የሚስቱን ቤተሰቦች እየሰደበ ከቤቱ ሚያባራቸዉ አባወራ አሳዛኝ መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2024
  • #libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube
  • Zábava

Komentáře • 104

  • @user-ru3sn5wx5s
    @user-ru3sn5wx5s Před 16 dny +37

    ውሻነሽ ቤተሰቤን ያላከበረ ባል ገደል ይግባ ለምን ቆሜ አልቀርም

    • @user-lr1xg9vj4f
      @user-lr1xg9vj4f Před 16 dny +4

      ገደል ይግባ ቤተሰብን ያላ ከበር ልጋጋም ምን ይሰራል

    • @hiwi-yx5rc
      @hiwi-yx5rc Před 16 dny +4

      በትክክል ቆሞመቅረት በምንጣህሙ እውነት

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 Před 15 dny +3

      በትክክል እንዲ አይነት ባል ገደል ይግባ

    • @fozyaabrar3727
      @fozyaabrar3727 Před 15 dny +4

      ልክ ብለሻል ምን አባቱ ቆርጦት ነው ቤተሰቦቼን የሚሰድበው ጥቅር ብሎይቅር

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před 15 dny +1

      ኢይ ወላ አፈር ያስበላው

  • @user-eq4gs3tw8y
    @user-eq4gs3tw8y Před 16 dny +21

    ቅድሚያ የቤተሠብ ክብር ይቀድማል አልሐምዱሊላ ባሌ እንኳን ቤተሠቤን የሐገሬን ልጆች በጣም ነው የሚያከብራቸው

  • @misbahtube1462
    @misbahtube1462 Před 15 dny +19

    ❤❤እንደዚህ አይነት ድራማ ነው የምንፈልገው ማገጠች ማጋጡ ተመጋገጡ እያሉ አዝገውን ነበር 😂😂😂

  • @ettina1003
    @ettina1003 Před 16 dny +11

    ከእንደዚህ አይነት ገብጋባ ወንድ ፈጣሪ ይሰውረን 🙏

  • @RABIRABI-dx3br
    @RABIRABI-dx3br Před 10 dny +5

    እህቶቸከደዚህአይነትወድአላህይጠብቀን

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 Před 16 dny +9

    ቲሸሸሸ ቤተሰቤን ያላከበረ ባል ገዴል ይግባ ባለጌ ጥንክር ይበል አኔም የሱን የማከብርለት የኔን ሳከብርልኝ ነወ

  • @SofiaSofi-rx5jj
    @SofiaSofi-rx5jj Před 10 dny +4

    ከዴዚህ አይነት ወዶች አላህ ይጠብቀን 😂😂😂😂😂

  • @yusrahabesha5612
    @yusrahabesha5612 Před 16 dny +7

    ሲስጠላ ጀዝባ በቤተሰቤ ቀልድ አላቅም አልደራደርምም😭

  • @user-jj1ys5wo9g
    @user-jj1ys5wo9g Před 16 dny +10

    ወይ አያምር ወይ አያፍር

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Před 12 dny +2

    ፈጣሪ አንደበትህን ይሰረዉ

  • @user-yi9xd5wz4c
    @user-yi9xd5wz4c Před 14 dny +8

    እኔ በወድሜ ቀልድ አላቅም ለምን ገደል አይገባም

    • @TameMan-xs8qr
      @TameMan-xs8qr Před dnem

      Anchihm yesun beteseb makiber gedeta alebish ❤❤❤❤❤

  • @MekaBogale
    @MekaBogale Před 16 dny +5

    በቤተሠብስ ቀልድ ዬለም ጥንቅር ያለው ትዳር ጥንቅር ይበልጂ

  • @hanabelay727
    @hanabelay727 Před 5 dny +2

    በጥፊ አጬኸሽው አትሄጂም ይሄን ዝንጀሮ የመሰለ አስጠሊታ ቤተሰብን ያላከበረ ገደል ይግባ ሆሆ ደፋር ግንባሩን ማለት ነው

  • @SamiraMohamet
    @SamiraMohamet Před 16 dny +3

    ወይጂወድእሱብቻነውዴየምታለቅሽውጥለሺውአከጅ😊😊😊

  • @azizaseid4927
    @azizaseid4927 Před 10 dny +3

    ባሌ ግን የማገባው እደዚህ ቢሆን ተጋደልን

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew6356 Před 9 dny +1

    የልጅቷ ወንድም ሲያምር 💖

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare Před 16 dny +3

    ድራማ ቢሆንም በዚህ ልክ ግን ያስጠላል

  • @user-dg9hk7wj3u
    @user-dg9hk7wj3u Před 9 dny +1

    Seyastlaaa

  • @user-sd1wt1pw9p
    @user-sd1wt1pw9p Před 11 dny +3

    መናገር ቀርቶ ቀና ብሎ በክፋ እድያያቸው አልፈቅድለትም

  • @HawaAdam-wq8wj
    @HawaAdam-wq8wj Před 9 dny

    ያረቢእኔብሆንአናቱንነበርየምለውበወድሜቀልድየለም

  • @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
    @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh Před 15 dny +3

