እጣ ፈንታ ክፍል 12 | Eta Fenta epsiode 12
Vložit
- čas přidán 26. 06. 2024
- እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana CZcams channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
| Official CZcams Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው:: - Zábava
አዳን የምትወዱ 👍👍 ስወዳት እብደቷን 🤣😜💞💞
እኔ😂😂😂😂እወዳታለሁ😢😢
እኔም በጣም ነው ምወዳት😂😂
😂😂😂😂 ኧረወየው የዛሬው መቀመጫም አለው ኪ
ለድንግል ማርያም ክብረ በዓል እንኳን አደረሰን በያለንበት ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤❤Ammen
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💞💘🦋🥰
አሜን አሜን🤲🤲
Amen.Amen.Amen
ኣሜን 🙏
እኔ አሁን አሁን የሀገራችን ፍልም በጣም እያስጣላኝ ነው ለምን አትሉኝም በቱርክ ፊልም ፍቅር ተለክፌለሁ እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እንደ እኔ የተለካፋ አለ 😂😂😂😂🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤
እኔ እደዛነኝ አዉንማ የቱርኩን ፊልም በአረብኝ ማየት ጀመርክ ከፍቅር ብዛት❤❤❤
@@Helen-wb8zh 🤣🤣🤣🤣🇹🇷
አረውደእኔምነኚ፣ደሞኮቶሎአይመጣልኚምማሬለምድነው፣ይቆጥረብኛል
😂😂😂😂😂
እኔም አይች አላቅም😂
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሜን አሜን ❤️😅
Amen (3)
amen
ሳራ አቺም ተከታትያለሽደ😂😂😂
አሚንሳሪቲ
ይሄን ምታነቡ በሙሉ መልካም ለሊት የነገ ሰው ይበልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሚን❤❤
አሜን
@@rebekataka7425 አሜን አሜን አሜን
ሰላምያገሪልጆች፣እደትናችሁ፣ስሙኚማክፍልአስራሁለት፣አልተለቀቀምእደንገሩኚበናታችሁ
@@HggggHvgvggg ክፍል 13አለ ተለቀቅም ዛሬ
ህት ወድሞቸ ወቶ ከመቅርች ፈጣሪ ይጠብቀን ያልፍልናል ብለን ጋገር አየወጣን ብዙወቹ በሰው ሀገር እደወጡ አየቀሩነው😢😢
አሚን አሚን አሚን❤❤❤
ወጥቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ😓
ስደት በአሁኑ ያስፈራል ወጣቱ አለቀ
በዬ ቀኑ ሞት ነው ሶሻል ሚድያው አንድ ወጣት ሚያምር ልጅ ታይ እና ስያምር ብለህ ሳትጨርሽ Rip ዬሚል ፁሁፍ ነው ሚታዬው😢💔
እውነት ነው በቃ ይበለን😢😢😢😢
የነገዋ እመቤቴ ከወዳጅ ጠላት ትጠብቃችሁ❤❤❤🙏🙏
Amen
አሜን❤❤🎉
አሜን
አሜን
Amen (3)wedye ❤❤❤
የነገ ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ
Aman😊
አሜን😊
አቶ ቦራ ከአዳ ፍቅር ጀምሮታል መሰለኝ 😂😂
የቱርክና የህንድ ፊልም እያዬ የአማርኛ ፊልም ማነው እንደኔ ያስጠላው
በቱርክ ፍልም ያታጣመደው እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናታም ጭምር😢😅😅😅😅❤❤❤❤🎉
እኔም አለሁ 😮😮😮😅
@@hbhhbh8109 😂🤔🤔🥰
የማዳም ቂመሞች ዛሬ በጣም ከፍቶኛል በ ፀሎት ብዷችሁ አስቡኝ ወድመን ሰራ ቦታ ማሺን እግሩን ቆርጦት ላብድ ንው አልቂሼ እዳላወጣ ስደት ክፉ 😭😭😭
አይዞሽ ውዴ 🥰
ሀቢበቲ አሏህ ያሽረው አብሽሪ እራስሽን ጠብቂ ሁቢ አሏህ የቀደረው አይቀርም አሏህ ያሽርሽ
😢😢😢የአላህ አይዞሽ እህቴ ወድምሽንም አላህ ይማረዉ
አብሺሪ አይዞሺ😢
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው አይዞሽ ፀሎት አድርጊ😢
ማነነውእንደኔበጣምየሚያዝናናነውአዳ. ቦራወይስወዳቹ❤❤😂😂❤❤
የኔእብድ😂😂😂😂
አደየ አቶ ቦራን አቃጥላ ልደፋው ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እሱ ደሞ ከትንሽ ቀን በኋላ በፍቅሮ ደሞ ይቃጠላል
😂😂😂😂😂😂😂 ኢ ወላ
መጫረሻ ላይ ይጋባሉ ቦራና አዳ
ቦራ በፍቅር ያብዳል ግን እንዳይነቃበት ይጥራል።
በጣምምም
የዚህ ፊልም ቅመሟ ማነች አዳ ፍቃድ ያላት እብድ ማነች አዳ. ያበዴ ፊልም ተመችቶኛል
ማነው የቦራ ፈገግታ ደስ ያለው 😅😅😅😅
😊❤አዳ ወይም ሴሜሬ ባይሳል ቆንጆ እና አዝናኝ ናት ቦራም ከትክክለኛው ስሙ አይታክ አስገራሚ አለቃነው በእውነት እንደዚህ ፊልም የሚያዝናኝና የወደድኩት የለም እናመስግናለን ቃናዎች❤
ሴምሬ ወይንስ ኬምሬ?
