የደርግ ዘመን ቀልዶች፣መሰማት ያለበት! አዘጋጅ በኃይሉ ሚዴቅሳ |ETHIO FORUM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • #EthioForum

Komentáře • 212

  • @believeingod1623
    @believeingod1623 Před 4 lety +5

    መንጌ እጅግ ንፁህ ኡትዬጵያዊ አገሩን የሚወድ ፍፁም አንድነትን ለኢትዬጵያ ህዝብ የታገለ ጀግና ነው እንደ እናንተ አይነት ጥቅም አሳዳጆች ዘር አጥፊዎችን የሚፀየፍ ድንቅ ኢትዬጵያዊ መሪውን ነው ኢትዬጵያ ያጣችው

  • @saronge513
    @saronge513 Před 3 lety +14

    ጓድ መንግሥቱ ሀይለማርያም አከብረዋለሁ 💚💛❤ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነው አንድ ባንዴራ አንድ ሕዝብ አንድ አንድ ኢትዮጵያ ❤

  • @iamfree347
    @iamfree347 Před 4 lety +6

    ያም ሆነ ይህ መንጌን እንወደው አለን ግን መን ይሁን የስወ ልጅ በዚች አለም የሚኖረው አንድ ወቅት ብቻ ሆነና ተመልሶ የሚወለድና የሚመጣ ። ቢሆን ኑሮ ሀገራችን ከመፍረስ ድና ዳር ደንበራችንም ተከብሮ በሰፋ ነበር

    • @meskiwol422
      @meskiwol422 Před 4 lety

      You can find him under hiding under Mugabe skirt.

  • @LoveLove-hc8eg
    @LoveLove-hc8eg Před 3 lety

    ጓድ መግስቱን አከብረዋለሁ አደንቀዋለሁም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ግን እዴለመታደል ሆኖ በሰአቱ ብዙ አሸባሪ ነበሩ ግን

  • @misrakgashaw6848
    @misrakgashaw6848 Před 3 lety

    Menge jeginawu etihopiawitu kuru woyane ashatir biserabihim gin bians ante behiwot ena bekibir noreh yewoyanen mot mayetih tilik dill new edimeh yirizem 💪💪💪💪💪💪💪💪😍😍😍😍😍😍💚💚💛💛❤❤💪💪💪

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 Před 3 lety +13

    መንግስቱ ኃይለማሪያም እንኳንስ ለሰአት ማዘር ትሬዛ የሰጡትን የወርቅ የማሪያም ስእል ጠረዼዛው ላይ ጥሎት :ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ነው የወሰደው :ይህንንም የደም እንባ በሚለው መፅሀፉ ፅፎታል ::መንጌ ለሀገር ዳር ድንበር ለቀይባህር እንጂ ለእንቶ ፈንቶ ተራንተርት ጉዳይም የለውም

    • @user-pw1rr2vm8b
      @user-pw1rr2vm8b Před 3 lety

      ሃይማኖት የሌለው ደም ጠማ ወንበዴ ነው ። ከወያኔ ቢሻልም ያው ኮሙኒስት ነው ፤ ያው ኮሙኒስቶች ደግሞ ደም ጠሞች ናቸው እግዜርን አያውቁም ለዚያ ነው የማርያምን ሥዕል የማይወደው ።

    • @amorawweloyew6089
      @amorawweloyew6089 Před 3 lety

      @@user-pw1rr2vm8b ሥእል ምንም እንደማይጠቅምና እንደማይጎዳ ቀድሞ ሥለተረዳ ነው ::በእጅ የተሳለ ሥእልና በእጅ የተጠረበ እንጨት ሆነ ዲንጋይ ግርግዳ ከማሳመርና ካብ ከመሆን ሌላ ጥቅም የለውምና

