የተሰወረ የነፍስ ቁስል" ክፍል 3 የህይወት ምስክርነት ኢንጂነር ዳናኤል ሞላና እህት ማርታ አስፋዉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የተሰወረ የነፍስ ቁስል" ክፍል 3 የህይወት ምስክርነት at Ethiopian Evangelical Church at Edmonton"

Komentáře • 48

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Před 11 měsíci +2

    አሜን❤❤❤

  • @tgyegeita2169
    @tgyegeita2169 Před 9 měsíci +2

    ተባረኩ

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 Před 2 lety +4

    ያሣዝናል ያለፍክበት መንገድ ገን እንኳን እግዚአብሔር ፈወሠህ። በምስክርነታቸው ድል ነሡ ተብሎ ተፅፏል ለአንተም ድል ሆነልህ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከዚህ ላይን ጤነኛ አስመስሎ ውሰጥን በሰቆቃ ከሚከት ህመም የፈወሰህ ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏
    ትክክለኛ ስያሜ ሰታችሁታል "የተሰወረ የነፍስ ቁስል" አቤት ቁለቁለትን ለብቻ ሲጓዙት ደሞ እነደት እንደ ሚያደክም ኸረ ሳናውቀው ፈልጎ አግኝቶ የጥያቄወቻችን መልስ እየሆነን ያለ ጌታ ስሙ ይባረክ ውለታው የሚከፈል ቢሆን ጉዳችን ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    አለቀለን ብለን ደምድመን
    ተሰፋ ቆርጠን እጅግ አዝነን
    በምድር ላይ አንድም መላ የጠፋ ሲመስለን
    በቃ ተዘጋ ምእራፉ ሲያስብለን
    ለካ ነበር ድንገት ደራሽ
    ተስፋ ሰጭ ነፍስን ፈዋሽ
    በዝምታ ቃላት ሲጠሩት
    አለሁ ብሎ
    ጣልቃ ገብቶ ሁሉን አዳሽ
    ጠበቃ ነው ድረስ ላለው
    ዳኛ ነው ለታመነው
    ፈውሱ ድምፅ አልባ
    የማይታይ እያስዋበ እንዳበባ
    ያስገርማል አምላካችን
    አየነው በድቅድቁ ጨለማ ሲሆልን ረዳታችን
    እየሱስ ጌታ ነው የምንለው ሰለተሰበክን ብቻ ወይም ለቀልድ አይደለም አይተነው ነው እና ሰወች እመኑትና ለጥያቄወቻችሁ መልስ ይሁናችሁ የህ ድንቅ እድል አያምልጣችሁ ችግሮቻችሁን በውሰጣችሁ የዛችሁ እየየ አትበሉ አማክሩት ይሰማል ;ጠይቁት የመልሳል አሳዩት የልብን ቁስል አይቶ ፈውስ የሰጣል እየሱስ ክርስቶስ ያድናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @damajoro1
      @damajoro1 Před 2 lety

      Wow Amen. Dink mezmur or poem.

  • @weyinshettesfaya2359
    @weyinshettesfaya2359 Před 11 měsíci +3

    ኦ ይህ ሂደት ያለው ድፕሬሽን (የተሰወረ የነፍስ ቁስል) በኔም ወንድም ሄዶ ሄዶ ጎዳና ያስወጣው ነገር ነው ጌታን ካገኘሁ በኋላ በፀሎቴም የረዱኝ ብዙ አሉ ጌታ ግን ቀን አለው ይከብዳል (ግን ጌታ በብዙ ስለረዳችሁ የእግዚአብሔር ስም ይመሰገን

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Před 11 měsíci +2

    አኛ መዳናችን አናቅለዉ በወነት ብዙ ቤት ዳብለስ እያስለቀሰነዉ እረዱልኝ😢ቃሙልኝ እያለ ደም እያስተፋ በበሽታ እየመታደም ካልጠጣ የማይለቅ😢😢 ተመስገን ኢየሱስ ከስት ኮተት አድኘሕ ዛሬ በደስታ እኖራለሙ❤❤❤❤

