ፈሪሀ ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 08. 2018
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ CZcams: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official CZcams Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

Komentáře • 697

  • @user-ef9jw1bm7w
    @user-ef9jw1bm7w Před rokem +37

    ተጋሩዋይ ኣብዚ ኣለኹም ዶ 🥳ል2ይ ጊዜ ክሪኦ መጼ ለለ ኢሚር ና ፈሪሀ ሰታምሩ ኮ 🥰♥️ዛህራየ የኔ እናት 🥺🤱💋ማነው እንደኔ በጣም ምወደው የ ቱርኪ ቃና ☘️

    • @alemalem2233
      @alemalem2233 Před 6 měsíci +1

      ደጋጊመ እዩ ዚሪኦ ግን ኣይመኖን

  • @ayyobwawayyob5551
    @ayyobwawayyob5551 Před 4 lety +107

    የሰው ልጅ በማን ነቱ አያፍርም ግን ድራማው አስተማሪ ነው የሰው ልጅ ምንም ደሀ ካብታም ቢሆን አንድ ነን አፈር ስንገባ በማን ነት አይታፈርም ምርጥ አስተማሪ ታሪክ ነው

    • @bitaniyaeshetu392
      @bitaniyaeshetu392 Před rokem

      Gn esua afralech mnu ga new astemarinetu bezi res gn bergt filmu astemari new

    • @fgdf2844
      @fgdf2844 Před měsícem

      በጣም

  • @love-jw2eb
    @love-jw2eb Před rokem +70

    ድጋሜ ያየሁት ነው ማን ኣለ እንደኔ ....ስወዳቸው ኢሚር ፈሪሃ🥺❤

    • @naziraaa6717
      @naziraaa6717 Před rokem +1

      ግን በጣም ያስጠላል ፈሪሀ ትሞታለች 😏😏

    • @Eyerus21
      @Eyerus21 Před rokem +2

      እኔ😅😅😅😅

    • @laylaendris8346
      @laylaendris8346 Před 11 měsíci

      እኔ

    • @user-tz9vb6gw8l
      @user-tz9vb6gw8l Před 6 měsíci

      😢😢😢😢እኔ ደገምኩት ዛሬም ግንመጨረሻው አያምርም😢😢😢

    • @madena5621
      @madena5621 Před 5 měsíci

      መጨረሸዉ የስከፈል ግን ደገምኩት

  • @hiwotgonfa9893
    @hiwotgonfa9893 Před 5 lety +105

    ፈርሀ እኔ ከአንቺ ብዙ ትምህርት ውስጃሎ በእውነት ትልቅ ትምህር አለው እኔ እጅግ ደስታኛ ነኝ በዚህ ፊልም

  • @user-hq2gw9rd9x
    @user-hq2gw9rd9x Před 26 dny +3

    በጣም እምወደው ፊልም እራቴን አልበላም ነበር ሲጀምር ፍልሙ❤❤❤❤

  • @user-vo2ri2nn4u
    @user-vo2ri2nn4u Před 3 lety +33

    ደና ዋል አለችኝ ቻው አለችኝ ክክክ ለሶስተኛ ግዜ ልደግመው ነው መሰለኝ ይሄ ፊልም😉

  • @user-zf4qm6tg2v
    @user-zf4qm6tg2v Před 2 lety +46

    አይ እናት የልጃን ጉድ ለመደበቅ ጎበስ ቀና ማለት አይ የናት ዉለተዋ😓

  • @user-ns6yl2hl5r
    @user-ns6yl2hl5r Před rokem +12

    ደህና ሁን አለችኝ ቻዉ አለችኝ ኢሚር🤣🤣🤣

  • @fanayesahlemariam3249
    @fanayesahlemariam3249 Před 3 lety +18

    ሁሉም ክፍል ካለው ብቻ ነው ደስ የሚለው

  • @rewdarewda4871
    @rewdarewda4871 Před 3 lety +71

    ፈረሀ ውሰጤነት💓💓💘💘♥️💘💘💘

  • @user-pm8uf4ud9y
    @user-pm8uf4ud9y Před 4 lety +91

    የነታችን ዘህራ ፈገግታዋ ደስ ሲል

  • @ababaabba1673
    @ababaabba1673 Před 3 lety +15

    ወይ ይህ ፍልም ማርያም አደነዘኝ በአረብኛ እስከ መጨረሻ አየሁት በዝም እስከ መጨረሻ አይቼው ግን ደግሜ ደጋግሜ ነው ማየዉ ግን መጨረሻው በጣም ያሳዝናል ወይ የፈሪሀ ሞት የኢምር እንዴት ምስቅልቅሉ እደወጣዉ ስያሳዝን ልብ ይሰብራል 😭😭😭😭😭

    • @amietubetube927
      @amietubetube927 Před 3 lety

      ክፍል ሥንት ነው በአረበኛ እኔ አላገኘሁትም መጨረሻው

    • @ababaabba1673
      @ababaabba1673 Před 3 lety

      @@amietubetube927 በአረብኛ 199ነው ምጨርሰዉ ግን ባታዩ ይመረጣል እህቴ ፈሪሃ ትሞታለች ኢምር ምስቅልቅል ይወጣል 24ሳዓት መቃብር ላይ ነው ምዉለ ወይ በጣም ያስለቅሳል እኔ ማርያም ምግብ ሁሉ ዘግቶኝ ለወር ታምምያለሁ

    • @user-hj6xl1hn2r
      @user-hj6xl1hn2r Před 3 lety +2

      @@ababaabba1673 ክክክ ያኔ ውድ አይዞሽ እነሱ ለብረቻው አንችን ጎደብኝ ወይኔ

  • @tiztaye
    @tiztaye Před 5 měsíci +11

    የማይቸለቸኝ ድራማ በህይወቴ ስደብረኝ በነሱ ነው ፈታ የምለው ❤❤❤❤❤

  • @ZssZss-hj3tr
    @ZssZss-hj3tr Před 20 dny

    እደዉ እየደጋገሙክ ባየባየዉ አልጠግበዉም 😊❤❤

  • @user-zi9mf1iv6r
    @user-zi9mf1iv6r Před 2 lety +16

    አይ ኮራየ ስወድህ እስከመጨረሻው ኢሚርየ ቻው አለችኝ አለ 😂😂

  • @bitaniyayegetalijbitaniyay3995

    Uuffff yhan film 2tegh eyedegemkut new😀😀😆😆😆mnm ayselechm😍😍😍😍

  • @imissformama3939
    @imissformama3939 Před 3 lety +59

    ኣንድ 1000000 ግዜ ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx Před 6 měsíci +6

    ወይ በጣም ነው እምወድችሁ😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-lj5tl3lc2s
    @user-lj5tl3lc2s Před 4 lety +38

    ሀሀሀ ኧረ ኢሚር በሳቅ ገደለኝ ቻው አለቺኝ አለ የኔ ማር ፈሪሀ ደሞ ደሜን አፈላሸው እደት ሽፌሬ ነው ትያለሸ አባት ሸጋዋን ምታታም በል

    • @azizaaf6603
      @azizaaf6603 Před 3 lety +1

      ክክክክክክ ምታታም እኮ ካራክተሩ ነው አትሣደቡ

    • @user-uy8gj7ht2p
      @user-uy8gj7ht2p Před 8 měsíci +1

      ክክክክ ሠው ምንም እስማርት ቢሆን የሆነ ስተት ይሠራል ይህን ለማስተማር ነው እፉ እደኔ እሶዋን እሚወዳት ይኖር ይሆን

  • @hjjdhndbhsh9339
    @hjjdhndbhsh9339 Před 3 lety +23

    ክክክክክክ ኧረ ኢሚር አሳቀኝ ቻው አለችኝ አላለምወይኔ በሳቅ😂😂😂

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 Před 2 lety

      አኔንም በሳቅ ገደለኝ😂😂😂💞💔

  • @sabahilselasia4610
    @sabahilselasia4610 Před 3 lety +13

    ፈሪሀ በጣም ነው የማደንቅሽ❤️❤️❤️❤️

  • @Merry-wf7ib
    @Merry-wf7ib Před 9 měsíci +10

    በጣም እምወደው ድራማ ነው❤

  • @hailmayemar1451
    @hailmayemar1451 Před 4 lety +52

    አይቸ የማልሠለቸው አንደኛ 👍👆👆👆

  • @hayatyimem2592
    @hayatyimem2592 Před 2 lety +10

    ፈሪሀ ውስጤ ናት

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +6

    ቻዉአለቺኝ ደህናሁን አለችኝ😂😂😂😂አይኢሜር ❤️❤️ሚስኪንስወድህ💔💔💔❤️❤️❤️😘👈

  • @appuae6948
    @appuae6948 Před 4 lety +32

    እባካችሁ አትሳደቡ የተሰጣትን ካራክተር ነው የምትጫወተው እጅ እዴት በቤተሰብ ይታፈራን ሆ አታደቡ በፈጠራችሁ

  • @user-nj6yp2ds6b
    @user-nj6yp2ds6b Před 2 lety +9

    አይ ድህነት እናትና አባትንም ያስጠላል ማለት ነዉ🙄😏😥😥😥😥😥😥

  • @nanitouamitiye4516
    @nanitouamitiye4516 Před 4 lety +13

    አምር ቻው አለችኝ ደና ዋል አለች ክክክክ አቦ ይመችክ ውዴ ፈሪሀ ዉሸት የኔ ልብ ቀጥ ልትል ነው ኧሯ

    • @rahmetahmed3635
      @rahmetahmed3635 Před 4 lety

      @@user-bt3ep6pf8m ለፊልሙ ነው የሞተይው አለች ከፊልሙ ትወጣለች ሌላ ትጀምራለች maral የሚል አላት ምርጥ ነው

    • @reemfahd749
      @reemfahd749 Před 4 lety

      @@rahmetahmed3635 በየትነውየሚገኘው

    • @rahmetahmed3635
      @rahmetahmed3635 Před 4 lety

      @@reemfahd749 maral ብለሽ ፃፊ ይወጣል

    • @beezabeez4655
      @beezabeez4655 Před 4 lety

      @@rahmetahmed3635 በረማርኛ ነው ውዴ

  • @AHS347
    @AHS347 Před 24 dny +1

    የድሃ ልጅ መሆን መከራው ብዙ ነው😢

  • @ZssZss-hj3tr
    @ZssZss-hj3tr Před 20 dny

    ወይኔ ፈሪሀ እነዚህ ዉሸቶቺሸ😂😂😂

  • @sarayohans8576
    @sarayohans8576 Před 4 lety +14

    Kkkk ኢሚር ደና ዋል አለችኝ ቸዎ አለችኝ 😂😂😂

  • @misganazerayhuruy4638
    @misganazerayhuruy4638 Před 2 lety +124

    1000 gzea rikaya zeytimino filim feriha💖💖💖💞

  • @bonnugise784
    @bonnugise784 Před rokem

    Mechem yemayselcheng film 😍🥰🥰🥰🥰🥰😘

  • @amakn8762
    @amakn8762 Před 3 lety +9

    ፈሪሀ በጣም እወድሻለሁ 🤩

  • @user-iv7nc9zn3m
    @user-iv7nc9zn3m Před rokem +1

    Fariha ❤❤❤❤miss your day so far so good

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před rokem +7

    የኔ ውድ ኮራይ የወድች ነገር ነው አለ🤣🤣🤣🤣

  • @fatuma488
    @fatuma488 Před 3 lety +47

    የኤሚር ፈገግታ ደስ ይላል

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800 Před 11 měsíci +3

    እናትእና ልጅ ሲስቁ ደስስ ይላሉ😊😊

  • @user-jc3mk4nc8v
    @user-jc3mk4nc8v Před 11 měsíci +2

    Kezhe film bezwe negre temeralhu betame newe yemewdshe fereha❤❤❤

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n Před 4 lety +19

    ደና ዋል አለችኝ ቻው አለችኝ አላለም አይ ፎቃ ሞኙ

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s Před 2 lety +47

    የፈሪሀ ውሼት እየሳበኝ ሁለተኛ ለማየት መጣሁ 😂

  • @AlainAll-de1yf
    @AlainAll-de1yf Před 26 dny

    ፈጣሬዬ ሆይ ለስተኛ ጊዜ አሁንም እያየሁት ነው😂😂😂

  • @user-zi9mf1iv6r
    @user-zi9mf1iv6r Před 2 lety +5

    አይ ፌሪየ አሁንኮ አድጌ አለሁ አለች ግንኮ ልዩ ነሽ ስወድሽ

  • @hawahabeshawit1882
    @hawahabeshawit1882 Před 4 lety +61

    አይ ፈሪሀ ድህነት አያሳፍርምኮ ውዴ ከመዋሸት ሀቁን ተናግሮ እመሸበት ማደር ይሉሻል😁

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia Před rokem +3

    እንት:ከተባለ:እንደ:ፈሪሀ:እናት:ልጇን:የምትንከባከብ:ምርጥ:እናት::

  • @PopPop-pd7lx
    @PopPop-pd7lx Před 4 lety +12

    ስወዳችሁ ዴግሜ እያየሁትነው ኢሚር ከመወድሙ ፈሪሀ እስከናትሽ አባትሽም በጣም ያሳዝነኛል ምክንያቱም በዝህ እድሜ ሲገላታ እፍፍፍፍ ግን ሲናዴድ አችን ሲመታብኝ አልወድም

    • @nurdinortube455
      @nurdinortube455 Před rokem

      እዝቭ

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df Před rokem

      ወደዳችሁትአላህይማራት
      የትሩክናዳበላትፈረሀን
      ይብላለናትሺ😢😢😢😢😮😮

  • @kalkidanabayne1514
    @kalkidanabayne1514 Před 4 lety +28

    ፈሪሀ የኔ ማርርር ስወድሽ እንደነፍስ ነው

  • @mesayabishu3116
    @mesayabishu3116 Před 2 dny

    ድህነት ጠላታችን ነው

  • @ZssZss-hj3tr
    @ZssZss-hj3tr Před 20 dny

    ኢሚር ቻዉ አለቺይ አላለም😂😂😂

  • @user-td1lf2fd5f
    @user-td1lf2fd5f Před 5 lety +88

    ፈሪሀ ምን አስዋሸሽ ሀብት ያለው ሁሉ ሰላማዊ ህይወት የሚኖር አይምሰልሽ ሁሉም የራሱ ቀዳዳ አለበት

  • @hindaabdi7200
    @hindaabdi7200 Před 2 lety

    Alla afkakan magaranayee ya imacneya wllyal🥰🇪🇹

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 Před 3 lety +15

    ❤️♥️😍በጠም ትምህርት ነው

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 Před 4 lety +36

    ደና ዋል አለችኝ 🤔ቻው አለችኝ ሰምተሀታል 😍

  • @alexc9256
    @alexc9256 Před 2 měsíci

    ተባረኪ ውድ እህቴ!

