Questions - About Holy Spirit & Speaking in Tongues ስለ መንፈስ ቅዱስና በልሳን መናገር by Mamusha Fenta Part 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ጥያቄዎቻችሁ --ስለ መንፈስ ቅዱስና በልሳን መናገር በማሙሻ ፈንታ ክፍል 2
    Your Questions - About Holy Spirit & Speaking in Tongues by Mamusha Fenta Part 2
    Please send us your questions to our email address questions@mamushafenta.com

Komentáře • 42

  • @tedlagichamo2576
    @tedlagichamo2576 Před 4 lety +3

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ተባረኩልኝ።

  • @Awate1990
    @Awate1990 Před 5 lety +8

    1 ዮሐንስ 3 (1 John)
    24፤ ትእዛዙንም የሚጠብቅ በእርሱ ይኖራል እርሱም ይኖርበታል፤ በዚህም በእኛ እንዲኖር ከሰጠን ከመንፈሱ እናውቃለን።

  • @user-cx8vl1ip2u
    @user-cx8vl1ip2u Před 27 dny

    ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @sintayeshiferaw5514
    @sintayeshiferaw5514 Před 5 lety +3

    Gob bless you brother Mamusha, you are always try to teach pure gospel🙏😍

  • @yayufantu3530
    @yayufantu3530 Před 4 lety +1

    ዶ/ር ማሙሻ ስላተ ጌታ ይመስገን በተ ትምህርቶች ስብኮቶች በአተ አልፋ ጌታ በዙ የሂወት ጥያቄ መልሶልኛል አንድ ነገር ለመጠየቅ ፈልጌ ነው ይቃርታ ስለ ልሳን አይደለም መጠየቅ ምፈልገው ወንግል እንዴት በሰበክ ነው ያለበት ብዙዎች ወደ ጌታ የምንጠራው ወጥተን በማወጅ ነው ይህ ሰው እየራቀን ይመስለኛል ሌላ መካኒዝም ብንጠቀም ብየ አስባለው አንተ በዚ ዙሩያ ምን ትመክረናለህ 10,Q

  • @messimessi1400
    @messimessi1400 Před 5 lety +4

    Dr mamushh be bless

  • @mitasisay5783
    @mitasisay5783 Před 5 lety +3

    Egzabher yibarkih Dr Mamusha

  • @misrFikre
    @misrFikre Před 5 lety +1

    አንድ አይነት ልሆን አይችልም የእግዚአብሔር ቃልም መንፈስ አንድ ነው አሠራሩ ልዩ ልዩ ነው ይላል ለምሰሌ እየሱስ ክርስቶስ ሰዎችን ስፈውስ አልጋህን ተሸክመህ ሂድ ስ ጴጥሮስ ደግሞ ተነስተህ አልጋህን አንጥፍ ይላል እና ብዙ ነገር ነው ስጦታም ልዩ ልዩ ነው።ተባረኩ ተጠቅሜለሁ

  • @edenhhailu
    @edenhhailu Před 5 lety +7

    እባካችሁ መልሱልኝ በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ እንዴት ሳሙኤልን ከሞት ጠንቋይዋ አስነሳችዉ?ተነስቶስ የተናገረው መልእክት ማለቴ እግዚአብሔር እንዴት ፍቀደ እንዲነሳ እባካችሁ አብራሩልኝ ክፍሉን። ተባረኩ ማሙሻዬ በጣም ነው የምወድህ

    • @ethio-tech7028
      @ethio-tech7028 Před 5 lety +1

      This is great question, it's also now my question. You should send this to questions@mamushafenta.com

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 Před 5 lety +2

    I got my answer through Yonas question but still waiting more thanks and God bless

  • @yemesirachfessihaye6313
    @yemesirachfessihaye6313 Před 5 lety +3

    Pastor mamusha egzabher abzito yibarki betimirtoch hiwote tegebitowal

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 Před 5 lety +3

    Dr Mamusha tebareke betam

  • @bettyabc5104
    @bettyabc5104 Před 5 lety +3

    Tebireku

  • @silumulu9295
    @silumulu9295 Před 3 lety +1

    ተባረክ ዶክተር

  • @meseretamare7979
    @meseretamare7979 Před 5 lety +3

    tebarek...dr mamusha

  • @assefasenbato4449
    @assefasenbato4449 Před 5 lety +2

    God bless you more!

  • @yonatanabera
    @yonatanabera Před 5 lety +1

    Wow what an amazing teaching. Brother remain blessed. and u know what i could wait to see the release of part III!!!

  • @almey.7770
    @almey.7770 Před 5 lety +2

    You are blessed

  • @slamamm919
    @slamamm919 Před 5 lety +5

    ውይ ስወዳች እኮ ያባቴ ብርክ ሆች

  • @beruktawitbelachew283
    @beruktawitbelachew283 Před 5 lety +2

    Dr mamushaya tbarkkkkk

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1z Před 9 měsíci

    🙏🙏🙏አመሰግናለሁ

  • @user-hs9hs7et9l
    @user-hs9hs7et9l Před 5 lety +3

    Tebareku

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 Před 5 lety +2

    ቼሪች ውሥጥ ያለ ችግሪ ሁለችንም አንድ አይነት እንድንሆን ነው ተበረክ ዶክተሪ

  • @user-bz9hf5zr3z
    @user-bz9hf5zr3z Před 3 lety

    በስሜ ያመኑ እነዚህ ምልክቶች ይከተላቸዋል በስሜ አጋንንት ያወጣሉ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ የሚለውስ ለምን አላነሳችሁም ስጦታች የተከበሩ ናቸው የሚናገረው ያውቀዋል የትንሳኤው ውጤትም ናቸው

  • @amaremekonnen697
    @amaremekonnen697 Před 2 lety

    GOD bless you !!!!

  • @LiolDamico
    @LiolDamico Před 5 lety +1

    Lisan malet kuankua malet new. Lisan degmo metergom alebet. Be meshaf Kiduse yemilew yehenin new. Lisan malet zim blo mekebazer aydelem.

  • @meseretbiru7041
    @meseretbiru7041 Před 5 lety +6

    በተጨማሪ በመጽሐፍ ቅዱስ በማይታወቅ (ትርጉም በሌለው ልሳን የተናገሩ አማኞች ካሉ ጥቅሱን ንገሩኝ pleass .

    • @zemedtirunew4584
      @zemedtirunew4584 Před 5 lety +2

      ❝ለአንዱም ትንቢትን መናገር፥ ለአንዱም መናፍስትን መለየት፥ ለአንዱም በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፥ ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል፤❞ - 1ኛ ቆሮንቶስ 12: 10
      ❝³⁰ ሁሉስ የመፈወስ ስጦታ አላቸውን? ሁሉስ በልሳኖች ይናገራሉን? ሁሉስ ይተረጉማሉን?
      ³¹ ነገር ግን የሚበልጠውን የጸጋ ስጦታ በብርቱ ፈልጉ። ደግሞም ከሁሉ የሚበልጥ መንገድ አሳያችኋለሁ።❞ -1ኛ ቆሮንቶስ 12
      በተጨማሪ 1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 14ን በሙሉ ማንበብ እና ጌታ መንፈስ ቅዱስን እውነቱን ግለፅልኝ ብሎ በፀሎት መጠየቅ ጥሩ ነው፣ ጌታ ሁላችንንም በምህረቱ ወደ እርሱ እውነት ይምራን፣ አሜን!

    • @lidyagetachew5060
      @lidyagetachew5060 Před 5 lety

      1 ቆሮንቶስ 13 (1 Corinthians)
      1፤ በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ።
      Yamalakt lshan kahona gn dagmo yhnn yamatargom tsega yalChew alu

  • @bereketgebregziabher444
    @bereketgebregziabher444 Před 5 lety +2

    Biruk nachuu

  • @mercydj5149
    @mercydj5149 Před 5 lety +2

    Wow it’s wonderful!! Thank you Dr mamusha How do we send our question in the future?

  • @user-xt5nt7po1q
    @user-xt5nt7po1q Před 2 lety

    ዶ/ር መሙሽ መንፈስ ቅድስ ሙላ ብሎ ዎንበር ምሰብሩ ሰውች አሉ መንፈስ ቅድስ እርብሸ ይፈጥርል መላት ነው??
    በጠም ጥየቄ ፈጥሮብኛል

  • @meseretbiru7041
    @meseretbiru7041 Před 5 lety +4

    ሰላም ለአናንተ ይሁን ፣፣፣እኔም ጥያቄ አለኝ፣፣በልሳን መናገር በአማኞች የምንሰማው የማይተረጐም ፣የሚናገረው ሰው አንኩዋን እየመረቀ ይሁን አየረገመ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም በተጨማሪ ደግሞ አንዳንዴ ትርጉም የሌላቸው ግን በቀላሉ ኮፒ ሊደረጉ የሚችሉ ተመሳሳይ ወርዶች ሁሉም ማለት ይቻላል ይናገሩዋቸዋል ግን በጣም አጭር ወርድ ግን ተመሳሳይ ለምን ?ለምን በሀዋርያት ስራ አንደተናገሩት ሰው በሚያውቀው ቁዋንቁዋ አንናገርም ?ለምን ልሳን ማለት ምን ማለት ነው?ትርጉም የሌለው ?ሰው ካላወቀው ፣ተናጋሬው ካላወቀው፣ለምን ይጠቅማል ? እባካችሁ ይህችን ጥያቄ መልሱልኝ ።

    • @bettybbc777
      @bettybbc777 Před 5 lety +1

      እርግጠኛ ነኝ ይህ ማንም መልስ የለውም ልሳን የሚሉት ዝም ብለው ነው ሳስበው ፓስተሩ ልሳን ካወራ ተከታዬቹም እንደዛ አንዳይነት ነው የሚያወሩት በዛል ልሳን የሚያወራ እራሱን ያንፃል ይላል ግን ሲታነፁ አላየውም እንደውም ወንጌልን ስናነብ በምንሰማው ስንፅናና ስንታነፅ ሲታነፁ አያለው ስለዚህ በሐዋ 2 ላይ የወረደው መንፈስ ቅዱስ አሁን እንደሚያወሩት አይደለም ስለዚህ የማይተረጎም ልሳን ነው ብዬ ከማወራ በቃሉ እየተመራው እንደቃሉ መሄድ መርጬ ከልሳን እርቂያለው

    • @user-gf1fe6kn4r
      @user-gf1fe6kn4r Před 5 lety

      betelehem desta ::👍👍

    • @kiberuheramo4878
      @kiberuheramo4878 Před 5 lety +2

      Meseret Biru መሰረት ሰላም ለአንቺ ይሁን በልሰን መናገር ሌላ ጊዜ ለመንገር እሞክራለሁ አሁን ግን በጣም የሚጠቅምሽ ጥቅስ ሊሰጥሽ በጥሞና ሁሉንም ቻርሰሽ አንቢብ "አንደኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 14" ሁሉንም አንቢብና አሰለስህ God bless you

    • @sebleasers8942
      @sebleasers8942 Před 5 lety +2

      ቤተልሄም ደስታ እኔም እንዳንች ነበር የማስበዉ ግን ልሳን መናገር መጠማትን ይጠይቃል ፓስተሩ ስለተናገረ አትናገሪም ፓስተሩም ከመፅሐፈ ቄዱስ እንጅ ከየትም አያመጣዉም ሌላዉ ላላመነ ማስረዳት ይከብዳል።

    • @LiolDamico
      @LiolDamico Před 5 lety

      Tikikil nesh. Lisan malet be kal kuankua malet new. Yemiteregom malet new. Meshaf Kidus lay yemilew yehenin new. Lisan malet bekelalku kuankua new.

  • @madotube
    @madotube Před 5 lety +1

    ""አይዞህ መንግስቱ ስትመጣ ትድናለህ!!""
    czcams.com/video/QwU4N2VIUG4/video.html