ለእስክንድር የልደቱ ምላሽ | የገዱ ነገር | የፀረ አገዛዝ ትግሉ ቀጣይ እጣ 08/07/24

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • #ReyotMedia #LidetuAyalew #EthiopiaNews #GeduAndargachew #AbiyAhmed #Fano #TewodrosTsegaye #ReyotMediaToday #Reyot
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

Komentáře • 261

  • @fikirabera9328
    @fikirabera9328 Před 28 dny +2

    ልደት ጥርት ያለ አቁዋምህ ፅናትህ ይደንቃል ፈጣሪ እድሜ የስጥልን

  • @BezaHone
    @BezaHone Před 29 dny +4

    You may not trust, like him BUT when Lidetu speaks you need to bring your note, because it's a life time lecture!!! Being neutral from institutions allowed him to give wonderful answers.

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil Před měsícem +14

    ፋኖ አንድ አደረጃጀት እስካልመጣ ድረስ
    ለአገዛዙ መንግሥት በእጅ አዞር የምሠሩ ብዙዎች አንደ ምኖሩ ማወቅ አለባቸዉ

    • @afdelethiopia
      @afdelethiopia Před měsícem

      እብድ ነህ እንዴ ፋኑ ግበሬ መሆን ያቃተው ነው

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df Před měsícem +36

    Ato Lidetu is working tirelessly to save Ethiopia from disintegration, but some hate mongers and bigots are relentlessly attacking his personality and views.

    • @ytesfaye5042
      @ytesfaye5042 Před měsícem +4

      ልደቱ አያሌው በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ፣ በየሚዲያው እየሄደ አስተያየት ከመስጠት የዘለለ ሚና የለውም። ከየትኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ጋር ተስማምቶ መስራት የማይችል ብቻውን የቀረ ሰው ነው።

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho Před měsícem

      @@ytesfaye5042 Ledetu ewekete alewe . Lelawe demo” zerega ayedeleme.

    • @user-uk9sw4uq5v
      @user-uk9sw4uq5v Před měsícem +1

      ​@@ytesfaye5042​ምን አልባት በእውቀት ስለሚበልጣቸው ሴራ እየሰሩበት አይመስልሽም ? ልደቱ ፍቅር የሆነ ሰው ነው ስለ እሱ ክፉን መስማት የማንፈልግ ወዳጆቹ አለን አቶ ልደቱ የመንፈሳችን ስንቅ ነህ ህይወታችንን እስከመስጠት እንወድሃለን በርታልን ​@ytesfaye5042

    • @ytesfaye5042
      @ytesfaye5042 Před měsícem +1

      @@user-uk9sw4uq5v በየትኛውም ፊልድ ከሰው ጋር አብረህ መስራት ካልቻልክ ያንተ እውቀት የትም አያደርሰህም። ተንገዋለህ ብቻህን ትቀራለህ። ያንነው የሆነው ልደቱ።

  • @tedladessalene4260
    @tedladessalene4260 Před měsícem +5

    ልደቱ በጣም ብቃት ያለው ፖለቲከኛ ነው ግን ማለፍ ያለበትን ሳያልፍ ሀቁን ይናገራል እኛ ኢትዮጵያዊያን ይሄን አንወድም ለዚህ ነው ብዙ የሀገራችን ፖለቲከኞች የማይዋጥላቸው።

  • @MulualemBerhane
    @MulualemBerhane Před měsícem +8

    ከልደቱ የፖለቲካ አመለካከት ልዩነት ቢኖረንም በፖለቲካ ትንታኔው በጣም ይገርመኛል እናም አደንቀዋለሁ::

  • @solomonteshagerethiopian6483

    Ledetu has to lead Ethiopia 🇪🇹::::::

  • @user-rv5mt8qq4v
    @user-rv5mt8qq4v Před měsícem +4

    From Sweden

  • @TsehayMelse
    @TsehayMelse Před 14 dny

    የአገራችን
    መዳኛ
    ልደቱ
    ነው

  • @tesfalemgebresilassei5729
    @tesfalemgebresilassei5729 Před měsícem +2

    Listening from Egypt

  • @seifetsegaye5077
    @seifetsegaye5077 Před měsícem +2

    ይስማል

  • @zekariyasmesghinna-dt8sh
    @zekariyasmesghinna-dt8sh Před měsícem +2

    Matured

  • @yalemwrkastatkezewde9726
    @yalemwrkastatkezewde9726 Před měsícem +102

    አኔ ግን የአቶ ልደቱ የፖለቲካ ብቃት/ልዕልና ከአእምሮ በላይ እየሆነብኝ ነው። ፈጣሪ ለዚህ ሠው እረጅም እድሜ እንዲቸረው እመኛለሁ።

    • @taborhenok401
      @taborhenok401 Před měsícem +3

      እራስህ ልደቱ ነህ ተደርሶብሀል።

    • @ytesfaye5042
      @ytesfaye5042 Před měsícem +4

      ልደቱ አያሌው በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ፣ በየሚዲያው እየሄደ አስተያየት ከመስጠት የዘለለ ሚና የለውም። ከየትኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ጋር ተስማምቶ መስራት የማይችል ብቻውን የቀረ ሰው ነው።

    • @user-od8gc6vj5z
      @user-od8gc6vj5z Před měsícem

      የቀውስ ፐሊሲ እደሆነ ታውቆ ስሙም የቀውስ ፓለሲ ነው መባል ያለበት

    • @user-uk9sw4uq5v
      @user-uk9sw4uq5v Před měsícem

      ​@@ytesfaye5042​ምን አልባት በእውቀት ስለሚበልጣቸው ሴራ እየሰሩበት አይመስልሽም ? ልደቱ ፍቅር የሆነ ሰው ነው ስለ እሱ ክፉን መስማት የማንፈልግ ወዳጆቹ አለን አቶ ልደቱ የመንፈሳችን ስንቅ ነህ ህይወታችንን እስከመስጠት እንወድሃለን በርታልን ​@ytesfaye5042

    • @TilahunMulat
      @TilahunMulat Před měsícem +2

      ትክክ ነሽ የልደቱ የፖለቲካ እዉቀት ከማናቸዉም ፖለቲከኛ ነኝ ባዮች በላይ ነዉ

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Před měsícem +21

    ❤ልደቱ ታቅ መፅሀፍ ነው ተነቦ አያልቅም በርታ ከጎንህ ነን❤

    • @ytesfaye5042
      @ytesfaye5042 Před měsícem +1

      ልደቱ አያሌው በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ፣ በየሚዲያው እየሄደ አስተያየት ከመስጠት የዘለለ ሚና የለውም። ከየትኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ጋር ተስማምቶ መስራት የማይችል ብቻውን የቀረ ሰው ነው።

    • @Fኡላኒ
      @Fኡላኒ Před měsícem +1

      ​@@ytesfaye5042if you stand the Truth you will always stand alone

    • @ytesfaye5042
      @ytesfaye5042 Před měsícem

      @jobera-xw5kt Standing alone isn't a goal of politician. Their goal is to be a leader of a party, then a country. If you can't achieve these as a politician, you failed. That's why i am saying Lidetu is just a political analyst on media. He's a failed politician who hasn't achieved his goal for 30 years now.

  • @user-yg5ut3gy2y
    @user-yg5ut3gy2y Před měsícem +1

    Teddy thanks you

  • @DerjeBaye
    @DerjeBaye Před měsícem +2

    የሠላም

  • @TekluTesema-zd6tx
    @TekluTesema-zd6tx Před měsícem +13

    ልደቱ አያሌዉ መተኪያ የሌለዉ የኢትዮጵያ የምርጦች ሁሉ ምርጥ ዘረኝነት የማይነካካዉ ጥርት ያለ ዜጋ ነዉ::

  • @Ramawit8617
    @Ramawit8617 Před měsícem +7

    አቶ ልደቱ ምርጥ ፓለቲከኛ ነህ በርታልን። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před měsícem +11

    From Australia ❤

  • @user-uk9sw4uq5v
    @user-uk9sw4uq5v Před měsícem +15

    የኛ ሀገር ህዝብ ልደቱን የመሰለ ሰው ሳንጠቀምበት መቅረታችን ያሳዝናል ያስቆጫል

  • @user-qq8cu5if3d
    @user-qq8cu5if3d Před 29 dny +1

    ልደቱ አያሌው ከ1997 በኋላ ምንም ቢያወራ አላምነውም።

    • @BezaHone
      @BezaHone Před 29 dny

      ምንም ማረግ አይቻልም። ቀረብሽ ከማለት ውጪ

  • @nicebeautiful5830
    @nicebeautiful5830 Před měsícem +3

    Teddy our hero ❤️

  • @Itisme012
    @Itisme012 Před měsícem +3

    Waw Teddy!!!

  • @Itisme012
    @Itisme012 Před měsícem +2

    Mn gud nw

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 Před měsícem +16

    አቶ ልደቱ ግን የአማራ ህዝብ በተደጋጋሚ ለዓመታት በሰላማዊ ሰልፍ የህልዉና ጥያቄ ሲጠይቅ መቆየቱንና ምላሽ በማጣቱ ወደ ትጥቅ ትግል መግባቱን መረዳት የቻለ አይመስልም ወይም አልፈለገም !

    • @user-uk9sw4uq5v
      @user-uk9sw4uq5v Před měsícem +2

      የልደቱን ያህል የጮኸለት ፖለቲከኛ የለም ዝም ብላችሁ በማታቁት ነገር ገብታችሁ አታንጨቧርቁ

    • @Bethe-er2gr
      @Bethe-er2gr Před měsícem

      ​@@user-uk9sw4uq5vይሄ ኮተታም የወያኔ ገረድ ስለ አማራ ምን አገባው

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 Před měsícem

      ልደቱ አደቱ

    • @BezaHone
      @BezaHone Před 29 dny +2

      አረ ተው! በተደጋጋሚ ጦርነት አልደግፍም የአማራ ህዝብ ግን ተገዶ ነው ወደ ጦርነቱ የገባው፤ የህልውና ጉዳይ ነው ብሎ ተናገሯል። ሳይሰሙ ሰው መውቀስ ተገቢ አይደለም።

  • @sisaydemelash5019
    @sisaydemelash5019 Před měsícem +8

    ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ የፖለቲካ ስብራት ልደቱ እና መሰሎቹ በእጅጉ ያስፈልጋሉ

  • @TigestMekonne-x6s
    @TigestMekonne-x6s Před 28 dny

    አቶ ልደቱ 🎉🎉🎉

  • @AbebeSimeneh
    @AbebeSimeneh Před měsícem +2

    Yesemal teddy

  • @solomonteshagerethiopian6483

    My raw model politican ledetu 👌🙏🏻

  • @user-on8dw8fw5j
    @user-on8dw8fw5j Před měsícem +15

    አቶ ልደቱ የማይተካ ድንቅ ፓለቲከኛ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @yonasmolla565
    @yonasmolla565 Před měsícem +6

    Long live our heroes dear ledatu ayalewu

  • @dawitaweke3685
    @dawitaweke3685 Před měsícem +7

    ወንድሞቼ ቴዲ፥ልደቱ❤ 🙏🙏🙏

  • @bt5860
    @bt5860 Před měsícem +1

    Lidetu is politician who is genius that works day and night to save ethiopia.

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Před měsícem

      ከጤናው እየታገለ አዎ ህይወቱን ለሰጠለት ወገን ሀገሩ አዎ እንቅልፍ አጥቶ እራሱን እየጎዳ ለማዳን እየሰራ ነው!!! ክበርልኝ ወገኔ!!!🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Před měsícem +17

    ❤ልደቱ ታላቅ ሰው ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ፡ የቀጣይ ጠቅላይ ሚንስትር ከኢትዪጵያ ህዝብ ሙሉ ተቀባይነት ያለው ታላቅ ሰው ዘርህ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

    • @ytesfaye5042
      @ytesfaye5042 Před měsícem +1

      ልደቱ ከማንም ጋር ተስማምቶ መስራት አይችልም። ለዛ ነው ብቻውን የቀረው። እንዴት ነው የአገር መሪ የሚሆነው ከየትኛው ፓርቲ ጋር አብሮ መስራት ሳይችል

    • @user-uk9sw4uq5v
      @user-uk9sw4uq5v Před měsícem

      ​ምን አልባት በእውቀት ስለሚበልጣቸው ሴራ እየሰሩበት አይመስልሽም ? ልደቱ ፍቅር የሆነ ሰው ነው ስለ እሱ ክፉን መስማት የማንፈልግ ወዳጆቹ አለን አቶ ልደቱ የመንፈሳችን ስንቅ ነህ ህይወታችንን እስከመስጠት እንወድሃለን በርታልን ​@@ytesfaye5042

    • @user-uk9sw4uq5v
      @user-uk9sw4uq5v Před měsícem +2

      ​@@ytesfaye5042​ምን አልባት በእውቀት ስለሚበልጣቸው ሴራ እየሰሩበት አይመስልሽም ? ልደቱ ፍቅር የሆነ ሰው ነው ስለ እሱ ክፉን መስማት የማንፈልግ ወዳጆቹ አለን አቶ ልደቱ የመንፈሳችን ስንቅ ነህ ህይወታችንን እስከመስጠት እንወድሃለን በርታልን ​@ytesfaye5042

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Před měsícem

      ​@@user-uk9sw4uq5vክበርልኝ የሀቅ ድምፅ ወገኔ!!!እናንተን ሳይ ልደት እንዳልከሰረ ማረጋገጫዎቼ ናችሁ!!! 🙏🥰❤🙏

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Před měsícem

      ​@@ytesfaye5042እንደዚህ በጭፍን የምትፈርጂው እዚሁ ስለ ቅንጅት እየተናገረ ባለበት ሰአት መሆኑ እንድደነቅብሽ አድርጎኛል!ሀቁ ግን ልደት ለእውነት ነፍሱን የሰጠ ከሀቅ የተጣበቀ መሆኑ ያስፈራቸዋልና ነው!!!ኢዴፓ-መድህን የሶስት ፓርቲዎች ጥምረት ነበር(የልደት ፓርቲ) የመጀመሪያውን በተቃዋሚ ፓርቲ የፕሬዝዳንትን የአገዛዝ እድሜ የወሰነ፣ከሁለት ጊዜ በኋላ ባለመመረጥ ያወጣውን ህግ አክብሮ ያሳየ በአምላክም በሰውም ፊት የእውነት የሚኖር፣ካለ ምንም ጥቅም የተጠራበትን የህይወት ጥሪ የራሱን ህይወት ለሀገር ወገኑ ትቶ ኢትዮጵያን በማይናወጥ አለት ላይ ከወገኖቹ ጋር ለመመስረት እየታሰረ እየተፈታ የኖረ የፖለቲካ የሰላምም ንጉስ ነው!!!🙏❤🥰🙏

  • @ayaleneshtamena983
    @ayaleneshtamena983 Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @MythreeFace
    @MythreeFace Před měsícem +11

    ብቃት፣ቅንነት፣ትንታኔ!ልደቱ❤

  • @HagezomHaileslase
    @HagezomHaileslase Před 5 dny

    የተወሰነ መሰረታዊ የአመለካከት ልዩነት ቢኖረኝም ባለው ጠንካራ አቋም አደንቀዋለሁ

  • @nahomafriend
    @nahomafriend Před měsícem +1

    lidetu ambesaw. tedisham enwodhalen.

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před měsícem +19

    ረጅም ዕድሜ ክጤናጋር ለአቶ ልደቱ አያሌው ❤❤❤

    • @ytesfaye5042
      @ytesfaye5042 Před měsícem +1

      ልደቱ አያሌው በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ፣ በየሚዲያው እየሄደ አስተያየት ከመስጠት የዘለለ ሚና የለውም። ከየትኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ጋር ተስማምቶ መስራት የማይችል ብቻውን የቀረ ሰው ነው።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před měsícem

      ​@@ytesfaye5042አቃጣሪ ሰው ከማንም አይስማማም እኮ።

    • @ferededemissie4822
      @ferededemissie4822 Před měsícem +1

      እስተያየት ስንስጥ አገናዝበን መሆን አለበት
      ልደቱ የገባው ፖለቲከኛ ነው ላትወዱት ትችላላችሁ ግን ምክንያታዊ የሆነ ሰው ነው

    • @one-107
      @one-107 Před 24 dny

      ​@@Ya-rm4qpአብዛህኛውን ጊዜ ከማንም ጋር መስማማት የማይችለው እኮ። አላዋቂ ነው ። ምክንያቱም አላዋቅነቱ ብዙ ጭግሮች ውስጥ ይጥሉታል። እናም ልደቱ ደግሞ በሳል የሆነ ምሁር ነው። በየትኛውም ጉዳይ ውይይት በማድረግ እውነታን ለመቀበል ዝግጁ ነው በዛ ላይ ፍትሀዊነትን አጥብቆ ነው የሚደግፈው።

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 Před měsícem +1

    ልደቱ

  • @Bekele-rz5gr
    @Bekele-rz5gr Před měsícem +3

    ህዝብ ካስጨረስካቹ ቦሀላ ይቅርታ አልገባኝም ነበር ምናምን የምትሉት በናንተ ምክንያት የሞተውስ ይመለሳል? ጊዜ ነው ጠብቁ

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938

    Ato Lidetu, thank you. You talked about specific people, places, and issues, yet the timeliness and relevance is for all of Ethiopia and beyond.Your opinions are palatable to many people provided they're honest to themselves.

  • @chanetibebu1675
    @chanetibebu1675 Před měsícem +4

    ልደቱ ብረቱ ፖለቲካ ሱሱ

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 Před měsícem +2

    Keep it up Lidetu
    As an Amhara, I really like you

    • @Bethe-er2gr
      @Bethe-er2gr Před měsícem +1

      you are not Amhara አማራ ብትሆን የ አማራ ጠላት አፍቃሪ ወያኔን አትወድም ነበር

  • @atnafubezabhe6166
    @atnafubezabhe6166 Před měsícem +7

    ድንቅ ውይይት ነው !!!
    አቶ ልደቱ ያለመሰልቸት ይህንን ዱልዱም ህዝብ አቅጣጫ ለማሳየት ያለህን ትእግስት አደንቃለሁ !!!!

    • @hailuyoftahe6236
      @hailuyoftahe6236 Před měsícem +1

      😂😂😂ዱልዱም ... የሆንክ ዶለዝ ነገር ነክ

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 Před měsícem +20

    ሶስት እርጉሞችን ከማየት የት እንሽሽ??? አ*ይ፣ብ*ኑ ነጋ፣እና ጋኔን ክስረት።

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho Před měsícem

      Eneteleye. Egezabehair mene yesanewale.

    • @SolomonYohannes-wd7zi
      @SolomonYohannes-wd7zi Před měsícem

      🤣🤣🤣🤣

    • @afdelethiopia
      @afdelethiopia Před měsícem

      እብዶች ጥርቅም እኮ። ይህ ሚዲያ ነው እነሱ እየሩ ነው ጀዝባ ነህ

    • @mahmodbabay1741
      @mahmodbabay1741 Před měsícem

      በቅርብ በጭቁኖች ክንድ ይወገዳሉ ኢንሻአሏህ

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho Před měsícem

      @@afdelethiopia Ye aganenete sebesebe yesewe deme teteto yemayereka eyemera newe tebale. Yasteyekehale

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 Před měsícem +1

    While the most faundamentals elements of economic development for a nation is peace and security, how could the country pay back the loan? How can this government spending 33 billion birr to beautify Addis, a project that does not have a significant return on investment, why doesn't finish the fertilizer complex and save the meager foreign currency reserve we have!

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z Před měsícem +5

    በጣም. የሚገርመኝ ፓለቲከኛ ከወጣትነቱ ጀምሮ ያለው የሀገር እና. የሕዝብ ፍቅር የለው ፓለቲካ ውሸትም አለው የልደቱ. ፓለቲካ ግን እውነት ቀጥያለ ለሀገርና. ለሕዝብ የሚጠቅም ፓለቲካ. ነው

  • @woinshetkebeda1844
    @woinshetkebeda1844 Před měsícem

    Eskender fertioke newe metagele alebene selalke sewe endaydegefk newe ❓

  • @nicebeautiful5830
    @nicebeautiful5830 Před měsícem +3

    Ato Lidetu we stand with you 💛

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před měsícem +12

    ሰላም ሰላም ቴዲአችን የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው ❤❤❤

    • @ytesfaye5042
      @ytesfaye5042 Před měsícem

      ልደቱ አያሌው በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ፣ በየሚዲያው እየሄደ አስተያየት ከመስጠት የዘለለ ሚና የለውም። ከየትኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ጋር ተስማምቶ መስራት የማይችል ብቻውን የቀረ ሰው ነው።

    • @etheth5034
      @etheth5034 Před měsícem

      @@ytesfaye5042 ይሄ ያንተ ሀሳብ ነው መብትህ ነው

  • @esheturuga517
    @esheturuga517 Před měsícem

    Explain your stand on the economy that will tell how efficient politician you are .apolitical verbal acrobat doesn't get us any where

  • @birukgreek319
    @birukgreek319 Před měsícem

    LEDET ❤

  • @ተተተተተተተተተ

    ቴዲ። please ውይይት አዘጋጅ ስለ collective leaders. ከአራቱም provinces አንዳንድ ሰው በመወከል ።የሚፈለገው የመጨረሻ ዕድል እስኪገኝ ድረስ።

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg Před měsícem

    ከሳዑዲ አረቢያ

  • @Mengistu-we9qs
    @Mengistu-we9qs Před měsícem +1

    ልደቱ ነፍሱን ለማቆየት ብዙ ወጣቶችን በዘጠና ሰባት ስገለባቤጥ እናስታዉሰዋለን ፈጽሞ አንረሳዉም

    • @BezaHone
      @BezaHone Před 29 dny

      ግዴለም ሁሉንም ስሜት ሳይሆን ጊዜ ይፈታዋል። እስከዛ የሚያነሳቸው ሀሳቦች ለሀገር ይጠቅሙ ከሆነ ብሎም መስማቱ ጥሩ ነው።

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 Před měsícem +1

    Eskneder is not politics

  • @tigraycom21
    @tigraycom21 Před měsícem +1

    የአማራ ፖለቲካ ልደቱን አገለለ እንጂ በጣም ማርሽ በመቀየር ብዙ ለውጥ ሊያመጣ የሚችል ሰው ነበር።ግን ምን ዋጋ አለው።አሸሼ አሸሼ አብይ መጣልን ብሎ ዘፈነ ልደቱን ባንዳ አደረገው።አሁን የተዘፈነለት ሰውዬ ከባንዳነት በላይ ሆኖ ህዝቡን ፈጀው።ልደቱ ግን አሁንም በአቋሙ ላይ ይገኛል።የአቋም ሰው ልደቱ በርታ።አንደኛ ደጋፊህ ነኝ

  • @HaileKebret
    @HaileKebret Před měsícem

    Please make a difference what the measure does and the political aspect of it. U R combining both.

  • @tesfagebrealmulu2163
    @tesfagebrealmulu2163 Před měsícem +2

    ፓለቲካን ከልደቱ መማር ነው

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 Před měsícem +2

    ልደቱና ጠንቋይ አንድ ናቸው፤ ሁለቱም ልትሰማው ምትፈልገውን ነገር በመንገር ሚወዳደራቸው የለም😅

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co Před 29 dny

      ይህ ማለት የራሳቸው የሆነ ግልፅ ሀሳብ የላቸውም ማለት ይመስለኛል እንደዚያ ከሆነ ልክ ነህ ልደቱ ዓላማው በምርጫ ስለማይሳካለት የሽግግር መንግስት ብሎ በግርግር ስልጣን መያዝ ነው

  • @ytesfaye5042
    @ytesfaye5042 Před měsícem +18

    ልደቱ አያሌው በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ፣ በየሚዲያው እየሄደ አስተያየት ከመስጠት የዘለለ ሚና የለውም። ከየትኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ወይም ቡድን ጋር ተስማምቶ መስራት የማይችል ብቻውን የቀረ ሰው ነው።

    • @tigraycom21
      @tigraycom21 Před měsícem +1

      Do you remember gudu kasa from fikr Eske mekabr? Just like that.if you have a different opinion from others you will considered as you have some mental issue😢.

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 Před měsícem

    Incomplete apologies of Gedu under question mark?

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217 Před měsícem +1

    እስክንድር ነጋ ድንኳን ሰባሪ ፖለቲከኛ ነው

  • @DAT991
    @DAT991 Před měsícem +3

    ቴዲ ባንተና በእስክንድር መሀል ምን እንደ ተፈጥሮ ባላውቅም ብዙ ጊዜ ከእስክንድር ይልቅ ለሌላኛው ወገን ትንሽ ሳይድ ስታደርግ ይስተዋላል...ይህን ያልኩበት ምክንያት እስክንድር 5 ለ 4 ማሸነፉን ብዙ ጊዜ Deny ታደርገዋለህ...

    • @gebruabrha9306
      @gebruabrha9306 Před měsícem +1

      alasheenefm it is fake and if skindr is capable leader he can also manage this conflict instead of procrastination .

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho Před měsícem

      @@gebruabrha9306I do not think so. If he has an ability why it took time to give an opportunity to Beletegena to do what ever to do . Also he has hatered of Tigray’s people. He is not strong.

    • @gebruabrha9306
      @gebruabrha9306 Před měsícem +1

      ye tigray tilacha ke ewket manes new there are a lot, and i am not saying zemene is capable leader both are weak and they put their interest first instead of amhara so both are not wise and calm to lead in my view .

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl Před měsícem

      ​@@gebruabrha9306Do you know Zemene? No , you don't know him. U speak just to speak.

    • @edilawitfuji5098
      @edilawitfuji5098 Před měsícem +1

      ቴዲ አስቀድም ማየት የሚቺል ልበ ብሩህ ነው የሆነ ደስ ያማይል ነገር ሽቶታ ወይ አይቶል ለአማራ እዳ የሆነ ነገር ለዚህ ይመስለኛል አስክድር የማይጥመው ያኔ ሁላችሁም አብይ ስትሉ እሱ ግን ታይቶት ስለነብር ሶስት ጥያቄ ስለ አ. አ ዓብይን አፋጠጠው ግን አሱ ላሽ አለ ሕዝብም ሞቅታላይ ስለነብር አደዛው አላስተዋለም ዛሬ አ. አ እዲህ ሆናለች

  • @belsidwww
    @belsidwww Před měsícem

    Lidetu, always tries to accommodate various perspectives, which always appear awesome on the fly, but sadly it won’t support him to become a bold leader that makes a concrete result, except emboldening him just to be a top political protagonist as often as he is!

  • @tadellegetachew2528
    @tadellegetachew2528 Před měsícem +3

    ምናለ ሁሉም ፖለቲከኞቻችን እንደ አቶ ልደቱ ምክንያታዊ ቢሆኑ

  • @esheturuga517
    @esheturuga517 Před měsícem

    Ato lidetu as a full time politician you have to explain how it affect the policy its advantage disadvantage learn from meles zenawi how he explain economics

  • @user-zx7ln3yl1f
    @user-zx7ln3yl1f Před měsícem

    see and ask the dentist

  • @gur5431
    @gur5431 Před měsícem +7

    የኣቶ ልደቱ ፖለቲካ ኣመለካከት ለኢትዮጲያ በጭራሽ የሚሰራ ኣይደለም ምን ኣልባት በኣሜሪካ ፖለቲካ ቢሳተፍ ውጤታማ ይሆናል ብዬ ኣምናለሁ

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 Před měsícem

      That's darn right. We're not ready. 80% plus people are not educated. Sad..

    • @user-uk9sw4uq5v
      @user-uk9sw4uq5v Před měsícem

      እውነት ነው ልደቱ ብቃት ያለው ሰው ነው

  • @user-ou1pw1sr6j
    @user-ou1pw1sr6j Před 27 dny

    እኔ አቶ ልደቱን በጣም የማከብረው ሰው ነበር ነገር ግነ አሁን እያደረገ ያለው ምንም ጥቅም የሌለው ለመተቸት ብቻ የተደረገ ተራ ትችት ነው። ፖለቲካዊ አስተያየት እንጂ ምንም ውኃ የሚያነሳ ሃሳብ የለበትም ። መሆን ያለበት በምን ይጠቅመናል በምን ይጎዳል ነው መሆን የነበረበት ።😂

  • @kepha5065
    @kepha5065 Před měsícem +1

    ልደቱ ገነት በየት በኩል ይኬዳል???
    ብለህ ብትጠይቀው
    አንተ በየት በኩል መሄድ ትፈልጋለህ???
    የሚልህ መርህ አልባ ሰው ነው።
    ያኔ የወያኔን ስርዓት በሽግግር መንግሥት ሰበብ ሥልጣኑን መልቀቅ የለበትም እያለ ወያኔን ሲካድም የነበረ ሰው ነው።
    ዛሬም ብቅጥልቅ እያለ ወያኔን በተዘዋዋሪ መንገድ ከመደገፍ ያለፈ ሚና የለውም

  • @wt974
    @wt974 Před měsícem +2

    Tedy i like you ! you are great EThiopian !
    የአማራን ትግል ለኅልዉና ማንም በረንጓዴ ቢጫ ቀይ ከረሜላ አያታልልም

  • @user-tq9gu3ig6g
    @user-tq9gu3ig6g Před měsícem

    ቴዲ ከአቶ ልደቱ ጋር የሃሳብ ደረጃ ተመጣጣኝ ይመስለኛል

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 Před měsícem

    ልደቱ ጩኸት ብቻ!
    ልደቱ ኦሮሞ ጠል!
    ልደቱ ሁሉን አውቃለሁ ባይ!
    አይ ልደቱ!

