ይፋ የወጣው የፋኖ አመራሮቹ ውይይት ስለአንድነቱ! | ስለእስክንድር የተነሳውጉዳይ! ከወልቃይት የተሰማው!|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Komentáře • 647

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o Před měsícem +66

    ስተበላሉ አለም አቀፍ የጦር ወንጀል የፈፅሙትን ልታስመልጡ ነው።አንድ ሁን ፍኖ 💪💪💪

    • @mikiyasamare9280
      @mikiyasamare9280 Před měsícem +1

      L

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Před měsícem +6

      ኧረ ይበላሉ ማንንም አያጎዱም ሲጀመር እነሱ ምንድናቸውና ነው። ጦር መርተው እንኳን ውጊያ አይገቡም እኮ አንዳቸውም። ልክ ለተዋጊው ፋኖ ደሞዝ ይከፍሉት ይመስል በስርህ ስንት አለ ስንት መሳርያ ይባባላሉ ሌላው እሳት ገብቶ ባመጣው ምድረ ዝፍጥ። ቢዋጉማ ምን ያፎካክራቸው ነበር አንተ ትብስ አንተ ያባባሉ ነበር እንጂ።

    • @dagimseid6638
      @dagimseid6638 Před měsícem +2

      just disagreement relax

    • @maekel6789
      @maekel6789 Před měsícem +1

      ትክክል

  • @melesseworkiye5991
    @melesseworkiye5991 Před měsícem +62

    ሮሀ ሚዲያ የአንድ ወገንን ድምጽ ብቻ ሳይሆን በዛ ወገን ያለውንም ስፋን ብትስጡ ጥሩ ነው

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u Před měsícem +1

      የአንድ ወገን ድምፅ በመሆን በሴራ የተደራጀ ሚዲያ ነው በምክር ሳይሆን በትግል ነው የሚወገዱት ዳግማዊ ብአዴንን ለማንገስ የሚሮጡ ናቸው ።

    • @user-tp3vv5jd4x
      @user-tp3vv5jd4x Před měsícem

      ሚዲየዉ የአድቡድን አይደለም
      አሥተሣሠብሽ ይሆናልጅ

  • @zachplaysroblox5272
    @zachplaysroblox5272 Před měsícem +32

    ሮሀ እባካችሁ ገለልተኛ ሁኑ:: ሁሉም ከአማራ ህልውና ትግል በታች ናቸው::

    • @birhanutadele-lm9xv
      @birhanutadele-lm9xv Před měsícem +1

      አታይም የአንድን ቡድን ሀሳብ ብቻ እየደገፍ

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 Před měsícem

      ማንን ደግፈው ነው??

    • @birhanutadele-lm9xv
      @birhanutadele-lm9xv Před měsícem

      @@hailemariamtamirat3125 እራሱን መሪ ካላደረኩኝ ብሎ የአማራን ህዝብ ትግል ገደል ካልከተትኩኝ የሚለው ዘመነ ካሤ

  • @rudiesan_89
    @rudiesan_89 Před měsícem +29

    እንደኔ ከሆነ ሁለቱንም ገለል በማድረግ ጄነራል ተፈራ ማሞን ለ1 አመት ያህል ግዜያዊ መሪ አድርጎ መሾሙ ይሻላል ብዬ አምናለሁ::

    • @user-gp6ip1ud5y
      @user-gp6ip1ud5y Před měsícem +1

      ለምን እስክድር ምን አፎካከረውከዘመነ ጋር???

    • @yirgalema3312
      @yirgalema3312 Před měsícem

      አንቅቶ ያደራጀው ዘሜ ነው ለእስክንድር መናጆ የሚሆን። ይሄ ነው ውለታው😊

    • @rudiesan_89
      @rudiesan_89 Před měsícem

      @@yirgalema3312 ህዝቡን ቀድሞ በማንቃትና በማደራጀት መሳፍንትን የሚቀድም ይኖር ይሆን? አንተ ትብስ.. ተባብለው ማለፍ ስለተሳናቸው ለ1 አመት ያህል ጄነራል ተፈራ ትግሉን መስመር እንዲያስዝ ቢለቁለት ይሻላል:: እስከዛ ድረስ በመሀከላቸው የተፈጠረውን አለመግባባት ቀርፎ ሁሉን አስማሚ መሪ መምረጥ ይቻላል ባይ ነኝ::

    • @belaynehfantaye8486
      @belaynehfantaye8486 Před měsícem

      ​@user-gp6ip1ud5yትግሉ እኮ በጠመንጃ ብቻ መሆን የለበትም፣ የዲፕሎማሲ ትግሉ በተለይ በውጭው ዓለም ወሳኝ ነው፣ አውሮፓና አሜሪካ ፋኖን ለመርዳት/አብይን ለማሽቀንጠር እየፈለጉ ከማንም ጋር መወያየት አልቻሉም፣ ለዚህ ደግሞ እስክንድር ከዲያስፖራው ጋር በቂ ሰንሰለት አለው፣ ካልሆነ ደገሞ በየጊዜው ምርጫ ስለሚደረግ ልላ መምረጥ ይቻላል

  • @reame2681
    @reame2681 Před měsícem +19

    ሽመልስ እንከፋፍላቸዋለን ብሎ እደዛተ ሊሳካለት ነው የማትረቡ ዘመነም ሆነ እስክድር ሁለም ዋጋ ከፍለዋል ተስፋችንን ልታጨልሙት ነው

    • @genetkebede1628
      @genetkebede1628 Před měsícem

      እውነት ነው ሁሉም ዋጋ እየከፈሉ ነው ሚዲያ ላይ ያለን ሳይድ ይዘን ማውራት የለብንም በተቻለን መጠን ወደአንድ እንዲመጡ ነው መግፋት ያለብን ድል ለጀግኖች ፋኖዎቻችን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt Před měsícem +10

    የፋኖ መሪዎችን ትዛዝ የሚሰጣቸው ዘመድኩን በቀለ መሆኑ ለአማራው ታላቅ ውርደት ። አማራው እንደዚህ አቁሙ ሊለው ይገባል ።

  • @yimenuyirdaw1153
    @yimenuyirdaw1153 Před měsícem +19

    ችግር የሚፈታዉ ሚዲያ ላይ በመቅረብ ሳይሆን እዛዉ እንደጀመራችሁት በዉይይት ነዉ የሚፈታዉ።

    • @Lee2005-w5v
      @Lee2005-w5v Před měsícem +1

      እውነት እኔም የምለው እሱ ነው ሮሃ እደ ከፋፋይ ማየት ከጀመርኩ ቆየሁ በጣም ይቸኩላሉ ።

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 Před měsícem +10

    ከወሎ ሔኖክ የተናገረው ሀሳብ በጣም የሚገርም የሚገርም የበሰለ ሀሳብ ነው የአማራ ልጆች ወደፊት ለአማራ ብቁ አመራሮች እየተፈጠሩ እንዳለ አመላካች ነው

    • @user-ru8dj4ms3w
      @user-ru8dj4ms3w Před měsícem

    • @molalignabate5546
      @molalignabate5546 Před měsícem +1

      በጣም ልክ ነህ ሌሎቹ ያነሱት ሀሳብ የሆነ የተደበቀ ነገር እና መሸፈን የፈለገው ነገር እንዳለ ነው የሚያስታውቀው ሌላው የወሎ ፋኖ መሪ ምሬ ወዳጆ ሳይስማማ ምክትሉ መስማማቱ የበለጠ ነገሩን ያጠራዋል

