አስገራሚ የቃል መገለጥ prophet amanuel | ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ | God Is Good | prophet amanuel yehalashet |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ● አስገራሚ የቃል መገለጥ prophet amanuel | ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ | God Is Good | prophet amanuel yehalashet |
    ● 💫 ልዩ አመታዊ ኮንፍረንስ ጥቅምት 7
    💫 በ God Is Good international Church
    💫 በእለቱ ለየት ያለ ፕሮግራም የኖረናል ሁላችሁም በጌታ ፍቅር ሰው እየጋበዛችሁ

    💫 ለታመመ የሚፀለይበት ቀን
    ከአጋንት እስራት የሚፈቱበት
    💫 ልዩ ፕርግራም ተዘጋጅቱዋል እንዳይቀሩ
    Location 6kilo leader ship 5 ፎቅ ላይ
    ▶️ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
    የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
    🔔 እሁድ የጠዋት #ፈውስ #ነፃ መውጣት እና #አስገራሚ ትንቢት ከነብይ አማኑኤል ጋር በ6ኪሎ ጠዋት ከ #ከ3:00-5:00 በፍጹም አይቀርም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏
    ▶️ ዘወትር እሁድ ከ 9:30 - 1:00 ድረስ የፈውሰ የአምልኮ
    የነጻ መውጣት እንዲሁም ትንቢታዊ ጊዜ
    ▶️ የታመመ በአጋንት እስራት ያሉትን ያዘኑትን የተጨነቁትን ከባድ በሽታ ያላቸውን ይዛችሁ ኑ እስራታቸው ይፈታል ደስተኛ ሆነው ይመለሳሉ ።
    🌐 አድራሻ :-6kilo leader ship ህንፃ 5ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል ።
    🔆 ለበለጠ መረጃ:-09-11-62-47-55 ይደውሉ ☎️☎️
    ▶️ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን :: 09-11-62-47-55 አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ 09-11-62-47-55
    #አስገራሚ #marciltvworldwide #preaching #amanuel #ነፃ #Protestant #ነብይ #jpstv
    #jps

Komentáře • 5

  • @jerryattom2930
    @jerryattom2930 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር በእንተ ይናገራል
    ተባረክ

  • @Vivo-mx6zv
    @Vivo-mx6zv Před 2 lety

    Amen amen amen amen

  • @selamawitbekele773
    @selamawitbekele773 Před 2 lety +3

    1. እግዚአብሔር የሚሰራው ስትተኙ ነው?
    'ተግታችሁ ፀልዩ : ጠይቁ: ለምኑ' የሚለውስ?
    2. ለኢትዮጵያውያን እየሰበክ እንግሊዝኛው ቢቀርስ?
    ከቤተክርስቲያኑቱ ስያሜ ጀምሮ እንግሊዝኛ ላይ መርመጥመጥ ምንድነው? ተጠርታችሁ ከሆነ ጥሪው እንግሊዝኛ ለሚረዳና ለከተሜ ብቻ ነውን?

    • @edomws6838
      @edomws6838 Před 2 lety

      Atesasach ehtea wengel le feteretat hulhu nw .kalun lemakalel kememokersh befit gn bemastewal ena be tehut leb kaleshn betastekaky melkam nw .blessed

    • @edomws6838
      @edomws6838 Před 2 lety

      Tnx father be blessed 🙏➕