Ethiopia - አዲሱ አዋጅና የቀረበበት ተቃውሞ “የሞተም ሰው ንብረት ይጣራል“
Vložit
- čas přidán 22. 06. 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
እኛ ወያኔን የተቃወምነዉ የተሻለስረአት ይመጣል ብለንነበረ ተዲጡ ወደማጡ የሆነስረአት መቶ ዘፈአለብን 🧐🧐🧐🧐🧐 ጨረሰዉ የጭራቅ ስብስብናቸዉ 4ኪሎ ያሉት በሙሉ
በዛሬስአት አስተማማኝ ሀይል አለን እሱም ፋኖነዉ ሁሉም ብሄረብሄረሰብ ይሄንንስረአት ማስወገዲ አለብን 💚💛❤ሁላችንም እዱረ አወጥቶ ለአዉሬ እራት ሳንሆን መቸሀገራችን ሰላም ሁና ሀገራችን ገብተን እያልን ጭራሺ ሌላታሪክ ባናቱ ይተከል ብልፂግና😜😜😜😜😜😜😜😜
ከሞተሰው ከተጀመረ በ ሃጫሉ ይጀምሩ
ይሄንን ጸረ ህዝብ አዋጅ ያረቀቁትን የሞተው ሰውዬ ጋ ሄደው እንዲያጣሩ መንገዱን ይክፈትላችሁ። ይሄ ህዝቡን ይበልጥ የማደህየት የዘረፋ ወንጀል ብዙዎችን ወደጎዳና የሚያስወጣና ህይወትን የማጥፋትን ወንጀልየሚጨምር ጉዳይ ነው።ይህንን በሰላም እጦትና በኑሮ ውድነት የደቀቀ ህዝብ ተውት
ጠቅላዩም ለቤተ መንግሥታቸው መገንቢያ ከውጪ ያገኘሁት ስለሆነ አይመለከታችሁም ያሉትን እውን አዋጁ ከፀደቀ ውጤቱ የት ያደርሰን ይሆን።
ተው ወገን ይኸን ሰው ሳጨርሰን እንጣለው
አብይ አዋጁን ማዉጣት የፈለጋዉ ከእሱ ጋር ልዩነት የለቸዉን ሰዎች ለመፈን ነዉ።ሆኖም ግን አዋጁ በሀገርና በህዝብ ለይ አደጋ የሚያመጣ አፈኝ አዋጅ ስለሆነ ሺህ ጊዜ ብፃድቅም ተቀባይነት አይኖራዉም።
እነማንን ለማጥቃትና እነማንን ለማጥቃት እንደሆነ ግልጽ ነው
እህህህህህ አሁንስ አበዛዛዛዛዛዛዛ ውውውውውውውውው እንደት የሰው ልጅ በሀገሩ መኖሪያ ያጣልልል
ምን አገባን አዳሜ አማራ የሚታገለዉ የሚሞተዉ ሰዉየዉን ጠንቅቆ ሰለሚያዉቅ ነዉ አሁን እናንዳዱ ኢትዮጵያዊ ዲያስፖራ ሁሉ ምን ይሉ ይ ሆን ንብረት ይወረሳል ሲባል ድል ለአማራዉ ህዝብ ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ይህን የጨለለ መንግት ወዳገላግሉን እሱጨልልሎ እኛንም ሊጨልልለን ነው
😂😂😂😢
😂😂😂😂😂😂😂😂
መጨረሻውሢደርሥ ይከረፋል ታገሡ እየጨረሠነው
ህግ ምን ጊዜም ቢሆንም ትክክል ነው ሕግ የአገር ሉአላዊነት ያስከብራል እንጂ አያስደፍርም ሕግ ደግሞ ከፍርሃት ነጻ በሆነ መንገድ ከተተገበረ ትክክል ይሆናል ምክንያቱም ሁሉም በሕግ ፊት እኩል የሚለው ሐረግ =፣>፤
ግልፅ ዘረፋ ነው
Megemerya yebbeltsgna hodamoch meteyek alebachew
ትከከል ነዉ ርዕሱ ላይ የተጻፈዉ ጥንቃቄም ያስፈልጋል ሴራ ያበዛሉ ተደናብረዉ ለጥቅማጥቅምም ሆነ ለማሳበብ አጭቤዎች ነፍስን ከማጥፋት አይመለሱም ይህ ድሮም ያለ ስጋት።በየቦታዉ ዘርፈዉ ሰርተዉ ይበጠብጣሉም ጸረ መረጋጋት ደላላ በዝቷል😥
ዱርዬ ከባንክ ብርህን አውጣና ብላ እነሡ ያዲሣባን ህዝብ ማማረር ነው የያዙት ሁለተኛ ዲያሥፖራ ብርህን ባለህበት አንቀ አንቀሽ ያዢ እነሡ ፎከሥ ያረጉት ዲያሥፖራላይ ነው እመኑኝ ሊዘርፉ አሠፍሥፈዋል ከዚህ በፊት እንድ የኦሮሞ ፖለቲከኛ ምንዳለ ታሥታውሣላችሁ የኦሮሞ ይገባኛል እሚለው ምንድነው ሢባል የኦሮሞጥያቄ የአገር ባለቤት ሥለሆነ የፈለገው ቤት ዛሬ እዚህ ነው እማድረው ካለ መብቱነው ባለቤቱን አሦጥቶ ማደርም መቀመጥም ይችላል ብሎነበር ኢኸው ይህነው እየሆነ ያለው
እርምን ጉድነው
ሆ ጉድ እኮ ነዉ😢😢😢😢😢
ይህ ጪቅላት የለለዉ መግስት ገዘብ በቁማችን ሊወርስነነዉ አንዱ ሰዉ ከሞተ ልጂ አለዉ ልጂዉ መዉሰዱ እያለ ለምን አንተ ትወስዳለህ
ወላሂ ወንት😂ምንየተመታነው. ብር ፈልጓኳነው😂😂😂አይይይ
አገራችን ላይ በተለያየ ቦታ ላይ ብዙጦርነቶች አሉ ብዙ ትግል አለ በሱማሌበኩል ስለአልሸባብ ይወራል ውጥረት አለ አዳድስ ውጥረቶች ሲጨመሩ ህዝብ በአንድ በኩል እንዳይቆም የመከፋፈል ስራ ነው አገራችን ላይ የተነሳው የችግርማእበል እንድያበቃ አልተፈለገም
አቅለው ቢለው ቆለለው አለ አበው ህዋሃት ማረን ።በጠራራ ፀሃይ በገዥራ አሳደው ገድለው በግሬደር መኪና አፈርአለበሶቸው የሰው ጭራቅ በታሪክ ሆኖ የማያውቅ ሁሉ አየን አልጨርስን አላልቅ አልናቸው እነዝህስ የሞተ ሰው ከመቃብር አውጥተው መብላት ብቻ ነው የቀራቸው
በአጭሩ ዘረፋ ጀምረናል አይቀልም🤔
መነገሥት የቀየረ ሁሉ ነገር የበቀል መሪ ተብሎ እርሱ😢😢😢😢
የንብረት ማስመለስ አዋጅ በሞተ ሰው ያለ ሁሉ ይጣራል ከአሉ የሞተ ሰው ንብረት አዋጅ እኮ ከመታወጁበፊት የአዲስ አበባን አዲስ አበቤን ሁሉ ወርሰው የአማራዎችን ነብረት ሁሉ ያለማጣራት እነ አዳነች ሀቢቤ ወርሰው ቤቱን አፍርሰው ለመሬቱ ባለቤት ሆነዋል ።
ወይ ሸኔው የጫካው እና የቤመ እረ ያልታወቁ ሀይሎች ነፈከን
ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ ።ጉድ ነው ዘንድሮ ።ሌቦቹም ሁሉም እዛው ይተዋወቃሉ ።ጉንጭ አልፋ ክርክር ። ብሮ ሁሉም ነገር ሴራ ነው።
ማስመለስ ማለት መቸ የሰጠዉን ንብረት ነዉ የሚያስመለስ
መጀመሪያኮ ሰቶ ነዉ የሚመለሰዉ
በመዳም ቤት የሰራነዉን ሊወርስ ነዉደ
ይህ ወንበዴ የበሻሻው ንጉስ በጦርነትና በሌብነት ያወደመውን ኢኮኖሚ በውንብድና ሊተካው አይችልም!
