♦️በአባታችን በሥላሴ ቤት ምን ተፈጠረ ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 06. 2024
  • ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና።
    ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) "
    በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !
  • Zábava

Komentáře • 4

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 Před 9 dny +1

    የኦሮሙማ ገዳይ መንግስት በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሚፈልገው ለገንዘቡ ብቻ ነው አስቡ ገንዘባችሁ ለቤተ መንግስቱ ማሰሪያ ወይም በራሱ ወገን አማራን ለመግደል ለጥይት መግዣ ነው

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 Před 9 dny +3

    እውነት ገንዘቡ ለካቴድራሉ ነው ወይስ አዲስ በተሾሙት ኦሮሙማ ጳጳስት አማካይነት ለጥይት መግዣ አሳልፋችሁ ልትሰጡ ነው