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Před měsícem +18

    ድል ለአማራ ፋኖ አንድ አማራ ሁንልን አንድ እንሁ

  • @wosenyeleshassefa5917
    @wosenyeleshassefa5917 Před měsícem +9

    በናንተ ተስፋ ቆርጫለው እርስ በርሳችው መተሳሰብና ፍቅር ሳይኖር ላማራ ተቆሪቋሪ መምሰል አያዋጣም ለስልጣን እንዲ ሰትፍጩ ማየት ያማል ገና ከክልል ሳትወጡ እንዲ የሆናችው ብትይዙት ምን ልታደርጉ ነው

  • @ashrukaAIT
    @ashrukaAIT Před měsícem +5

    አንድነት ኅይል አንድነት ይጠናከር እባካችሁ ወገናችን በግፍ እያለቀ መከፋፈሉ ይብቃ ❗️ፋኖ ይችላል💚💛❤️✊🦁

  • @werdukuae2466
    @werdukuae2466 Před měsícem +7

    ድል ለአማራ ፋኖ ተስማምታችሁ አድ መሆን አለባችሁ ፋኖወች መከፋፈል አያዋጣም ።

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 Před měsícem +4

    በነፃነት ትግል ውስጥ አለመስማማት ሲፈጠር እጅግ በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም የትግሉን እየጠነከረ መምጣቱን ያሳያል ግሩም ነው ምክንያቱም ባለመግባባት ውስጥ ሆነው በግባባትን ትግሉን መቀጠል ስለሚስችል።
    በሂደት የአማራ የነጻነት ትግል እጅግ በጣም ውጤታማ እንደሚሆን አት ትገራጠሩ መገራገጭ ያለ ነው ሌላው የሃገራችንን ታሪክ አንርሳ በተለይ እኛ አማሮች። ከዘመነ መሳፍንት እስከ አፄ ኃይለሥላሴ የነበረውን የአማራ ነገስታቶቻችንን የእርስ በርስ ሽኩቻ ታሪክ አንርሳ።
    በርግጥ ገና ከጥንስ ሱ እስክንድር ነጋ ወደ ት ጥቅ ትግል ሲገና እንዲሁም ዘመነ ካሴ ከባህዳር እስር ቤት ነጻ ሲወጣ መምህር ዘመድኩን እነዚህ ሁለቱ ሰዎች ከአማራ የነጻነት ትግል እራሳቸውን አግለው አርፈው አንዲቀመጡ ያለዛ ለትግሉ እንቅፋት ሊሆኑ እንደሚችሉ ሲገልጽ አስታውሳለሁ።
    ባለመግባባት ውስጥ መግባባት ስለመፈጠር የፋኖ ትግል ያሰበው ይደርሳል ወገጎች ኢሞሽናል አንሁን ር
    ትግሉን ለመረዳት ራሺናል ማይንዳችንን እንጠቀም። ዒሞሽናል ሆነን አብይ አህመድን ደግፈን ዋጋ እየከፈልን መሆኑን አንዘንጋ።

  • @esterganbar998
    @esterganbar998 Před měsícem +9

    ማአዛ ማከፋፈልሽን ተይው።

  • @user-xy9zx3xg4u
    @user-xy9zx3xg4u Před měsícem +4

    ሮሃ ሚድያ ይሄንን ነገር የማባባስ ስራ ተሳስታችሁ እንዳትሰሩ። ማስታረቅ ላይ ቢተኮር ይበጃል። ነገሩን ማጋጋል የሚጠቅመው ለጠላት ብቻ ነው! እንረጋጋ! ከዚህ በላይ ይሄንን ጉዳይ አታራግቡት!

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv Před měsícem +23

    ከእስክንድርና ከዘመነ ሌላ ለምን አይመረጥም ከነሱ የተሻሉ ስንት ሙህሮች አሉ

    • @Gossaye-vk4pz
      @Gossaye-vk4pz Před měsícem

      Lalawen tawawe inedawe zamanane indate telalahe mamare mene waga alawe quretagna yalehona hodam mehure mene yaragale lalawe ya moqa alega laye setagna yanora muhere indemarate nawe yametefalegawe

    • @FgFg-hk9bs
      @FgFg-hk9bs Před měsícem

      ምሬ ይመረጥ

    • @fentesgedefaw5055
      @fentesgedefaw5055 Před měsícem

      አሰግድ ወይም ምሬ ይሁኑ

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Před měsícem +6

    ሚገርም ነው ሞት መሀል ሆኖ ተደጋግፎ ከፍ ማለት ሲገባ አንጃ ፈጥሮ በየሚዲያው እርስ በርስ መባላት ያሳፍራል!!እስክንድርን ሆኖ ዘመነን አቻችሎ የማይሄድ ትግል ከበሻሻው ድሮን በላይ ስነልቦናን ይጎዳል!!አማራ ሰፊ ህዝብ ነው ችግሩም ከዘመነ ሆነ ከእስክንድር በላይ ብዙ እርብርብ ይፈልጋል!!ጎጠኝነት መንደሬነት ሰፈርተኝነት ዘረኝነት እስካልጠፋ ኢትዮጵያዬ መከራሽ ገናብዙ ይቀጥላል!!!ዘመነ መሳፍንት !!ሰቅጣጭ ዘመን!!

  • @mulugetaaychewtube7640
    @mulugetaaychewtube7640 Před měsícem +38

    ምንድነው ማለቃቀስ ገና አማራን ነፃ ሳታወጡ ለስልጣን መጋጋጥ ያስጠላል

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před měsícem

      ይች መዐዛ መሃመድ አራስዋ ከብ አዴን የተላቀቀች አትመስልም ብቻ በጣም ያስጠላል ልክ ነህ ደ ግ ነቱ መሬት ላይ ያለው ፋኖ ላይመለስ ተነስትዋል ተጠንቅቀው ካልሰሩ መጠፋፋት ገደ ሊከታቸው አንደሚችል ማሰብ አለባቸው ይች ቁማር ለአማራው ሕዝብ ለነሱ አይበጅም ገ ና ምኑም ሳይ ያዝ በስልጣን መገዳደል ነውርም ለሚሞተውም ፋኖ ግፍ ነው !

  • @ShimelaGroups
    @ShimelaGroups Před měsícem +1

    ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ እጅግ ወገንተኛ እና ቡድንተኛ ነሽ!

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h Před měsícem

    ድል ድል ለአማራ ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ድልጀግናው አማራ ፋኖ ፋና ጀግናቻችን በርቱልን አማራ የሸንፈል አደ አማራ ድል ድል ለፋኖ 👍👍👍👍💪💪💪🔥🔥🔥👊👊👊👊💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @lijegirum
    @lijegirum Před měsícem +2

    በጣም ያሳዝናል እስክንድር ያደረገውን እውቅና እሰጠዋለሁ አብዛኛው ሰው ያከብረዋል::
    ግዴታ ስልጣን እንዲይዝ ለምን ፈለገ ወይም ተፈለገ? እሱ እራሱን የጎዳ ነው ካልተስማሙ ለምን በማንኛውም ቦታ አያገለግልም? ህይወታቸውን የሰውት አንበሶች ስልጣን ለማግኘት ነው ወይስ ፍትህን ለማንገስ? ሰው ላይ መንጠልጠል ጥፈት ነው ያመጣብን:: መርህ ወሳኝ ነገር ነው:: ልቦና ይስጠን

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 Před měsícem +4

    ከ 9 አደረጃጀት ወደ 2 መምጣቱ በራሱ ትልቅ ስኬት ነው ነገ ደግሞ ችግሮቹን ቀርፎ ወደ 1 ይመጣል ።

  • @shdhhshdgdh5042
    @shdhhshdgdh5042 Před měsícem +12

    ኮረኔል ሙሐባ ልክ ነው

  • @user-jq5ku4do4f
    @user-jq5ku4do4f Před měsícem +16

    አድነትይበጃል ድርቢያብር አበሳ ያስር ይባልየለስለዚህ አድመሆኑይጠቅማል ድልለጀግናውአማራ ፍኖ❤❤❤❤❤❤

  • @habdem215
    @habdem215 Před měsícem +38

    ይህ ሚዲያ አማራ ፋኖንን ለማከፋፈል እየሰራችሁ እንደሆነ ይሰማናል፣ ሌሎች አመራሮች የሰጡትንም መስማት ጥሩ ነው፣ የሚከፋፍል ሃሳብ አታቅርቡ።

    • @abrahaworkie4950
      @abrahaworkie4950 Před měsícem +3

      ወገን ይህ ሚዲያ እንዲሁም ህብር በመከፋፈል ሴራ ከተጠመዱ ቆይተዋል:: እኛ ነን ነቅተንባቸው እርምጃ መውሰድ የተሳነን:ENOUGH IS ENOUGH.

  • @user-bj9yn8zy8w
    @user-bj9yn8zy8w Před měsícem

    በጣም አሰገራሚና ትክክልኛ ሀሳብ

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 Před měsícem +22

    እስክንድር አይመጥንም ማለት ምን ማለት ነው ? እና ዘመነ ነው የሚመጥነው? አሳፋሪዎች የፋኖን ትግል በግለሰብ የምንጠልፈው አይሆንም

    • @sewinetadmasu3902
      @sewinetadmasu3902 Před měsícem

      እስክንድር የዛሬ አመት የፋኖ አባል የሆነ አንድም የሚመራው ፋኖ የለም።መሪ ለመሆንም መስፈርት አያሟላም።እስክንድር በአማራ ጠላቶች ተጠፏል

    • @leoulattlee4994
      @leoulattlee4994 Před měsícem

      Oh what a disgusting narration !! ESKEW IS A TIME HONOURED , HIGHLY EDUCATED SEASONED POLITICIAN UNLIKE zemene a village vagabond graduate of a local Genet zewde cobblestone college. Deaf & Mute as far as English is concerned ልጥልጥ

    • @dmulugeta
      @dmulugeta Před měsícem +1

      ሁለቱም በተለያዩ ምክንያቶች አይመጥኑም።

    • @zahraa3088
      @zahraa3088 Před měsícem +2

      እና እስክድር አማራን ሊመራነዉ😂😂

    • @nobelzerihun5677
      @nobelzerihun5677 Před měsícem

      አው ምን ያንሰዋል​@@zahraa3088

  • @user-eg8wu1lb5s
    @user-eg8wu1lb5s Před měsícem

    ተስማሙ፡❤የማዋጣችሁ፡❤መስማማት፡ብቻነው😂ድል😢ለፋኖ😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉

  • @eskinderhailemariam3078
    @eskinderhailemariam3078 Před měsícem +3

    ወንድሞቼ የመጀመሪያዎቹ ሁሉ የመጀመሪያ አማራን ማዳን ነው። የተገፋውም አማራ ነው። ተከባበሩ አትወነጃጀሉ ግን ሀሳባችሁን አደራጁ። ፋኖ እርግጠኛ ነኝ የመሪ ችግርም ሆነ እኔ ካልሆንኩ ሞቼ እገኛለሁ የማለት ችግር ይኖርበታል የሚል አለመግባባት የሚደረስበት ምክንያት ሊኖረው በፍፁም አይገባም። ድል ለተገፉ ሁሉ።

    • @maekel6789
      @maekel6789 Před měsícem

      ትክክል አማራነት ይቅደም

    • @eskinderhailemariam3078
      @eskinderhailemariam3078 Před měsícem

      እኔ የተለቀቀው ውይይቱን የተመለከተው ዜና በፍጹም የአላማ ልዩነት እንዳልነበርና ለትንሽ እንቅፋት ያልተገባ ማራገብ እንደነበረው ነው የሚታየኝ። አሁን ወደ ቆመበት ተመልሶ ማየትን ይጠይቅ ይመስለኛል። መግለጫ ያለ ጊዜው አታውጡ። በውጪ ሆናችሁ የሞቀ እየበላችሁ። የተመቸ እየተኛችሁ የረዥም ጊዜ የታገሉ ወንድም እህቶቻችንን አታብጠልጥሉ። እረፋ። ጀግናን መፍጠር ብቻ ሳይሆን ማቆየት እንለማመድ። ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር። ድል ለተገፉ ሁሉ።

  • @Nafkot-cx5tb
    @Nafkot-cx5tb Před měsícem +2

    ድል ለአማራ ድል ለፋኖ❤💪

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh Před měsícem +5

    እኔ እስክንድርን በግል/Personally/ በጣም የማከብረው ሰው ነው። ነገር ግን ስለ አማራ ሰቆቃ የምር እንነጋገር ከተባለ ግን እስክንድር አማራ ቢሆንም መሰረታዊውን የአማራ ማንነት እና የአማራ ጥያቄዎችን አያሟላም። ዋናውን Original እና Organic የሆነው የአማራነት ወኔና ስሜት አያሟላም። እስክንድር ስለ ወልቃይት ጠለምት ራያ ደራ መከተል ምን አይነት አመለካከት አለው? እስክንድር ንግግሩን ሁላ ስታዳምጡት በጣም የተለሳለሰ እና የተረጋጋ እንጅ ቆፍጠን ያለ አማራዊ ወኔ ያለበት አማራነት ንግግር እንኳን ሲያደርግ ሰምተነው አናውቅም። ንግግሩ ሁሉ አማራነት ሳይከበር ዘሎ ኢትዮጵያዊነት ነው የሚናገረው ። መጀመሪያ የአማራነት ጥያቄና የመኖር ዋስትና ይቅደም። ኢትዮጵያዊነትንማ ለአማራ ምጥ ለእናቷ አስተማረች እንደማለት ነው። AMHARA FIRST!!!

    • @user-gp6ip1ud5y
      @user-gp6ip1ud5y Před měsícem

      የታማኝ ዳጅ አይደል ለዛ ነው

    • @Ojo787
      @Ojo787 Před měsícem

      በንግግርማ ቢሆን ምስጋን ደስየም ይደነፋው ነበር

    • @user-vs2nt4fz6o
      @user-vs2nt4fz6o Před měsícem

      ደደብ ብልፅግና ብአዴን ነህ ።ለአንተ ወልቃይት ብቻ ነዉ የአማራ ማንነት?ለምን አዲስአበባ ለምን ሰለ ደራ አታወራም ለምን ስለ ሸዋ አታወራም ደደብ