ንብረትን ለማስመለስ የሚሄዱትን እርቀት ምን አለ በመንግስት ቸልተኝነት በየቦታው ካለ አግባብ የሞቱ ሰውችን ነፍስ ገዳይ ማጣራት ቢችሉ::
እረ የሞትንም አልማር የጉድነው
የትም ተውልድ የትም ና ሀብት ነበርት ካለህ የትም ሀገር ትድላቅህ የምትኖርበት ሀገር ሞልቶል ማን እዳግር ካላል ኢትዮጵያውን
የጋላ ሌብነት ደሞ አይን ያወጣ ነው፤የሄ ግልፅ ሌብነት ነው
10 አመት ወደ ሃላ 😂😂😂 ወደ ሃላ ህግ አለመኖሩ ግን ይገርማል 😭😭😭 ብቻ ጥሩ ሆኖ ሳለ ህጉ ግን የህግ የበላይነት መከበሩ እዳለ ሆና የባለግዜን ህግ እዳያስብል እፈራለሁ
ወገን ብንሄድ ይሻላል ማነው እሚወርሰው ካፈር በላይ ሆነን 😂😂😂በቀን ሁለቴ መብላት እማይችል ህዝብ ምኑነው እሚመረመረው ስራ ፈት ሁላ አትስሩና የሰው ንብረት መርምሩ ሆሆ
Oromuma empire king abiy Ahmed finalised legalisation to seize all other ethnics personal wealth until non Oromo people seeks refuge elsewhere outside of Ethiopia 🇪🇹
በቀ feta daliy አለቀልሽ በለ ?
ጸልዪ እንደ እሩዋንዳ : ሊያረጋት ነው።
እ እኪ ማነዉ እሚጠይቀኝ ከየትም እናጣዉ እሱ አላደልደ በስት ቢሊየን ብድር ተበድሮ ለመካድ እሚሞክር
የንብረት ግምት ምንን መሠረት ያደረገ ነው? የንብረቱ ግምት የወቅቱን የገበያ ዋጋ ነው? ወይስ ንብረቱ የተገዛበት ወይም የተሰራበት ይሁን (market value or book value) market value'ን መሠረት የሚያደርግ ከሆነ ፍትሃዊ ካለመሆኑም በላይ የዜጎችን የንብረት ምንጭ የማስረዳት እድል ያጠባል። ለምሳሌ በ book value ግምት አንድ መሃል ቦሌ የሚገኝ ትንሽ ጎጆ በሻሻ ከሚገኝ ተመሳሳይ ጎጆ ጋር ዋጋው እኩል ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ማርኬት valueከሆነ የቦሌው መቶ ሚሊዮን የበሻሻው መቶ ሺ ልሆን ይችላል (ቋሚ ንብረት)
Yegd now meqtater yehezb genzab kewsde bemote yeyqal
መንግስት በግልፅ ዘረፋ ለመፈፀምነው ኑሮየከበደውን ማህበረሰብ በኑሮውድነትና በጦርነት ለመጨረስና ተስፋ ለማስቆረጥ ና ዜጎችበሀገራቸው የሶስተኛወገን ያክል ደህንነት እንዳይሰማቸው ለማድረግነው
አሁንስ. አበዛው. እጭ
ትርፉ ቤት ለመንግስት በምን ጣዕሙ
Nibret masmeles new yalachwet
በጣም ጥሩ ነው ደስ ብሎኛል በጣም ቀጣፊ ሁሉ
😂😂😂😂😂😂ዘመዶቻችን ናቸው የመጀመሪያ ተጠቂዎች
እና የመለስ ዜናዊ እሬሳ ሊመረመር ነው???😢
If you are US citizen and Ethiopia gov. confiscate your property. You can sue Ethiopia gov in US court.
Based on the court judgments, Ethiopia gov will be forced to pay you in dollar or risk sizing of Ethiopia gov bank accounts and/or properties in the US, including Ethiopian airlines planes. You can also talk to your senator and congressman about the theft of your property, and they can put a hold on US government support to Ethiopia until you get paid.
አቶ መንግስት ፍሬን ያዝ .......