    • @user-pw1rr2vm8b
      @user-pw1rr2vm8b Před 3 lety

      @@amorawweloyew6089 ኮሙኒዝም ሰው ገድሎ ለመንግሥት አላግባብ ሥልጣንን ከመስጠት ሌላ ምንም ጥቅም የለውም ። ሰውየው እንደ ሌሎች ኮሙኒስቶች ደም ጠማ ጭራቅ ነው ። ሃይማኖቱን የካደው አውሬኣዊ ድርጊቱን ለመፈጸም እንዲመቸው ነው ። ጥንብ ኮሙኒስት ነበ ባጭሩ ።

    • @amorawweloyew6089
      @amorawweloyew6089 Před 3 lety

      @@user-pw1rr2vm8b የአሁኖቹን እንዴት አየሃቸው ? የኔ ክልል ምን ትሰራለህ እየተባባሉ ሲገዳደሉ ይህ ነበር ፍላጎትህ

    • @user-pw1rr2vm8b
      @user-pw1rr2vm8b Před 3 lety

      @@amorawweloyew6089 የአኹኖቹን ያመጣው ያኔ የነበረው ምስቅልቅል ነው ። ወያኔ ፣ ኦነግ ፣ ኢሕአፓ ፣ ሻዕቢያ እና ሌሎች በጥባ. ድርጅቶች በሙሉ ኮሙኒስቶች እና አክራሪ የግራ ክንፍ አቀንቃኞች እንደነበሩ ላስታውስኽ ። የ60ዎቹ ቦዘኔዎች የምላቸው ተምረው ያልተማሩ ደነዝ ኮሙኒስቶች ናቸው ዛሬ ፖለቲከኞቻችን ኾነው «የራስ ዕድል እስከመገንጠል ፣ የብሔር ብሔረሰቦች ጭቆና...» ምናምን እያሉ ሰዉን የሚያጫርሱት ። እስቲ በዚያ ግዜ የኮሙኒስት ፓርቲ አባል ያልነበረ የዘንድሮ ፖለቲከኛ ጥራልኝ? የለም ዅሉም ኮሙኒስት ወሮ በላ ነው ለዚያ ነው ርስ በርስ የምንባላው ።