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u Před měsícem +8

    ዘመነ ለምን ምክትል አይሆንም

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před měsícem

      እስክንድር የራሱ ፓርቲ ታዉቃላቹሁ ? ከነ ኤርሚያ ለገሰ የመሰረተዉ

    • @aklokgetnet2196
      @aklokgetnet2196 Před měsícem

      No need

    • @bizutibeb
      @bizutibeb Před měsícem +1

      ጉዳዩ የርዕዮት (የፖለተካ ግብና አካሔድ ልዩነት) ነው ። እስክንድር የአማራ ብሔርተኝነትን አይቀበልም ። እስክንድር ለረጅም ዓመታት ኢትዮጵያዊ ፖለቲካና ሰላማዊ ትግል አራምዳለሁ ሲል የኖረ ነው። ወደ አማራ የትጥቅ ትግል የተቀላቀለውም ይህ ሁሉ አልሳካ ሲለው እንጂ በመሠረታዊነት የአማራን ብሔርተኛ ፖለቲካ አይደግፍም ነበር። ስለዚህ የትጥቅ ትግሉን የተቀላቀለው ዘመነ ከመታሠሩ በፊት እቅዱን ነግሮት ስለነበረ ነው። ነገር ግን ዘመነ ከታሠረ በኋላ ዘመነ ቀድሞ ያዘጋጀውን፣ያሠለጠነውንና ያስታጠቀወን የተወሰነ ፋኖ ክፍል በተሳሳተ የትግል አቅጣጫ እንዲሔድ በማድረግ በእነ ዘመነ የትግል አካሔድ ላይ ከባድ ክህደት ፈፅሟል። ዘመነ ከእስር ከተፈታ በኋላ በቀጥታ ወደ ትጥቅ ትግል የገባ ሲሆን በሒደትም የእስክንድርን ክህደት ሳይናገር ውስጥ ለውስጥ አክሽፎታል። ከዚያም እስክንድርን ከጎጃም የትጥቅ ትግል ካስወጣው በኋላ ክህደቱንና ድብቅ አላማውን አጋለጠ። ሁለኛው ዘመነ ምክትል የማይሆንበት ምክንያት ነው። ዘመነ ከእርሱ የተሻለ ሰው ከተገኘ ችግር የለበትም። አሁንም ችግሩ ግን እስክንድር የአማራን የብሔርተኝነት ትግል የማይደግፍ መሆኑ ነው። ይህ ደግሞ ላለፉት 33 አመታት አማራ በማንነቱ የደረሰበት ግፍና በደል ቸል ከማለት ይመነጫል። ስለዚህ እስክንድር በምንም መስፈርት የአማራ ትግል መሪ ሊሆን አይችልም። ለዚህ ነው የሁሉም እዝ አመራሮች ያልተደገፉትና እጩ እንኳን ሳይሆን የቀረው። በተረፊ የአራተቱም እዝ አመራሮች በጋራ ባወጡ መሥፈርት መሠረት ለመሪነት ሁሉንም ያሟላው ዘመነ ብቻ ነበር። በዚህ ከተስማሙ በኋላ ነው እስክንድር ቦታ እንደሌለው ሲያውቅ ፋኖን ለመክፈል የሞከረው። በነገራችን ላይ ከአራቱም የፋኖ ሀይሎች የሚበልጠው በዘመነ እዝ ስር ያለው የጎጃም ፋኖ ነው።

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před měsícem

      @@bizutibeb ትክክል

  • @abebezeru7070
    @abebezeru7070 Před měsícem +2

    ድል ለተገፋው አማራ

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete Před měsícem +2

    ደስ የሚል ሃሳብ ነው ወንድማችን
    በርቱልን።
    ድል ለፋኖ።

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h Před měsícem

    እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofutube9605
    @sofutube9605 Před měsícem +2

    መአዚ ተይ እባክሽ በውስጥ ተወያይተው ችግራቸውን ይፈቱ ።

  • @nebah_media
    @nebah_media Před měsícem +2

    በአንዳንድ የአማራ የትግል መሪዎች አፍሪያለሁ በጣም አዝኛለሁ። የመሪነት ሽሚያ ወይስ ትግሉ ነው መቅደም ያለበት?

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Před měsícem +8

    መስፍን የተባለው ሰውየ አደገኛ ሃሰብ ሲነሳ በዘዴ ያደናቅፋል በጣም ባለጌ ሰው ነው

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před měsícem

    ድልለታላቁየአማራህዝብፋኖ

  • @abrarawnigatu2867
    @abrarawnigatu2867 Před měsícem +4

    የድምጽ ብልጫ የሚለዉን አስተሳስብ ምንአለ በታጠፉት፡፡ ድምጽ ከመስፈርት በኋላ የሚመጣ ጉዳይ አይደለም?፡፡ መቼ ነዉ በማጨብጨብ ከመስራት የምንወጣዉ? ችሎታን የሚለካዉ ድምጽ ብልጫ ነዉ ወይስ መስፈርት ነዉ?

  • @gragnabiy1823
    @gragnabiy1823 Před měsícem

    ሮሃ ሚዲያ ማፈርያዎች ናችሁ!! የአንድ ወገንን ድምጽ ፕሮፖጋንዳ ማሽኖች ናችሁ!!

  • @user-sh3tb8lz5v
    @user-sh3tb8lz5v Před měsícem +2

    እባካችሁ ከቅንጅት ተማሩ ወይ ተባበሩ ወይ ተሰባበሩ... ተስፋ አታስቆርጡን!!!

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv Před měsícem +14

    አዎ ስለኢትዮጵያ የሚመከረው ሁሉም ኢትዮጵያ ያገባኛል ሲልነው አሁን የአማራ ደም እየፈሰሰ መነሻዬ አማራ መዳረሻዬ ኢትዮጵያ የሚል ወናፍ ይመከር በቃን የምንወስነው የታረድነው እኛውነን
    በተረፈ ሮሃ ሚድያዎች ሚዛናዊ ሁኑ ከሁለቱም በኩል ያሉ ቅሬታዎችን አቅርቡ😢😢በተረፈ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Před měsícem +1

    60 ዓመት በዚህች ሀገር ተገለናል ተዘርፈናል። ትግልችን ለአማር ነው።ስለ ኢትዮጵያ አንውስንም አያገባንም። መሳተፍ ብቻ ነው ።

  • @Freedom-vk6vo
    @Freedom-vk6vo Před měsícem +45

    እስክንድርም ሆነ ዘመነ ተስማሙ ማንኛችሁንም በምንም መልኩ ለይተን አንመርጣችሁም ግን የአማራ ህዝብንም ሆነ እኛ ተስፋ የምናደርግባችሁ የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ተስፋችንን አጨለማችሁት

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před měsícem +1

      ጎንደር ላይ ነው ስምምነት አንዳይኖር የሚሰሩት ከዘመነ ጋር ክፉኛ ተነስተውበታል አኔ ምን አየሰሩ አንደሆነ አይገባኝም! ያው አኔ ሚመስለኝ ይች በነ ብልግና አማራ የሚሾረብ ብዙ ተንኮል አለ የዝናሽ ዘመዶችም በጣም አሉበት አዚህ መከፋፈል ውስጥ አነሱ ተነጋግረው ይህን ችግር መፍታት አለባቸው ፡፡

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 Před měsícem

      የጎንደር ጅብ ይብላሽ ደንቆሮ አችና ዝናሽ ገደል ግቡ ፈሳም እናተማ የጎንደርን ጀግኖች ምሩ ፊት ፊት ግቡ እያላችሁ አስጨርሳችሁ ለስልጣን ትጋጋጣለህ ምድረ ወራዳ ​@@veracity8968

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv Před měsícem

      እስኪ ዝም በሉ ያሳችሁና 😢😢😢​@@veracity8968

    • @Freedom-vk6vo
      @Freedom-vk6vo Před měsícem

      @@veracity8968 የአማራ ብልጽግና የሚባሉት ባንዳነት ና ባርያነትን ለማስቀጠል የሚሰሩ ናቸው።ዝናሽ ታያቸው ከመከላከያ ከምግብ ቤት ሰራተኛነት እስከ መከላከያው የሙዚቃ ተወዛዋዥነት ስትሰራም ስትሸረሙጥም አውቃታለሁ የብዙ ወታደሮች ስሜት አብራጅ የነበረች ሸርሙጣ ሴት ነበረችና ሸርሙጣ ብሄር የለውም

