Ethiopia - በኢትዮጲያውያን ላይ ያንዣበበው አደጋ | 30 ሰዎች በየቀኑ ይሞታሉ
Vložit
- čas přidán 14. 06. 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
Wicii Zena camiruu siruu ❤
Tadese lella metawokyaw lella
Betame yemiasazen gudaye new
Sewun Bak Yetorinet Susegn Argechuhali
Er Leadun keyrut endi...
አንተም እኮ የምታወራው ያሥጨንቃል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሰዉ ሰርቶ እንዳይበላ ቸርችሮ እንዳያድርና ቤቱ የሚፈርስበት ሀገር እንዴት ነው ራሱን የማያጠፋው፣ ፈጣሪ ይሄን ሰይጣን አንሳልን
It is very sad 😅😂
Mindinw Mitkebatirew Reisu Lela Ante Miteworaw Lela
Mafitewu tornat tito lawotatoch sira maitar
ያቀረብከው መረጃ ስህተት ነው! እኛ ሰፈር አብነት በሁለት ቅያስ ከሚገኙ ወጣቶች ብቻ ባለፉት አመታት 10 የሚሆኑ ወጣቶች በሚያሳዝን ሁኔታ እራሳቸውን አጥፍተዋል! አብዛኞቹ ከ 30 ዓመት በታች የሚገኙ ወጣቶች ናቸው።
የኔወንድም አላማህ ሲጨልም ተስፋህን ስታጣ ምን ታስባለህ ይህንን ዶክተሮች ቀኑን ስላሰቡ የሚቀር ይመስለሀል ትንታኔ አያስፈልገዉም በሀገርህ ላይ ተስፋ መቁረጥ ነዉ ወጣት ሆነህ ተስፋህ ከተበላ ምን ይሁን በተረፈ ጥናት አያስፈልገዉም ሁሉ ሰላም ሆኖ ቢሆን እሺ::
Feta ,please note that The title and the content of this news are different .Please, take appropriate corrections actions.
ምነው ርእሱ እና ዜናው አይገናኝም። እናንተም እንደሌላው youtuber ሆናችሁ?
ያንተ ዜና ዘገባ እራሱ ልብ ውልቅ ነው የሚያደርገው ሁልጊዜ ችግር ነው የምታወራው በተለይ ስለ ኢትዮጵያ ስትዘግብ በጣም ወደ ጭንቀት ይወስዳል አንተም የዜና አዘጋገብ መቀየር አለብክ ወንድሜ
minden new mezebarke arestu lila zerzeru liela, what do you mean!!!