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 Před 3 lety

    ለኢትዮጵያ የጀግና መስዕዋት የልጆች እናቶች፣ የተሰውትን ነፍስ ይማር፣ ለወላጆች መጽናናት ይስጥልን፡፡
    ለተከበራችሁ የትግራይ ህዝቦች/ civilians፣ እንኳን ሸክም ተቀነሰላችሁ! ለተፈጠረው ችግር ብርታቱን ይስጣችሁ፡፡
    ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ/ Abey Ahmed እንኳን በጥረትህ፣ በዝቅተኛ ንጹሃን ጉዳት ተሳካል! የረገ ወተት ቅቤ ይወጣዋል፡፡
    ለኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል Ethiopian Army፣ በደምህ ድል፣ እንኳን የሀገርህን ሰንደቅ ዓላማና የህዝብህን ክብር አስከበርክ!
    ለኢትዮጵያ ህዝቦችና የደጀን ኃይሎች፣ እንኳን ጸሎታችሁና ድካማችሁ አፈራ፡፡
    ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች፣ እንኳን ከጎሳ ፖለቲካ/ Ethnic poletics ዘውግ ለመውጣት ተማራችሁ፡፡ አስተውሉ!
    የሕወሓት/ TPLF ቅሬቶች፣ ከነቀርሳ ተፈወሱ፣ ሌላ ዙር ክህደት አትግቡ፤ ከሸሚዛችሁ በፊት ኮታችሁን አውልቁ፡፡
    ፖለቲከኞቻችን አእምሮም፣ ልብም፣ ህሊናም፣ ስብዕናም አይክዳችሁ፣ ለተቸገረ ህዝቢ አስቡ፣ ከስግብግቦቹ ተማሩ፡፡
    ለኢትዮጵያ ህገ-መንግስት/ Constituition፣ ሳያጠናቅቁህ ያጸደቁህ፣ ሳንቀበልህ የተሸከምንሀ፣ ከመሰሪዎቹ ዥዋዥዌ ትግበራ ነጻ ወጥተህ፣ እንኳን ለመበልጸግ ዕድል ተከፈተልህ፡፡
    ሀገሬ ብላችሁ፣ በድህነት ሰፈራ፣ በሥራ ዘርፍ ተበትናችሁ፣ ያለኃጥያታችሁ የጎሳ ፖለቲካ ብስጭት ማብረጃ የታረዳችሁ፣ ለደም ጠጭው ሕወሓት እርካታ የተጨፈጨፋችሁ፣ ያለአግባብ መስዕዋት የሆናችሁ/ genocide፣ ነፍሳችሁን በአጸደ-ገነት ያኑርል፡፡
    ለግላጋው ወጣት አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ፣ ባንተ ንጹህ ደም ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ለውጥ ቤዛ ሆንክ፣ ታሪክነቀ ትውልድ አይረሳህም፤ መስእዋትነትሀ በተለይም አማራንና ኦሮሞን ታድጓል፡፡ ነፍስህን በአጸደ-ገነት ያኑርልን፡፡
    ኢትዮጵያውያን ሁላችንም፣ ውቅረ-ሀሳባችንን ፈትሸን እናስተካክል፤ ከልመና እንውጣ፣ ከሌላው ዓለም ተወዳዳሪ እንሁን፡፡ ከህሌናችን ጋር እንኑር፣ ፈርሃ እግዚአብሔር ያብዛልን፣ እሱ ይቅር ይበለን፣ ቀጣዩን ትውልድን እናስብ፣ ነገን ዛሬ አንኑር፡፡
    እያንዳንዳችን በሌሎቻችን ውስጥ አስፈላጊ ነን፡፡ አብረን ከሆን ማንነታችን ተጠብቆ በእሴት፣ በፍቅርና በጤና እናድጋልን፡፡
    የቀድሞው ጠ/ሚ/ር ኃ/ማሪያም ደሳለኝ፣ ለለውጡ ዱላ ቅብብሎሽ እናመሰግናለን፤ እንኳን ለልሳንህ ነጻ ወጣህ!
    የቀድሞው ፕረዚዴንት ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማሪያም፣ እንኳን ዕድሜ ሰጥቶዎት የሀገርዎን ጠላት ሞት በአይንዎ አሳየዎት፡፡
    የኢትዮጵያና የህዝቦቹ አላስፈላጊ መከራ ከሕወሓት ጋር ያብቃ!

  • @EndrisMohammed2885
    @EndrisMohammed2885 Před 3 lety +4

    Mengestu Hailemariam Great Ethiopian.

  • @abdulkerimberiso
    @abdulkerimberiso Před 3 lety

    የሠዓቱ መገኘት በጣም ያስቃል፡

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Před 4 lety +26

    ምንም ይሁን ምን መንጌ ኢትዮጵያዊ ነበር:: ከዚያ በኃላ ምንተገኛ አይ እኛ ኢትዮጵያውያን
    ያልታደል ? ለመከራ ተከፉፍለን የቆምን መተቸት ብቻ እብዶች ማለት እኛ ነን::

    • @gebremedhinwoldu1834
      @gebremedhinwoldu1834 Před 4 lety +1

      Backward mentality!!!!!!