    • @birhanutadele-lm9xv
      @birhanutadele-lm9xv Před měsícem

      ​@@veracity8968እስክንድርን ጎንደሬወች ብቻ ሲመርጡት አለየንም። ወሎም ሸዋም ጎጃምም ተመርጧል ሲቀጥል ታጋዮችን ዝናሽ ምናምን እያሉ መተቸት በሞራል ላይ መጫወት ይመስለኛል

  • @tsegayegeto4093
    @tsegayegeto4093 Před měsícem +6

    የሠላም አባት እያልን ያነገስነው ሰው ችግር ፈጣሪ ከሆነ በጣም አሣዛኝ ነው:: ስለዛህ ሀዝብን ብዙሀንን ማዳመጥ ወሳኝ ነው:: ስለዚህ ለጠላት በር መክፈት በፍፁም ተገቢ አይደለም

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před měsícem

      የዚች የዝናሽ ዘመዶች ለባንዳነት ተሰይመዋል ጥንቃቄ ያስፋለጋል

    • @athjaathja1785
      @athjaathja1785 Před měsícem +1

      በትክክልልልል

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv Před měsícem

      በጣም😢😢😢ሌላኛው ዳንኤል ክብረት😢😢😢

  • @mulatubekele7087
    @mulatubekele7087 Před měsícem +5

    በጣም አሳፋሪ የሆነ የመካካድ እኔ ካልሆን ይፍረስ

  • @gebredemsis
    @gebredemsis Před měsícem +5

    እርስ በርስ የሚያጋጫቸው ስልጣን ነው የሚጠበቅም ነበር ትንሹ ዘመነ መሳፍንት ገፅታ በአማራ ክልል ገና ብዙ እናያለን

  • @GenetTaddesse-k2w
    @GenetTaddesse-k2w Před měsícem

    በሮሀ እንዲህ አፍሬ አላውቅም ።በጣም ወገንተኞች ናችሁ!አሁንማ በመዓዛ ማንነት ጉዳይ እየተባለ ያለውን ለማመን እየተገደድኩ ነው።ሰላይና ከፋፋይ ነሽ።

  • @user-jq5ku4do4f
    @user-jq5ku4do4f Před měsícem +2

    ድል ለጀግናው አማራ ፍኖ

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 Před měsícem +3

    ራያ ወደ ጫካ ግባ ወራሪውን ትግሬ በደፈጣ አጥቃ👍👍🙏🙏💪

  • @BirukTsegaye-zz9pz
    @BirukTsegaye-zz9pz Před měsícem +4

    መስፈርቱ 100%አስፈላጊ ነው ምክንያቱም መሰረት ነው

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 Před měsícem

    wow great testimony

  • @tesfayaumot1521
    @tesfayaumot1521 Před měsícem +1

    TESFAYE CANADA FANO DEL LFANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew Před měsícem +3

    እሰክንድር በፖለቲካ ብስለት ከአማራ አልፎ በዲፕሎማሲ ትልቅ ስራ የሚሰጠው ጀግና ፈጣሪውን የሚፈራ የማያወራ የማያቅራራ ዝምተኛው ፋኖ እስክንድር ነጋ የአማራና የአዲስ አበባ ምርጡ ተመራጪ ነው!!!

    • @user-gp6ip1ud5y
      @user-gp6ip1ud5y Před měsícem

      ለጦረ መሪነት ግን አይሆንም የአማራው መታረድ ብዙም አያጨናንቀወም ዘሎ ኢቶጲያ ይላል መጀመረያ አማራ በእግሩ መቆም አለበት ከዚያ ኢቶጲያ ትኖራለች
      ከፉክክር ይውጣ እስክንድር

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew Před měsícem

      @@user-gp6ip1ud5y መሆን የሚችለውን ሀላፊነት ይሰጠው እንጅ በአደባባይ ወቶ የስልጣን ጥመኛ የአብዮት መሪ ምናምን እያሉ የሚዘባርቁት ነገርስ በስንት ጀግኖች መሰዋት ነው እነሱም ያሉት ሲዋጉ ሲያዋኩም አላየነም ለመግለጫ ግን ከፊት ቀድመው ጓ የሚሉት እነሱ ናቸው ማለት ነው!??

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 Před měsícem +1

    እርስበርሱ እየተዳቆሰ ነው ሁለ የእኛ መከላከያ እዝህ አማራ ክልል የለሉበት ውጊያ እንሰማ ነበር ምንድነው እኛ ትዕዛዝ አልተሰጠንም ስንል ደህንነቶች ዝም በሉ ስሉን አልገባንም ነበር ለካ ጀዊሳ እርስበርሱ እየተዳቆሰ ነው 😆😆😆😆😄😄😄😁😁😀😀😀😁😁😄😄😄😄😄😆😆😆😆😄😄😁😁😀😀😀😁😁😁😁😄😄😆😆😆😆😄😄😀😀😁😁😄😄😆😆😆😆😆😆😆😄😄😄😄😁😀😀😀😀😀😁😁😁😄😄😄😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @saidFeleke
    @saidFeleke Před měsícem

    እባካችሁ ወንድሞቻችን ብዙ የተገፋ ህዝብ እናንተን ተስፋ አድርጎ ይጠብቃል ጥንካሬን አንድነትን ከጠላትም መማር ይቻላል በግፍ በሚጨፈጨፈው አማራ ህዝብ ደም ይህንን ህዝብ ለመታደግ እንጅ ትግሉ ሌላ አላማ የለውም !!!

  • @reame2681
    @reame2681 Před měsícem +2

    ስትራኮቱ ለጠላት እዳትጋለጡ እስክድር ለአማራ ብዙ ዋጋ ከፍላል ለማፈራረስ እዳትመቹ አገዛዙ ደስታ ሆኖለታል ሚድያው ሁሉ ተጣሉ እያሉ በደስታ ተውጠዋል እነ አብይ አማራ አድ መሆን አለባችሁ ጎጃም ጎደር ወሎ ሸዋ አድ ሁኑ

  • @kasudellelie7568
    @kasudellelie7568 Před měsícem

    Thanks 🙏

  • @MisrakDemissie
    @MisrakDemissie Před měsícem

    ከአማራ ነት መውጣት የለበትም ፋኖ መጀመራ አማራን ነው ነጻ መውጣት ያለበት

  • @addisneger2593
    @addisneger2593 Před měsícem +2

    በርቱ አይዟችሁ

  • @user-dj8lu7wc6m
    @user-dj8lu7wc6m Před měsícem +1

    አንድ አማራ ለአንድ ኢትዮጵያ

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv Před měsícem

      ገደል ግቡ በአማራ ደም ኢትዮጵያ ነፃ እዲወጣ የምፈልጉ ፈሪዎች ሁሉ😂😂

  • @ayalewasefa8068
    @ayalewasefa8068 Před měsícem +1

    አማራ ክልልማ መቸም መሪ ኖሮት አያውቅም አሁን ህውሃት አረጋገጠችልን ብራቮ ህውሃት

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 Před měsícem +1

    14ቱ መስፈርቶች ግልጽ መሆን አለባቸው። ማንን favor ለማድረግ የረቀቁ ናቸው ?? ድጋሚ በጥንቃቄ ካላዩት በርካታ ስንጥቃት ሊፈጥር ይችላል።

  • @manamnoworkayehu6643
    @manamnoworkayehu6643 Před měsícem +3

    ስራውን ሳይጨርሱ ለስልጣን መሮጥ ህዝቡ መከራ ውስጥ ነው ያላው ።በመጀመሪያ ህዝቡን ነጻ አውጡ

  • @yohannesshiferaw
    @yohannesshiferaw Před měsícem +1

    እርስ በርስ ሳይከባበሩ የሚመራቸውን አለቃ ተማምነው መምረጥ አይችሉም !:: አንድ መሆንም አይችሉም እንደውም ትንሽ አቅም አግኝተው አዲስ አበባ ቢገቡ እንደ ሱዳን መሪዋች እርስ በርስ ህዝቡን ነው የሚያፋጁት !:: ዘመነ አሰግድ እና እስክንድር የተባሉ የፋኖ አመራሮች የአማራ ችግር ናቸው !. እነሱን ተስፋ ማንም ማረግ የለበትም !. ተስፋዬ ከፈጣሪ ነው !!!.

  • @beyenegedefaw9019
    @beyenegedefaw9019 Před měsícem +1

    በጣም እምነውደው ሚዳያ በጣም የተዛባ አመለካከት እያሳየ ነው ዘመነ ካልተመረጠ ማለት አይቻለም

  • @sewtsew1285
    @sewtsew1285 Před měsícem +1

    መስማማት ካቃተ ሚዛናዊ ለመሆን አማራጩ ምርጫ ነው። እስክንድር ሲመረጥ ዘመነ ከከፋው ዘመነ ለአማራው ሳይሆን ለሆዱ ነው የሚታገለው።

  • @abrhamwossen6126
    @abrhamwossen6126 Před měsícem +1

    ያንሁሉ መሰዋእትነት የከፈልሽበትን ትግል መጨረሻውን በጎጠኝነት መደምደምሽ እጅግ አፍሬብሻለሁ

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq Před měsícem +13

    በ ስልጣን ከምትባላ ከ አማራ ክልል አታወጣውም ትግሉን ከትግሬ ተማር

    • @user-gp6ip1ud5y
      @user-gp6ip1ud5y Před měsícem +1

      በስልጣን መባላት ሳይሆነ የተደከመበት ትግል ለቅልስልስ ሰው ተሰቶ ገደል እዳይገባ ጥንቃቄ ይጠይቀል ዘመነ ይውሰድ ይችላል!

  • @hiweyejonbecha3346
    @hiweyejonbecha3346 Před měsícem +11

    ድል ለአማራ ህዝባው ፋኖ❤😊

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 Před měsícem

    ኮረኔል ሙሀባ ያልገባው ነገር እንዳለ ይሰማኛል እንደውም የኮረኔሉ ሀሳብ የፋኖን ትግል የሚቀብር ነው

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam Před měsícem

    ድል ለአማራ ፋኖ !!! ህልም አማራ ሁሉም ፋኖ የሕልውናችን ታጋይ ነው፣ ያሁኑ ጩኸት አይገባም

  • @eskinderhailemariam3078
    @eskinderhailemariam3078 Před měsícem

    እቺ መስፈርት የምትለዋ ነገር ብትጤን ጥሩ ነው።
    እኔ ግን ብትጠይቁኝ እንኳን እስኬውና ዘሜ ወይ ያወቅናቸው አርበኞች ቀርቶ ማንኛውም በራሱ ተነሳስቶ የፈነነ ፋኖ ብቁ ነው። ንጉሥ አይደል ትግሉ የሚያስፈልገው።ጥሩ ሲስተም ያለው የጋራ አመራር ነው። በውጪ ያላችሁ ቀለም የበዛው ቃላት ጀግኖቻችን ላይ የምታዘበዝቡ እረፋ። ድልና መተባበር ለጀግኖቻችን። ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር።

  • @amhara4649
    @amhara4649 Před měsícem +4

    ምርጫን ማክበር መለመድ አለበት የአማራ ህዝብ ታላቅ ነውና በምርጫ የተሸነፈው አካል በምርጫ ያሸነፈውን አካል አክብሮ አብሮ የሚሰሩበት ላይ ማተኮር ይገባል

    • @sewinetadmasu3902
      @sewinetadmasu3902 Před měsícem +1

      እስክንድ ፋኖን መምራት አይችልም።አቅምም ችሎታም የለውም።የፋኖ አባል መሆን ይችላል።እስክንድር የሚመራው 1ፋኖ የለም።

    • @amhara4649
      @amhara4649 Před měsícem

      @@sewinetadmasu3902 5 በ አራት በሆነ የድምጽ ብልጫ መመረጡ የሚያሳየው የመምራት ችሎታውን ነው ✌️

    • @yaredwendye
      @yaredwendye Před měsícem +1

      @@sewinetadmasu3902 እስክድር ለመምራት ጎጃሜ መሆን አይጠበቅበትም አማራ እንጂ

    • @zahraa3088
      @zahraa3088 Před měsícem

      ​@@yaredwendyeአስክድርኮ ጎጃሜነዉ እከክ

    • @user-zw8jl2bz7f
      @user-zw8jl2bz7f Před měsícem

      ወንድም ትግሉ ገና እኮ ነው አሁን እንዴት አዲስ አበባን ይዘን የአሜራን የመኖር ህልውና እናረጋግጥ እንጂ እኔ ልምራ የሚል የስልጣን ሽሚያ ለነ ሽመልስ ሀሳብ 6 ትንንሽ እንዲሆን መፍቀድ ነው።እንደኔ ሁሉም ከገዥው ጋር እስከ ተዋጉ ድረስ የሚያስፈልገውእንደነበሩት ጎጃም ሸዋ ወሎ ጎንደር እያሉ መታገል ነው ወሎ ከሸዋ ጎንደር ከጎጃም ጋር እየተናበቡ እየተዋጉ ነበር አንድ አማራ ፋኖ የሚያስፈልገው ለድርድር ነው ድርድር ከአብይ ጋር እንደማያደርጉ ገልፀዋል ስለዚህ ይህ አንድነት ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው ያመዘነው የመለያያ ነው የሆነው

  • @user-qu7ko8zt6n
    @user-qu7ko8zt6n Před měsícem +1

    እባካችሁ አንድ ሁኑ ይህንን ሚስኪን የአማራ ህዝብ አታስጨፍጭፉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለተጨቆነው ለአማራ ህዝብ ድል ለታረደው ለአማራ ህዝብ ድል ለተጨፈጨፈው ለአማራ ህዝብ ድል በማንነቱ ለሚገደለው ለአማራ ህዝብ ድል በገዛ ሀገሩ መኖሪያ ላጣው ለአማራ ህዝብ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia Před měsícem +2

    መቼም መናገር ቀላል ነው ተግባር ግን ከባድ ነው እናም ማለቴ ሀሳቤን ልሥጥ በሚል ነው እኔን ግራ ያጋባኝ ቅድሚያ አማራው መቼ ነፅነቱን አገኘ በየ ቦታው እየተገደለ ገበሬው እንዳያርስ ተከልክሎ ትግሉ ለኢትዮጵያ ህዝብ ነፅነቱን ላጣ አማራ እንደመሆኑ አንፃር ለምን መከፋፈሉ አስፈለገ ቅድሚያ በአንድ ሆነው የህዝቡን ነፅነት አውጀው ሌላው አይቀጥልሞይ? መነሻ አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ ተብሎ ነው ትግል የጀመሩት ሲቀጥል አሁን ምን ነካቸው ክፍፍሉ ማርያምን እኔ እና እስክንድር አለያይም ተብሎም ነበር ለምን አሁን ይህ ሆነ ፈጣሪ ሆይ የኢትዮጵያን ህዝብ አንድነቱን መለስልን በቃ ይበለን እኛ ሰው ነን ጥፋታችንን አትመልከት 💚💛💔🤕🙏