    ጥርስህ ይርገፍ ዴዴብነህ

  • @user-rr9ne8sp2e
    @user-rr9ne8sp2e Před 16 dny +4

    እኔአችንብሆንእኔነኝየማቀው

  • @TameMan-xs8qr
    @TameMan-xs8qr Před dnem

    Kendeza ayenet wondim hone setihem feteri yetebikachew

  • @nuream-bq4ey
    @nuream-bq4ey Před 2 dny

    Wusha nek ishii anchis bitogn betesebochishin yalakeber bal gadal yigiba

  • @user-pt3dp8cs7b
    @user-pt3dp8cs7b Před 14 dny +3

    ሠገጤ

  • @BuzayhuAlemu
    @BuzayhuAlemu Před 14 dny +1

    ያስጠላል ልጁ እራሱ

  • @BettiBetty
    @BettiBetty Před 10 dny

    Arba Neber Mgerfh Maryamn Keman Tefetre Aggteheg New Beteseben Mtsadebewu

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Před 15 dny +2

    በስማአም እንዲዚህ አይነት ባል ባለጌ አሳዳጊ የበደለው ጭራሽ እናት ይሀ የቅናት በሽታ ነው ያለው እኔ ቢሆን ይሀ ባል አይሆንም ክእሚያከብረኝ እንጂ እንደዚህ ጣል ጣል መከበር በከንፈር የኔ ቤተስብ ሲያከብር የእሱም ማክበር አያስፈልግም ደደብ የኔ ቤተስብ ይላል ቁሻሻ እማይረባ ባል ነው ደሞ እሚያሳዩት አጡ አስመሳይ አይጥ

  • @user-vt2tu8qd8t
    @user-vt2tu8qd8t Před 16 dny +2

    😢😢😢

  • @user-py8sy6eb7h
    @user-py8sy6eb7h Před 15 dny +1

    ኢጪ ወይ አያምር ወይ አያፍር ምን ይመሥላል ክፍታፍ አዘግ🤑🤑🤑

  • @NebihaNebat123
    @NebihaNebat123 Před 14 dny +2

    ወየዉ አንተንስ አንቆ ነው መግደል😡😡😡😡😡😡

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Před 15 dny +1

    እንዲዚህ ድራማ ትላላቹ መከበር በከንፈር እኔ ቢሆን አጠገቡም ምላሱ መቁረጥ ነበር ውሻ ነው እንዴት ለትዳር በቃ

  • @user-cs6xo4rt2t
    @user-cs6xo4rt2t Před 16 dny +1

    😢😢😢😢😢

  • @zainashrakeb1810
    @zainashrakeb1810 Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz Před 15 dny +1

    ባሌጌ ልጅነህ😢😢😢😢 ቅሻሻ ምንመስላል ስያስጠላ አስመሳይ

  • @sawa8227
    @sawa8227 Před 16 dny +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-db2pm5yw8p
    @user-db2pm5yw8p Před 14 dny

    Winiti anidikeni aladirimi wenidimaniasiwetito

  • @kxx683
    @kxx683 Před 16 dny +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FadumaKasey
    @FadumaKasey Před 16 dny +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SelemawitAdela
    @SelemawitAdela Před 14 dny +1

    betkkl new eko yagatmal edze aynet bal aye set sntu tlf

  • @AddisalemBelete
    @AddisalemBelete Před 6 dny

    የትኛዋም ሴት በቤተሰብ አትደራደርም

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Před 15 dny

    😂😂😂😂😂😂 እኔ ግን የሚገርመኝ ዳይሬክተሩ ማን ነው ?????
    ተዋንያኖቹ በጣም ጎበዝ ናቸው ግን እንዲ በሉ ብላቹ ሲትናገሩ ካሜራ ላይ ይገባል
    ደውይለት ...😂😂😂
    በስማም ጎበዝ ተዋናይ ናቸው ❤ ግን እራስ ወዳድ በየ ቤቱ አለ 😢😢😢

  • @user-mx3yf9lq1z
    @user-mx3yf9lq1z Před 16 dny +1

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @menbereshte1164
    @menbereshte1164 Před 11 dny +1

    አንቺ ነሽ የምታሰድቢያቸው

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 Před 15 dny

    እኔ አራሤነው እንቅ የማደርገው እደዚህ ብየመደረግ ቤተሠቦቸን

  • @user-dx5yt6jd5n
    @user-dx5yt6jd5n Před 15 dny

    😢😢😢😢

  • @sarasara2427
    @sarasara2427 Před 10 dny

    Eccciii

  • @user-sg4rt1dp4m
    @user-sg4rt1dp4m Před 14 dny +1

    መጨረስ አልቻልኩም

  • @user-sn5ut3de1l
    @user-sn5ut3de1l Před 16 dny

    Koshishi,ante,nake,eshibalga

  • @saearh8656
    @saearh8656 Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MarhQwerty
    @MarhQwerty Před 15 dny +1

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @MoMo-ig1od
    @MoMo-ig1od Před 13 dny