    • @blackstone07
      @blackstone07 Před 3 lety

      ምን ይደረጋል ነቅናቂ ካለ ማን ንፁህ ይጠጣል ይባል የለ። እድሜ ለወያኔ የኮብራ እባብ መርዝ ናቸው በብሄር ለያዩን። እድሜ ለዓብይ በ11ኛው ሰዓትም ቢሆን ደረሰለን እንጂ።

  • @moe3000
    @moe3000 Před 4 lety +2

    አዝናኝ ነው በርቱ። አንዳንድ የደርግ ወገን ግን ደስ አልተሰኙም. ይመስለኛል የእድሜ ጉዳይ ሆኖ አልደረሱበትም

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 Před 4 lety +3

    መንግሥቱን ሐይለማርያም አባቴን ገድሎ እናቴን እና እኔን ቤተሰቦቸን ለመግደል በአውሮፕላን ጨፍጭፎ ከአገሬ በግድ ተባርሬ አለሁ ።

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay Před měsícem

    እቃየን አመግሥት ነዉ ብለህ እዳት ወርሠዉ ነዉ ብየነዉ አላለም

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 Před 4 lety +1

    Ahun ema feredebet Dr.Abieyn afer eyabelachut new 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @yacobyacob3439
    @yacobyacob3439 Před 3 lety +1

    እኛ እኮ 50 ሰዎችን አሳምነናል ተመቹኅ

  • @Tkkj73
    @Tkkj73 Před 4 lety +3

    Some times it is a good idea to reminisce about good jokes made by well known personalities. Jokes are hilarious and make you think of the time “you have met with your old friends, you recollect some of the finest moments of your life and find yourself in a joy that has no comparison.”

    • @ravelbella7330
      @ravelbella7330 Před 3 lety

      Agreed. I love jokes. I went to the comment section their will be even more unheard once from the viewers. I did not expect such seriousness.It is nice to find some laugh in every situation to keep going.

  • @rootin222
    @rootin222 Před 4 lety +2

    Mengistu was right about ethiopia everything that is happening proves him right

  • @emebetassefa6045
    @emebetassefa6045 Před 4 lety +3

    ይሄ እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ ነው ።አዋቂዎች እንደዚህ አይነት ተልካሻ ነገር አያወሩም ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 4 lety +5

    ምነው። ባወከከት። መንግስቱን። እናት ሐገሬ ወይ። ማንን። እንመን። መጌ። ወንድ። ቀበቶ። ያለው ጨነበር። ይሉኛል። እውነት ነው

    • @okdf6826
      @okdf6826 Před 4 lety +1

      መንግስቱ አንድ ትውልድ እንዲያልቅ ያርገ አርመኒ

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 Před 3 lety

    H,E, PM Dr. Abiy Ahmed is a pilot of passengers’ plane with all engines failed on air at 38,000 feet, and successfully landed with minimal jarring and “no casualty”. He is a lovely outstanding son of peoples with brilliant mindset and dignity for humanity. Abiy is a very strong leader, who annexed the wildly grown, fully armed and brutal terrorist TPLF. He has brilliant head to head naturally rich and economically poor Ethiopia and beyond. Admiration goes to PM Abiy Ahmed, National Army Forces, and the peoples of Ethiopia.
    Congratulations to PM Abiy and Ethiopians!!

  • @vegitoafework8941
    @vegitoafework8941 Před 3 lety

    Menge is a hero

  • @shadotekiluasitwaymuhur9359

    Jegina Ethiopiawi neber

  • @faa5500
    @faa5500 Před 4 lety +2

    ይህ ስራ መፍታት ነዉ

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney823 Před 3 lety +1

    Amazing
    ሠላም ለዚህ ቤት
    ዋውው ያምራል
    ቤተሰብ እንሁን

  • @kinduasfaw8508
    @kinduasfaw8508 Před 3 lety

    ጀግናመሪነበር ያተመቀለጃአደለም ምንምአያምርብህም እውነተኛ መሪነበር አገርአልሸጠም ይግባህ አልሰረቀም ቢሄር ዘር አላለም አይምሮህን አሰራው።

  • @zelalemniguse6019
    @zelalemniguse6019 Před 3 lety +1

    Mange jegna new

  • @haftshrashford5016
    @haftshrashford5016 Před 4 lety +2

    ኣቤ ጅግና በርታልን

  • @desalegnejamo508
    @desalegnejamo508 Před 4 lety +1

    ኢ/ያ ትቅዳም :ማንግስቱ :ጀግና:የደሃ ኣባት:እድሜ ይስጥህ:ሁሉንም:ያሰይህ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 3 lety

