ይቤላ ሕጻን ለእሙ ወረብ በመምህር ፍሥሓ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 15

  • @Selamawsewhd-m8f
    @Selamawsewhd-m8f Před měsícem +2

    ምን ዓይነት ግሩም የሆነ ድምፅ ነው ያላችው የኔታ ፍሥሐ ካለፉ በኃላ እሳቸውን ማወቄ ያሳዝነኛል።

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6o Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኖርልን የታ ፍሥሐ

  • @zematube1219
    @zematube1219 Před 8 měsíci +2

    አሁን ይሄ ምስኪን አባት ለምን ተገደሉ በሰው እጅ 😭😭😭
    ዓይስውር መሆናቸው ብቻኮ የሰውን ልብ ሊገዛ ይገባል አይ ሰው ግን ጭካኔው 😢😢😢

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6o Před rokem

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የከርሞ ሰው ይበለን

    • @Qniemahlet21
      @Qniemahlet21  Před rokem

      ኣሜን ኣብሮ ያሰማን

    • @chernetubegalayselbza3924
      @chernetubegalayselbza3924 Před 23 dny

      እኝህ የመሰለ የቤተክርስቲያኗ እንቁ የገደለ እግዚአብሔር ከነዘሩ መንዘሩ ያጥፋልን።

  • @MmMm-uh7yw
    @MmMm-uh7yw Před 8 měsíci

    ዉይድምፅአባቶቸበቤቱያፅናልንልቤንነካዉ

  • @user-li8se8dt5u
    @user-li8se8dt5u Před rokem +1

    የት ሀገር ነው የት ደብር ነው

    • @Qniemahlet21
      @Qniemahlet21  Před rokem

      ኣዲስ አበባ ነው ሽሮ ሜዳ ስላሴ

    • @user-li8se8dt5u
      @user-li8se8dt5u Před rokem +1

      @@Qniemahlet21 እና መምህር ፍስሐ ጎንደር አብዬእግዚ አይደለም ያሉት ወደዚህ ተቀይረው ነው

    • @Qniemahlet21
      @Qniemahlet21  Před rokem +3

      @@user-li8se8dt5u ኣይ ጥሪ ተደርጎላቸው ነው ለክብረ በዓሉ ሊቃውንቱን ሲያስደምሙት ነበር ያደሩት

  • @user-kw4tp7os1f
    @user-kw4tp7os1f Před 18 dny

    ሰው አሁን ከናተጋር አይሞትም