    የማይመስል ድራማ አትስሩ እውነት ወድሙዋና እናቱዋ እዴዚህ ሁነው ተብለው ዝምየምትል ሴት አለችዴ እኔስ በቤተሰቦቸ ቀልድ አላቅም ባሌን ትዳሬን ማክበር ማክበር ግዴታየነው ነገርግን ከቤተሰቦቸ ማንንም አላስበልጥም በቃ እህቶቸ ስታገቡ በጭራሽ ወላጆቻችሁ አልፈው እድናገሩዋቸው አትፍቀዱ ቢፈልግ ይሂድ።

  • @kalkal8468
    @kalkal8468 Před 7 dny

    ይሄ ባል ሳይሆን በላነው😂😂

  • @ZanshYakup
    @ZanshYakup Před 15 dny

    Weshe gene edze aynte sawe ale gene

  • @user-lr1xg9vj4f
    @user-lr1xg9vj4f Před 16 dny

    ግን ምን ይመስላል እኔ እምለው እንድህ እያደርገ እንድህ እየተናገር የምትኖር ሴት አለች ወይ

  • @hiwi-yx5rc
    @hiwi-yx5rc Před 16 dny

    ሲጀመር እንደዚየወረደ አስተሳሰብያለው ፊልምለተመልካች ማስተላለፍ እራሱበጣም አሳፋሪነገር ነው

  • @aald9796
    @aald9796 Před 12 dny +1

    አች አሁን ሴት ነሽ አፈር ባይ

  • @user-ld8qj6xm3m
    @user-ld8qj6xm3m Před 8 dny

    ሸሚዙንም እየተቀያየራችሁ ነው የቦርኮ ፊልም

  • @FirewZure-ge6jr
    @FirewZure-ge6jr Před 10 dny

    ባለጌ ስድ ሲስጠላ

  • @KaliMan-fw2uf
    @KaliMan-fw2uf Před 15 dny

    አስቀድመው ተዘጋጅተው ነው እንጂ ትወና ። የሚሉትን ስትናገሩ ድምጹ እየገባ ነው😂😂😊

  • @UssG-pz4yl
    @UssG-pz4yl Před 12 dny +1

    ኧረ ይኸ ጅላፎ ደሞ ቆሻሻ ይላል እራሡ ቆሻሻ ነዉ

  • @hanabelay727
    @hanabelay727 Před 5 dny

    ሚኒቱ ገልቱ ናት አፍንጫውን አትለውም

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm Před 15 dny

    ሶፋ ጠላሁ

  • @user-uz9hz6bd2t
    @user-uz9hz6bd2t Před 13 dny

    Ehe mnm yemiyastemr ngr ylm latidar adelm godenga mareg aysflgm 😜

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us Před 14 dny

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤💔💔💔💔

  • @unikh9837
    @unikh9837 Před 16 dny +1

    🤬🤬🤬🤬😢😢😢😢😿😢😿😿😿😢😢

  • @user-or6ze3vv2i
    @user-or6ze3vv2i Před 16 dny

    ፋራአላልም፡

  • @Sofia-zb4dn
    @Sofia-zb4dn Před 14 dny +1

    መቼም ቤተሰቤን ተናግሮ አይደለም ቀና ብሎ ማይት አይልም ጭራሽ ስደብ ተጋደልናታ

  • @Eleen-fy7uc
    @Eleen-fy7uc Před 16 dny +2

    አንተ ቆሻሻ ስታስጠሉ መጀመሪያ ቤተሰብሽን አስከብሪ ምን የሚሉት ድራማ ነው እረ ጉዳይ አልቀ

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy Před 16 dny

    ከቤተሠቤ እሡ የቀራን ደደብነው

  • @shjking2439
    @shjking2439 Před 15 dny

    ገገማ ነዉ

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Před 5 dny

    ጅላንፎ

  • @metadeldubai1025
    @metadeldubai1025 Před 14 dny

    ደነዝ አንተ ያንተ ትዳር ጥንቅርብሎይቅር

  • @MeseretKolole
    @MeseretKolole Před 7 dny

    Kifu Bali🦎👎👎

  • @KaliidKamal
    @KaliidKamal Před 15 dny

    Kkkkkkkkkk

  • @user-kr8tz9bu5c
    @user-kr8tz9bu5c Před 3 dny

    ሊኩኒኒጋራህዱዎዳቆሻሻ

  • @fhjghh3530
    @fhjghh3530 Před 15 dny +1

    ቆሻሻነሽ እከካምነሽ እሽ

  • @SaythunaUae
    @SaythunaUae Před 15 dny

    Weyiayamr.weyiayafr.mnyimeslal

  • @user-yi9xd5wz4c
    @user-yi9xd5wz4c Před 14 dny +1

    እኔ በወድሜ ቀልድ አላቅም ለምን ገደል አይገባም

  • @aald9796
    @aald9796 Před 12 dny

    አች አሁን ሴት ነሽ አፈር ባይ

  • @aald9796
    @aald9796 Před 12 dny

    አች አሁን ሴት ነሽ አፈር ባይ