    Menegeset Hayelemariam ewenetegna Ethiopiawi jegena ena yegeziabehear sew neberu

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu Před 4 lety +4

    Very fun hAaaahaa

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 4 lety +1

    እንኳንለመንግስ፣ ፣ሲጀመር እኛ እንኳን ለመንግስት ለእግ/ር አልተገዛነም።ወያኔ፣የለፍትህ፣አስሮ፣27አመት የለፈትህ፣ወይን ቤት ሲወረውርህ፣አንድ አጅህን አተህ አንድ አይንህ አተህ ከአምስት መቶ ነጥብ፣አምስት ሺ በላይ ሲሰደድ ሲገነዝ ለሃያ ሰበት አመት ያሃል እያዳደህ አፍሺን ተለጉመሺ ነበር ፣እደሜ እና ፀጋ ይስጠው አዲስ ለውጥ ከሰማይ ተቸረን አሱንም ዘልሸሰን ብሎ፣እርስ በእራሳች፣ እንባላለን

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309

    መንግሰቱንማ የመሰለ መሪ የለም ቢያንስ ለአንድ ኢትዮጵያ ነበር ሲጋደል የነበረው አገር በመከፋፈል አያምንም ትግሉ እአንድ ኢትዮጵያን ለማቆም እንጂ ሌባም አልነበረም ዘረኛም አልነበረም ወጣት ቢመለመል የአገርን ሰላምና አንድነት ለማስጠበቅ ነው እንደ ህዋት ለመገነባጠልና ዘረኝነትን ለማስፈን ለመስረቅ አይደለም በመንጌ ጌዜ ሁሉነገር እርካሽ ትምርት በነፃ ሳሙን ዘይት ስኩር ወዘተ በቀበሌ በቤተሰብ ልክ እየተሰጠ በጥቅሉ የመንጌ ጌዜ ለየት ያለ ነው ዛሪ ከየት ይምጣ ?

    • @moe3000
      @moe3000 Před 4 lety +1

      የሚዘረፍ ነገር አልነበረማ።.. የ77(1984) አለም ሙሉ ያሳዘነ እና አሳፋሪ ረሓብ ረሳኸው? እንጂ እንደባለፈው 27አመት የተትረፈረፈ ገንዘብ ቢኖር ኖሮ መዝረፉን አይተውም ነበር። ከራሽያ መሣርያ መግዣስ ገንዘብ አያጥርበትም?ብለህ ነው። እናም ገንዘብ ባይዘርፍም ተወዳዳሪ የማይገኝለት ቁጥር ሪከርድ የሰውን ህይወት ዘርፈዋል።

    • @user-wl6zn3hk9q
      @user-wl6zn3hk9q Před 4 lety

      አልሞት ባይ ተጋዳይ አሁንም ቅሪቶች አሉ ደም የተጠሙ ደም መጣጮች ቀይ ሽብር ያልገባበት ቤት የለም እታስታውሱን እንደገና ሀዘናችንን አትቀስቅሱብን የረሳነውን

    • @moe3000
      @moe3000 Před 4 lety

      @@user-wl6zn3hk9q አቢይ አህመድ እኮ ነግሯቸዋል "የኢትዮጵያ ሕዘብ የshort memory ችግር አለበት" እኮ ብለዋል።

    • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
      @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 Před 4 lety

      @@user-wl6zn3hk9q ማን አንቢ አለሽ፡

  • @abduhousen2615
    @abduhousen2615 Před 4 lety +2

    የአብይ ታላቅ ወንድም ነው መንግስቱ ሁለቱም አንድ ናቸው

  • @binimagna4864
    @binimagna4864 Před 4 lety +1

    ቧልቶቹን ሁሉ ስሰማቸው ለደርግ ሳይሆን ለወያኔ ተስማሚ ገላጭ ብልቶች መሆናቸውን ተገንዝቤአለሁ።

  • @girmaymichael5204
    @girmaymichael5204 Před 4 lety +7

    ይህንን ቀልድ ብለህ ማቅረብህ በጣም የወርድክ መሆንህን ያሳያል

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 3 lety

    Leza mutetet

  • @obretube571
    @obretube571 Před 3 lety +1

    💚💛❤ Mangstu haylamariyam 💚💛❤

  • @girmawoldemariam7107
    @girmawoldemariam7107 Před 3 lety +3

    ዛሬ ላይ መንግስቱ ላይ መቀለድህ የድንቁርናህን ጥግ ያሳያል

  • @germamegifawsen9138
    @germamegifawsen9138 Před 4 lety +11

    ወሬህ የመንገድ ደር አሰደጊ የበደለው በለጌ ወልዶህ ባለጌ ያሰደገህ ተራ ወሬኛ ነህ

  • @charliechaplinvic934
    @charliechaplinvic934 Před 4 lety

    Leba woyane

  • @shadotekiluasitwaymuhur9359

    Mengistu begina

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 Před 3 lety +2

    የጅሎች ተራንተር::

  • @haylegebraladdis7991
    @haylegebraladdis7991 Před 3 lety +1

    ታሪክ አይቀየርም

  • @dagnumulu4200
    @dagnumulu4200 Před 3 lety

    nefez

  • @GetuGetu-by8nl
    @GetuGetu-by8nl Před 3 lety

    Ilike

  • @sadiaswapan4336
    @sadiaswapan4336 Před 4 lety

    Besake

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 Před 4 lety +3

    መንግሥት የዳ አባት።

  • @abiyt7131
    @abiyt7131 Před 4 lety +4

    Esti benqa ejihe ye Melesen Z. ena H/Mariam D. kelde nigeruni

    • @moe3000
      @moe3000 Před 4 lety

      ምን ነካህ እሱ ከ30 በኃላ ነው የሚነገረው።

  • @okdf6826
    @okdf6826 Před 4 lety +4

    መንግስቱ አርመኒ አብዮ አብዮ ሳጥናዮል ጩጬ ጨቅላ ምን ያልታደልናቸው መጥፎ ጊዜ።

  • @MyHeroes12dotcom
    @MyHeroes12dotcom Před 3 lety

    ሀሀሀ ...... የ ኢሚግሬሽንኗ ተመቸችኝ አቦ kkkkk.....

  • @asefaaraga4248
    @asefaaraga4248 Před 3 lety +1

    ዜና ነው እንዴ ምታነበው

  • @addisumengist5328
    @addisumengist5328 Před 3 lety

    Are sure on information that you talk out about the regime?

  • @zebibaosman2590
    @zebibaosman2590 Před 4 lety +1

    ጥሩ ትንተና ነዉ

  • @kinfemichaelshumneka6289
    @kinfemichaelshumneka6289 Před 4 lety +1

    ጰ>ጰ

  • @tesfahunkinde358
    @tesfahunkinde358 Před 4 lety +3

    2 kutir temechegn

  • @workitbakala4749
    @workitbakala4749 Před 4 lety +2

    ኮ/መንግሥቱ ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያን የሚወድ መንግስት እና መሬት ለአራሹ መሠረተ ትምህርት ወዘተርፈ ፣ስርቆት የማይወድ መንግስት ነበር።💚💛❤

  • @kindewedajenew4624
    @kindewedajenew4624 Před 4 lety +11

    ቅዘናም መንጊ በዳንተ አይነት ቅማላም ዲጅታል አይነሳም

    • @edenwogayehu3890
      @edenwogayehu3890 Před 4 lety +1

      Are you in analog system? Who says digital is an insult?

    • @moe3000
      @moe3000 Před 4 lety

      @@edenwogayehu3890 አለማወቅ እኮ ያናድዳል።

    • @edenwogayehu3890
      @edenwogayehu3890 Před 4 lety

      @@moe3000 😀

    • @moe3000
      @moe3000 Před 4 lety

      ምነው ተናድደሀል ደግሞስ ሸሽቶ አገር ጥሎ የሄደ አደል እንዴ ቅዘናም የሚባለው? ሳታስብ ለምን ትፅፋለክ?

    • @suraphelphilips677
      @suraphelphilips677 Před 4 lety

      Moe አገር ያለው ወደ አገሩ አገር የሌለው ወደ ሰው አገር ልክ እንደ መንጌ ቅዘናም !

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Před 3 lety +1

    ክህዋት መቶ በመቶ መንግስቱ ሀይለማርያም ይሻላል የውሸት ዞና አትቀባጥር

    • @user-pw1rr2vm8b
      @user-pw1rr2vm8b Před 3 lety

      ቀልዶች እኮ ናቸው ። ሕዝቡ ነው ይቀልድ የነበረው ።

  • @ዮዳሄ-ለ3ዸ
    @ዮዳሄ-ለ3ዸ Před 4 lety +4

    😂😂😂😂😂ኣይ ሽመልሰየ ፈታ አደረግከን እንካን አደረሰክ

  • @bombtonetube1649
    @bombtonetube1649 Před 3 lety

    4 and 5

  • @esubalewbiru6603
    @esubalewbiru6603 Před 3 lety

    Woyi keled!! Menayinetu duket neh bakeh woregna!!!

  • @redetredet9499
    @redetredet9499 Před 3 lety

    anten belo kelaje mejemera tekekelegnawen yemengen tarik ewek ena awera

  • @ayyagelaw4785
    @ayyagelaw4785 Před 3 lety

    አድርባይ ቻናል። አንዱ ከተፈታ በኋላ ምላሱ አርፏል። አንችልም ትቀምሻለሽ።

  • @melbournian100
    @melbournian100 Před 4 lety +1

    Ethio Forum is weyane sponsored you tube channel.

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 Před 4 lety +3

    መንጌ ሀገር ወዳድ እንዳንተ ጥቅም ወዳድ አደለም

  • @meseretshewaye247
    @meseretshewaye247 Před 4 lety +1

    መቀለድህነው አለማሳቁ ያስቃል👎👎👎

  • @mihiretbekalu5123
    @mihiretbekalu5123 Před 3 lety

    በመቶ ሺህ የገደሉትን የአሁኑን ትተህ ምንም የማያስቅ ደረቅ ነገር አትዘብዝብ

  • @bebizelenayoabraham1014
    @bebizelenayoabraham1014 Před 4 lety +1

    መንግስቱ ኣረሜነ ብዙ ኤርትርዊ ይጠፋ ጨካን ኣህያ ደርግ።

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 Před 4 lety +3

    በመንግሥቱ እልፍ አልተሰደደም። አትዋሽ።

    • @nigatus.6889
      @nigatus.6889 Před 4 lety +1

      እውነትህን ነው? ከብት

    • @user-pw1rr2vm8b
      @user-pw1rr2vm8b Před 3 lety

      ኧረ ዝምበል ተሰዷል ። ስንቱ ነው ዐረብ አገር በግርድና ይቀጠር የነበረ ።

  • @befikirtsionelianna9806

    Desecaseting banda ye banda lij

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 Před 3 lety

    ሚገርም ቀልድ ነው

  • @abduhusen6817
    @abduhusen6817 Před 3 lety +3

    ቀለድክ በቃ

  • @gebremedhinwoldu1834
    @gebremedhinwoldu1834 Před 4 lety +6

    Kkkkkkkkkklkkkkkk

  • @gotrip5431
    @gotrip5431 Před 3 lety

    ጋድ መንግስቱ ለቀልድ አይቀርብም እሱ እያለ እንቢ ተብሎነው የኢትዮጲያን ህዝብ እንደ ዳቦ ጁንታዎች ቆራረሱት

  • @aldoniyahussain8728
    @aldoniyahussain8728 Před 3 lety

    Ayaskm mozaza

  • @remedanmehamed2743
    @remedanmehamed2743 Před 3 lety

    Ena endsmahut sel seat yawerahew ye Josef stalen tarike new stalen ke bari gaar

  • @MyFloreana
    @MyFloreana Před 3 lety +3

    ደርግ ገዳይነት እጅ ቀልድ አልነበረም

  • @yohannesnegusse0911
    @yohannesnegusse0911 Před 4 lety +5

    በሳቅ ገደልከን እኮ።አመመህ እንዴ...

  • @tebeasefa5524
    @tebeasefa5524 Před 3 lety

    ~ከቤተ መንግስት ስንባረርኮ መግብያችን ዩንበርስቲ አደለም 😂🔥 ~አናንተ ኮሄደቹማ አኛ ለምን አንሄዳለን 😂🔥

  • @cappe2909
    @cappe2909 Před 3 lety

    Yegebawal

  • @almazaberabeyene770
    @almazaberabeyene770 Před 3 lety

    Megstuhaylemaryam deg aderege ante akatari neh leba megstu igru itabiga yemders yelem

  • @user-cp4il5wj1d
    @user-cp4il5wj1d Před 4 lety +2

    ያኁሩ

  • @Muler101
    @Muler101 Před 3 lety +1

    ኣመመህ እንዴ

  • @user-kh2lx6rt3j
    @user-kh2lx6rt3j Před 4 lety +1

    ወያኔ የለምድ ልብስ ለብሰሽ መጣሽ ትኻንሽን በዶላር ቀይረሽ የፈረጠጥሽው ..... ሌብነት ስራ ነው ያልሽው።

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq Před 4 lety +1

    አመመህ እንዴ ትክክለኛ ጥያቄ ናት።

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 Před 4 lety +5

    ምፅ ቀልደህ ሞተሃል 😁 ጀዝባ

  • @aydakeberom9393
    @aydakeberom9393 Před 3 lety

    😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @Oritali
    @Oritali Před 4 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy Před 3 lety +1

    የደርግ ዘመን ሞት እንጅ ቀልድ ነበረ? ከነበረ ሞት ቀልድ ነበር ማለት ነዉ።

  • @julianarega1133
    @julianarega1133 Před 4 lety +3

    Koshasa sew neh tera wereja wayane selehonk ayeferdebehm banda selehonk

  • @welelawelela1465
    @welelawelela1465 Před 4 lety

    I don't think it's is useful. Why don't you get important information which educates people. He did extremely important things for Ethiopia I admire him every one was proud.

  • @romanaharar9981
    @romanaharar9981 Před 4 lety +1

    Mng

  • @yayadababa5390
    @yayadababa5390 Před 4 lety +2

    ከወያኔ ሌብነት አይብስም

  • @alexganotakis951
    @alexganotakis951 Před 3 lety

    γ..

  • @kassahunabamegal6453
    @kassahunabamegal6453 Před 4 lety +1

    Wshetam!

  • @mdjamel103
    @mdjamel103 Před 4 lety +1

    ይደገም ሌላ ከለ በጠም ነው የሰኩት

  • @tsagawkebede7655
    @tsagawkebede7655 Před 3 lety

    Lila. Dereg. Kebohal. Shitam

  • @hughoxmaul7836
    @hughoxmaul7836 Před 4 lety +4

    ምንም አያስቅም

  • @tilahundamena8175
    @tilahundamena8175 Před 4 lety +1

    There was no be a leader Ato Mengistu.

  • @abebebelachew5796
    @abebebelachew5796 Před 4 lety +1

    መግስቱ ሳይሆን አንተ ነህ እንሰሳ።