  • @genetkersie739
    @genetkersie739 Před rokem +3

    Wow! ጌታ ይክበር! እናንተ ሦስታችሁም በብዙ ተባረኩ!🤚

  • @mignotdanieltuafie9544
    @mignotdanieltuafie9544 Před 2 lety +3

    ወይኔ ምን አይነት ቤተሰብ ናችሁ ጌታን የምታሳዩ ቅኖች ቋንቋችሁ እራሱ ይመሰክራል ስትከባበሩ አቤት ጌታ እንዴት ደስ ይለው ወገኖቼ አባቴ እግዚአብሔር ዘርማንዘራችሁን ይባርክ እንኳን ምስክርነታችሁ ንግግራችሁ እራሱ ይባርካል አኔም ልጄ አንድ ወቅት እንዲህ ሆኖብኝ ነበር ግን ጌታ ራራልኝ ተባረኩ

  • @sewmehon5245
    @sewmehon5245 Před 2 lety +8

    I can relate my experience to what he is saying. I was on the same situation back in 2013/14 to July 2016. I was delivered on July 12, 2016 I will never ever forget that day. I believe it was allowed by God for me to pass through that so that I become who I am now - Fully dependent and bold in Christ! Today, I know what is dark and what is light! God is light and we live in his light!
    Yami from Toronto, Canada

  • @leulgebre76
    @leulgebre76 Před 2 lety +3

    ያለፋችሁበት ነገር ምንም እንኳን ቀላል ባይሆንም ለዚህች ቀን ለትውልዶች ትምህርት እና ፈውስ የሚሆን ምስክርነት እንድታቀርቡ ይረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን። እናንተንም በቀረ ዘመናችሁ እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ

  • @glorytube5977
    @glorytube5977 Před 2 lety +9

    God bless you Danny and Marty this is eye opening for all of us bless you more

    • @damajoro1
      @damajoro1 Před 2 lety

      Amen Rahel. Thanks for watching. I am glad it is eye opening.

  • @tgyegeita2169
    @tgyegeita2169 Před 9 měsíci +1

    ሆ ኤህ ምስክርነት ብጣም አስፈላጊ ነዉ ማለት ብዙቻችን የምናልፍበት ሁኔታ ነዉ ።የሚረዳህ ሰዉ ያስፈልጋል ተረድቶም ወደ መፍትሄ የሚወስድ ሰዉ ያስፈልጋል እናም ሰዎችን በንፈርድ በተቻለን መጠን ብንረዳቸዉ ወይ በንጸልይ በይ ነኝ እግዝያብሔር ይርዳን ። እኔ ራሴ አሁን የማልፈበት ሁኔታ ነው ስዉ አይረዳኝም ወይ ይፈርድብኛል ወይ የሸሸኛል ብዬ ሁሉንም ነገር በዉስጤ ይሼዉ ከእግዝያብሔር ጋር እየኖርኩ ነዉ ።ተባረኩ

  • @getachewmihretab4162
    @getachewmihretab4162 Před 2 lety +12

    ወንድም ዳንኤል እና እህት ማርታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።እግዚአብሔር ቢረዳችሁ በዲፕሬሽን ላይ መጽሐፍ ለመፃፍ ብትሞክር አንተ በለቤትህም የታመቀ ችሎታ አላችሁ እና ብትጽፉ ማህበረሰቡን መርዳት የምትችሉ ይመስለኛል ጌታ ይረዳችኋል።

    • @damajoro1
      @damajoro1 Před 2 lety +1

      Amen Getachew. Pray for us. God will make it happen.

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 Před 2 lety +2

    በጣም ግልፅነት በተሞላበት የ ህይወት ገጠመኝ በጣም ደስጨይላል። እያንዳዳችን እናልፋለን በ ዲፕሬሽን ግን ሐበሻ ድብቅ ስለሆንን አንናገርም ለ ሐኪም እንኳን ወገን ልጆቻችን እንኳን depressed ሲሆኑ መቀበል ይከብደናል። ተባረኩ

  • @yonastesema779
    @yonastesema779 Před 2 lety +2

    ተባረክ ፓስተር በጣም ሚጠቅምና የሚያንጽ ምስክርነት ቅዱሳን ባላገሮቼ የዳኒ ቤተሰብ በዚህ ከባድ ፈተና አልፋችሁ በዚህ ለሚፈተኑትም መልስ ይዛችሁ እንድትወጡ እንድትተርፉ የረዳችሁ ብቻውን ታላላቅ ተአምራት የሚያደርግ ህያው እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ አለ።

  • @mengisteabwollebo3558
    @mengisteabwollebo3558 Před 2 lety +1

    What a testimony....real witness of the challenge on ones life and the help of God in the situation a Christian pass through...praise the Lord.

