እጣ ፈንታ ክፍል 11 | Eta Fenta epsiode 11

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 06. 2024
  • እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana CZcams channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • Zábava

Komentáře • 427

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 5 dny +310

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ❤

  • @betishgute
    @betishgute Před 5 dny +177

    የአዳ ወዳጆች ላይክ እንዳይረሳ🤓🤓🤓🤓🤓

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Před 6 dny +210

    ማነዉ እጣፈታ በመለቀቁ የተደሠተ🥰 በጣም የምወድዉ ድራማ አዳዬ የድርማዉ ድምቀት🤗

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před 5 dny +85

    ማነውግን በደስታ የሚየው እጣ ፈንታን አዳ የኔ እብድ ስወድሽ 🤣😜💞💞💞👍👍👍👍

  • @user-by6rm5xe1c
    @user-by6rm5xe1c Před 6 dny +89

    ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታ ደስ ያሰኛቹሁ🙏🙏🙏

  • @HhJh-sf3xx
    @HhJh-sf3xx Před 5 dny +20

    ማነው አዳና ቦራ አብረው ቢሆነ ደስ የሚለው እደኔ እኔበጣም ደስ ይሉኛለሰ

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z Před 5 dny +49

    እኛም ወረተኛ ሆንኮ ላይክ የሚበዛበት ቤት እጣፈንታ ብቻ ነዉ😂 ስወዳቸዉኮ😋❤❤❤❤

  • @user-oc2ub8nb3x
    @user-oc2ub8nb3x Před 5 dny +59

    ሊለቀቅ ስለሆነ ደስ ያለዉ Like

  • @TigistTigu-bh8hy
    @TigistTigu-bh8hy Před 5 dny +88

    ምነው እዚህ ድራማላይ ለምኑኝ አበዙ ለኛ ሲሉ የሚለቁ ይመስል🤔😎

    • @user-wy9ks1vw5j
      @user-wy9ks1vw5j Před 5 dny

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @fatumamohammed8459
      @fatumamohammed8459 Před 4 dny

      እኮ ሆሆሆ እኔ አዳዉ የመዳም ሥራ ሢያል አልጋየ ላይ ፍርሰስ ብየ ለማየት ነበር😂😂😂😂😂😂

    • @TigistTigu-bh8hy
      @TigistTigu-bh8hy Před 4 dny

      @@fatumamohammed8459 አይ ፈረሰስ የማየት አቢ ታይታችን ከተዘጋ ቦሀላ ነው የሚለቁት 😂😂

  • @beesaal8014
    @beesaal8014 Před 5 dny +45

    ማነው አዳን እምዎዳት 😂እስኪ ግጩኝ 🥰

  • @JameelaKsa-kw2dw
    @JameelaKsa-kw2dw Před 5 dny +36

    ማነው እደኔ ያረብ ሀገር ስራ የሰለቸው

  • @user-fg7yg6yo9p
    @user-fg7yg6yo9p Před 5 dny +32

    አዳና ቦራ ፍቅር እሥከሚጀምሩ ማነው የቸኮለው

  • @tigalamer7388
    @tigalamer7388 Před 5 dny +15

    ቅድስ ገብሪል ከክፍ ጎረቤት ይጠብቃችሁ 😢😢

  • @ቅድስት
    @ቅድስት Před 5 dny +11

    አዳን የሚወድ ብቻ ❤🤙

  • @wasiemahamed9037
    @wasiemahamed9037 Před 5 dny +25

    በስደት ላይ ያላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ዉዶችየ❤ ፈጣሪ የልባችን ሀሰብ ያሳካልን❤

  • @Bintislam.
    @Bintislam. Před 5 dny +24

    የአዳን ስሜት የደረሰበት ያውቀዋለ ደግነቱ የተገፋ የተሻለ አያጣም

  • @MehretAlemayehu
    @MehretAlemayehu Před 5 dny +19

    አጣፍታ😂 ስለተለቀቀ ደስብሎኝል😢🎉😂

  • @mahigeri
    @mahigeri Před 5 dny +18

    ስለ ተለቀቀ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f Před 4 dny +2

    ይህ ፊልም ግን ጣፋጭ በቀል ያስታውሰኛል እስቲ እደኔ የሆናቹ😂

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Před 5 dny +11

    አየ አዳየ ትናት ማታ ተከባልየነዉ 😂😂😂😂 ይች ጠጋ ጠጋ ግን አዳ እና ቦራ አድ ላይ ነዉ የሚሆኑት ይፋቀራሉ❤❤❤😂😂😂😂😂 አረ አይዳየ እደዚህ እማ እራሥሽን አሣች ቦራ አለልሽ❤❤❤❤

    • @NejatSsss
      @NejatSsss Před 5 dny

      ቦራያፈቅራታልግንአይገባትም መጨረሻላይይጋባሉ

    • @fatumamohammed8459
      @fatumamohammed8459 Před 4 dny

      @@NejatSsss ዋናዉ መጨረሻዉ ነዉ አይ እኔ ሣላገባ ሥለ አይዳ አወራለሁ እኔ የሠዉ ቤት አሥረጀኝ🥰🥰🥰

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před 4 dny

      ​@@fatumamohammed8459ቁመቀር😂😂😂አብረንእናርጂ

    • @user-vt6ep5uu1g
      @user-vt6ep5uu1g Před 2 dny

      😂😂😂😂😂😢 አይዞን😅😅😅❤❤❤❤❤❤​@@fatumamohammed8459

  • @user-cb8iz9oi3r
    @user-cb8iz9oi3r Před 5 dny +4

    ኣዳ ኣይዞሽ የሮዝጋር ነገር ይወጣል ኣይዞሽ ደስተኛ ትሆኛለሽ❤❤❤❤❤የኔ ማር

  • @user-ur5iy7gg1x
    @user-ur5iy7gg1x Před 5 dny +5

    Wwwooww❤❤❤ Thank you so much

  • @ZssZss-hj3tr
    @ZssZss-hj3tr Před 5 dny +6

    አዳ የኔ እብድ ሥወዳትኮ❤❤❤

  • @selameyasu-hb7xo
    @selameyasu-hb7xo Před 5 dny +11

    ስለ ተለቀቀ በጣም ደስ ይላል❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hahahajaj2782
    @hahahajaj2782 Před 5 dny +2

    እናመሰግናለን❤

  • @etenuadmasu
    @etenuadmasu Před 5 dny +4

    እና መሰግናለን ❤❤❤

  • @user-oy1qh9xc9z
    @user-oy1qh9xc9z Před 5 dny +6

    እጣ ፈንታን ስለቀቃችሁት በኔም በቃና ተመልካች ስም እናመሰግናለን 🥰🥰🥰

  • @harekapetale9737
    @harekapetale9737 Před 5 dny +12

    ❤❤❤❤❤ይለቀቅልን በጣም የሚወደድ ድራማነው

  • @tigisttee7673
    @tigisttee7673 Před 5 dny +3

    Bexami ina meseginalen❤❤❤

  • @SaryBeautiful-fm9nh
    @SaryBeautiful-fm9nh Před 3 dny +1

    Tukchen yemitelaa be like yasayeng😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 5 dny +12

    ሰላም ሰላም ቀናዎች እንኳን ደስ አለቹ

  • @user-db4nq4bm9c
    @user-db4nq4bm9c Před 5 dny +2

    አሪፍ ነው

  • @kenzemahmud1338
    @kenzemahmud1338 Před 5 dny +5

    ዋዉ❤❤🎉🎉

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800 Před 5 dny +7

    ኤቨረን ጁጁን አስታወሰኝ የአበቦች ፊልሚያ ላይ የጉልፈም ጓደኛ😂😂😂😂😅 አቤት ሀረካት

  • @AlembanchiWolde
    @AlembanchiWolde Před 4 dny +2

    Post the next part please

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf Před 5 dny +6

    ይኸፊልም ማነው እደኔ ዘና የሚያረገው❤❤❤በተለይ አዳ❤❤

  • @user-bu2ez1pg8l
    @user-bu2ez1pg8l Před 5 dny +4

    እናመሠግናለን 41:37

  • @LemelemTadesse
    @LemelemTadesse Před 5 dny +6

    Selam

  • @user-wf1yl9he1e
    @user-wf1yl9he1e Před 2 dny +2

    መብረቅ ይብላቹ መብረቅ ለምን ተቃረጠ😅

  • @LemelemTadesse
    @LemelemTadesse Před 5 dny +5

    Selam selam

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 5 dny +12

    እጣፈታ እኮ ዘና ነው እሚያደርጉኝ 😂😂

  • @Berta-lg4wl
    @Berta-lg4wl Před 5 dny +4

    አሚን

  • @AlmazeGezahge
    @AlmazeGezahge Před 5 dny +2

    አረ አታቋርጡብን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @AffectionateLunarModule-yj2cl

    እናመሰግናለን የኔ ውዶች ፈጠን ፈጠን አድርጋቹ ልቀቁት❤😅

  • @user-rj4pu6ow2u
    @user-rj4pu6ow2u Před 5 dny +4

    Wow

  • @MahletDereje-ru6tt
    @MahletDereje-ru6tt Před 6 dny +4

    Godez endezi ketlu tolotolo lekeku eshi❤

  • @user-uo6le9zt2f
    @user-uo6le9zt2f Před 5 dny +2

    እጣፈታ ስለተለቀቀ በደስታ ብዛት ኬክ ሰረቸ አከበርኩ 🎂 🎉🎉ከባድ ሱሱ ❤

  • @user-hx1up7oe8c
    @user-hx1up7oe8c Před 4 dny +1

    አዳየ ዬኔ ቆጅ💐

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Před 5 dny +14

    ቦራዬ የኔ ትብታም እጂ ሰተሀል አትልፋ 🤣🤣🤣😅

  • @AmrenMohammed
    @AmrenMohammed Před 5 dny +5

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bitaniyagelila1616
    @bitaniyagelila1616 Před 5 dny +2

    Ebakachu kezi buhala atakuartut

  • @TortaWedihazemo
    @TortaWedihazemo Před 5 dny +1

    Waw nice like jay

  • @user-og5gm7mm9k
    @user-og5gm7mm9k Před 5 dny +4

    አዲይ ያምትውደ ላይክ 👍

  • @fjfjgfjhjj1906
    @fjfjgfjhjj1906 Před 5 dny +2

    ቀጥሉበት😂😂❤

  • @user-kf3by5zq5t
    @user-kf3by5zq5t Před 5 dny +6

    እር ሙሉን ለቅቁልን አሁንሰ በዛ🙄🙄🙄

  • @FuFg-fb4dc
    @FuFg-fb4dc Před 5 dny +2

    ይለቀቅልንእሁኑ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @TsehayTsegaye-e9r
    @TsehayTsegaye-e9r Před 5 dny +4

    ❤❤❤

  • @user-en5yf1xz5n
    @user-en5yf1xz5n Před 5 dny +2

    የኔቀበጥ አዳየ ስወድሽኮ ❤ ከነቅብጠትሽ ቃናወችይልመድባችሁ እናተ የተመታችሁ 😅

  • @PublicMobile-lo7ew
    @PublicMobile-lo7ew Před 5 dny +4

  • @LIYUMULGETA-qs9kh
    @LIYUMULGETA-qs9kh Před 5 dny +3

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @munatube-qt3lz
    @munatube-qt3lz Před 5 dny +5

    እንካን ብሱላም መጣቹው ❤ብሱም እጣ ፋንታ ሳብስክራይብ ኣሩጉኝ 🙏

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před 5 dny +4

    ያራቢ ሁላችንም አታ ጣብቃን ❤️❤️❤️😘

  • @ksanettsegaye
    @ksanettsegaye Před 5 dny +2

    ❤❤❤❤

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 Před 5 dny +2

    የኔ ፍቅር አዳ

  • @user-nt1su3vq9l
    @user-nt1su3vq9l Před 5 dny

    Ada yene ebd ❤kongo ❤😂

  • @KamailaKamaila
    @KamailaKamaila Před 5 dny +5

    ቃናወች እናመሠግናለን ሥለለቀቃችሁልን😂😂😂😂😂😂

  • @sart820
    @sart820 Před 5 dny +13

    ግን 😢😢😢ለምዲነዉ ሰዉ ክፊ የሚሆነዉ የህቴ የባሎ እህት ለህጤ ምቀኛ ሆነቺባት ይሄኔኮ አባት ወይ ወዲም ቢኖረን እንከበር ነበር😢😢😢 ጭራሽ በለሊት እየመጣቺ ታስፈራራታለቺ ግንደሞ መጥፎሰዉ መጨረሻዉ አያምርም ኢሻአላህ ዱኔ አኬራዋ ጭልም ይበል ደስታ ይራቃት ደሞ አማቼ ከምንም በላይ ጥሩሰዉ ነዉ እንወደዋለን ❤የናት ሆዲ ዝጉርጉር ከነተረቱ

    • @user-jz6fh1sc3d
      @user-jz6fh1sc3d Před 5 dny +4

      ወይ ጉድ ይሄ እኮ ቃና ነው ቤት ፍርድ አይደለም 😂

    • @TesgaTesga-dl8lx
      @TesgaTesga-dl8lx Před 5 dny

      😂😂😂😂​@@user-jz6fh1sc3d

    • @sart820
      @sart820 Před 5 dny +2

      @@user-jz6fh1sc3d ለካ ሰዉ የሚረዳሽ ልክ እደኔ ሀዘንን ሀዘን ለጎዳዉ ሰዉ ህመምን ህመም ላመመዉ ሰዉ ሲሆን ነዉ ሰዉየሚረዳሽ የኔን ይስጥሽ አልል መቼስ እህቴ