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 Před měsícem

    እኔ አቶ ገዱ ከርዓቱ ጋር በዚህ መልኩ ተናዘው መመታታቸው ተገቢ ቢሆንም የስርዓቱ ቁንጮ እንደመሆናቸው መጠን በበርካታ ጉዳዮች ብልፅግና ከአማራ ህዝብ አንፃር የፈፀማቸው ወንጀሎች እና ክህደቶችን በማስረጄ ማጋለጥ አለባቸው አብይንም ይቀርብ እንደነበረ ሰው ብዙ ሚስጥር ማውጣት ያለባቸው ይመስለኛል

    • @tegegnemersha4233
      @tegegnemersha4233 Před měsícem

      ተናዘው መመታታቸው ? እንደመታችኃቸው ነው የምታስቡት ?

  • @BelayKassa
    @BelayKassa Před měsícem +2

    ገዱና ልደቱ ለእኔ አንድናቸው ምንም እንኳን ልዩነት አለን ብትልኳ

  • @Bekele-rz5gr
    @Bekele-rz5gr Před měsícem +3

    ዘር አልባዎች የሰው ሞት ማይገባቹ 😊

  • @habtiemengstie890
    @habtiemengstie890 Před měsícem

    ፍሎቲንግ ሲስተሙ ላይ መንግስት ኤልያስ አመልጋን ያማከረ ይመስለኛል ። ምክኛቱም ቁሞ የነበረውን አክሰስ ሪል ስቴትን አሁን ስለተፈቀደለት ነው

  • @mekonnendamtie9643
    @mekonnendamtie9643 Před měsícem +6

    የአቶ ልደቱ አያሌው መጽሐፍት በ university ውስጥ ለምርምር ይቀመጥ::

  • @yontig
    @yontig Před měsícem

    I think the, A, B and AB example is said for the Tigray condition. It looks like ge doesnt agree with you and alulas conversation.

  • @Kebede-dn8td
    @Kebede-dn8td Před měsícem

    አሁን ልደቱ + ገዱ+ይልቃል+ዘመነ+ ወያኔ +ርእዮት ሚደጀያ + ኢትዮ ፎረም

  • @user-si7wy1hc9l
    @user-si7wy1hc9l Před měsícem

    ልደቱ የገዱን ሰነድ ዝግጅት አስቀድሞ አላወቀም አላነበበም ማለት ሞኝነት ነው።አቀራረቡ ራሱ ይኸን ይመሰክራል።

  • @DAT991
    @DAT991 Před měsícem +2

    ልደቱ ስለእስክንድር ለሰጠሗው በሳል አስተያየት እናመሰግናለን...

  • @tigraycom21
    @tigraycom21 Před měsícem

    Some times luck came to our life fortunately,how ever we determine weither we use it or no.as apoletician this person (lidetu ayalew)has clear stand he has never associated himself to a specific group.he is partial for everyone.he is from amhara but he criticized when ever he saw evil poletics. He might be a better politician by far.

  • @tsegeredademoz9089
    @tsegeredademoz9089 Před měsícem

    ድምፅ የለም

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 Před měsícem

    ለኔም የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ሳይሆን የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጥ ተብሎ ይቀየርልኝ! ከሁለት ሰይጣኖች የተሻለው ሰይጣን የትኛው ይሻላል አይነት ነው!

  • @orionorionorion1768
    @orionorionorion1768 Před měsícem

    IMF v CIA...objective to remove Abey time giving for FANO and OlA not econemic reform for Ethio.......

  • @mohakemal2035
    @mohakemal2035 Před měsícem

    ልደቱ አሁን ሰዉ እንደ ቅጠል እየረገፈ አሁንም ስለ ቅንጅት ታወራለህ ኧረ ወሬ ቀይር

  • @Bekele-rz5gr
    @Bekele-rz5gr Před měsícem +3

    ሌቦች

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara Před měsícem +2

    ልደቱ ትክክል ነውየገለፀው ስለ እስክንድር
    ዛሬም ፋኖን ሊከፋፍል ነው የመጣው

  • @mekonnendamtie9643
    @mekonnendamtie9643 Před měsícem

    አቶ ገድ
    ጥያቄወችን ይመልሱልን
    1ኛ/ የኢትዮጵያ መሬት በአማራ ክልል በኩል ለሱዳን ተሰጥቶል : ወይስ አልተሰጠም:: ተሰጥቶ ከሆነ የሐገር ክህደት ነው:: የእረሰስዎ ድርሻ ምን ያህል ነው?? 2ኛ/ የኢትዮጵያ ደንበር በትግራይ ክልል በኩል ሻቢያ እንዲገባና ወገኖቻችን ትግራይዋንን እንዲገድል : ሴቶቻችን እንዲደፍር : ሕዝቡ እንዲፈናቀል: አገር እንዲያፈርስ መፍቀድ እና መፈጸም የአገር ክህደት ነው :: የእርስዎ ድርሻ ምን ያህል ነው?? 3ኛ/ ሴኩ ትሬ (( መብረቃዊ ትቃት አካሂደናል )) ተናግሮል ከተባለ ለምን ይሄን አነጋገር አብይ ለአለምሕብረተሰብ አቅረቦ ጦርነቱን መንግሥት አለሰጀመረም ብሎ አያስረዳም ? የሴኩትሬ ንግግር የተቀነባበረ digital ሥራ ነው :: ይህ ከሆነ በ genocide and ዘር ማጥፋት ያስጠይቃል:: የእርስዎ ድርሻ ምን ይሆን?? ወደ አዲስ የፖለቲካ ሕይወት ከመጡ በበር ይግቡ ዘው ብሎ መግባት የለም :: አቶ ገዱ የ አብይ political virus አለባቸው:: Virus የሚጠራው በሐቀኛ ኑዛዜ ነው እስከዛው ድረስ quarantine መቀመጥ ሲኖርባቸው የፖለቲካ መድረክና መወያያ መሆን የለባቸውም:: ቢያንስ 3 ጥያቄዎች ይመልሱ መመለስ ካልፈለጉ ግን የአብይን የፖለቲካ virus ተወግተው እንደ በቀለ ገርባ እና ጅዋር መሐመድ ልዩ ተልኮ ከአብይ ተቀብለው የመጡ ሰው ነዎት:: እነዚህን ጥያቄዎች ካልመለሱ motiveያቸውን መጠየቅ ግዴታ ነው:: ተመሳሰሉብኝ--አንዳርጋቸው ጽጌ የሻቢያን virus ከነኮተቱ አራገፈብን : በመሳይ መኮነን በኩል ስለ ጫጉላቤቱና honeymoon ዘበዘበን:: አዬ መሳይ መኮነን ትያትረኛው BRAKING NEWS. አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እውነቱን ተናግረው NEGATIVE መሆንዎ ይረጋገጥ:;

  • @MebrahtuHailu-sm1or
    @MebrahtuHailu-sm1or Před měsícem

    Gech ena dr detsi texykaki nen blewal

  • @yafilms2169
    @yafilms2169 Před měsícem

    ልደቱ የእድሜልክ ያልተሳካለት የከሸፈ ተቃዋሚ ነው

  • @lilianderson6675
    @lilianderson6675 Před měsícem

    ልደቱያልተሳካለት የስልጣን ጥመኛ እና አወዛጋቢ ፖለቲከኛ ነኝ ባይ። በዩቱቡ እየዞረ ወሬ ከማውራት ሚና የሌለው ህይወቱን ሙሉ ሰጥቶ ለትግል ጫካ የገባውን ጀግና እስክንድርን የመተቸት ሞራል የለውም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-mm4nm3om4z
    @user-mm4nm3om4z Před měsícem

    ልደቱ ፋኖ ከ ዘጠኝ ወደ ሁለት ነው ፀሎትህ አልሰመረም

  • @nuradisali-wh1nv
    @nuradisali-wh1nv Před měsícem

    ልደቱ አዋቂ መስለከኝ ነበር እኔ አዋቂ ነኝ ማለቴ አደለም: ግን የቅንጅት እና የናንተ ሂደት በፍፁም ከዚህ ጋር አይገናኝም

  • @tebeber532
    @tebeber532 Před 27 dny

    Teddy, i really enjoyed your programs. Lidetu is nothing more than a political prostitute and I sincerely believe he is among the destractive forces looking back his contribution to the failures of popular uprisings. He showed, on many instances, the anger for power, the desire for recognition, and the desire to uphold the forefront on Ethiopian politics but not a single time he has articulated solutions on our multifaceted problems. Instead, he has been part of the problem. He lacks wisdom to look at the broader issues the country is facing. Morethan intellectual ability Ethiopia needs a leader who has wisdom, honesty, and credibility. I do believe Lidetu has NONE of these. I'm just wondering what some of you see on hime that I didn't . Having said that, Teddy not only earns my respect but also by far the programs presented here are genuine, and your articulation on pivotal issues impressed me and learned great deals from you. Thank you Teddy.

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z Před měsícem +1

    ዶላሩ. ይጠቅመዋል በተለይ ያሰበው የኦሮሚያ የጫካ. ቤተመንግስ በተሻለ ሁኔታ. ለመገንባት ይጠቅመዋል ሕዝቡ ወይም. ሀገሪትዋ ከፍተኛ. ችግር ውሰጥ. ትገባለች

  • @Syntifik100
    @Syntifik100 Před měsícem

    ድሮ ኦሮማራ አላችሁ ከዛ አማ ኤሪማራ አላችሁ አሁን ደሞ ትግሬ አማራችሁ ???መቼ ነው ብቻችሁን የምትቆሙት ትግራዋይ ያልተቀደሠ በጭራሽ አይታሰብም ከአውሬ ጋኔን ጋር::