡በል፡ወንድ ልጂ፡ነቃ፡ስልነው፡ደስ፡የሚለው

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před měsícem +6

    Fexari eganm kesdet melse bemelkam tidari yibarken xinde hono ebs lay lemqrbe yabqan amen egzyabher beyalnbet yixebqen hagracin selam adrgilen ❤❤❤❤

  • @mercyalemayehu1904
    @mercyalemayehu1904 Před měsícem +9

    እውነት ነው። እኔ እመሰክራለሁ። ባለ 24አመቶቹ ባለትዳሮች።

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg Před měsícem +2

    የራሄል ባል እንዴትነው በጣም አይናፍርነው
    ሲያምር

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Před měsícem +3

    እድህ የፀጉር እስታይላችሁን ቀይሩ እጂ ሉላየ አምሮብሻል❤❤❤❤

  • @DadaTube225
    @DadaTube225 Před měsícem +7

    ውድቅመሞቼ አወደሐገራችን በሰላምአሏሕ ይመልሰን ደምሩኝአይ ከፈልበት ረግጣቹኝአትለፉ ፕሊዝ አስደስቱኝ❤❤❤

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv Před měsícem +1

      አብሽሪ የኔ ውድ አረኩሽ😢😢

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln Před měsícem

    ያአላህ መልካም ትዳር ስጠኝና እኔንም መልካም ሚስት አድርገኝ

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Před měsícem +2

    ግን ላሸነፉት 10,000ይበቃል ሊላዉን ትራን እስፓርት ያርጉት

  • @yeromyerom
    @yeromyerom Před měsícem +2

    ግብ መሀከለኞች ናቸው ማረግያላቸው አብሶ አባታችን

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před měsícem +2

    ታድላችሁ❤❤❤❤እግዚአብሔር የባረከው ትዳር

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před měsícem

    በእድሜ የገፉት ደስ ሲሉ እርግት ያሉ አባት ናቸው

  • @BekeleNetsa
    @BekeleNetsa Před 15 dny

    wow betam asitemari tindoch nachew legnam adiss hiwot lejemerinew tikus baletidaroch timihirit yemiset ye tindoch program new 1gna yewetutim beteseboch akuritachunal.

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před měsícem +1

    እንዴት ደስ እንዳለኝ ይገባቸዋል

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před měsícem +2

    Enkan dehna mexachu lilaye yene melelo siwdish❤❤❤❤

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 Před měsícem +4

    wwwyni dese selo yasqenalo

  • @GGBOYtube
    @GGBOYtube Před 17 dny

    perfect አገላለጽ
    ነጺ

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 Před měsícem +2

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ❤

  • @TedilaLemma
    @TedilaLemma Před měsícem +5

    ለልጃቹ እኔ አለሁ😅😅😅 አይታቹ እንዳታልፉ😂😂😂

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr Před měsícem

      ከየት እናምጣ አላለችም😂😂

    • @b.6015
      @b.6015 Před měsícem

      😅😅😅😅😅😅

  • @user-lx4bk8ot9m
    @user-lx4bk8ot9m Před měsícem +5

    ወንድም አለም ልብሡ ተጠራቀመ በለኛአ

  • @hdjid988
    @hdjid988 Před dnem

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @Dayan1699
    @Dayan1699 Před měsícem +2

    ሰው ባል ይወጣለታል 😂😂

  • @AmanSele-nd8vp
    @AmanSele-nd8vp Před měsícem +1

    አይ ሉላ ሁሌ እኮነው ወሎየነትሽ የሚያስታውቅብሽ ፣ ሴትዮዋን በአደባባይ አዋረድሻት እኮ

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian Před měsícem +2

    የዛሬቹፈታያሉናቸዉ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-xg2kp3zn2f
    @user-xg2kp3zn2f Před měsícem +2

    ሰው ሁላ ባል ይወጣለታል

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před měsícem +1

    እኔም ካገባው 19 መስከረም፡ከመጣ፡6 አመት፡ከባሌጋር፡በስደት 12 አመት፡አንድላይ፡ደምሩ❤፡ውዶች

  • @MesiTube-hv1ug
    @MesiTube-hv1ug Před měsícem

    Gen ide idamchu qamesi betilabsu desi yelal etochi

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +4

    😅😅😅😅😅😅ሉላ ሺበት አይታ አጋፋ ስትል ሌላ አጋፋ ተገኘ

  • @limujimma
    @limujimma Před měsícem +1

    ሎላ ሰታምር❤❤❤❤

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣችሁ ውድ ቤተሰብ ዋው በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነበረ❤❤❤።

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc Před měsícem +1

    ሉላ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @user-lh3kg7nj6i
    @user-lh3kg7nj6i Před měsícem

    ሉላን የሚወድ በላይክ ያሣየኝ ወላሂ ሙቸ እወዳታለሁ ቀጥተኛዉንመንገድ ይምራት ያረብ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před měsícem

    ሉላ ዛሬ አንደኛ ነሽ ውበት ሲለካ ሁሌም ቆንጆ😘😘😘

  • @hiwotegebrekirose3316
    @hiwotegebrekirose3316 Před měsícem +1

    ባጣም ነዉ ደስይላል

  • @grbu1121
    @grbu1121 Před měsícem +3

    ዛሬ የሉላ ፀጉር ተቀይሯል

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +1

    ያጀመአ ጮርናቄ ምድነው ስለማላቅ ነው

  • @zegjudessie
    @zegjudessie Před měsícem

    Eyeruse awkachhualhue betammm feker nachue

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +1

    😅😅😅😅 እኔም ብር ስፈልግ እደዚህ ነኝ

  • @Kadija-jq7kf
    @Kadija-jq7kf Před měsícem +2

    የኔ እናትና አባት ከተጋቡ 35አመታቸው ነው ከናንተ ወጣት ናቸው

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +1

    😅😅😅😅😅 ፈታ ያለች ነበረች አሸነፈች

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před měsícem

    ደስስ ትላላችሁ

  • @ራየተይት
    @ራየተይት Před měsícem

    አደኝዉ ግን ሚስክን ነገር ነው
    ታምራላቹ

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 Před měsícem

    ደስ ሲሉ❤

  • @user-fo5wu1oj5j
    @user-fo5wu1oj5j Před měsícem

    Ere keled kni tnesh tanesalech yelalu faze yeleje leje nat eko

  • @user-li9ki5kn1l
    @user-li9ki5kn1l Před měsícem

    የዘሬዎቹሁ ፍቅረቸሁ ይለያል

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před měsícem

    የሚገርም 29 አመት በትዳር

  • @tigistbirku6452
    @tigistbirku6452 Před měsícem

    Yene konjochi ❤❤❤❤❤

  • @user-rj1ps6mx9x
    @user-rj1ps6mx9x Před měsícem

    amen

  • @Yasin.7064
    @Yasin.7064 Před měsícem

    መሽአላህ

  • @grekidnhaile9733
    @grekidnhaile9733 Před měsícem

    betam amwedew midya ymechachu

  • @ToybaSaid-es7bh
    @ToybaSaid-es7bh Před měsícem

    እንደ ማሻአላህ 87የተዋወቁት ❤

  • @indrisindris6163
    @indrisindris6163 Před měsícem

    ሉላ ለመጀመራያ ጊዜ የፀጉር ቀየረች

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 Před měsícem

    እኔ ግን ብር ስፈልግ ኮስተር ነው የምለው እካን ልስቅ እዲ ለራሱ አደል እዴ😂

  • @user-lh3kg7nj6i
    @user-lh3kg7nj6i Před měsícem

    ክክክክክክክ አረ አሳቂሽኝ ሉላየ😅 87ሲሉሽ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před měsícem +2

    Wowww zare and ega negh like adrgugh wudoche❤❤❤

  • @user-ip9rp6vx1h
    @user-ip9rp6vx1h Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 Před 25 dny

    የጋሸ መርፌ ሠርቷል😂😂😂😂

  • @MewebaNiri
    @MewebaNiri Před měsícem +1

    mzigbign bmiktilwi

  • @hubihubi1495
    @hubihubi1495 Před měsícem

    Eski sewoch demrugn

  • @xvjdbdbkdb6823
    @xvjdbdbkdb6823 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @ademyassin5085
    @ademyassin5085 Před měsícem

    መሃል ላይ ላሉት ወጤታቸዉ 10 ነበር መሆን የነበረበት የመጀመሪያ ዉጤት ባሳወቅሽበት ሳአት ያ ማለት 15/10/15 ምክንያቱም ሚስቱ ዶክመንት ብላ ለመለሰቸዉ ነጥብ ይሰጣቸዉ ነበር እሱ ቦርሳ ነበር ያለ እሷ ዶክመንት ቦርሳዉ ምን ይዟል ብለሽ ብትጠይቂዉ በእርግጠኝነት የሚልሽ ዶክመንት ነው !! Not good 😐

  • @birtukanaseffa
    @birtukanaseffa Před měsícem

    Wawuu❤❤❤uuuufffff

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 Před měsícem +1

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ❤❤❤❤❤❤

  • @TekluYosaf
    @TekluYosaf Před měsícem

    Chi Bro Cr777

  • @CSFYUOMB
    @CSFYUOMB Před měsícem

    ❤❤❤❤🎉

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2r Před měsícem

    ❤❤❤❤ des selu

  • @Betlhem-x2w
    @Betlhem-x2w Před měsícem

    🥰🥰🥰🥰

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-pl6gb1yy1k
    @user-pl6gb1yy1k Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yl2vh1kx4t
    @user-yl2vh1kx4t Před měsícem

    🥰🤭👍

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Před měsícem

    29አመትwwwww

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bj2bo9jg1k
    @user-bj2bo9jg1k Před měsícem

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😅

  • @addistechere5449
    @addistechere5449 Před měsícem

    ❤❤😂😂😂

  • @user-wo8mm4xj2u
    @user-wo8mm4xj2u Před měsícem

    😂😂😂😂😂😅

  • @elfenashkebade6535
    @elfenashkebade6535 Před měsícem

    😂😂😂😂