@@rozimuslimgirl1237ኬምሬ ነው
እስከ ክፍል 12ነው ያየሁት ቀጥሎያለውን ክፍል ማግኘት አልቻልኩም መላ በይኝ😢
@@TenaGerma በትርክ ቋንቋነው ያለው bahat oyon bemel
@@TenaGerma ገና አልተለቀቀም እኮ
🥺እግዚአብሔር ሰደታችን ያሰጠርልን ነጋ መሸ ሁሉ አንድ አይነት 😒ማነው ራሱ ለማራሳሳት ቃና የጀመረው ደኔ ጭር ያለ ቦታ የተፈጥሮ ወቤት ያለው የወፎች ደምፅ የበዛቤት ሁሉ ነገር የምያሰረሳ ሸታ ተፎጥሮ ያለው ቦታ ለዛ ነው ሃገሬ የናፈቀኝ በደጋሜ ፈጣር ሰደታችን ያሰጥርልን 😮💚☘️😁ደሞ ለቀቁት🎉
Ere ye Korea film ale😂
@@Haset-sd4yk 😂
አዳን ስወዳት❤
እዳየ😂😂😂😂
ወይ አዳ ታስቀኛለች ምን ልሁን ፍቅር የሆነች ልጅ🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ላይክ እንዳውርሳ👍👍👍
አዳ ምርጥ
የሀገራችንን ሰላም አላህ ይመልስልን 😢😢
ቦራ የኔዉድ ባል ተልከሰከሰ ዛሬ አጋጮን ተሰርታዋለች❤😂😂
Kanawoch altechalum hulam yelkek yemtlu esti like😊😊
የመዳምቅመሞችዬየኔጌዋእመብርሃንየእረፍትእንጀራትስጠንአሜን❤❤❤❤
መብረቅ የለምዴ ዛሬ😌
አስላል ተብየዉ ዴሞ ከማጠሩ መወጠሩ አሉ😂😂😂ወሬዉ ሁሉ ያስቃል😂
😂😂😂😂
አዳን የምቶዱ😊😂
ማርያምን ይህ ፊልም ከተለቀቀ ጀምሮ እደዛሬው አስቆይ አያውቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አዳየ የኔ ቀውስ 😂😂 አቷቦራን አቃጥላ ልገላው ነው 😂😂
አረ ይሄን ፊልም በየቀኑ ልቀቁልን አታቋርጡ Please 🙏
ሰላም የእጣ ፈታ አፍቃሪወች❤❤😂😂😂
አለን😮😅😅😅
አህለን😂😂
አለን😂
ሠላም😂😂❤❤
አሀህለን😂😊
አዳን ስወዳት የኔ ቅመም❤
Betam Betam enamesegnalrn mtlu🎉❤
አቶ ቦራ ያለ እድሜው በአዳ ምግኛት ልያራጅ ነው 😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በሳቅ ታኒቀ ነበር በጣም የምያዝናኝ ፊልም😂😊
አቶ ቦራ አቶ ቦራ 😂
😂
አቤት እብደት የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን አዳ የኔ መጅኑን😂😂😂😂😂💔😎😎😎
እና መሰግናለን 🙏❤️❤️
በጣም ደስየምፍልም ነው ምልካም ምሽት ❤❤🎉
ቀጣይ እናመሰግናለን
ወይኔ የጫማው ነገርስ አዳ ዬ 😂😂😂 ቦራ ግን ምን ሆኖ ነው አላርጂክ አለበት እንዴ የጫማ ድምፅ
😂😂😂😂
ስሜታዊ ይሆናል ተሎ ብሎ ለድሮ ፍቅረኛው የደወለው ለምን ይመስልሻል
😢እኔበፍቅርአላምንም ፍቅርንየማቀውበስልኬብቻነው ይውፊልምደሞውሸትነው😢ባላችሁበትሰላምሁኑልኝ😊
እደዛሬዉስቄአላቅም😅😅😅😅😅አይአዳየሳቄምጭ❤❤❤❤❤❤
የኔ እብድ አዳ ዘና ኢኮኖሚ ልታደርገኝ 😅😅😅😅😅😅
Esh gn bezw lash endtlun enji
😅😅😅😅😅😅😅😅ውይ አዳዬ የኔ ውድ ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ እኮ
Arrr 13 yelekeke enje
Ada ena tukche and lay sihonu dess new milegh😂😂😂😂
የአዳ ድምፅ በአረበኛ ደስ ይል ነበር ከዚህ አያምርም😂
Wow❤❤
ውይ አዳ እና ትኩች ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የዛሬው በጣም ተመችቶኛል ድብድቡ
Uuuuufff dasi sili ❤❤❤❤
በቀኑ በቀኑ ልቀቁልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዳ ትመቸኛለች እጂግ በጣምጡሩ
ኸረ 13 ልቀቁልን ልባችን ተንጠለጠለ ለመናቹህ በጣም
ኤድያ በጣም ደስ የማትል ስት ናት
እውይይይይ አዳ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አዳ 😂ቀይ ለባሿን ስመታት እደኔ የሳቀ አለ ግን ሆደ ቆሰለ😂😂😂😂😂
😂😂😂
9:16 👁 Bora fonqa qabee hahaha Ada😂😂
የዛሬው ደሞ ይለያን በሳቅ ሊገሉኝ ነው😂😂🎉❤❤❤
Wowe ❤❤
wow❤❤😊😊😊
እካን ደና መጣቹ❤❤❤❤❤
አረወይኔ አዳ በሣቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
የኔ ዉድ አዳ ስዎዳት 😂❤
ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እናንተ ሳትለቁ ስትቀሩ ልባችን እየተሰበረ ነው
አዳን የምትወዱ ❤
Eskawen kifele 13 altelikakem eko ebakchew 🙏🙏🙏
ቦራ😅😅😅 ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት ተናነቀው አይ😅😅😅
Ebakachuh kanawoch kultral vadisin aqrbulin
ዛሬ በሳቅ እንባዬን ነዉ የጨረስኩት በሳቅ😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤እጠብቃለን
ሁማንሄራንነቀለችውኮ😂😂😂
Ada yene kmm sewodeshi eko acheni sayeshi baxami bikafanemi seqi siqe biye nw misqo 😅😅😅 ede ebide eski adane yemtwoduti❤😊😅
ውይ እንደው ሌላውን ሁሉ ትታችሁ ይህን ብቻ ብትለቁልን
Post the other part please
ወይ አዳ😂😂😂😂😂
Eytebekn new eko ayelkekem ende
Ufff I can't welahi 😂😂😂😂😂😂😂❤
Next part please 🥺🙏🥺🙏🥺🙏🥺
ወኔ እደዉ እሥከሚለቀቅ እደት እደምቸኩል😂❤
Ada mn hona new 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
ዛሬ ደሞ ይለያን በሳቅ ግደሉኝ😅😅😅😅😅ስወዳቸው
በአዳ ተናዶ ሂዶ የድሮ ፍቅረኛውን አዳ አላለም ቦራ😂😂
ዛሬ አዳና ቦራ በሣቅ ነዉ ንፍር ያደረጉኝ😅😅😅😅
አሜንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤
መብረቅ ድራማ የታል
Weeee😂😂😂😂😅😅😅😅 ada eye konijooo
አይ አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂 19:11
እጣ ፋንታ ሲለቀቅ መብረቅን እረሳሁት
Enmi
😮😮😮 des yelal😊
አረ አረ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ባሳቅ
ቦራ ፎቃ ገብቶለታል😂😂😂
Part 13 please
ማነዉ ዛሬ እደኔ በሳቅ የወደቀዉ
ልቀቁልን😊😊😊
ልቀቁልን😂❤
😂😂😂ወይኔ በሳቅ ዛሬ