ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? (Kassa Keraga)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 7

  • @brothertilayeabate423
    @brothertilayeabate423 Před 5 lety +4

    እኔ የአንተን ትምህርት ስሰማ ዶ/ር አብይ ይሁን ዬናታን አክሊሉ የአንተን ትምህርት ሰምተው አንተን ሳይገልጡ በተግባር ያዋሉት ይመስለኛል ካሳ ኪራጋ ለሰማህ ድንቅ የእግዚአብሄር ህይወት መገለጫ ነህ።
    ድምፃቸው አይሰማም ቃላቸው ግን እስከ ምድር ዳርቻ ወጣ ይሉሃል ይህ ነው።
    ምን ቸገረህ ሥራው በማንም ይሰራ አንተ ግን ተሳክቶልሃል።
    ጥቂቶች ይሰሙሃል ብዙዎችን ወደዚህ ህይወት ያፈልሳሉ።
    ሳይወዱ በግድ ከዚህ እውነት ጋር ይፋጠጣሉ።
    እጅ ይሰጣሉ ።
    ከልቤ ባረኩህ ተባረክ

  • @natyenada6235
    @natyenada6235 Před 4 lety +2

    yihenin dimits bemesimate geta yibarek

  • @prophetmanyahilewal4881
    @prophetmanyahilewal4881 Před 3 lety +2

    ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በልብህ ብታምን በአንደበትህ ብትመሰክር ትድናለህ

  • @galaxyhome5011
    @galaxyhome5011 Před 4 lety

    Semecheh beretahu መግለጥ ይብዛልህ

  • @jwfixurthought7
    @jwfixurthought7 Před 5 lety

    √√√ከእኔ ውጭ በማንነቱ እንደሚኖር አላይም በእኔ እንጂ።√√√

  • @samtirful
    @samtirful Před 3 lety +1

    ጳውሎስ የፃፈውን በሙሉ ራሱ አላወቀውም፣ ለኔ ግን ተገለጠልኝ ብለህ አጣመህ የምታቀርበውን አድማጩ ያለጥያቄ እንዲውጥልህ ማመቻቸትህ ነው?😃

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 4 lety +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው!