ዶ/ር ምህረት ደበበ እና መዓዛ ብሩ ያደረጉት ጨዋታ ክፍል 2 ስለ ህይወት ታሪኩ እና ስራዎቹ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ዶ/ር ምህረት ደበበ እና መዓዛ ብሩ ያደረጉት ጨዋታ
    ክፍል 2
    ስለ ህይወት ታሪኩ እና ስራዎቹ

Komentáře • 24

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 Před 4 lety

    እዳንተ አይነት ጀግና ሰዎች ያብዛልን
    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር እንወድሀለን

  • @tsehayabate5065
    @tsehayabate5065 Před 6 lety +14

    እውነት ለመናገር ከዚህ ቃለምልልስ ያገኜሁት እውቀት ልክ ከአንድ ዩኒቨርስቲ ለህይወቴ ጠቃሚ ኮርስ ተምሬ የተመረኩ ያህል ነው የተሰማኝ ዶ/ር ምህረት በጣም የማደንቀውና ባለ ምጡቅ አእምሮ ባለቤት ነው ጋዜጠኛ መአዛ ብሩም እንደዛው እ/ር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላቺሁ።

  • @smachewabebe6387
    @smachewabebe6387 Před 6 lety +4

    ብዙ ተምሬበታለሁ ለሁለታችሁም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @romina3974
    @romina3974 Před 5 lety +1

    ለሁለታችሁም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አመሰግናለሁ ፍቅር ናችሁ

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 Před 6 lety +4

    በጣም ደስ የሚል ውይይት አስተማሪ

  • @etetu4837
    @etetu4837 Před 5 lety

    በእውነት እግዛብሔር ይባርክ መዓዙዬ በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው በግሌ ያገኘሁት ዶ/ር ምህረት እግዛብሔር ዘመንህን ይባርክ ተባረክ ተባርከሃል በትልቅ አይምሮ ተባርከሃል

  • @amarelemma5474
    @amarelemma5474 Před 6 lety +1

    ዶክተር ምህረት። በጣም። ግረም የሆነ ትምህርት ነው የሰጠህን አመሰግናለሀ
    መሀዛንም ጭምር

  • @besrathaile9788
    @besrathaile9788 Před 5 lety +1

    Great person! May God bless you!! Dr.

  • @tadukidane4126
    @tadukidane4126 Před 6 lety +2

    በጣም አስተማሪ ቃለ መጠይቅ ነበር መዓዚንም ዶ/ርንም እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ይስጣችሁ እያልኩ ከልብ እመኛለሁ::

  • @dejeneabebe489
    @dejeneabebe489 Před 6 lety +1

    Really wonderful conversation ,keep Bless Meazy you Elect the right person

  • @versavelmelaku5106
    @versavelmelaku5106 Před 6 lety +2

    Wow, you are an amazing person. God bless you.

  • @atoabrish8794
    @atoabrish8794 Před 6 lety +1

    ዶ/ር ምህረት የአገር ፍቅርህና ትምህርታዊ ገለፃህ ከምንም በላይ ተመችቶኛል ግና የስራህ ገጠመኝ ግን ........

  • @marcyethio6031
    @marcyethio6031 Před 6 lety +1

    Im waiting your next book 📚

  • @mimia6063
    @mimia6063 Před 6 lety +2

    Meazi long live you're so beautiful

  • @maxrobert8115
    @maxrobert8115 Před 6 lety +4

    ሁለት ባለወርቃማ አይምሮዎች!። ህብረተሰብን የሚቀይር። እውነት ነው፤ ከእንፃ እድገት ይልቅ ለአይምሮ እድገት ነበር ቅድሚያ ሊሰጥ የሚገባው። ለምሳሌ እኔ ካየዉት፤ የኬንያ መንግስት ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር ሆኖ በየዓመቱ ወደ 2000 ጎበዝ ተማሪዎችን በ scholarship እየላከ ያስተምራል። ታዲያ ከዚህ በላይ ለአገር ነዳጅ ምን አለ።

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 Před 5 lety

    yeh sewuye mazan molat

  • @danieldemisse5265
    @danieldemisse5265 Před 6 lety

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 Před 6 lety

    Don't compromise.zefen is sin.

  • @michaelcorleone1861
    @michaelcorleone1861 Před 6 lety

    Pente new?

    • @danielkifle1671
      @danielkifle1671 Před 6 lety

      Dr is born again saved by Jesus he worship God through Jesus . The point is not about his believe . It’s about how we can change our behavior and serve our people stand for our country . I think you should go buck and listen his conversation and learn.

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 Před 6 lety

      Daniel Kifle why arw u being defensive. Its a yes or no qs. Pente kehone ebide wushetam leba asmesay tenquay new malet new. Beka aleke. Credit aysetewum.

    • @assefawoldeselassie182
      @assefawoldeselassie182 Před 6 lety

      Great!

    • @michaelnigussie3338
      @michaelnigussie3338 Před 6 lety

      @@michaelcorleone1861 mehayim