We need more like those who you are saying thank you for listening and walking this tough road with you. Thank you pastor, Daniel and Martha. God is working in you and through you.
I am very grateful to see people like this in the body of Christ. They have been such a blessing for me and my family. I just want to ask if it's possible to put a link for the books that he was talking about or a list of the books that he read. That helped him to overcome besides The Bible 😊. Thank you
Wey ye paster chikola!! betam tru tmhrt hone hasabu stastchrshw ante tchrsew ena wedelea yhdal ezam tmetaleh andu saychrsh ante tchrswaleh, please please tmhrti ysflghal sew wed shew stakeb... uffff
Egnas be hager bet yalen man councill yaregenal enante mitnorubet hager lezih neger metsehaf, hakim ale ... ezhi gin huletunim magignet kebad new dr.mihret yetechalewin eyatege new gin 1 sew lezih hulu hizb ....
Dani should write ✍️ a book 📕
እባክህ ጣልቃ እየገባህ አታቃርተው ማብራራት ካስፈለገህ ሌላ ጊዜ አብራራልን በፈጠረ ዝም ብለህ አዳምጥ ተባረክ
ጌታ ይባርካችሁ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ቁጣ ይናገራል እኛ ጋር እዲከርም መፍቀድ የለብንም ተቁጡ ጀምበር አይጥለቅ ይለናል
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው
So amazing በእውነ በጣም ነው ብዙ ነገር የተማርኩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ (ይሄ ነገር በእውነት ለሀገራችን ለቤተክርስቲያን ህዝብ በጣም ያስፈልጋል የሃገራችን አብዛኛውን 95% በዚህ ችግር ውስጥ ነን ብል ማጋነን አይሆንብኝም ፈውስ ያስፈልገናል please ይሄን ነገር እንደው ብትችሉ በTV ውይም በኤልሻዳይ ቲቪ ቻናሎች ብታስተላልፉት ብዙ ህዝብ ታድናላችሁ ብዬ አስባለሁ ጌታ ይባርካችሁ
ጥልቅና ግልጽ የሆነ ትምህርታዊ ምስክርነት ፖስተርን ጨምሮ ስለስጣችሁን እውነት በጣም አድርጌ አመስግናለሁ ጌታ ይባርካችሁ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው
ፖስተር፡ ጌታ ይባርክህ፡የምታነሳቸው ሀሳቦች ራሱ በጣም የበሰሉና በደንብ እንዲያወሩበት የሚጋብዝ ነው፡ ወረቀት እንኳ ሳታይ በጣም ትገርማለህ፡ጌታ ይባርክህ።
God bless you all of you
ዋው፡ እንዴት ያለ ምስክርነት ነው፡በጣም ነው እራሴን ያየሁት፡በእንደዚህ አይነት ዲኘረሽን አያሌ ጊዜ አልፌአለሁ፡እንዴት እንደወጣው አላውቅም ግን ወጥቼ አገኘዋለው ራሴን፡ለካ ዛሬነው የገባኝ ማንም አይረዳኝም ነበር……………
ለማን ጉዴን ልንገረው ብለን ያመቅነው ብዙ ነገር አለ ውስጣችን ሠው ድካማችንን እንዲያቅ አንፈልግም ብንናገረው ግን እኛም እንፈወሣለን ሌላውም ይማራል
Very true Martha.
ለህይወት ዘመን የሚሆን ጠቃሚ እውቀት ተባረኩልኝ!
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችው🙏 በጣም ጠቃም ምስክርነት ነው እኔም እራሰን እንድያይ አድርጐኛል ::
ለብዙዋኑ አንድንደስ please share to your friends!
በጣም በጣም አይን የሚከፍት ምስክርነት ነው, ተባረኩ 🙌🏽
I have been in the same road my brother. I’m taking medication I feel better now. Thank you for sharing this.
ይገርማል ግን ባህላችንተደብቀን እንድንኖር እያስመሠልን በ ፈገግታ ብቻ እንድንኖር አድርጎናል ስሜታችንን ደብቀን
God bless you for your testimony.
ተባረኩ
እባካችሁን like subscribe and share አርጉት
በብዙ ተባረኩ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ምስክርነት
ከብዙ ጊዜ ጀምሮ መልስ ያጣሁላቸው ጥያቄዎቼ ትክክለኛ መልስ አግኝቼበታለሁ ተባረኩ
We need more like those who you are saying thank you for listening and walking this tough road with you. Thank you pastor, Daniel and Martha. God is working in you and through you.
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ይህ በተለይ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ እያለፍንባቸው ያሉት ነገሮች ሁላችንን ስሜታችንን ጎድቶቸዋል እንኳን ባላደገ ስሜት ቀርቶ እያንዳንዳችንን ይጎዳል እያንዳንዳችን ቴራፒ ያስፈልገናል አገር አቀፍ የሆነ ቴራፒ አለበለዚያ አገር እንዳገር እንድታድግ እንድትለማ መፍትሄው ይህነው
በኮንፍረንስ ደረጃ ከፍለን zoom conference or በፈለገው አይነት ቴራፒ ያስፈልገናል ይህንን አስቡበት እባካችሁ
አስተያየት(ጥያቄአችሁን ለቀጣይ ሳምንት ) ስጡን ባለችሁት መሰረት ለምስክርነትህን በሙሉ አንብበህ ከጠቀሙህ መፅሀፍቶችን ሁሉ ምንጭ ጠቅሰህ በመፅሀፍ ብትፅሰፈው በጣም ብዙ ሰው የጠቀማል የመስለኛል ብዙወቻችን ልጅነታችን ላይ በተፈጠረ ችግር በተመሳሳይ ችግር ውስጥ አልፈናል የዳንኤል ታሪክ የብዙ ሰወች ታሪክ ለመሆኑ ጥርጥር የለኝም ለምን አንዳንድ ቦታ ላይ ሲመሰክር የኔ ታሪክ እየመሰለኝ እየገረመኝ ደጋግሜ ሁሉ ሳዳምጠው ነበር የገረመኝ ግን እሱ በአንድ መዝሙር መልእክት ያንን ግሩም እምነት እንደዳበረ ሳይ እኔ ደሞ በተዘጋ ቤት ቆጥሬ የማልችለውን የብዙ ዘማሪወችን ዝማሬ በየቀኑ በሚባል ደረጃ እያመጣ ያፅናናኝ ነበር ለካ በነዛ ዝማሬወች ብዙ ፈውስ እየሆነልኝ እነደነበር ከዳንኤል ምስክርነት ተምሬአለሁ ጌታ እየሱስ የባርካችሁ ሳስበው ብዘወቻችን ችግሮቻችንን አፍንን በመኖራችን ትርፉ ጉዳት ሰለሆነ
ወይ ቀጥታ ወደ እግዛብሄር አብዝተን እንጩህ ወይ ለሰው እናማክር እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ከየት እንደመጣ በማላውቀው መከራ ነገር ግን ምንጩን ምን እነደነበር ከሳምንታት በፊት የተረዳሁት ችግር በጣም በተለይ የልጅነቴ ዘመነ በመከራ የታጠረ ሆኖብኝ እሰከ ።2020ድረስ የመኖር ትርጉሙ የሰለቸኝ ነበርኩ ነገር ግን የህ ድንቅና ግሩም የሆነ ጌታ እየሱስ የዘመናት ጩኸቴን አይቶ ራራልኝ አሁንም የማልፍበት ቢሆንም በዚህ 2አመት ውስጥ አምላክ ቃሉንና ዝማሬወችን(በተለይ ቆየት ያሉ ዘማሪወቻችን ዝማሬ ) እያመጣ ሂወቴን በሚገርም ሁኔታ እያሳመረልኝ ሰለሆነ ለግዜው ለማንም ባልናገርም እየሆነልኝ ባለው ነገር በእግዚአብሔር ስራ እየተገረምኩ ነው መመሰክሬ በርግጥ አይቀርም ለምን የሂወቴ ብዙ ነገር ለውጤ በሰወች የሚታይ አስገራሚ ለውጥ እየመጣልኝ ሰለሆነ የህንን የፃፍኩት እየተጨነቁ ያሉና ለችግራቸው መፍትሄ የሌሌ የመሰላችው ሰለሚኖሩ ለእነሱ እምነት ሆኗቸው በእግዚአብሔር እንድታመኑ ነው በድጋሚ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ #🙏🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው; ያድናል; ይታደጋል ;የሰማል የመልሳል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከችግሮቺችን ነፃ መሆን የምንችለው ችግሩ እንዳለ አምነን ምክናየቱንጨ/መንሰኤውን /በመፈለግ ለመፍትሄ ራሳችንን በማዘጋጀት ነው ዝም ባልን ቁጥር ችግሩን ተቀብለነው እየተባባሰ እንድሄድም ዬሆናል
ሌላውደሞ ማናችንም ነገ ምን ይዞ እነደሚመጣ ስለማናውቅ በማንም ሰው ችግር ፍርድ መስጠትን እነንተው ማንም ሰው ፈልጎ በችግር ውሰጥ አያልፍም ችግሩ ነው ወደሰው የሚመጣው ሰለዚህ በምንም ችግር ውስጥ ሆነው ሰወችን ስናይ በቻልነው መጠን ከጎናቸው እንሁን ካልሆነ ግን ከአልቧልታ ንግግሮች ና አይሰሙንም ብለን ከቃላት ውርወራ አንደበታችንን እንቆጥብ ለምን በተለይ በዚህ በሽታ የሚጠቁ ሰወች ራሳቸውን አጠፉ ሲባል የምንሰማው አብዘሀኛውን ግዜ ሰወች ሰለሚፈርደባቸው ተስፋ እያስቆርጧቸው ሰለሆነም ነው
Thank you for your opinion. I will pass it to Daniel. God bless you for adding value to the testimony.
@@damajoro1 thankyou 🙏🙏🙏🙏
በቅርብ councling አድርጌ ነበርና ለ ረጅም ግዜ የተደበቀውን ሁሉ እያወጣሁ አወራ ነበር ብዙ አለቅስ ነበር ለካ ሸክም ነበር ውስጤ
እኔ ደሞ ሰወች ሰለግል ሂወቴ ሲጠይቁኝ የማልፍበትን እያየሁ ለቅሶ ይቀድመኝ ነበር ከዛ ከሰወቹ ከተለየሁ በኋላ ለምን አቀስኩ እል ነበር የሄ የሚፈጠረው ችግራችንን አፍነን ሰለምንይዘው ነው ዛሬስ ዛሬስ እየሱስ ጌታ ነው እግዚአብሔር ለማያውቁና በዚህ ድምፅ አልባ ህመም ለሚሰቃዩ ግን አዝናለሁ 🙏🙏🙏🙏በጣም መጥፎ በሽታ ነው አይደለም ተደብቆ ለሰወች ቢነገርም ህመም ሰወች ሊረዱት የማይችሉት ኸባድ ህመም ነው
መፀሐፍቶቹን እባካችሁ ፃፉልን
I am very grateful to see people like this in the body of Christ. They have been such a blessing for me and my family. I just want to ask if it's possible to put a link for the books that he was talking about or a list of the books that he read. That helped him to overcome besides The Bible 😊. Thank you
አስተዳደጋችን እራሡ ድብቅ ሆነን ሚስጥር ብለን ይዘነው እስኪያመን ድረስ ይሆናል
Fight and flight response
Thanks for such an interesting It is discussion.
Can you please give us reference books?
ለመመዝገብ ፈልጌ ነበር ፌስቡክ አልጠቀምም?
እናንተ በግልፅ ነው የምታወሩት መታደል ነው
ቁጭ ብሎ የመነጋገር ባህል የለንም አንዱ ቁጭ እንበል ሲል ጀመረች እንግዲህ ብሎ ባልየው ይኮፈሣል ወይም እሧ
Wey ye paster chikola!! betam tru tmhrt hone hasabu stastchrshw ante tchrsew ena wedelea yhdal ezam tmetaleh andu saychrsh ante tchrswaleh, please please tmhrti ysflghal sew wed shew stakeb... uffff
የተደበላለቀ ስሜት hmmmm አልፎ አልፎ ይመጣብኛል
I don't see the link for the regeneration 😢
Egnas be hager bet yalen man councill yaregenal enante mitnorubet hager lezih neger metsehaf, hakim ale ... ezhi gin huletunim magignet kebad new dr.mihret yetechalewin eyatege new gin 1 sew lezih hulu hizb ....
አዎ የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር እንጂ ቃለመጠይቅም ማድረግ አትችልም ፖስተር በናትህ እንደዚ ያሉ ሂወት አድን ምስክርነቶችን ለባለሙያዎች አሳልፈህ ስጥ እንጂ አንተ አትያዘዉ። ማዉራት ከለከልካቸዉ ጣልቃ እየገባህ!!!!????
CZcamsrs are doing business with this testimony by cutting out some information and posting on there website.
ምናለ ሊንኩን ቢያስቀምጡ ሼር ማረግ ከፈለጉ በጣም ነው የገረመኝ
የኛ ባህል ሁሉ ነገር shame ነው ስለ sex እንኳን ማውራት በ ቤተክርስቲያንማ አይወራም ኡኡኡ
How I Can Find Dani & Martha Telphone Number Or Adress???? Be Coz I Have Also The Same Problem.
Hello Senait..thx for watching. DO u have Fb?