ምን መንግስት አለና ነው መንግስት መንግስት የምትለው የዘራፊ ቡድን እንጂ ስው አፍር በልቶ ያገኝውን ንብረት ሊዘርፍ የተዘጋጅ ቡድን ነው እንጂ
የሚሰጡት መግለጫወች ከአንድ የሀገር መሪ የማይጠበቅ ነው ቤተመንግቱንየገነባሁት ከውጭባገኘሁትብር ነው ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ኢትዮጵያን ከእዳነፃ የሚያደርጋት እንጅ እዳየሚጨምር አያስፈልግም አገራችን ከአለም ባንክና ከተለያዩሀገራት የወሰደችውብድር የትደርሷል
37.5ቢሊየን ብር አለኝ ይጠይቀኝ ቤተል አካባቢ አንድ ህንፃ አለኝ ሁለት ኤፍ ኤስ አር አለኝ አንድ የራሴዉ መቀሳቀሻ አለኝ !!!!
ገና ለሚወለደው ሁሉ ንብረቱ ይጣራል የጨነቀለት አለ ዘፋኙ
እኔ በዚህ አዋጅ መፅደቅ እስማማለሁ
ሙሰኛች እዛው የተሰገሰጉ ባለሰልጣን ናቸው
ክፉ ኦሮምማ የደናቁርት ጥርቅም ስርቶ ሳይሆን ስርቆ ዘርፎ ገድሉ የሚገዛ ክፉወች ናቸው! ያለን አማራጭ ፍኖን መቀላቀል በምችለው ሁሉ መደግፍ እና ለልፉ ኦሮምማ መንግስት ነፃ መውጣት ነው::
ይኸን አንቀበል አብይ እራሱ ህግ አከብርም
It's not my business
ይሄ ሰው አንድም ቀን የስ yes የሚል ሰምታችሁ ታወቃላችሁ ወይስ እሱ ብቻ ነው የሚታየው ክርሰቲያን ጨምሮ
የኢትዮ ህዝብ ጥቅልል ብለህ ፍኖ ሁን እጅ ይህ መሪ ሰውችን ለማጥቃት እጅ ሰውችን ሊጠቅም አይደለም የተቀመጠው ሆሆ ግማሹ ይፈተሻል ግማሹ አፈተሽም ይህማለት አማራ ህዝብ ይፈተሻል ኦርሞ እይፈተሽም ይመስላል ምክናየቱ አንድ ሀገር ይጠፍል አንዱሀገር ይለማል አደል አሁን ላይ የቀጣዪም አዋጅ ያንን ያመላክታል
አዱ ወጀለኛ እራሱ መግስት ነው ።
አንተ ምነው ይሄን ነገር ደጋገምከው እስቲ ለህዝቡ እናንተ እንኳን ፋታ ስጡት ሰሞኑ
ወሬህ ሁሉ ብልፅግና ብልፅግና እየሸተተኝ ነው ::
ይህ ሻንቅላ ጢሞቲወስ የሚባለው ሰው ቢሄሩ ምንድን ነው
😂😂😂😂😂
ከንባታ
አረ 😂😂😂 ደፋሮች ለምን ሁሉንም እንቀማ አትሉም ሆሆ
ጋላ መቼ የሰጠውን ንብረት ነው የሚያስመልሰው??
Garbages low!
አገራችን ላይ በተለያየ ቦታ ላይ ብዙጦርነቶች አሉ ብዙ ትግል አለ በሱማሌበኩል ስለአልሸባብ ይወራል ውጥረት አለ አዳድስ ውጥረቶች ሲጨመሩ ህዝብ በአንድ በኩል እንዳይቆም የመከፋፈል ስራ ነው አገራችን ላይ የተነሳው የችግርማእበል እንድያበቃ አልተፈለገም
የሚሰጡት መግለጫወች ከአንድ የሀገር መሪ የማይጠበቅ ነው ቤተመንግቱንየገነባሁት ከውጭባገኘሁትብር ነው ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ኢትዮጵያን ከእዳነፃ የሚያደርጋት እንጅ እዳየሚጨምር አያስፈልግም አገራችን ከአለም ባንክና ከተለያዩሀገራት የወሰደችውብድር የትደርሷል