  • @MebratuMamay
    @MebratuMamay Před měsícem +3

    መሰፈርት ካወጣቹህ እና ወደ ምርጫ ከገባቹህ የተመረጠ ሰው ትክክል ነው በመሰፈርቱ መሰረት የተመረጠ ከላ አለቀ ከዛ ደሞ ችግር ካለ በውሰጥ ጨርሱ እንዲህ አይነት እባካቹህ ወደ ሚዲያ አታሰወጡት ድል ለአማራ ፋኖ

    • @sewinetadmasu3902
      @sewinetadmasu3902 Před měsícem +1

      እስክንድር የፋኖ መሪ ለመሆን መስፈርት አያሟላም። የዛሬ አመት የፋኖ አባል ሆነ ወታደርም የለው። በጠላትም ተጠልፏል።

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv Před měsícem +1

      በመስፈርቱ አንስማማም ያሉናቸውኮ አሁን በድምፅ ተመርጠው መሪነን ብለው የመጡት😂😂😂

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před měsícem

      ምሬ ወዳጆ እንዳለዉ ከሆነ 14 መስፈርት አወጣን አለ ከዛ እስክንድር መስፈርቶችን ማማላት አልቻለም ብላል ከዛ ስብሰባዉን ጥሎ ወጣ እስክንድር

  • @semagnebirhan214
    @semagnebirhan214 Před měsícem +3

    በዚህ ንግግራችሁ የተጀመረዉ ትግል ገደል እንዳሰገባችሁት አስቡበት፡፡

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před měsícem

    ሮሃ የአማራ ህዝብ ተወካይ ከሆናችሁ ሁሉን ነገር ሚድያ ላይ አታቅርቡ በዉስጥ መስመር የሚነገረዉን በዉስጥ መስመር ጨርሱ ሁሉን ነገር እንደወረደ ማቅረብ ለእናንተ አላማም ለህዝቡም ለፋኖም አይጠቅምም እንደምናዉቀዉ የእኛ ተቃራኒወች እስካሁን የነበሩት ያሉትም ልዩነታቸዉን በፋጹም ሚድያ ላይ አዉጥተዉ አያዉቁም በዉስጥ በኩል እሚያረጉትን ያደርጋሉ እንጂ !!
    አማራ ግን ጀግንነት ሳያንሰዉ ጥበብ ሳያንዉ እርስ በርሳችን በዉስጥ ጨርሰን ከመወሰን ይልቅ ለባንዳ ፌሽታና ደስታ በር መክፈት ከበለፈዉ አንማርም እንዴ አላመችን ሁላችንም ከማንነት ጥቃት ለመዳን ከሆነ እየተመካከርን እየተራረምን ክፋተታችን ሞልተን ዉጤት ላይ መድረስ እንጂ ገና ድሉ ሰይጠናቀቅ መነታረክ ከሆነ ይህ ሁሉ የከፈልነዉ ዋጋ ለሰልጣን ሽኩቻ ነዉ የሚመስለዉ ይህ ደግሞ መስዋትነት በከፈሉት ወገኖቻችን ደም ላይ መረማመድ ነዉ የሚሆነዉ አማራ አማራ ነዉ የሚወከለዉ ደካማ ጎን ከለበት እንኳ እንደገና በመነጋገር መፋታት ነዉ ገና የአመራር ብቃቱና ሂደቱ ሰይታኅ መቃወም ትርጉሙ ሌላ ነዉ ኧረ ከባለፈዉ ዉድቀታችን እንማር በበንዳ አጀንዳ መከፋፈላችን ነዉ እኮ ከዚህ ሁሉ መከራ የከተተን ንቁ እንጂ ኡፉፉፉፉ !!!!

  • @yenehiwot1433
    @yenehiwot1433 Před měsícem +4

    እስክንድርን ተገፍቱ አድስ አበባ ስትገቡ እናያለን!

    • @sewinetadmasu3902
      @sewinetadmasu3902 Před měsícem +2

      እስክንድር መምራት አይችልም።የፋኖ መሪ ለመሆን የፋኖ ጦርና ችሎታ ያስፈልጋል።በጠላትም ተጠልፋፏል

    • @birhanutadele-lm9xv
      @birhanutadele-lm9xv Před měsícem

      ​@@sewinetadmasu3902ዘመነ ካሤ ጦረኛ ነው እያልከኝ ነው😂

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před měsícem +1

      እስክንክር እኮ ፋኖዎችን ድላ ይዞ ነዉ የሚከታላቸዉ እንጂ መሳርያ መተኮስ አያዉቅም እና እንደ ናሁ ሰናይ እንዳይመስላቹሁ

    • @user-gp6ip1ud5y
      @user-gp6ip1ud5y Před měsícem +2

      እስክድር ሰባዊ መብት ተከራካሪ እንጅ ጦር መምራት አይችልም ለምን ያደናቅፋል??

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před měsícem

      @@birhanutadele-lm9xv ሁሉም ፋኖዎች ከሞቱት ጭምር መተኮስ ይችላሉ ማን ይከራከራል ዘመነ አተኩስም ብሎ ጠላም አይከራከርም ቀርቶ ወዳጅ

  • @getumengistu4959
    @getumengistu4959 Před měsícem +1

    ልክ አይደለሽም ጋዜጠኛ መዓዛ። ርዕስሽ ስብሰባው ላይ አስመስለሽ የራስሽን ቃለመጠይቅ አቀረብሽ። ሚዛናዊ እንዲሆን የነዛንም መስርተናል ያሉትንም ማቅረብ ይጠበቅብሻል። ከትናንት ጀምሮ ስከታተልሽ አንድ ወገን ብቻ ያስመስላል።

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 Před měsícem +6

    ባልደራስ አዲስ አበቤ ጉግማንጉግ ነው አማራ አይደለም በመስፈርቱ መሠረት ወዳቂ ነው❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏💪💪💪

    • @hailemichaelendeshaw6133
      @hailemichaelendeshaw6133 Před měsícem

      እንደዛ ከሆነ አዲስ አበባ ድርሽ እንዳትል። እዛው ጫካህ ውስጥ ስትፋጅ መኖር ትችላለህ።

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 Před měsícem

      @@hailemichaelendeshaw6133 እከካም ትግሬ አማራ በመሠረተው አገሩ በረራ ማን ይከለክለዋል አንተም 1000 ኪሎሜትር አቋርጠህ ከአድዋ መጥተህ ትዘርፋለህ👿👿👹👹👿🤮🤮

    • @hailemichaelendeshaw6133
      @hailemichaelendeshaw6133 Před měsícem

      @@seifukebede9824 ትግሬ? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 Před měsícem

      @@hailemichaelendeshaw6133 ቆሻሻ መለኩሴ ደፋሪ የሊጥ ሌባ ውዳቂ👿👹👹🤮🤮👹👿

  • @bluenile3349
    @bluenile3349 Před měsícem +2

    የተሰጠው አስተያዬት ጠቃሚ ነው። ነገር ግን ትግሎን በሚገባ ሊያሻግር የሚችለው ማነው በሚለው ጉዳይ ላይ በአግባቡ ተነጋግሮ መምረጥ ይገባል። ይኸ ትግል ሰው እየተገበረበት እዚህ ደርሷል ስለዚህ እንዴ ቀልድ ማየት የአማራን ህዝብ ዋጋ ያስከፍላል። በጥንቃቄና በመግባባት ምርጫው መካሄድ አለበት። በሚዲያ በዚህ ደረጃ መወራቱ ለጠላት ዱላ ማቀበል ነው። ያሳፍራል። አሁንም ደጋግማችሁ አስቡበት።