  • @tsigieasrat8025
    @tsigieasrat8025 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት ነው እንስማ እናድምጥ እንፍርድ በኛ ሕዝብ መካከል በተለይም ወንጌላውያን አማኞች ዘንድ በችግሩ የተጠቃንም ሆንን ጤነኞቹ ስለዚህ ነገር ብዙዎቻችን እውቅት የለንም መረዳት የነበረበትን ሰው ጭራሽ ወደ ባሰ ዕብደትና ሞት እናደርሰዋለን መቸም ጌታ ታማኝ ነውና ልጆቹን ለጠላት ሐሳብ አሳልፎ አይሰጥም ሁሉን አሳልፎ አኑሮናል ያኖረናልም ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin Před rokem +2

    ፖስተር የምቷመጣዉ ፐሮግራም በረከት ያለዉ ለቡዙዎቸ ትምህርት የሚሰጥ ነዉ በባረክ አንድ ነገር ግን በማሃል እየገባ የምቷቃርጣቸ ነገር ግን. ብቷሳጥረዉ ማለት አብዛኛዉ ጊዜ ለነሱ ብትሰጣቸዉ መልካም ነበር ብዙ ሰዉ ነዉ አስተማሪ ዝም ብለህ ብትሰማቸዉ መልካም ነዉ እላለሁ

  • @weyinshettesfaya2359
    @weyinshettesfaya2359 Před 11 měsíci +2

    ጌታ ሰውም ሰለሰጣችሁ ይመስገን

  • @FireSima-zm8ge
    @FireSima-zm8ge Před rokem +2

    geta yebarekachu

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 Před 2 lety +3

    inner struggle hmmm

  • @Almazgizawalmazgzyahoocom

    ጉሩሜና ማርታዬ ጌታ ይባርካችሁ እኔም ተማርኩበት በጣም እኔም በጣም ተስፋ ቆርጬ ባለሁበት ነበር የሰማሁት ምስክርነቱን እና በጣም ተፈወስኩኝ።

  • @lemlemghebremedhinweldeghi5205

    Thank you so much for sharing amazing testimony

    • @damajoro1
      @damajoro1 Před 2 lety

      Your welcome Lemlem Thanks for watching.

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 Před rokem +2

    God bless you all ❤❤❤

  • @ibidafire3407
    @ibidafire3407 Před 2 lety +4

    God bless you both this is eye 👁 opening and am working for

    • @damajoro1
      @damajoro1 Před 2 lety +1

      Amen Abida. I am glad that you are working on . May the Lord guide you.

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +4

    ማርቲዬ በጣም ጀግና የእግዚአብሔር ሴት ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሽ ደንግጬ ማዳመጥ አቃተኝ እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ እርዳታ የሚፈልግ ሰው በየትኛው ስልክ ያግኛችሁ የቤት ክርስቲያን ቢቀመጥ comments ላይ የአገልግሎታችሁ አቅጣጫ ማማከር መፀለይ ከወትሮው በበለጠ መርዳት ጉልበት ይሁናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ እንወዳችኋለን

    • @damajoro1
      @damajoro1 Před 2 lety

      Thanks Asniye Tebareki. Thanks again for sharing our testimony. For now they can txt me or Dani on FB . Keep us in your prayer.

    • @damajoro1
      @damajoro1 Před 2 lety

      Eyesus new bega wist Gegna Asniye ..kibiru legeta yihun esu sileredagne new.

  • @dahab1812
    @dahab1812 Před 11 měsíci +1

    Teyaki sorry, tchkulaleh,

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před rokem +1

    Egziabeher Ymesgn!!!

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 Před 2 lety +7

    እውነት፡ያለው፡ነገር፡ተናገራችሁ፡ከሚውቅህ፡ሠዉ፡ጋር፡መነጋገር፡ከሚረዳህ፡ሠው፡ጋር፡መነጋገር፡መታከም፡ነው።

  • @emeengda3081
    @emeengda3081 Před 2 lety +2

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ! በእርግጥ እንዳልከው ፈጣሪ... ለዚህ ነው ጥቁር የለበስኩት ብላዋለች። ግን አሪፊ ሚስት አልነበረውም፤ በህይወቱ ማርቲን ትልቁ የህይወቱ ክፍተትና ችግር ሚስቱ ነበረች እኮ ከታሪኩ ስናነብ። ያገባትም እኮ አፍቅሯት ወይም ተዋደውም አልነበረም። ከገዳሙ ውስጥ አዲሱ የእሱ ወንጌል አረዳድ ወይም እውነት፤ የተረዱት የጓደኛው እህትና ጓደኛዋ ደግምም የማርቲን ሊተር ሚስት ብቻ ስለነበሩ የተባበሩት ከገዳሙ ሲወጡ እሷ መሄጃ ስላልነበራት ማሪቲን ሉተር እንዳገባት ታሪኩ ይነግረናል። ይሄን ያልኩት ስለእሱ ለማውራት ሳይሆን ዳይናሚክ ሚስት አለው ስትል ለሌላ ሰው ማሪትን የተስተካከለ ህይወት ያለው እይነት መረዳት ለአድማጭ እንዳይኖር ብዬ ነው። አንድም ቀን ደስ ሳይለው ያለፈ ሰው እኮ ነው። እሱ ዋጋ ከፍሎ እየሱስን በእውነትና በቃል በደንብ አስተዋውቆን በረከቱን ለእኛ ሰጥቶ ያለፈ ታላቅ ሰው ነው። ሳስበው የሚያሳዝነኝ።

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 Před 2 lety +2

    የ ውስጥ ስቃይ እንባዬ መጣ

  • @MTM8775
    @MTM8775 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ የሚል የእመን ጀግና ትሁት ሰው ነህ ዳኒ ለዘላለም ተባረክ ጠያቂው ግን እነሱ እያወሩ ይተረጉማል አማረኛ ሲናገሩ በእንግሊዘኛ ይተረጉማል እግሊዘኛ ሲናገር አማረኛ ይተረጉማል ከነሱ ይልቅ እራሱ ማውራት ይፈልጋል ጣልቃ እየገባህ ወሪያቸውን ታቆርጣለህ ምስክርነት ከሆነ ይናገሩ አንተ ዝም በል ባጠቃላይ አበሻ ልትጠይቁ የምትወጡ እራሳችሁ ነው የምታወሩት ይሄ የወሬ ሱስ ነው ልትጠይቁ ስትወጡ አትሊስት ትንኝ ስለ አጠያየቅ አጥኑ ወይም ኮርስ ውሰዱ እኛ መስማት የምንፈልገው እነሱን ነው ጣልቃ እየገባችሁ ስለራሳችሁ አታውሩ ማውራት ከፈለጋችሁ ሌላ ፕሮግራም ስሩ ሃሳባቸውን አትበታትኑ

    • @mekdesgemeda1494
      @mekdesgemeda1494 Před 2 lety +1

      I don't see anything wrong, this is not only interview it's a discussion too.
      Hulun neger techiten enizelikewalen inde? 🙄

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Před 2 lety +1

      ጠያቂው ያጠፋው ነገር አልታየኝም እንዳውም ዳኒ በእንግሊዝኛ ሲናገር በአማርኛ ተርጉሞ መናገሩ ጥሩ አድርጓል እንዳውም ጋዘጠኞች ናቸው የተባሉ ሰዎች በበለጠ ሆኖ ነው ያገኘሁት በተረፈ ሰውዬው አይባልም ታላቅ ወንድም አይከበርም እንዴ ፓስተር ተረፈ ይባላል አያት ነው እሺ ዋናው ምስክርነታችሁን በሌላ ጊዜ ሙሉውን እንጠብቃለን ማርቲ እና ዳኒ በትልቅ ትህትና እንጠይቃለን ተባረኩ

    • @mekdesgemeda1494
      @mekdesgemeda1494 Před 2 lety

      @@asnabelayneh7228 yes .

    • @MTM8775
      @MTM8775 Před 2 lety +1

      @@mekdesgemeda1494 እኔ ደሞ ስህተት የመሰለኝን ሃሳብ ሰጥቻለሁ ችግሩ እኛ መታረም አንወድም ትልቅም ሆነ ትንሽ ስህተት ስናይ መናገር ትችት አይመስለኝም ውይይት ሳይሆን የህይወት ምስርነት ነው እየተናገሩ ያሉት

    • @damajoro1
      @damajoro1 Před 2 lety +2

      Hi MTM..thanks for watching. He is our Pastor and he is actually the one who saw the importance our testimony to our community. He is trying to give more value to the discussion and it actually gives us a break. But if you feel that way, I will pass your concern.