    • @SaraahSaraa-qb1ms
      @SaraahSaraa-qb1ms Před 5 dny +1

      አይዞሽ ማማየዋ ለምናምኝው ፈጣሪ አሰልፈሽ ስጫት እግዚአብሔር ይሁናችሁ ሰው ሲከፋው አልወድም❤❤❤😢😢😢😢

    • @SaraahSaraa-qb1ms
      @SaraahSaraa-qb1ms Před 5 dny

      ከፍቷት እኮነው ምናለ ዝም ብንል😢😢😢​@@user-jz6fh1sc3d

  • @user-in8gi5wj1t
    @user-in8gi5wj1t Před 5 dny +6

    Ylekek🎉🎉🎉

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 Před 5 dny

    እናመሰግናለን ጥያቄችንን ስለመለሳችሁልን

  • @abrhamzemene2394
    @abrhamzemene2394 Před 5 dny +1

    ለእኔም እንደ አዳ አንዷ ተንከባላ በወደቀችብኝ😅

  • @tasfnshtasfnsh2496
    @tasfnshtasfnsh2496 Před 6 dny +5

    ❤❤❤❤እንኩው ደና መጣች አታ ፋንታ

  • @KalGizahgn
    @KalGizahgn Před 5 dny +1

    እሁ ተመስገን ቦራ ናፍቆኝ ነበር😊

  • @SONLove-c2k
    @SONLove-c2k Před 5 dny +3

    Awo endi tolo tolo likeku enamesegnalen

  • @user-hw3io9ns7g
    @user-hw3io9ns7g Před 5 dny

    አዳ ❤❤❤❤

  • @netsi-dm4kv
    @netsi-dm4kv Před 2 dny

    ኣዳየ እደኔ የተደሰተ የለም በጣም እናመሰግናለን

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Před 5 dny

    የኔ ስስቶች❤❤❤❤❤❤

  • @user-sb9eo8gv1t
    @user-sb9eo8gv1t Před 5 dny +4

    ኣዳ😂😂😂❤

  • @noonoo3732
    @noonoo3732 Před 5 dny +2

    ወይ ጉድ ትናንት ማታ ተንከባልሌ ነው😂😂አዳ

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800 Před 5 dny +2

    እእ አቶ ቦራ ደህና አደርክ ተንከባልሌ ነው አይ አዳ😂😂😂

  • @user-zc3jm9wu6w
    @user-zc3jm9wu6w Před 5 dny +10

    ፍቅርሊዘኝነዉመሰለኝእራሴንይቆርጠኛል😊

    • @mimochamchoum1921
      @mimochamchoum1921 Před 5 dny

      ሆድ ውስጥ ትኩሰት የለም 🤣🤣🤣

    • @user-to8kd3bb9o
      @user-to8kd3bb9o Před 5 dny

      ከራስ መቁረጥ ነዉ እንዴ የሚጀምረዉ😂😂😂😂😂

    • @TesgaTesga-dl8lx
      @TesgaTesga-dl8lx Před 5 dny

      እኔም 😢😢😢😂😂😂😂

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 Před 5 dny

      ወላሂ እኔ ከዘጋኝ ቆየ ለካ እኝ ሴቶች ሥኖድም ስንጣላም ባድ ነው አሁን ቢቻዬ ደስተኝ ነኝ ወላ😅😅

    • @user-zc3jm9wu6w
      @user-zc3jm9wu6w Před 5 dny

      @@mimochamchoum1921 አለ

  • @muniraa1118
    @muniraa1118 Před 5 dny +2

    😍😍😍😍

  • @kedest2025የቱብ
    @kedest2025የቱብ Před 5 dny +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sablawork5367
    @sablawork5367 Před 5 dny +4

    እረ ስአት ይከበር ተዉ ቃናወች ቃና አይጥፋችሁእዴ🤔😂😂

    • @yamm345
      @yamm345 Před 5 dny

      የምን ሳዓት ይከበር ነው በሳዓቱ እኮ ነው የለቀቁት

  • @WerkeTerg
    @WerkeTerg Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @RahmaRahma-go9us
    @RahmaRahma-go9us Před 5 dny +6

    😢😢❤❤❤ያለ

  • @DeraDubai-lk8ug
    @DeraDubai-lk8ug Před 5 dny

    ወይኔስጠብቃችሁነበር🎉🎉

  • @tigisteniyew1945
    @tigisteniyew1945 Před 5 dny +2

    ክፍል 12 ይለቀቅልን

  • @Mesekerem-zm5nq
    @Mesekerem-zm5nq Před 4 dny

    በጣምነው የምወደው 12ልቀቁት

  • @rofnal6789
    @rofnal6789 Před 4 dny +1

    😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FuFg-fb4dc
    @FuFg-fb4dc Před 5 dny +6

    እናመሰግናአለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @KalkidanHaileKal
    @KalkidanHaileKal Před dnem

    plis kexay part exa fantan lekekuln 13.............

  • @FuFg-fb4dc
    @FuFg-fb4dc Před 5 dny +2

    አረልቂቅልን🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @YanetMerga
    @YanetMerga Před 5 dny +2

    ❤❤❤❤🎉

  • @AhmaTarabay
    @AhmaTarabay Před 5 dny +8

    እረኢለቀቅልን❤❤❤

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 Před 4 dny

    Imisu ada ❤

  • @obsangeesa3709
    @obsangeesa3709 Před 5 dny +3

    ❤❤❤🎉🎉

  • @linamohammed8521
    @linamohammed8521 Před 5 dny +4

    በጉጉት ስጠባበቅ ነበር

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 5 dny +6

    ያስሚን ሁሉ ነገሯ ነው ሚያስቀው አይኗ ሳይቀር😅
    ኤቭረን የሚባል ሽልጥልጥ ምድነው😮

  • @chaina4233
    @chaina4233 Před 6 dny +7

    ተለቀቀ እደ😂😂 ውይ

  • @hagoshaile
    @hagoshaile Před 5 dny +8

    ይለቀቅ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