  • @solomon3431
    @solomon3431 Před měsícem

    🙏ለኢትዮጵያ መንግሥት
    መሪዎችና አለቆች???
    _____
    “ 🙏 እግዚአብሔርን ፍሩ???
    “🙏የኢትዮጵያ ሕዝብን አክብሩ???
    “እንግዲህ ሕዝብን አክብሩ??
    ______
    “ 🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።” 🙏
    _____
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ______

  • @user-gx5rz2ni8c
    @user-gx5rz2ni8c Před měsícem +7

    የአብይ መንደርተኞች ተለያዪ ብለው ጮቤ አየረገጡ ነው ያልታደለ ህዝብ ያልተባረከ እዝብ ነው አማራ ቀጥሉበት እስክድር ዘመነ እያላቹ ስትቦካኩ አብይ ይቀረጥፋቹሁና እንደ ሒሀፖ ትጠፋላቹ አማራ የሆናቹ ከመነቋቆር ውጡና አብይ ላይ አነጣጥሩ አለዚያ እግዚአብሔር አሳልፎ ለአብይ ይሰጣችዋል

    • @sewinetadmasu3902
      @sewinetadmasu3902 Před měsícem

      እስክንድር የተባለ ቆሻሻ በጠበጠ

    • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
      @StopAmharaGenocidersTplfOnge Před měsícem

      And on #TPLF'S. TDF'S are using #this opportunity SILENTLY INVADING more #AMHARA'S regions, making the #NATIVE Amhara's #SUFFERING in their own ancestral #regions.

  • @bshsvsbs2513
    @bshsvsbs2513 Před měsícem +1

    እስክድር ፌስታል አዝዋሪ ነው ለምንም አይጠቅም

  • @eskedartassew9277
    @eskedartassew9277 Před měsícem +1

    በጣም ያሳፍራል ይህ የፋኖ አንድነት ውይይት አልገባኝም አራቱም የአማራ ግዛት ፋኖ እየተዋደቀ ያለው ለአንድ አላማ ይመስለኛል ይኸ ምርጫ ብላችው የምትወዛገቡበት ነገር ግን ጎጃም አካባቢ ነው ይኸ ነገር የትም አያደርሳችውም አላማችው ራሱ እየገባኝ አይደለም ይኸ ሁሉ ህዝብ ደጀን ሆኖ ከጎናችው የቆመውኮ አንድ ሆናችው የተሻለ ነገር ታመጣችው ብሎ ነው እንጆ ገና በዚች ሌብል ስልጣን እንዲህ ካደረጋችችው ደህና ቦታ ብትይዙ ምን ልታደርጉ ነው ።እኔ እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት ወገኔ ያስለቅሰኛል ያየው መከራ ስቃይ ። የአማራ ህዝብ ግን መሪ🎉 አይወጣለትም ።መሪ ነን ብለው የሚመጡ አካሎች ሁሌም የህዝቡን ተስፋ አንዳጨለሙ ያማል

  • @teklegeyorgesargawe
    @teklegeyorgesargawe Před měsícem +1

    ኢትዮጵያዊነት እና አማራነት የአንድ ሳንቲም ገፅታ ናቸው የሚለውን የጎጃም አድዋዎች አይቀበሉት እነሱ ከጎጃም ሠው ካልተመረጠ አይገባቸውም አይቀበሉትም

  • @Eth548
    @Eth548 Před měsícem +1

    ሮሃ ሚዲያ በግልፅ ወገንተኛ ሆናችዋል ያሳዝናል ለ አማራ ህዝብ ቅድሚያ መስጠት የገባል ያልታደለ ህዝብ😞

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 Před měsícem +6

    እውነት እንነጋገር ከተባለ ።።ከአሜሪካ ገንዘብ ሰብስቦ አማራው ክልል ገብቶ ያደራጀው እስክንድር ነው ።።።በዛን ሰአት ዘመነ እስርቤት ነበር ዋጋ የከፈለው እስክንድር ነው

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919

    የአርበኛ መከታውና የኮሎኔል ሙሃባ አስተያየት እርስ በእርሱ የሚጋጭ ሲሆን ሆን ብለው እንዳልሆነ ግን የእኔ ሙሉ ተስፋ ነው።

  • @abrahaworkie4950
    @abrahaworkie4950 Před měsícem +1

    ወገን ይህ ሁሉ ሴራና ሽኩቻ ምንድነው? እኔ በብሄረሰባዊ ማንነት ትግሬው አባቴ ለውነት እንድቆም ለውነት እንድሞት እንጅ ትግሬ ነህ ብሎ አላሳደገኝም:: ጎንደሬዋ እናቴም እንኳነ አማራ ነህ ልትለኝ የእሷንም አማራነት ያወቀችው አሁን ወገኖቿ አማራ እየተባሉ ሲሳደዱ ነው:: የነፃነት የፍትህ የእኩልነት አርበኛ የሆነውን ፋኖን አንዱን ካንዱ ሳላበላልጥ አቅሜ በፈቀደው ሁሉ አደግፋለሁ:: አንድነት እንዲፈጥሩ አፀልያለሁ አመክራለሁ:: እነ ሮሀ እነ ህብርና መሰሎቻቸው ሚዲያ ከፍተው ጥላቻና ክፍፍል ሲሰብኩ እንዴት እንታገስ ወገን???

  • @hawose00
    @hawose00 Před měsícem

    እባካችሁ ፋኖዎች አንድ ሁኑ
    አንድ ሁኑ ሲባል የተለያየ አስተሳስብ አይኑራችሁ አይደለም ነገርግን ለአማራ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ አንድ ጠንካራ ድርጅትን ፍጠሩ።

  • @user-pl9jd1ql9u
    @user-pl9jd1ql9u Před měsícem +1

    መስፈርት የግድ አስፈላጊ ሲሆን ምርጫም
    ትክክለኛ አካሄድ ሊሆን የሚችለው ሁለቱም
    ተያይዘው ሲሄዱ ነው በምርጫ ብቻ ከሆነማ
    የተማረን እና ያልተማረን መለየት አልቻልንም
    ማለት ነው ድል ለፋኖ

  • @gizachewabay6689
    @gizachewabay6689 Před měsícem

    Constructive ideas

  • @EyuelKemeab
    @EyuelKemeab Před měsícem +8

    ተስፋ አስቆራጭ ነገር ነው የምሰማው ። የማትረቡ የስንቱን ህይወት ቀጥፋችሁ በስልጣን ትጨቃጨቃላችሁ ።

  • @Eassefa
    @Eassefa Před měsícem

    ይገርማል shame on the power hungry. ደሃ ደግ ገበሬ የገዛ ወገኑ በጥቅም እየቀየሩት ነው ጠላት አልበቃ ብሎ 😢🙏🏽

  • @user-saintmarry
    @user-saintmarry Před měsícem +2

    በሮሃ ሚድያ አፋሪባችኋለሁ ከእናንተ ይኤ አይጠበቅም

  • @DemsewAbabu-gm4jy
    @DemsewAbabu-gm4jy Před měsícem

    መጀመርያ በክልል አንድ ለመሆን ከመሯሯጥ መጀመርያ በአንድ ዞን ውስጥ ሆነው አንድ መሆን ያቃታቸውን ብታግባቡ ፡ ለምሳሌ መከተው እና አሰግድ ያለበለዝያ ከስር ሳትጸዱ ከላይ ለመጽዳት ዋጋ ያስከፍላችኋል።