MK TV የሐምሌ የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል ወረብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • MK TV የሐምሌ የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል ወረብ፣ በሊቀ ጠበብት ጥበብ ይኄይስ፣ ሐምሌ 2012 ዓም

Komentáře • 80

  • @SamuelTsehaye
    @SamuelTsehaye Před 2 měsíci

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን,,,,,, ለዚች ውብ እና ድንቅ ቤተክርስትያን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @user-dj6xe1yh1k
    @user-dj6xe1yh1k Před 4 lety +2

    አሜንአሜንአሜን ቃለሕይወት
    ያሰማልን አባታችን

  • @francescacannata622
    @francescacannata622 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 4 lety +3

    Amen kale hiwote yasmalen abatachin

  • @solianatadesse6963
    @solianatadesse6963 Před 4 lety +2

    Kale heywet yasemalen

  • @mahiderhabetamu2525
    @mahiderhabetamu2525 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tiginani3753
    @tiginani3753 Před 4 lety +2

    zimare melakit yasemaln abatachin

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን አልልልልልልልል አልልልልልልልል አልልልልልልልል

  • @user-mx8sr7ul7c
    @user-mx8sr7ul7c Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ይክበር ይመስገን

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l Před 4 lety +5

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እንኩዋን ለአጋዕዝት አለም ቅዱስት ስላሴ አመታዊ በአል አደርሰን አደርሳችሁ እንዲሁም ታስበውና ተዘክርው ለሚውሉት ቅዱሳን በርከት ይደርብን
    አሜን፫🌿🌿🌿🍀🍀🍀💒

  • @workneshdognew8865
    @workneshdognew8865 Před 4 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን የመላእክትን ጣእመ ዝማሬ ያሠማልን አባታችን ግሩም ነው !!! እንዳስተያየት ግን ወረቡን ስናጠና የእጅ ስራው እንዳያሰቸግረን በትንሹም ቢሆን ብታሳዩን ማለት ጽናጽል አጣጣሉን እና ዜማዎችን ከጸናጽል ጋር ብናውቃቸው ለኛ መልካም ነው እና መርግድ ወይም አመላለስ መሆኑን ብታሳውቁኝ ደስ ይለኛል ።አመሠግናለሁ እረጅም እድሜ ይስጦት አባታችን !!!

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 4 lety +3

    የመላዕክት ዝማሬን ያሰማልን አባታችን የአብርሃም አምላክ አጋዕዝት አለም ስላሴ ኢትዮጵያ አገራችን በምህረት ይጎብኝልን

  • @nuooraikaabi2762
    @nuooraikaabi2762 Před 4 lety +2

    እንኩዋን አደረሰን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መሌይክትን ያሰማልን

  • @nattyvideos3284
    @nattyvideos3284 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀናፅሉንም ቢያሳዩን

  • @ethiopiaworku3205
    @ethiopiaworku3205 Před 4 lety +2

    አባታችን ሊቀ ጠበብት ጥበበ ይሄይስ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል ማራኪ አቀራረብ፡ የተረጋጉ አባት፡ ደስ የሚል ሳቢ እና የማይሰለች ዜማ ቆንጆ በኾነ ድምጽ እና ቅላጼ። እባካችሁ ማቅ፡ የዓበይት በዓላትን ወርቦች በኚሁ አባት ብታስቀርቡልን። በተጨማሪ፡ ተዳጋጋሚ የሆኑ የ እዝል እና የግእዝ የዜማ ምልክቶችን (በተለይ የ3ቱንም የኪዳን ጸሎት) በእኚህ አባት ብታስቀርቡልን በቀላሉ መማር እንችላለን። አደራችሁን። እግዚአብሄር ይስጥልን።

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን
    እንኳን አብሮ አደረሰን ለቅድስትስላሴ አመታዊ ክብረበአል እንዲሁም ባመቱም በእለቱም ታስበው የሚውሉ አመታዊ ወርሀዊ የቅዱሳኑ የሰማእታቱ የጻድቃኑ በአላት እንኳን አደረሰን አባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን

  • @alamalam6746
    @alamalam6746 Před 4 lety +2

    ልዕለ አግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ለደረሰነ መላእክት ዚሜሬ ይሰማልና አሜን አሜን አሜን

  • @emabetgerma7308
    @emabetgerma7308 Před 4 lety +3

    Amen Amen Amen 💒💒💒💒💒💒

  • @eyagesttube3438
    @eyagesttube3438 Před 4 lety +2

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 Před 4 lety +2

    Zemrea melaket yasemalen 🙏🙏🙏
    Enkwan adersachu *leagezayeste leaberhamu selase🙇‍♀️🙏🙏🙏*

  • @RockStar-kb8xt
    @RockStar-kb8xt Před 4 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜንእኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @user-gl8dx7kz8l
    @user-gl8dx7kz8l Před 4 lety +2

    እንኳን ለአብራሀሙ ስላሴ አመታይ ባዓል አደርሰን

    • @konjokonjo8565
      @konjokonjo8565 Před 4 lety +1

      efiiiiiiii zare 7 ken new lemn nitiik eyaluju nebre chirashi ametawi beal mihonu reschalew egiziabiher yiskbrulgni yametu sew ybele abiraham bet ybareki silase legnam ybarkiln

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 Před 4 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-kt9lh5oy9z
    @user-kt9lh5oy9z Před 4 lety +3

    አሰበ መምህራን ያድልልን እድሜውትን ያርዝምልን

  • @cellclinic2976
    @cellclinic2976 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አብታችን ቃል iytysmlen

  • @user-xi3ck3yx5b
    @user-xi3ck3yx5b Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜኖ

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s Před 4 lety +3

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
    እንኳን አደረሰን አደረሳቹ
    ለቅድስት ስላሴ አመታዊ በዓል ።

  • @user-gi2uf4vi3k
    @user-gi2uf4vi3k Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen Amen

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y Před 4 lety +2

    የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @mariyammg9866
    @mariyammg9866 Před 4 lety +2

    Kalehiwet Yasemaln Abatachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen

  • @alemsewenga7740
    @alemsewenga7740 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ ጤና ይስጥልን ሀገራችን ሠላም ያርጉልን ቅድስት ሥላሴ

  • @kesisbiruktube71
    @kesisbiruktube71 Před 4 lety +5

    ታላቁ ሊቅ ሊቀ ጠበብት ጥበብ ይሄይስ የደብራችን እንቁ መርጌታ እውቀት ከመንፈሳዊነት ጋር አስተባብረው የያዙ።
    አስበ መምህራንን ያድልልን

    • @eyobaweke4129
      @eyobaweke4129 Před 3 lety +1

      ቀሲስ ከየኔታ ጥበበ ጋር አብረው ነው የሚያገለግሉት እባኮት አንድ ነገር ላስቸግሮት መዝገብ ቅዳሴውንም እንዲቀዱት ቢያደርጉ መልካም ነው

    • @kesisbirukbeyene8036
      @kesisbirukbeyene8036 Před 2 měsíci

      እሺ​@@eyobaweke4129

  • @eteneshhailemariam9845
    @eteneshhailemariam9845 Před 4 lety +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @medanitephrem3187
    @medanitephrem3187 Před 4 lety +2

    Amen amen amen abatachen zemare maleket yasemalen 🙏🙏🙏

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቺን እድሜና ጤና ይስጥእ ሃገራቺንን ሰላም ያድርድልን አሜን አሜን አሜን

  • @GG-ks6qg
    @GG-ks6qg Před 4 lety +2

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን።

  • @sintenega319
    @sintenega319 Před 4 lety +2

    Ameb amen amen

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 Před 4 lety +2

    Amen selase yestulen kale eyeweten yasmalen memherachen!!!

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወትያሰማልን ::

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 4 lety +4

    እንኮን አደረሳችሁ ለአጋዕዝተ አለም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የአጋዕዝተ አለም ስላሴ ቸርነት እና ምዕረት ለሀገራችን ለቤተክርስቲያን ለምዕመናን ለህዝቦቻችን ይደርብን ይዋልብን ሀገራችን ሰላምዋን ይመልሱልን አባታችን ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን አሜን::

    • @Zerabrukabay1964
      @Zerabrukabay1964 Před rokem

      😅😊😊ፕ😊😊ፕ😊ፕፕ😊😊ፕ0😊😊

  • @wultageste538
    @wultageste538 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen Enkan Abrow Aderesen Aderesachhu ⛪✝️🙏🙏💓💖

  • @user-qs6rm8wd1y
    @user-qs6rm8wd1y Před 2 lety

    ብዙ ወረቦችን ሰማሁኝ የሐምሌ ቅድስት ስላሴን ግን እንደኚህ አይነት አባት ደስ የሚያሰኘኝ አጣው ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ አባቴ

  • @user-rq9fx7qh5z
    @user-rq9fx7qh5z Před 4 lety +2

    አሜን ቅዳሴ መላእክት ያሰማልን አባታችን አባቴን ነው የሚመስሉት በስመአብ እንዴት እንደደነገጥኩ እረዥም ዕድሜና ጤና ያድለዎ አሜን ፫

  • @user-mf7zh9zj9b
    @user-mf7zh9zj9b Před 4 lety +2

    አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
    ለማክበር ያለኝ መልእክት ዜማዎችን/ ወረቦቹን ከምልክቶቹና ከቀለሙ ጋር ቢዘጋጅ ለጥናት ይጠቅማል።
    የአብሃሙ ሥላሴ በቸርነት በምሕረት በበረከት ሁላችንንም አገራችንን ይጎብኙን። አሜን።

  • @adisudebero106
    @adisudebero106 Před 4 lety +2

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአጋእዝተ ዓለም ስላሴ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአብርሃሙ ስላሴ እኛንም ይጎብኙን በረከታቸው ይድረሰን አሜን

  • @eyobaweke4129
    @eyobaweke4129 Před 3 lety

    መልካም ነው ቃለህይወት ያሰማልን በተጨማሪም መዝገብ ቅዳሴ ሙያቸው ስለሆነ ቅዳሴውንም በድምጽ ቀድታችሁ ለትውልዱ ቢያውቀው መልካም ነው የሳቸው ወዝ የትም አይገኝም

  • @user-zj4so5uq2l
    @user-zj4so5uq2l Před 2 lety

    ድንቅ ነዉ

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 Před 4 lety +2

    Egzhabhar ysteln

  • @geletawdagne7676
    @geletawdagne7676 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-vf8vj8te1q
    @user-vf8vj8te1q Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @noahkassahun6607
    @noahkassahun6607 Před 3 lety +1

    አረ እንፈልጋለን በርቱ ከዚህ በላይ አቅርብልን

  • @tarikeasfaw9350
    @tarikeasfaw9350 Před 4 lety +1

    Ameen Ameen Ameen
    Ameen Ameen Ameen
    Ameen Ameen Ameen
    💒💒💒💙💙💖💖👏👏

  • @woldehanawoldegebriel2838

    አዎ

  • @ahfeomvipmobile3200
    @ahfeomvipmobile3200 Před 4 lety +2

    ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችኝን ታንብብ!

  • @beteyohannes
    @beteyohannes Před 4 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
    እንኳን አብሮ አደረሰን!!
    MK TV እግዚአብሔር ያበርታችሁ::

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 4 lety +2

      አጋስተ አለም ስላሶች ይስጡልን

    • @Meysaw12
      @Meysaw12 Před 4 lety +2

      ቃለ:ሕይወት: ያሰማልን:ኦርቶዶክስ: ተዋህዶ: ለዘላለም:ትኑር:አሜን!!!

    • @asterkafalaamenamenamen705
      @asterkafalaamenamenamen705 Před 4 lety +2

      Amen 💞 amen amen abtechin

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 Před 4 lety +2

      ድንግል ማርያም እናቴ ነሽ አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜንንን

  • @yosefayele9173
    @yosefayele9173 Před 2 lety

    ትርጉም ብታስቀምጡ መልካም ነው

  • @amangebrigzabiher8159
    @amangebrigzabiher8159 Před 2 lety

    ....ብርሀኑ ለዓለም አንትሙ.የሚለውን ለምን ብርሀኑ ለኢያሱ ንጉሠ ነገሥት እንደተባለ አልገባኝም

  • @user-dj6xe1yh1k
    @user-dj6xe1yh1k Před 4 lety +2

    አሜንአሜንአሜን ቃለሕይወት
    ያሰማልን አባታችን

  • @tegestteshome2141
    @tegestteshome2141 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @etabezmogos8186
    @etabezmogos8186 Před 4 lety +2

    Amen amen amen

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya7290 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን