ሰላም ዝግታ፥ጽፋት፥ኣመላለስ፥ቸብቸቦ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 22

  • @TsiyonEmne1621
    @TsiyonEmne1621 Před 2 měsíci +1

    እኝህን መ/ር ነው አደል የገደሏቸው
    ይብላኝ ለገዳዩ እንጅ እርሳቸውማ ይበልጠውን ዝማሬ ከመላእክት ጋር እየዘመሩ ናቸው።

  • @addisgetaye100years
    @addisgetaye100years Před rokem +18

    ይበል ነው የጎንደር በዓታ ፍሬዎች መምህር ፍሥሓ,መምህር ዕዝራ, መምህር ፈትለ ወርቅ, ሌሎቹን ስለማላቃቸው እንጂ የትም አይደሉም እዚሁ ከጎንደር የወጡ ለመሆናቸው አልጠራጠርም መምህር ይባቤም የጎንደር ፍሬ ናቸው ቀረጻውን የሚያከናውኑልን ምስጋና ይድረሰዎት በእውነቱ ቃለ እግዚአብሔር በዓለም የነገሠ እንዲሆን ለሚደረገው ጥረት ሁሉ ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር🙏🙏🙏

    • @Qniemahlet21
      @Qniemahlet21  Před rokem +2

      እግዚአብሄር ያክብርልኝ መምህር ዮሃንስ እርሶም የሚሰሩት ስራ እጅግ ትልቅ እና ያማረ ነው እና ይቀጥሉበት

    • @AE-di4lx
      @AE-di4lx Před rokem

      መምህር ዕዝራ ከየቱ የጎንደር ቤተ ክርስቲያን ናቸው

    • @Qniemahlet21
      @Qniemahlet21  Před rokem +1

      @@AE-di4lx መምህር እዝራ የጎንደር ኣይደሉም ኣሁን ኣዲስ ኣበባ ናቸው ሽሮ ሜዳ ስላሴ

    • @shalusuowo2350
      @shalusuowo2350 Před 2 měsíci

      መምህር ፍስሃ😢😢😢 አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያረፉትንም እረፍተ ነፍስ ገነተ መንግስተ ሰማያያት ያዉርስልን❤❤❤❤ድንቅ ነዉ የጎንደር ሊቃዉንት ❤❤❤

  • @user-gz3st4pe3w
    @user-gz3st4pe3w Před 9 měsíci +3

    ሊቁ ረቂቁ የኔታ ፍሥሐ ነፍስዎትን በአጸደ ገነት ያኑርልን እጅግ ያሳዝናል

  • @mekdi6528
    @mekdi6528 Před měsícem

    sle ewunet bayehuachew kutr alkshe limot new 😭😭😭😭😭😭

  • @Light.19
    @Light.19 Před měsícem

    😢😢💔❤️

  • @user-gp6uq1zc9p
    @user-gp6uq1zc9p Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6o Před rokem

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Dazeryio
    @Dazeryio Před 9 měsíci +1

    የኔታ

  • @yemanebrhan1688
    @yemanebrhan1688 Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር

  • @user-se8rg3vl4z
    @user-se8rg3vl4z Před 8 měsíci

    Yenta mengste semay ywerselne

  • @Dazeryio
    @Dazeryio Před rokem

    መምህር ፍሥሓ ከጎንደር ወጡ ?? የት ነው የዜ ቤተክርስቲያን ???

    • @Qniemahlet21
      @Qniemahlet21  Před rokem +1

      ኣይ የለም ወደ ጎንደር ተመልሰዋል ለክብረ በዓሉ ታዳሚ ሁነው መጥተው ነው

  • @zematube1219
    @zematube1219 Před 9 měsíci

    ይሄ ማይክ የያዙት አባት ናቸው ህዳር 17 ሌሊት አረፉ የተባሉት ??😭😭😭

  • @goitommulu8888
    @goitommulu8888 Před 7 měsíci

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