  • @hgffgff2292
    @hgffgff2292 Před 3 lety +11

    ኣይ እሚሪ ቻዉ አለችኝ አለ የኔ ዉዴ💔💔

  • @boontuutasammaa9949
    @boontuutasammaa9949 Před 5 lety +4

    Feriha I love you

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +6

    ጉልፊዳንስወዳት ወሬዋሁሉ ያስቀኛል😁😁😁😁💘💘💘😘😘

  • @Fksud111
    @Fksud111 Před dnem

    ወይኔ የፈርሃና የምር ፍቅር ኣሳበደኝ💔

  • @VipVip-os1cx
    @VipVip-os1cx Před rokem

    Swett feriha filmyi 💔😍😍😍

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Před rokem +4

    የኔ እናትም አፈር ግጣ ነዉ ያሳደገችኝ

  • @FatmaFatma-eu7ug
    @FatmaFatma-eu7ug Před rokem +1

    ፈሪሀየን እናእሜርየን አትሳደቡየአጎቴልጆችናቸው

  • @etohabesha1268
    @etohabesha1268 Před 3 lety +3

    ባየው ባየው የማልጠግበው ድራማ

  • @user-yq6nx1uq9y
    @user-yq6nx1uq9y Před 2 lety +2

    ስወደቹ 💓💓💓🌷🌷 የኔ ውብ 💓💓💓🌹🌹🌹🌹💪💪👈ሁሌ አየወላው

  • @zenabteka9893
    @zenabteka9893 Před 5 lety +42

    እናትና ልጅ ስታምሩ

  • @user-wk6vo6ow8d
    @user-wk6vo6ow8d Před 3 lety +14

    ሁፍፍፍፍፍ አይሰለቸኝም እንዲ ለ3 ተኛ ጊዜ ሳየው ጅል ሆንክ😂😂😂😂

    • @fentaneshihabtamu1926
      @fentaneshihabtamu1926 Před 3 lety +3

      እኔም ለሰዎስተኛ ግዜ እያየሁት ነው በቃ ሰዎች እራሱ ይናፍቁኛል ፊልም ሁላ አይመስለኝም

    • @eff7478
      @eff7478 Před 3 lety +2

      @@fentaneshihabtamu1926 ይገርማል እኔ ብቻ መስሎኝ የትጃጃልኩት በቃ በህልሜ ሁሉ ማየት ጀመርኩ ሁሌ ከዚህ ፌልም ጋር ነው እምውለው ምን ይሻለኛል ፌልም መሆኑን እራሱ ማመን እየከበደኝ ነው

    • @Tube-cd3bz
      @Tube-cd3bz Před 3 lety

      @@eff7478 ይገርማል እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር በህልሜ ሁሉ እነሱን ነው እማየው በተለይ ኢሚር😥

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety

      እኔም2ኛዙርእያየሁትነዉ

    • @user-dm1pr4tv1i
      @user-dm1pr4tv1i Před 2 lety

      እኔ አራተኛየ

  • @lbabah3785
    @lbabah3785 Před 2 lety +2

    ያመራል❤❤

  • @Zahra-hn4vv
    @Zahra-hn4vv Před rokem +3

    ወይኔ ውሸት ጠላሁ😂

  • @segniyadeta5475
    @segniyadeta5475 Před měsícem +1

    ኢማረ❤❤❤

  • @user-sp8wh9mm4u
    @user-sp8wh9mm4u Před 5 lety +25

    #Emir ዉዴ ቻው አለችኝ ደህና ዋል አለችኝ እና ምን ትበልህ ቆይ 😂😂😂😂

  • @eeggg2716
    @eeggg2716 Před 5 lety +1

    Gen mechar sh betam edabiral

  • @asda9068
    @asda9068 Před 3 lety +1

    selam selam wed yagera ligochi endet nachihu balachihu

  • @feeyruu
    @feeyruu Před 4 lety +5

    Emir fariha ilv so much I'm oromoo from Australia

  • @seadanurye3926
    @seadanurye3926 Před 4 lety +32

    ክክክክ ፍቅር ጂል ያረጋል እንደ ቻው አለችኝ አለ ኢሜር

  • @hayiba8581
    @hayiba8581 Před 11 měsíci +20

    ወላሂ ነጋ ደጋግሜ ባየው አይሰለቸኝም ❤

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Před 9 měsíci +1

      አንቺ ደጋግሜ ባየዉ ትያለሽ እኔ እዳጋጣሚ ከፈት አደረኩት አሁነሰ ጥሩነዉ ልየዉ እዴ

    • @user-if5ho1ir6t
      @user-if5ho1ir6t Před 6 měsíci

      እኔ ራሱ አልጠግብ አልኩን 😢😢

  • @niema8807
    @niema8807 Před rokem +3

    ሂወት እንዲህ ናት አለም ደሮ ናት ላንዱ እንቁላላን ስትጥል ላንዱ ደግሞ ኩስ ትጥላለች😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +3

    የሀኔምላስ ምላጭነዉ😂😂😂😂

  • @user-zx9cm2mg8k
    @user-zx9cm2mg8k Před 4 lety +14

    ሀብታሞች እንደ ብራቸው ሀይምራቸው በሙሉ ክብር ቢያውቁት ጥሩ ነው

  • @samraidadimapalao415
    @samraidadimapalao415 Před rokem +1

    Yes meri aniket samraida ❤

  • @SaSa-mq6rp
    @SaSa-mq6rp Před 5 měsíci +1

    ማነው እንደኔ 2016የሚያይ

  • @Dog12645
    @Dog12645 Před 2 lety +1

    nice move Sires

  • @SifanBoche
    @SifanBoche Před 2 měsíci

    Le 3 gize digame eyayew new😂 fariha ina imer❤❤❤

  • @amenaamena6886
    @amenaamena6886 Před 5 lety +2

    Wowwwwww baxam dasi bilonyal

  • @Risa-wi6zd
    @Risa-wi6zd Před měsícem

    Fariha love

  • @user-hg3oo6nn4q
    @user-hg3oo6nn4q Před 16 dny

    Wow em àndfa. I love you

  • @yimer2183
    @yimer2183 Před 4 lety +6

    ኡፍፍፍፍፍ ይህ ፊልም ሶስትጊዜአየሁት አይሰለችም

    • @user-ee4qs1of7y
      @user-ee4qs1of7y Před 4 lety +1

      ማለት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ነው ደጋግመሽ ያዬሽው ወይስ ይህን ክፍል ብቻ😃😃😃

    • @yimer2183
      @yimer2183 Před 4 lety

      ከመጀመራያው እስከመጨረሻው

    • @user-lo7dc8jr4p
      @user-lo7dc8jr4p Před 4 lety

      @@yimer2183 እኔም እንደዛ

  • @hayatyoutube5591
    @hayatyoutube5591 Před měsícem

    የፈሪሀ ውሼት የኔ መሣቀቅ😅

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 Před rokem

    Euyyy feriha betam tanadid edet bebeteseb ytaferal hooo

  • @user-bw2fx9ls7j
    @user-bw2fx9ls7j Před 5 lety +21

    ፈሪሀ አናደደችኝ እዚህ ላይ
    ባአባቴ ምንም ቢሆን አላፍርም ወላ

  • @DM-fi1fj
    @DM-fi1fj Před rokem +4

    እኔ የሚገርመኝ እየዋሸች የምጠጣው ነገር 🤣🤣🤣🤣🤣😜😒

  • @user-uj2qh8sf1n
    @user-uj2qh8sf1n Před 3 lety +9

    በድጋሜ እየኣየሁ ነኝ

  • @sweetloumi3017
    @sweetloumi3017 Před 4 lety +2

    Ara min yshalal eye filim bayaw bayaw alixagibim

  • @asda9068
    @asda9068 Před 4 lety

    ayizoshi enat zahira yene wedi swedishi

  • @user-df6fo1yk1b
    @user-df6fo1yk1b Před 4 lety +3

    ወይ አድስ መስሎኝ ሉለተኛ /ድጋሜ ነው እዴ

  • @user-oi9re5wy7q
    @user-oi9re5wy7q Před měsícem

    ፈሪሀ ❤❤❤❤

  • @user-es9qc7rl6j
    @user-es9qc7rl6j Před 20 dny

    ረጣጥሜ የጨረስኩት ፊልም😢😢😢😢😢

  • @hadayaabudalah4591
    @hadayaabudalah4591 Před 5 lety +23

    ወይ እናት ዛህራ አድናቂሽ ነኝ ወይ የፈሪሀ ውሽት በጣም ከባድ ነው እኔ በጣም አፈሩኩ

  • @user-um1lw5ed6c
    @user-um1lw5ed6c Před 9 měsíci +2

    1000000gize ayehewalew😂❤❤❤❤

  • @zuzubintbaba4656
    @zuzubintbaba4656 Před 5 lety +23

    ዊዊዊይሄ ፊል በአረበኛው ከዛሬ 9መት በፊት እስከመጨረሻው አይቸው ያበደነው 👏👏

  • @saysau4379
    @saysau4379 Před 4 lety +34

    የኔማር ኢሚር ቻውአለችኝ ኮራይ የኔውድ አሳሳቅህ ደስ አለኝ

  • @fatumam1085
    @fatumam1085 Před 5 lety +19

    እረይሂፊልም መቸ እደሜሠለቸይ አላውቅም