Memeher Girma Wondimu Video 101 ሙጬ ዘሪጋ (ክፉ አጋንንት)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • እናትና ልጅን ለዘመናት ያሰቃየች የ ጨሌ አጋንንት

Komentáře • 834

  • @ellagalentin1343
    @ellagalentin1343 Před 3 lety +177

    እኔ ሙስሊም ነኘ የሰይጣን መድሃኒት ናቸው ሰው ሲድን ሳይ እንዴት ደስ እንደምለኘ

    • @nagatabarra598
      @nagatabarra598 Před 3 lety +9

      እስ እህት ገብቶሻል

    • @nagatabarra598
      @nagatabarra598 Před 3 lety +5

      እስይ እይት ገብቶሻል

    • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
      @yohanes.belayegzaberfkerne5942 Před 3 lety +6

      እስይ እህታችን ፈጣሪ ለሁላችንም ይርዳን

    • @ethioTimihirt
      @ethioTimihirt Před 3 lety +12

      ዘፈን በቢሊየን እየታየ የእሳቸው እንዲህ አይነት የታምር ታምር በሚሊዮን የታየው ቪዲዮ ጥቂት ነው፡፡ እግዚያብሄር ሲፈቅድ ነው ሁሉም የሚሆነው፡፡ እያየንም የማይገባን ብዙ ነን፡፡

    • @user-zi4cb1ty5e
      @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +3

      ተከታተይ እማ እሺ

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 Před 3 lety +30

    አቤት አባቴ 😭
    የድግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +52

    እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን አቤቱ የሰራውት ጌታ ልጆችህ ተጨንቀናል ጠፍተናል ተይዘናል ኤፍታህ በለን😭😭😭

    • @firiiteewaahidootube6502
      @firiiteewaahidootube6502 Před 3 lety

      Yee tewaahiidoo lijochu yene CZcams channel Sher subscribe adergu benatachu adera

    • @aidadeja1150
      @aidadeja1150 Před 3 lety

      🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒💒🙏💒🙏💒💒🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +3

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

  • @user-ws5lj7il9h
    @user-ws5lj7il9h Před 3 lety +48

    አምላኬ ሆይ የኔንም ቀን አቅርብልኝ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @alexiliws2063
      @alexiliws2063 Před 3 lety

      Yos:
      czcams.com/channels/VVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ.html
      ውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።

    • @store8674
      @store8674 Před 3 lety

      እባካቺሁ ወገኖቸ ቁጥራቸዉን ሥጡኝ የአባታቺን???

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 Před 3 lety +168

    እንኳን ለቸሩ መድሃኒ አለም ወርሃዊ በአል አደረሣችሁ የእግዚአብሄር ቤተሰቦች የአባታችን የወንጌል ፍሬዎች ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የዘመናችን ሀዋርያ።

  • @netogodana3363
    @netogodana3363 Před 3 lety +6

    የኔን እድሜ ቀንሶ ለአባታች ግርማ ይስጠው አሜን 😗😗😗😗😗😗😗😗 እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tigabuasmare7283
    @tigabuasmare7283 Před 3 lety +63

    እግዚኦ ማሃረና ክርስቶስ በዝህ መልኩ ምን ሰው አለ ..አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አረ በስደት ያለነው ለንስሃ ሞት እድያበቃን በፆሎትህ አስበን 😭😭😭😭😭

    • @serkeserke4264
      @serkeserke4264 Před 3 lety +1

      የኔእህትአሜንያብቃን

    • @user-jo8pf3qq3y
      @user-jo8pf3qq3y Před 3 lety +1

      Amen amen 🙏🏽

    • @biliyamwondosen8793
      @biliyamwondosen8793 Před 3 lety +1

      Eshi

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      @@serkeserke4264 ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      @@user-jo8pf3qq3y ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @user-fy4dh3de7b
    @user-fy4dh3de7b Před 3 lety +33

    አቤቱ የዛሬው ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ እኔን እና እና እንዴኔ የተያዙትን መቼ ነው ከዚህ አይነት መንፈስ ምትፈውሰን 😢😢😢😢😢😢😢 አምናለሁ እድናለሁ

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @netsanettesfaye2568
      @netsanettesfaye2568 Před 3 lety

      @@user-yd3lf3km8z ኣሟሟሞሞሞሞሞሞኪዎዊዎዊዎቛቒቒቒቒቒዊቕ

    • @netsanettesfaye2568
      @netsanettesfaye2568 Před 3 lety

      መሏሏሏኸቖቒቖቒቒ

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o Před 3 lety +26

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልን አቤቱ አምላኬ ኤፍታ በለን 🙏

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 Před 3 lety +3

      አሜን ኤፍታህ ይበልልን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety +3

      @@woinshet2595 ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @alexiliws2063
      @alexiliws2063 Před 3 lety +1

      Yos:
      czcams.com/channels/VVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ.html
      ውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 Před 3 lety +38

    አባየ በስልክ እስክሪን ለምንመለከተው ሁሉ በረከትወ ይደርብን አሜን ያገልግሎት ዘመንወትን ፈጣሪ ያርዝምልን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      czcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html በቅንነ ስብስክራይብ አድርጉኝ

    • @etayehumekonnen8544
      @etayehumekonnen8544 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @GgGg-dk6ip
    @GgGg-dk6ip Před 3 lety +20

    ለናተ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረስልን መምህራችን ረጅም እድሜ ይሰጥልን እርሶ ለመገናች ያብቃን እግዚአብሔር ሆይ ኣደራህን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

    • @user-gq6sf3dk8k
      @user-gq6sf3dk8k Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-dl3xn2jv6q
    @user-dl3xn2jv6q Před 3 lety +4

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን በፀሎት አሲቡኝ የአነሱ የአደረሰ አሚላክ ለአኛም ይድረሲልን አሜን አሜን አሜን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/LYlIQZKeT_Q/video.html

  • @slmena9603
    @slmena9603 Před 3 lety +6

    የጌታ ስራ ድንቅነው ከዛም በላይሚገርመኝ ለአባታችን የተሰጠው ስጦታ ለማንም አልስጠም ብቻ አባ እድሜዎን ያርዝምልን።

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      czcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html በቅንነ ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 3 lety +15

    አባታችን በእድሜ ይጠብቅልን የኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦት ስለእርሶ ቃላት የለኝም አቤቶ ጠፍተናል ማረን ኤፍታህ በለን አቤቶ መቼ ይሆን የኔ መደኛዬ ከነቤተሶቦቼ

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

  • @zenash4659
    @zenash4659 Před 3 lety +11

    የሰላም አምላክ ሰላሙን ይስጣቹ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን👏👏🤲🤲🤲🤲

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      czcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html በቅንነ ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @user-gk3rk6zj1q
    @user-gk3rk6zj1q Před 3 lety +5

    አባታችን በስደት ላለነው በፆሎት አስቡን በዚህ አይነት ምን ጤነኛ ሰው አለ እመቤቴ ማርያም ሆይ የስደትን ነገር ታቂዋለሽና ከጎናችን ሁኝ በሰላም ለአገራችን አብቂን

  • @MonaMona-xb2yk
    @MonaMona-xb2yk Před 3 lety +29

    መቼ ይሆን ይህንንቀን የማገኝዉ ቤተሰቦቼን ነፃ የምንወጣዉ አባታችን እዴሜ እና ጤና ይስጥልን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

  • @user-ml3mj8gp6f
    @user-ml3mj8gp6f Před 3 lety +14

    እኛ እኮ ተይዘናል ወገኖቸ😭😭😭አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን👏

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 Před 3 lety +1

      Ere Betame eje ytyzenew

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety +1

      @@rahelmamo6197 ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

  • @AsAs-ry6xz
    @AsAs-ry6xz Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጥል አማላኬ እየሱስ ክረሰቶ ክብረ ምስጋ ይገበሀን

  • @yosefandsafuyoutube.1243
    @yosefandsafuyoutube.1243 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር አምላክ ስለማይነገር ስጦታዉ
    የተመሰገነ ይሁን አባታችን እድሜና ጤና ሰጥቶት በእጆት ለመባረክ ያብቃን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 Před 3 lety +3

    አባቴ እንዴት እንደናፈክዎት መድሃኒኣለም በ ዕለተ ቀኑ በዛሬ ግልቦትዎ ለመሳም ያብቃኝ እድሜ ይስጦት ኑሩልን!

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @haylegrbreail
    @haylegrbreail Před 3 lety +13

    እግዚአብሔር ሲሰራ የሚከለክል ማን ነው!?
    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @alexiliws2063
      @alexiliws2063 Před 3 lety

      Yos:
      czcams.com/channels/VVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ.html
      ውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 Před 3 lety +5

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ነብስ እምተድንበት ሰይጣን የሚቃጣለበት ስብከትና ትምህርት የመዳን ቀን እግዚአብሔር ላባታችን 🌻🌻🌻እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሁላችንም በጸሎታችን እንስባቸው ለኛ ስንል።

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety +3

    እንኳን ለቸሩ መድኃኒ አለም አደረሰችሁ አደረሰን አሜን ለአባታችን ቃል ህይወት የሰማልን አሜን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před 3 lety +2

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ መድሀንያለም ክብር ላንተ
    ይሁን አባ እድሜ ጤናወትን ይስጦ በእውነት
    ሰው ጠፍቶአል ለዚነው በቤኤር የምንለው

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      czcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html በቅንነ ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @User-rl9vy
    @User-rl9vy Před 3 lety +3

    አባቴ ያኑረልን እያንዳንዳችን እንደምንድን ተስፋ አለኝ ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @alexiliws2063
      @alexiliws2063 Před 3 lety +1

      Yos:
      czcams.com/channels/VVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ.html
      ውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety +1

    አቤተ እግዝአብሔር ህይ ከዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ
    😭😭😭😭አቤታ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎቶችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ አሜን😭😭😭😭

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e Před 3 lety +1

    እዉነት ነዉ ሰዉ እያለ ሰይጣን ሰይጣን ማለት ይከብዳል ባሁኑ ዘመን
    ጌታ ሆይ የእኛንም መዳን በቅርብ አድርግልን

  • @user-sy6es4oj4f
    @user-sy6es4oj4f Před 3 lety +5

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድመ እና ጠና አብዞቶ ይስጥልን🙏🙏🙏

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      czcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html በቅንነ ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @kiyakiya5004
    @kiyakiya5004 Před 3 lety +2

    baga guyyaa yaadannoo maadanalami ykn fayyisaa addugnaatin isiin gahe..
    abbaa keenya waaqayyoo umrii dheera siniif haa kennu.

  • @solomonfantahun9840
    @solomonfantahun9840 Před rokem +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቀጣይ ፕሮግራሞት ላይ እንድንገኝ እና የፈውሱን አገልግሎት እናገኝ ዘንድ ቸሩ መድሐኒት ዓለም ፈቃዱ ይሁንልን አሜን፡፡

  • @hanateshome8199
    @hanateshome8199 Před 3 lety +3

    አባታችን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በአል አደረሶት አደረሰን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናዉን ይስጥልን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @alexiliws2063
      @alexiliws2063 Před 3 lety

      Yos:
      czcams.com/channels/VVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ.html
      ውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።

  • @BalteYshi
    @BalteYshi Před 22 dny

    አባታችን ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜ ጤናና ፀጋ ያብዘሎት በረከትዎ ይድረሳን።

  • @user-hk2ld4dg6y
    @user-hk2ld4dg6y Před 3 lety +2

    አባ በእጅው ለመባረክ ያብቃኝ

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t Před 2 lety +1

    አሜንአሜን አሜንቃለህወትን ያሰማልን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ሽ አመት ያኑርልን ጸጋውን ያብዛልን አባታችን የሰጠን ድንግል ማርያም እየሱስ ክርስቶስ ስሙየተመሰገነ ይሁንልን ልጅ እና አባት እንዴት ደስስስስስ ይላል ዘራችሁ እንደምድር አሸዋ ብዝት ይበልልኝ ስወዳችሁ ቃላት ያጥረኛል ለማመስገን እህተስላሴ እያላችሁ አስቡኝ በጸሎት

  • @dasashetamart8004
    @dasashetamart8004 Před 2 lety

    አባታቺን እረጅሙን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃላት አጠረኝ ምን እንደምል ፈጣሪየ ይጠብቅልን ብላቹሁ ፀልዪ ለእኒህ የእግዛብሄር የተሠጡን አባታቺን

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e Před 2 lety

    አቤቱ ጌታየ መዳናለም እንደት ታደርገን እኛ ሰወች ደካማነንና በቸርነትህ ይቅር በላን በድንግል ቃልኪዳን እትዮጲያን ጠብቅልን ማርን ይቅር በለም

  • @ahabte
    @ahabte Před 3 lety +1

    Aba Abatachin,
    Melake menkirat Girma wendemu
    YeKerstos sitotachin 🙏🙏❤

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      በቅንንት ተቀላቀሉczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.htmlሊ

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክ እንደርሶ አይነት አባት አያሳጣተን አሜን አባ እድሜና ጤና ይስጦት ሌላ ምንም የምለው የለም ።

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety +1

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @honeymar140
    @honeymar140 Před 3 lety +4

    አቤት እንዴት ደስ ይላል ሰው ሲድን ማየት ያውም በነፍስ 💒💒💒 እኔ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች እልልልልልልልልልልል እንካን ለዚህ አበቃችሁ ።

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f Před 3 lety +5

    አባታችን እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አቤቱ ቅዱስ አባታችን ፈጠራቺ ንጉስችን ልኡል እግዚአብሔር ሆይ እበክህን ልጆቺክ ተይዘናል እና የመዳን ጻጋ ስጠን😭😭
    አበዬ በእውት በጠም ነው የምዋዶት ኑሩልን እመምለክ ትጠብቆት እኔ በርሱ መበርክ እሻለው እበኮት በጸሎቶ አስቡኝ ስሜ ብርሃኔ አጸደ ማርያም ነው የበቴ ስማ ዳጀኔ ሐይል እያሱስ ነው የናቴ ስም እህተ ማርያም ነው እግዚአብሔር ቢወድ እና ቢፈቅድ አገሬ ልገባ አምስት ወር ነው የቀርኝ አገሬ እደገባው እርሶገር እማጠልው አባቴ እና እናቴ እና አያቴ እዤ እማጠልው አባ በጸሎቶ አስቡኝ አዳር💌😭😭

  • @godislove3328
    @godislove3328 Před 3 lety +1

    አቤት መታደል ኢትዮጰያመዊነት እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን:: አባታችን ረጅም እድሜ ይሰጠወት:: አሜን

  • @user-gs9dl8yy5l
    @user-gs9dl8yy5l Před 3 lety +3

    አባታችንን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏
    እድሜና ጤና ጸጋውን ያብዛልዎት
    እግዚአብሔር አምላክ ከስደት መልሶ ከአባታችን ያገናኘኝ

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

    • @alexiliws2063
      @alexiliws2063 Před 3 lety

      Yos:
      czcams.com/channels/VVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ.html
      ውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 3 lety

    ወይ እኔ አባዬ እርሶን ለሰጠን አምላክ ምን ይከፈለው የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ቡራኬዎ ይድረሰኝ አባታችን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      czcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html በቅንነ ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @user-qf3cf8fy4q
    @user-qf3cf8fy4q Před 3 lety +5

    አባ እረጅም እድሜ ይኑሩ ምን እደምል አላቅም ሺ አመት ይኑሩ የርስወን ሞት እኔ ልሙትልወ

  • @user-jo8pf3qq3y
    @user-jo8pf3qq3y Před 3 lety +4

    አባቴ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

    • @alexiliws2063
      @alexiliws2063 Před 3 lety

      Yos:
      czcams.com/channels/VVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ.html
      ውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +3

    አባዬ እግዜያብሄር ይጠብቆት የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት ኑሩልን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

  • @werikneshTube
    @werikneshTube Před 3 lety +11

    አባቴ እድሜ ጤና ይስጦት እግዛብሄር እውነት አገሬ መጥቼ እኔም ላገኙት እፈልጋለሁ

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +1

    አባ ታ ችን አግዚአብሔር ጸጋውን ይብዝልት ይፍቱን ይብርክኝ አ ባ ታ ችን ርጅም አድሜ ይስጥልን ብጽልት አሥብኝ አ ባ ታ ችን ጽጌ ማርያም ብልው ሺ ዓመ ት ንርልኝ አ ባ ታ ችን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/LYlIQZKeT_Q/video.html

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 3 lety +1

    በስላሴዬ ስም እረ ጉድ በሉ ምን ይባላል ይሔ ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ዘመናቸውን ይባርከው አሜን

  • @lovepeace8606
    @lovepeace8606 Před 3 lety +1

    yezemenachin hawariya mulu edmena tena ystiln abatachin betam ywedotalew . wey tiwlid teftowal EGZABHER AMLAK MIHRETUN YLAK

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety +1

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/LYlIQZKeT_Q/video.html

  • @netogodana3363
    @netogodana3363 Před 3 lety +2

    የእግዚአብሔር ታምር ታላቅ ነው።

  • @qalkidanasnake9272
    @qalkidanasnake9272 Před 4 měsíci

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ እኔም መራመድ ማውራት ና በእጃዋ ቆርሳ መብላት የማት ችል እህት አለችኝ እኔ በስደት ላይ ነው ያለሁት ከስደት መልስ ኣባ ጋ ለማምጣት አስብያለውና መዳኒአለም ይርዳሽ በሉኝ እባካችው በፀሎታችው እቴን አስባት😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-wn9ur8tt6z
    @user-wn9ur8tt6z Před 3 lety +1

    እንኳን ለቸሩ አባትቻን ለአለም መድኃኒት ለመድኃኔዓለም ወረሃዊ ክበር በዓል በሰላም አደረሳችሁ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ተነገሮ ሰሐማያልቀው ፍቅሩ ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በአባታችን ላይ አደሮ ምህረት ለጠማቸው ምህረቱ የሰጠ

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/LYlIQZKeT_Q/video.html

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety +5

    እውነት ነው ሰው ነው ሰይጣን
    ሰይጣን በነቃበት ዘመን እኛ የሰው ልጆች አነቃንም ይግርማል

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 Před 3 lety

      በጣም። እውነት ነው😭😭😭😭😭😭

  • @sebliseblina8371
    @sebliseblina8371 Před 3 lety +3

    አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን አባት ስለተሰጠኝ

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      czcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html በቅንነ ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n Před 3 lety +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ።

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @kidestyosetinayoutube7609

    ሆ ምኑን ተረፍነው ሰይጣን እንኳን እንዲ ታዝቦን ሲሰድበን እረ እንንቃ መጨካከን መገፋፋት ይቅርና ወደ ቀናችው መንገድ እንመለስ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን አባዬ አረጅም እድሜ ይስጥልን እርሶን እና ፍሬዎችዎ ሁሉ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 3 lety +2

    አባታችን አድሜና ጤና ይስጥልን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርግስ💒♥

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      czcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html በቅንነ ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @dohaqatar572
    @dohaqatar572 Před 3 lety

    አሜን እግዚብሔር ይመስገን ለመንክራ መምህር ግርማ ፀጋዉን እድሜዉን አብዝቶ ይሰጥልን የሀገራችን ወንድም ከወንድሙ የሚጋጭ ዘረኝነት እግዚብሔር እንደዚህ ጋሀነብ ማደሪያዉ ያስገባልን አሜን

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 Před 3 lety +1

    Egzabere yemasgen lent yedars Amalka lenyam yedersa amen Abatachen rejem edem yeste nurulen egzabere karso gaha yun

  • @shawaykasa8047
    @shawaykasa8047 Před rokem

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ከቶመቸይሆን ከግራችሁስር የምወድቀው ለናተየደረሠ ለኛም ይድረስልን አሜን ((3))

  • @haimenigssi7981
    @haimenigssi7981 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ተመሥገን ክብር ለድንግል ልጅ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Před 3 lety +4

    አባታችን እድሜከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 Před 3 lety

      @@user-yd3lf3km8z እሺ አድርጌአለሁ

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 Před 3 lety +2

    አባታችን እንኳዕ ደቅና መጡልን እግዚአብሔር ለናተ የጓበኘ ለኛም ይድረስልን ወጎኖቸ ለተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      በቅንንት ተቀላቀሉczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html ማሮቼ በቅንነት ተቀላቀሉ

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 3 lety +2

    ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

  • @mkgmogtmarchangel8366
    @mkgmogtmarchangel8366 Před 3 lety +7

    አባዬ ፈጣሪ ይሰጥዎት አይናችን ገለጡልን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g Před 3 lety

    አባታችት በናንተ ላይ ጌታችን እያደረ ፈወሰን ተባረኩ አቤት አቤት አስገራሚ ነው የናንተን ትምህርት ማዳመጥ ስጀምር ሂወቴን አወቅሁ ብዙ ነገር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባዬ

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 Před 3 lety +1

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚያብሄር ከነ መላው ቤተሠብዎ ይጠብቅልን እህህ በቃ አልቀናልኮ ይሄሁሉ ወገኔ እያለቀ ያለው ጠላት ዳቢሎስ ልቦናችንንና ጭንቅላታችንን ተቆጣጥሮታል አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ማረን😭😭😭

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/LYlIQZKeT_Q/video.html

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f Před 3 lety +6

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      czcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html በቅንነ ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @user-yt7gx6ns8h
    @user-yt7gx6ns8h Před 3 lety +2

    ይፍቱኝ አባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥዎት አባታችን ኑሩልን
    አገልግሎቱን ለመምጣት ቦታው ግለጡልን ቤተሰብ ለማስመጣት ክፍለ ሃገር ስለሆኑ ለማስረዳት እንድንችል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

    • @user-ou2ho1vb3b
      @user-ou2ho1vb3b Před 3 lety +2

      *የካዳ አባዶ መድኃኔዓለም ዘወትር እሁድ ተጨማሪ መረጃ መምህር ተስፋዬ ዩትዩብ ላይ ገብተው ያድምጡ ተናግሯል*

  • @user-mq4rc2ky1m
    @user-mq4rc2ky1m Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      czcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html በቅንነ ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @masarthalefom7790
    @masarthalefom7790 Před 3 lety +6

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እግዝአብሔር ይመስገን

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    አቤቱ ፈጣሪየ ልጆችህ እንዲህ በቁማችን ሙተናል. በምህርትህ ጎብኘን. እርዳን አባታችንን እድሜ ጤናዎትን ይስጥልን ኑሩልን እኛም እንዲህ ለመፈወስ ያብቃን.

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      czcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html በቅንነ ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z Před 3 lety +1

    እግዚኦ ተይዘናል አንተ ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ
    እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ረጅም እድሜን ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን
    እግዚኦ

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/LYlIQZKeT_Q/video.html

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Před 3 lety +1

    አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን ኢትዮጵያ ያላቹሁ ታድላቹሁ በእነዚህ አባት እየተባርካቹሁ እባካቹሁ በፅሎታቹ አስቡኝ ወለተማሪያም እያላቹሁ ብትችሎ የአባታችን ስልክ ብትሰጡኝ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @rutirut8846
    @rutirut8846 Před 3 lety +7

    እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ሺ አመት ይኑሩልን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

  • @user-wb8wm3sg1y
    @user-wb8wm3sg1y Před 3 lety

    ኣባ መምህር ግሪማ እድመና ጠና ይስጥት እግዝብሔር ኣባይ

  • @addisaddis6818
    @addisaddis6818 Před 3 lety +1

    ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ፀጋዎትን ያብዛልን ፀሎታችሁ አይለየን የስደተኞች ተስፋችን ፣ አባቶቻችን መምህሮቻችን ኑሩልን በሰላም

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/LYlIQZKeT_Q/video.html

  • @binibana8832
    @binibana8832 Před 3 lety

    እርሶ 13ኛው ሀዋርያ ኖት እድሜ ይስጥልን እኔም ኤፍታህ ስባል እንገናኝ ይሆናል ።ክብርና ምስጋና ለ እርሱ ይሁን።አሜን!!።

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 3 lety +1

    ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን አሜን

  • @user-ot1hx4ou4p
    @user-ot1hx4ou4p Před 3 lety

    ስለማይነገር ስጦታው ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት የኔ ሐዋርያ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před rokem

    ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @user-em4lr1lu8f
    @user-em4lr1lu8f Před 3 lety +12

    እውነትነው ሠው ሁሉ ሠይጣነው በተለይ ኢትዮጲያ ውሥጥ የሠውዘረ የሚጨፈጭፉ ሠይጣኖች አይደሉ አጃኢብነው ለሁላችን ፈጣሪ ይድረሥልን

    • @berhansmart5377
      @berhansmart5377 Před 3 lety +1

      አሜን፫

    • @user-pn9xv8ze5z
      @user-pn9xv8ze5z Před 3 lety +1

      አሜን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      @@berhansmart5377 ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      @@user-pn9xv8ze5z ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

  • @selamylove7060
    @selamylove7060 Před 3 lety +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥወት ተመስገን እግዛአብሔር

  • @poptika6979
    @poptika6979 Před 3 lety +1

    አርሶን የሰጠ ጌታ የተመስገኘ yehun🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💚💛❤💒💒💒

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 Před 3 lety +1

    አባታችን በረክት እና ፀሎታቸው ይደረሰን በሰደት ላይ ላለነው 😥😭 ኢትዮጵያ ናፈቀኝ

  • @betaneyasanford3039
    @betaneyasanford3039 Před 3 lety

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት አሁላይ የርሶን ትምህርት መከታተተል ከጀመርኩ እዳዲስ ተፍጥሬለሁ ለኔም የምህረት ቀን ያምጣልኝ በፀሎቶ አስቡኝ

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      በቅንንት ተቀላቀሉczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 Před 3 lety +1

    እንኳን ለ ጥምቀት በአል አደረሦት።አባቴ ፈጣሪን የምለምነዉ የእርሶን"የምህረት እጅ እንዲዳስሱኝ" ነዉ። በአሁን ሰአት በጣም አሞኛል ቢታደጉኝ ደስ ይለኛል።

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před 3 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለውድ ለምንወዳቸው እና ለምናከብራቸው አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!
    እኔስ መቼ ይሆን እንደው የበረከታቸው ተካፋይ የምሆነው!!!!!

  • @azaellove9482
    @azaellove9482 Před 3 lety +1

    ኡፍፍፍፍ አምላክ እድሜውን ያብዛሎት 🙏 መዳንያልም ከእጆ መሣልምን ያብቃኝ

  • @mesertalemayeu8762
    @mesertalemayeu8762 Před 3 lety

    አባታችን በአካል ባላገኞት ቪዲዮቹን እያየሁ እፅናናለሁ የኔ መፈቻ ቀኔ መቼ ይሆን ብቻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት። ያሉበትን ቦታ የሚገልፅ መልክት ያስተላልፉልን እባክዎ አባታችን ድንግል ማርያም ድጋፍ ትሁኖት።

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 Před 3 lety +4

    ተመሰግን አምላኬ ዕድመን ጥዕናን ይሃበኩም አቦና

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      czcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html በቅንነ ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ግርማ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን። ከስንቱን ከሲዖል አወጡት

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      በቅንንት ተቀላቀሉczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html ማሮቼ በቅንነት ተቀላቀሉ

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h Před 3 lety +5

    አባታችን ኑሩልን አቤት ተይዘናልእኮ😭😭😭ማረን

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/-yb1Rbx6j4Y/video.html

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 Před 3 lety +1

    "አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ" ለንስሀ ሞት ለስጋ ወደሙ ያብቃኝ"አሜን(፫)

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 Před 3 lety +1

    እኮን አደረሳቹ የአማኑኤል አመታዊ ክብረ በሀል በያላቹበት ጥበቃዉ አይለያቹ አባታችንም እድሜና ጤና ይስጦት የሚሲን አባት ሺህ አመት ኑርልን እኛም በስደት መልሳችን የመዳናችን ቀን ያሣየን ስት መከራ አለበን አቤቱ ይቅር በለን ስለድንግል ማርያም ብለህ 🤲🤲🤲😭😭😭😭 አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety

      ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝczcams.com/video/LYlIQZKeT_Q/video.html

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አባታቸንን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከሁሉም ቤተስቦችህ ጋር ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን።