አታሎኝ ነው ያስወራኝ17 April 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 380

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 Před 4 měsíci +88

    የኔ ወንድም በጣም አዝኛለው እንዲህ ተጎሳቁለህ ሳይህ ግን እግዚአብሔር አምላክ እንደሰው አይደለም x1000 ብትወድቅ x1000 ይምራል ጌታ እኮነው. በብዙ የተማርኩ ነኝና ምህረት ይብዛልህ እግዚአብሔር ይደግፍህ ያንሳህ. አምናለው እግዚአብሔር መልካም ነው. አይዞህ ብቻ ከጌታ ከእግሩ ስር አትጥፋ እንጂ ትነሳለህ.

    • @MestuJeses
      @MestuJeses Před 4 měsíci +1

      Betam yale geta man amerebet setan akbezebezewu gata yiraraleh

    • @fikerfiker8407
      @fikerfiker8407 Před 4 měsíci +2

      ያጎሳቆለው የድካም ህይወቱ ነዋ😏 እንደዥዋዥዌ ይወዛወዛል። ይቅበዘበዛል። የእግዚአብሄር ህልውና እንዲህ ቀልድ ነው እንዴ? ጨምላቃ ነው ።

    • @zufnea2955
      @zufnea2955 Před 4 měsíci

      ትክክል❤❤

  • @user-sf2pc9wu8o
    @user-sf2pc9wu8o Před 4 měsíci +22

    የእንደገና አምላክ ነዉ።በንስሀ ከተመለስክ"ሀጢአቱን የሚሰዉር አይለማም የሚናዘዛትና የሚተዋት ግን ምህረትን ያገኛል" ይላል የእገግዚአብሐር ቃል።

  • @mesafint44
    @mesafint44 Před 4 měsíci +33

    ምናለ ምግቡን በልቶ እስኪጨርስ ብትታገሰው።እርቦኛል ብሎህ መስሎኝ ምሳ ያዘዝክልት

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 Před 4 měsíci +2

      ለውይይቱ ድምቀት ለመስጠት ብሎ ከሆነስ ለየት ለማረግ ...ወሬ ለመፍጠር?????

    • @user-uh4cr5sb8d
      @user-uh4cr5sb8d Před 4 měsíci

      እስከ ምግብ ያጣ መሆኑ ሰው እንድያውቅለት ነው

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 Před 4 měsíci +33

    ፀልይለት ለደከመው
    መንገዱን አታጥራ የባልእንጄራህን
    ትተህ የራስህን።አስተያየት ሰጪዎች እኔንም ጨምሮ
    እራሳችንን የምናይበት ዘመን ጌታ ያድርግልን።

  • @beimnetamare93
    @beimnetamare93 Před 4 měsíci +56

    እናንተ የ ምትፈርዱ ተጠንቀቁ ፈራጂ አንድ ጌታ ብቻ ነው

  • @DawitDisassa
    @DawitDisassa Před 4 měsíci +26

    ሶፊ በኢትዮጵያ ባህል ምግብ እየበሉ ማዉራት ነዉር ነው ። ያውም ምግብ ጋብዘው መቅረፅ ቢያንስ ቀረፃው ከምግብ በሀላ ቢሆንስ ቢያንስ ውሃም ብትገዛለት ጥሩ ነበር። ግን ሶፊ አስተውል።

    • @elsaelsa2213
      @elsaelsa2213 Před 4 měsíci

      Shut up you don't even understand what hunger feels

    • @eyobyonas880
      @eyobyonas880 Před 4 měsíci +1

      መናፍቅ አደል እንዴ አደረኩለት አዛኝ ነኝ ለማለት ለእይታ ማትሆኑት ነገር የለም

  • @YoditAssefa-te1eu
    @YoditAssefa-te1eu Před 4 měsíci +42

    ጌታን መተው እንዴት ያለ እርግማን ነው ጌታ ከዚህ ውድቀት ይጠብቀን

    • @elsaelsa2213
      @elsaelsa2213 Před 4 měsíci +1

      Weregna

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 Před 4 měsíci +1

      Amen

    • @todaytube718
      @todaytube718 Před 4 měsíci

      @@elsaelsa2213 tesadabi ortodoks

    • @LunahirutZe
      @LunahirutZe Před 4 měsíci

      አረ አይባልም "ፃድቅ 7 ጊዜ ...."

    • @TinsaeKebede-yg2lu
      @TinsaeKebede-yg2lu Před 4 měsíci +1

      ማን አንቺን ኮናኝ አደረገሽ ይልቅ ብትፀልይለት ይሻላል።ፈራጅ ለመሆን አትቸኩይ።

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip Před 4 měsíci +62

    አንፀልይለት ጌታ እየሱስ ይራራለት ይድረስለት

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 4 měsíci +7

    ሶፊ መልካምነት ሳያንስህ የሆነ እያወቅህ የምታጠፋው ነገር አለ።በዛሬው ቀረፃ ላይ ብዙዎች አስተያየት እንደሰጡህ ምግቡ ካለቀ በኋላ መነጋገር ትችል ነበር።የራበው ሰው ሲበላ ማሣየትህ ምንም አያስፈልግም ነበር።በዚህ ጉዳይ ይቅርታ ብትጠይቅ ራሱ ደስ ይለኛል ።

    • @user-vs9ic3hl2r
      @user-vs9ic3hl2r Před 4 měsíci

      ነገሮችን ከብዙ አንግል እንውሰድ ለምሳሌ ኢንተሪቪው ያደረገበት ቦታው ቢሮ ስለሆነ ነው እንጂ ለምሳሌ ሆቴልስ ቀጥሮት ምሳ እየጋበዘው ቃለመጠየቅ ቢያደርግለትስ ኖሮ ? ዋናው ልባችንን እና ሀይምሮአችንን ቃለ መጠየቁ ላይ ብናደርግስ ።

  • @nehemiah6931
    @nehemiah6931 Před 4 měsíci +44

    Interview ለምን ከምግብ በውኃላ አታደርገውም ::

    • @kusokom
      @kusokom Před 4 měsíci +2

      I was asking the same question.Hypocritical at best.

    • @elsaelsa2213
      @elsaelsa2213 Před 4 měsíci

      Judgemental

    • @selamasefa
      @selamasefa Před 4 měsíci +1

      Rehaben ye seat alemenor min ale kena kenawen benaseb...Beweketu Reboachiw yihonal

  • @danawityohannes6956
    @danawityohannes6956 Před 4 měsíci +16

    ሶፎኒያስ ይሄ ሰዉ ወንድምህ ነዉ ሰለዚህ ምግብ ስትጋብዘዉ ምናለ ካሜራ ዉስጥ ባትከተዉ

  • @danawityohannes6956
    @danawityohannes6956 Před 4 měsíci +12

    ምናለ ጌታን በትግስት ብትጠብቀዉ ጌታ እንኮንም አንተን ለዘርዘርህ ያተርፍህ ነበር 😭 ሁላችንንም ፀጋ ይብዛልንና ጌታን እንድንጠብቅ ይርዳን ለምን ጌታ ቢዘገይም በርግጥ ይመጣል 👏👏

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz Před 4 měsíci +7

    ሶፊንያስ ወንድማችን ምግብ እያበላህ በአደባባይ ፈፅሞ ፈፅሞ ነውር ነው ልጁን ጌታ ይርዳው ነፃ ያውጣው የጌት ምህርት ይፍጥንለት ሁላችንን የሚያኖረን ምህረቱ ነው እውነትኛ መመልስ ይሁንለት

  • @3zfurniture1346
    @3zfurniture1346 Před 4 měsíci +5

    አለም እንዲህ ከማጎሳቀል፣ውጭ ሌላ አቅጣጫ የላትም።ኢየሱስ ይወድሃል።

  • @samuelabdissa694
    @samuelabdissa694 Před 4 měsíci +1

    ሶፊ አንተ ትለያለክ ምን አይነት ቅን የክርስቶስ ልብ ነው ያለህ እውነት በጣም ተገረምኩ ማንም ያላስታወሰውን ሰው አንተ አስታወስከው እ/ር ዘመንህን ይባርከው ከብዙዎች አማኝ ነን ባዬች አንተን የመክሰስ እና የመንቀፍ አቅም የላቸውም ከፍ በል እንወድሀለን

  • @user-jf9em3nw1q
    @user-jf9em3nw1q Před 4 měsíci +22

    ምን አለበት እንጀራውን በልቶ ሲጨርስ ብታናግረው 🤔 ስላልገባኝ ነው

    • @elsaelsa2213
      @elsaelsa2213 Před 4 měsíci

      Don't judge people just leason

    • @user-jf9em3nw1q
      @user-jf9em3nw1q Před 4 měsíci +1

      @@elsaelsa2213 You are judging me . I can express my thoughts, that's way the comment section is open.

  • @inspirationalwordbytezetat991
    @inspirationalwordbytezetat991 Před 4 měsíci +21

    በጌታ ማረፍ ይሁንልህ ወንድሜ! It seems there’s a deeper issue than what appears on the surface! I hope he finds the right spiritual, psychological and addiction treatments!

  • @user-xe7xo2jk1j
    @user-xe7xo2jk1j Před 4 měsíci +12

    አንጀቴን በላዉ ይህ ወንድሜ ፀሎት በጣም ያሰፈልገዋል

  • @FikaduKassahun-ri4vh
    @FikaduKassahun-ri4vh Před 4 měsíci +11

    ለ3ተኛ ጊዜ ምግብ እያበላችሁ የምትጠይቁት ማብላቱ ጥሩ ሲሆን አሰኪጨርስስ ብትጠብቁ ሞናለ ።ደሰ አይልም?

    • @tekaligngenebo9418
      @tekaligngenebo9418 Před 4 měsíci

      በጣም እኮ ነው የምትገርሙት ምግብ ምግብ ...... አንዳንዶቻችሁ ምግብ መብላት ነውር አስመሰላችሁት ግን የልጁ ህይወት አይበልጥም

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Před 4 měsíci +6

    ሳሚ ጌታ እንደሰው አይደለም እርሱ በኛ ተስፋ አይቆርጥም። ቁምነገሩ በእውነት ወደ ጌታ መመለስ ብቻ ነው፣ ጉዳያችን ያለው በጌታ እጅ ነው። ፀሎታችን ከአንተ ጋር ነው።

  • @TesfanaYesus
    @TesfanaYesus Před 4 měsíci +1

    ይሄ ወንድም የምከታተለው ፓስተር ያስፈልገዋል። ብቻውን ሊነሳ በጣም ሊከብደው ስለምችል የምከታተሉት ኣገልጋዮች የስፈልጉታል። ሙሉ በምሉ አስከምትነሳ ጌታ በጎንህ ሆኖው የሚንከባከቡህ ኣገልጋዮች ይስጥህ።

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    ቅዱሳን ጸልዩ መንፍስ ቁዱስ አይራቀን 😢አይዞን ዉንድሜ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    የተሰጠህን ፀጋ በራስህ ላጨህዉ፣ጌታን ለማገልገል ከዚህ አለም ቅራቅቦ ጋር አይስተካከልም ጌታ በማግኘትም በማጣትም በዝቅታም በክፍታም ጌታ ይመለካል❤

  • @getayakalalene-tq4js
    @getayakalalene-tq4js Před 4 měsíci +1

    ፓስተር ሶፊ መልካም ልብ እንዳለህ እረዳለሁ ወጣት ነህ ይህ ሰዉ አንተንም ስምህን ቢያጠፋዉም ሳትቀየም እንደገና እድል ሰተኸዉ ይህን እድል ስለሰጠኀዉ እግዚአብሄር ይባርክህ፡፡ እሱም አካል ጉዳተኛ ስለሆነ ብዙ ጥፋት ቢያጠፋም ይቅር ማለቱ መልካም ነዉ የደረሰበት አካላዊ ጉዳት እራሱ ከባድ ችግር ነዉና በእግዚአብሄር ፍቅር ይቅር በለዉና አግዘዉ ሶፊ ለእግዚአብሄር ብለህ ብድራቱን ከእግዚአብሄር ታገኘዋለህ፡፡

  • @getachewganta639
    @getachewganta639 Před 4 měsíci +1

    ብቻ እግ/ር ይመስገን ሳሚዬ ሰሞኑን ራሱ መዝሙሮችን እየሰማሁ በጣም አዝኜ ተስፋ ቆርጨ ነበር ....ቢሆንም ግን እግ/ር ሌላ መንገድ አለውና ወደ ቀድሞ ቤትህ ተመልሰህ ጌታን ስታገለግል ማየት እሻለሁና አይዞኝ በርታ ጌታ ይረዳሀልና እወድሃለሁ ሳሚዬ መልካም ህይወት ይግጠምህ ወንድሜ!!!

  • @tesfugobena2344
    @tesfugobena2344 Před 4 měsíci +11

    ከጌታ ቤት መወጣት ከባዴ ነወ አረ መመለሰ የሁንለት

  • @Rahel-br1kc
    @Rahel-br1kc Před 4 měsíci +23

    ይሔ ሰውዬ ጌታን ትቶ ተቅበዝባዥ ሆነ ጌታ ይራራልህ

    • @nunitsegaye159
      @nunitsegaye159 Před 4 měsíci

      ጌታማ ይራራለታል ወንድሞች እና እህቶች የተባልን ጌታ የመራራት ልብ ይስጠን እንጂ

    • @elsaelsa2213
      @elsaelsa2213 Před 4 měsíci +1

      Atebey kifun atenageri ayne sewer mehonu yebekawal geta yewewdewal ende anchi feraj aydelem

  • @YimegnutalNibret
    @YimegnutalNibret Před 4 měsíci +16

    “ጻድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃልና፣ ይነሳል” ተብሎ ተጽፏል፡፡ ምሳሌ 24፡16

  • @wondutanetse6472
    @wondutanetse6472 Před 4 měsíci +3

    እንጀራ ፊቱ ላይ አስቀምጠህ አትጠይቀው እባክህ ቢያንስ እንፀልይለት ። ዓለም ተቀብላ ተጫውታበት መልሳ ተፍተዋዋወች ። ጌታ ሺህ ከሚሊዮን በላይ ይቅርታ የሚያድርግ አምላክ ነው ። እግዚአብሔር እንደገና ያስበው

  • @rakebyilma8204
    @rakebyilma8204 Před 4 měsíci +15

    ሲበላ ማሳየቱ ግን ምንድነው? ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ

    • @DawitFiseha-ld6ih
      @DawitFiseha-ld6ih Před 4 měsíci +1

      sami kemiadergew antsar mnm chgr yelewm. sofi achbrbrgn blo tenagrwalko. keza rabegn ale,

    • @esayasmehari8102
      @esayasmehari8102 Před 4 měsíci

      ሲበላ ማየት ነዋ ሌላ ምንም አይደለም በድንገት መጣበት ርቦታል ምግብ አዘዘለት

  • @yoditwolde3739
    @yoditwolde3739 Před 4 měsíci +19

    በጣም ጸሎት ያስፈልገዋል ችግር አለ

  • @user-jb6md8eo3z
    @user-jb6md8eo3z Před 4 měsíci +7

    ከዚህ በላይ እንዴት ይቅርታ ይበል እንደውም ጀግና ነው በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ይቅርታ መጠየቅ መቻሉ። ህዝቤ ሁላ የሰውን ውድቀት ነው ሃ ብለሽ የምጠብቂው። ጭንቅላቱ እራሱ ከናንተ ሺ እጥፍ ነው ። ግን ማን ይረዳው????

  • @tigi886
    @tigi886 Před 4 měsíci +5

    እግዚአብሔር ሁሌም ቢሆን የእንደገና አምላክ ነዉ አንተንም እንዲሁ ይረዳሀል አይዞህ።

  • @user-jb6md8eo3z
    @user-jb6md8eo3z Před 4 měsíci +5

    ሶፊ ጌታ አብዝቶህ ይባርክህ ቀጥልበት የእግዚአብሔር የሚወደም እንዲህ ዓይነቱን ስራ ነው ። ስራ በእምነት

  • @henokgebretensayaddisababa6683
    @henokgebretensayaddisababa6683 Před 4 měsíci +1

    አይዞህ ጌታ ይረዳሀል ያመንከው አምላክ ጥሎ አይጥልህም መውደቅ መነሳት ያለ ነው።

  • @cherkostube3649
    @cherkostube3649 Před 4 měsíci +6

    አንድ ነገርን ማለት ወደድኩኝ። ይህ ግለሰብ የገንዘብ ችግር ስላለበት ገንዘብን ፍለጋ እዚህም እዛም ይል ነበር ። በዛ ላይ የሆኑ አካላቶች ትንንሽ ነገርን ያደርጉለታል ለዚህም በሽፋን ይጠቀሙበት ነበር በዛ ላይ አይ ስውር ይመስለኛል። ስለዚህ ቢቻል በግንዘብ እራሱን እንዲችል አድርጉት እርዱት አቁዋቁሙት አትፍረዱበት።

  • @fitsumendaleofficial4804
    @fitsumendaleofficial4804 Před 4 měsíci +9

    የእስራኤል አምላክ ይድረስልህ😢ሳሚዬ😢

  • @samrawitasefa5844
    @samrawitasefa5844 Před 4 měsíci +4

    አምላኬ ሁሉም ይቅርብኝ እና ዘመኔ በጌታ ቤት ይለቅ ውንድሜ እውነተኛ ንስሐ እንድታድርግ ጌታ ይርዳህ

    • @elsaelsa2213
      @elsaelsa2213 Před 4 měsíci

      Ask forgiveness for your sin Don worry about him

  • @weyafamily4573
    @weyafamily4573 Před 4 měsíci +12

    የወደቀ አይነሳም ያለው ማን ነው

  • @AsefaLegese
    @AsefaLegese Před 4 měsíci +4

    ጌታ ይርዳህ ወንድሜ የወደቀን የሚያነሳ አለ አንተ ግን ከልብ ተመለስ

  • @yeshiwasmesfin9696
    @yeshiwasmesfin9696 Před 4 měsíci +5

    አይ አይ!
    በልጅነቱ ያለዕውቀትና ባለማስተዋል ወደ ወንጌላዊያን ቤተዕምነት በመሔዱ ለማንያዘዋል እሸቱ በግልፅ ሲያስረዳ አልነበረምን??
    ለመጀመሪያ ጊዜ ወደቤተዕምነቱ የወሰደውን የልጅነት ጓደኛውን ሳይቀር ጥፋተኛ ሲያደርግ አልነበረምን??
    የሳሚ ነገር በዕውነቱ ግራ ያጋባል።
    ሶፊ ግን ለዚህ ልጅ በተደጋጋሚ ለከፈልከው ዋጋ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @dao-107
    @dao-107 Před 4 měsíci +4

    ምንድነው …ምግብ …እየበላ ….ምትቀርፀው :: 😢

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 4 měsíci +2

    ሶፎንያስ በቃ ስነስርአት አልይዝም አልክ😢
    ለምን እረፍት አትሰጠውም ልጁን። እጁህ ላይ አንተን የሚያህል ታቱ አርገህ ፓስተር ፓስተር ጨዎታ ማቆም አለብህ

  • @user-qq5fg5om2i
    @user-qq5fg5om2i Před 4 měsíci +6

    Abet gin ke geta eyesus hiliwna wichi sew min endemimesl masaya new. Temirenbetal biye asbalehu, Sofi bedgame liul Egziabher yibarkih!!!

  • @elisa3493
    @elisa3493 Před 4 měsíci

    የራሳችንን ድክመት በሰው ምናሳብበው ነገርስ፡ሃላፊነት እንውሰድ ለስንፍናችንም፡ለድክመታችንም፡እኛ በሄድንበትመገድ ነው የምንገኘው፡ማናያዘዋል አታሎኝ የሚለው አስገርሞኝነው።ህፃነንእዴእኛ፡ከረሜላሰቶትነው😊ጌታ ምህረቱ አያልቅም ማረኝእኔንም ጌታሆይ ደክመቴን አይተህ።

  • @RHEMA_TUBE1
    @RHEMA_TUBE1 Před 4 měsíci +13

    እግዚአብሔር ይወድሃል ወንድሜ አሁንም

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 4 měsíci +1

    ምርጫህን እባክህን አስተካክል ወንድም የተናገርከውን በሙሉ አዳምጨዋለሁ በትክክል ነው የተናገርከው የእግዚአብሔር ምህረቱ ያግኝህ የመዘምራንን ከአገልግሎት በፊት ምን እንደምታደርጉ ገለፅከው እጅግ በጣም የሚያሳዝን ኧረ እግዚአብሔር የሚፈራ አምላክ ነው ! ቅድስና ለእግዚአብሔር ማንም ሳይሆን የመጀመሪያው ተጎጂ ባለቤቱ ነው ጌታ ይሻልሃል እግዚአብሔር ይርዳህ በንስሃ ወደፊቱ ቅረብ ሰላም ለአንተ ይሁን ባለቤትህን ይቅርታ ጠይቀሃት ቃልኪዳናችሁን አድሱ ተመለስ ንስሃ ግባ ዝሙትን ሽሽ ምርጫው የአንተ ነው ጌታ ይሻልሃል በፀሎት በርታ ክፉ እግዚአብሔር ይገስፅህ ወንድማችንን ልታጎሳቁል የተመደብክ የእንደገና አምላክ ያስብህ ታሳዝናለህ ክርስቲያን ይወድቃል ይነሳልም ይህም ያልፋል ! አንተ ግን በርታ በፀሎት

  • @DawitDisassa
    @DawitDisassa Před 4 měsíci +5

    እመነኝ ሶፊ ጌታ ዝም ሲል የማያይ አይምሰልህ አስተውል ጌታ እንዳያዋርድህ ተጠንቀቅ።

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před 4 měsíci +19

    ምግቡን ባትቀርፁት መልካም ነበር

    • @esayasmehari8102
      @esayasmehari8102 Před 4 měsíci

      ምራቅህ መጣ እንዴ

    • @mam_3d
      @mam_3d Před 4 měsíci

      ምንድነው ችግሩ😂😊

  • @yemariamgirum
    @yemariamgirum Před 4 měsíci +8

    ልጁ ተጎድትዋል ግራ ገብቶታል ጴንጤዎች ደግሞ ስው ሲቸገር ከማገዝ እና ከችግሩ ከማውጣት በሐጢያት ወደቀ እንዲህ ሆነ ማለት ነው የሚቀናችሁ። ልጁን በገንዘብም በምክርም በተለያየ ድጋፍ እንደግውና እንዲቆም አርጉት ዝም ብሎ የሆነ ግፍ ፃድቅ ፃድቅ ከምትጫወቱ።
    ግዜው እንደሆነ እንካን የአካል ጉዳት እያለበት ለሌለውም ህይወት አስቸጋሪ ሆኖል እርዱት እስኪ

    • @nunitsegaye159
      @nunitsegaye159 Před 4 měsíci +5

      በጣም አብዛኛው ፔንጤ እኮ ግብዝ ነው በሱ ውድቀት ውስጥ ንፅህናውን ማረጋገጥ ይፈልጋል

  • @SintayehuKibebew
    @SintayehuKibebew Před 4 měsíci +4

    የንስሀ ልብ አለው ግን በቃ በጌታ ፍቅር እናበረታታው

  • @zed8788
    @zed8788 Před 4 měsíci +9

    ኸረ ኸዚህ ከወላዋይነት ሂወት ጌታ እየሱስ ነፃ ያውጣህ በርህን ዘግተህ ፀልይ ፁም

    • @fikerfiker8407
      @fikerfiker8407 Před 4 měsíci

      ❤❤❤

    • @elsaelsa2213
      @elsaelsa2213 Před 4 měsíci

      Ehene anchi weym ante kersu hatyat yebase tadergalachu egzyabher yayal

    • @zed8788
      @zed8788 Před 4 měsíci

      @@elsaelsa2213 ሀጢያት የለብንም አላልንም ሁሉም ሀጢያያት ሰርተዋል ነው የሚለው የእግዚአብሔር ቃል ::አሰተያየት የመሰጠት መብት ደግሞ አለን ::

  • @user-vs9ic3hl2r
    @user-vs9ic3hl2r Před 4 měsíci

    ጠላት ክፉ ነው እንደዚህ ነው ስውን የሚያዋርደው የሚያውለውም የተዋረደ ስፍራ ነው የሚያውለው ሳሚ ውሎክ ከረንቡላ ቤት ነው እሬቼ አካባቢ ስለዚህ ተመለስ ቤተክርስቲያን ወይም እምነቱን ያዋረድክ መስሎክ ነው ማንያዘዋል ጋር የሄድከው ማንያዝዋል ምን ያውቃል ለምን የእምነቱ ተከታይ አይደለም ስለዚህ ፑሽ ሊዳርግክ የሚፈልገው እራሱ ሀይማኖት ጋር ነው ስንት የክርስቲያን ዩቲበሮች ጋር አይሂድም ይሄንን እምነትን ከሚቃረኑ ሰወች ጋር ቃለመጠየቅ የሚያደርገው ጠላት ቢሰፍርበት ነው እንጂ ።

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር አምላክ እረፍት ይስጥህ ወንድሜ ስታሳዝን

  • @fikerfiker8407
    @fikerfiker8407 Před 4 měsíci +3

    ሳሚ መጀመሪያ ወደ ማገገሚያ ፀሎት ማዕከል መግባት
    ይኖርበታል። ሌላው ሶፊ የሚሉህ ግብዝ ምግብ እያበላህ መቅረፁ ግን ያሳፍራል። ከቀረፃው በፊት ወይም በኋላ ይደርስ ነበር እኮ። ትዕቢት 😏😏

  • @TemesgenMezgebe
    @TemesgenMezgebe Před 4 měsíci +1

    Geta yefeker yemeherte yedegena amelake mehonun Hulu yaweke zende anten yekeber Eka adergo endegena yanesahale Sami wedaje❤.

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 4 měsíci +2

    ምህረት እና ጸጋ ይብዛልህ ሳሚ ወንድማችን😢

  • @user-qq5fg5om2i
    @user-qq5fg5om2i Před 4 měsíci +6

    Sofi Egziabher yibarkih wisten new yenekahegn, biruk hun!!!

  • @zelalem_eyob
    @zelalem_eyob Před 4 měsíci

    አንድም ቀን እግዚአብሔር ባንተ ተስፋ አልቆረጠብህም🙏 ሳሚዬ የአንተ ጊዜ ቅርብ ነው🙌

  • @MaybeEyob-vr5my
    @MaybeEyob-vr5my Před 4 měsíci

    ሶፎንያስ ከዚ ከጨቀየ ማንነትህ የሚወጣው ነገር ሁሉ በጣም ይረብሻል በጣም ማስመሰሉን ትችልበታለህ፡፡ እረፍ ልጁን አሳርፉት፡፡ አንተና ያ ማንያዘዋል በልጁ ላይ ቁማር እየተጫወታቹበት ነው አድቡ ቢያንስ ትንሽ እንኳ የህሊና እንጥፍጣፊ ካላቹ

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤ሲጀመር መጽሓፍ ቅዱስኮ ለእኛ ነው የተጻፈው!! መጽሓፍም ያዘዘን ጴጥሮስኮ ጠየቀልን ወንድሜን ከበደለኝ ስንቴ ይቅር ልበለው?? 7 ግዜ በቂ ስለመሰለው እየሱስ ግን ከ7 ግዜ በላይ ብሎም ዝም አላለም 7ግዜ 70 ብሎ ነገረው !! (7 times 70=490) ብዙ ሰው ይህንን መልስ ከእውቀቱ በላይ ነውና!! ስለዚህ ይቅርታቹ (ይቅርታችን) 490 ግዜ ባይሆንም እስኪ 7 ግዜ እንኩዋን ይቅር እንበለው!!ጻድቅ 7 ግዜ ወድቆ 7 ግዜ ይነሳል እንዲነሳ እጃችን ብንጨምር ደስታችን ይጨምራል ካልሆነ እግዚአብሔር በክንዱ ያስነሳዋል ያኔ እኛ ነው የምሸማቀቀው!!❤❤❤

  • @MarvenGay-iy3oc
    @MarvenGay-iy3oc Před 4 měsíci +4

    እኔም ተናድጄብህ ነበር ጌታ ይራራልህ ግን ቆርጠህ ተመለስ ወደ ጌታ ወደ ትዳርህ

  • @user-ti8eh4zp1k
    @user-ti8eh4zp1k Před 4 měsíci

    ጌታ ይባርክ ሶፊ ወንድሜ ሳሚ ጌታ የእደገና አሚ ላክ ነው ያገለል ከዉጌታ ተጠቅሞ አጥልህም ነገም ብትስት ጌታ ባንተ ተስፋ አይቆርጥም አይዞህ በርታ ጌታ ይፈልግሀል ጌታ በአንተ ሂወት እንደምናይ ተስፋ አረጋለው ደግሞ ባዲስ ክብር ጌታን እንደምታገለግል

  • @HirutKinfe-r8t
    @HirutKinfe-r8t Před 4 měsíci

    ያሳዝናል ያው በብዙ መረዳት አለብን ካለውም ችግር በዛ ላይ አገልጋዮችም አገልጉሎ የሚሰጡት በጣም ያነሰ ነው ከሌሎቹ ዘማርያን ያሳንሱታል ለምን የአገልጋዮችም ጥፋትም ነው ግን እግዛብሄር ይረዳሀል አይዞኝ ዘንድሜ

  • @meskelesawo3866
    @meskelesawo3866 Před 4 měsíci +2

    አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር የንደገነ አምልክ ነው :ከልብህ ንስሐ ግባ:ከቤቱ አትረቅ:ሁለችንም በምህረቱ ነው ያቆያል

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔርን ባልወደዱት እና ባልታዘዙት መጠን ለማይረባ አይምሮ አሳልፎ ሰጣቸዉ ።
    ለራስህ ጊዜ ወስደህ ንስሀ ግባ ጌታ ይርዳህ😢

  • @emeba951
    @emeba951 Před 4 měsíci +2

    አወይይ አለም እኮ አጭበርባሪ ናት እንንቃ ! ጌታ በምህረቱ ያግኝህ ፡፡

  • @amuasefa8939
    @amuasefa8939 Před 4 měsíci +1

    በወደቀ ዛፍ ዙርያ ምሳር ይበዛል ይባል የል ጌታ ከዉድቀት ይጠብቀን 😢😢

  • @AkelilHD
    @AkelilHD Před 4 měsíci

    ወይኔ መንድሜ አሳዘንከኝ ጌታ ፊቱን ያብራልህ

  • @astertolawaq5234
    @astertolawaq5234 Před 4 měsíci

    ሳሚ ብዙ አልቅሰን ፀልየን አስተያየት ጽፈንልህ እምቢ አልክና ዛሬ ያዙኝ ልቀቁኝ ትላለህ።ዓለም እንደዚህ ታዋርዳለች።አሁንም ጌታ ኢየሱስ ይቅር ይበልህ።

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w Před 4 měsíci +1

    ይሔ ዘዋሪ ይቅርታ ባይነፈገዉም ግን ማንንም ከለላ ና ሰበብ ማረግ አይጠበቅበትም ለኑሮ ጌታዉን የካደ አደገኛ ነዉ ማንያዘዋልን ነፃ ለማዉጣት ብዬ አይደለም ማን ያዘዋል በራሱ ነዉረኛ ነዉ ሳሚ ግን የሔደዉ ተታሎ ሳይሆን ፈልጎ ነዉ የሔደዉ

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz Před 4 měsíci

    ምቼም የእግዚአብሔር ቃል የሚለን ውንድምህ 7 ግዜ 70 ይቅር በል ነው የሚለን ወገኖች ጥፋቱም ንግግሩም ጥሩ አልነበረም ጌታ ግን ይቅር በሉ ስለ አለን ይህ ሰው ገና ሁለቴ ነው የመጣው ገና ብዙ ብዙ ይቅር መባል ያስፈልገዋል እንግዲህ ይቅር እንድንል ጌታችን አዞናል ጌታ ይርዳናል እኛ ይቅር ለማለትና በጎ ለማድረግ እንበርታ::

  • @tsegaye4444
    @tsegaye4444 Před 4 měsíci +10

    ምን አይነት አዋራጅ ነህ ግን በልታቹ ስትጨርሱ ብተቀርፀውስ

    • @esayasmehari8102
      @esayasmehari8102 Před 4 měsíci +1

      ሶፊ ምን አርጎ ነው ያዋረደው አስተውል

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Před 4 měsíci +7

    😮 በእውነት ለመለወጥ ከፈለገ ሚዲያ መምጣት ቦታው አደለም በጓዳው ቢጨርስ ጥሩ ነው ሚዲያ ላይ የሚመጣው ብር ሲፈልግ ነው አታላይ ነው ጌታ ይድረስለት ተጎጎሳቆለ😢

    • @mamedida9228
      @mamedida9228 Před 4 měsíci +2

      ጌታን ጥሎ መሄድ ወጋ ያስከፍላል እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @aynenadisbelachew215
    @aynenadisbelachew215 Před 4 měsíci +1

    ሲጀመር ይህ ሰው ከቦታ ቦታ እየወላወለ ስለሚኖር ነው አቅል ያጣው ሀብታም ለመሆን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስን ማመን በቂ ነው ለኔ ሀብቴ እየሱስ ክርስቶስና ልጆቼ ናቸው

  • @Kedsit
    @Kedsit Před 4 měsíci

    እደው ሶፊዬ ኦርቶዶክስ ብሆን እነዚህ አጭበርባሪዎችን እደምታፋጥጣቸው ሁሉ የኛንም ኦርቶዶክስ ነን እያሉ ለሆዳቸው ለራሳቸው ያደሩ ቤተ ክርስቲያንን ባዶ ያደረጋትን እና ክብራን ያሳንሱትን ሁሉ እዚህ ያተ ሚዲያ ላይ እያመጣክ ታጋልጥልን ነበር ማርያምን ሁሌ በፀሎቴ ግን አስብካለው በተለይ የክርስትና ስምክን ከነገርከን ጀምሮ ጥሩ ሰው ነክ እውነታን የምትፈልግ ስለሆንክ በርታልኝ

  • @MikaelTsegay
    @MikaelTsegay Před 4 měsíci +1

    ere anfred ferag and amlak newu bewudketih yemaydeset geta kantega yihun mendime❤❤❤

  • @user-xg5wx4nb5i
    @user-xg5wx4nb5i Před 4 měsíci +2

    አሁንም አንተ እኮ በምግብ እየደልለልከውና ርቦት መሆኑንን ለጉራ ነው ማብላትህን የምታሳየው ምክንያቱም ከቃለመጠይቅ በኋላ መጋበዝ ትችል ነበር

    • @tekaligngenebo9418
      @tekaligngenebo9418 Před 4 měsíci

      አሁን ሰፊ እንደ አንተ አይነት ሰዎች ቢያንስ 1000 እንደሚኖሩ የሚጠፋው ይመስልሃል 😂 ለዛ እኮ ነው መጀመሪያ ላይ የተናገረው አልሰማህም ?

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 Před 4 měsíci +1

    OMG OHHHHHHH MY BROTHER SORRY TO SEE YOU LIKE THIS MAY GOD HELP YOU WITHOUT JESUS CHRIST LIFE IS LIKE THAT BUT STILL GOD IS NOT LIKE HUMAN HE IS A GOOD GOOD FATHER ❤❤❤❤

  • @user-jb6md8eo3z
    @user-jb6md8eo3z Před 4 měsíci +2

    ረዳን የምትሉትስ ሰዎች ይህንን ግለሰብ ያንተ አስር ሺህ የሚለውጠው ይመስልሃል ፀልዩለት ወይ ደግሞ ከሰጣችሁ ደና ገንዘብ ስጡት ችግሮች ከመሰረት ይቅረፍበት

    • @senaitgebrehiwot6290
      @senaitgebrehiwot6290 Před 4 měsíci

      አስር ሺ አይደለም አስር ብር ሳይሰጡ እንዲህ ማለት አይከብድም ??

  • @melkam1502
    @melkam1502 Před 4 měsíci

    አይ የሰው ልጅ!!! እየዘመሩና እየዘፈኑ መጎስቆል ያሳዝናል ፣ ጌታ በድጋሚ ይገናኝህ፣ ዕድልን ይስጥህ።

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw Před 4 měsíci

    ሶፊዬ ጀግና።ሺ አመት ኑርልን።ግርማ ሞገስ ያምራል።አሁንም ፀጋን ያጎናፅፍህ።አባቴ ይመችህ።ምችት ብለህኛል ዛሬ ዋው።።።።።

  • @ledetumerdasa7781
    @ledetumerdasa7781 Před 4 měsíci +1

    ወይ ሆዳም መንፈስ ነው የያዘው😢

  • @AleAti
    @AleAti Před 4 měsíci +10

    እሄ ሰዉዬ ልብ ጠማማ ነዉ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 4 měsíci

    በእናታችሁ ሀቅም ያላችሁ ስዎች እርዱት 😢😢 ስው ከሞተ ባህላ ማዝን ምንም አያድርግም
    የዛሬ ኑሮ እንካን አይን ለላለው ላለውም ይክብዳል እሪዱት
    ስው ይውድቃል ይሳሳታል አንድ ቀን እግዚአብሔር ይርዳዋል
    ወንድሜ ሳሚ አይዛክ ተስፋ እንዳትቆርጥ እግዚአብሔር ይርዳካል

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if Před 4 měsíci +4

    ምንድነው እንዲ ያቅበዘበዘው በራሱ ህይወት ሰው እንዲወስን አድርጎ በሰው ስም ላይ ይለጥፋል ማንያዟል የሚያታልልህ ምን ሊያገኝ ፈጣረ መፍትሄ ይስጥህ ተሰቃየህ አንድ ቦታ መቆም አቅቶህ

  • @Henok1995
    @Henok1995 Před 4 měsíci +2

    ጠያቂ ተብዬው ችግርህ ምንድን ነው ግን ? ከዚህ በፊትም እንደዚሁ ችግር ላይ ሆኖ አቅርበኸው ነበር የዛን ጊዜም ምግብ አስመጥተህለት ምግብ እየበላ ኢንተቪ አደረከው ዛሬም ተመልሰህ እራሱን ደገምከው ምን አለበት ምግቡን በልቶ እስኪጨርስ እንኳን ብትጠብቀው 5 ደቂቃ ምን ጊዜ የለኝም ለማለት ነው ? አንድ የተቸገረን ሰው 2 ጊዜ አቅርበኸው ሁለቱም ጊዜ ካሜራ ገጥመህ ምግብ እየበላ ኢንርቪው ማድረግህ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ። ደግነትህን እያሳየኸን ይሁን ፣የምግብ ችግር ነው ያለበት ለሱም እኔ ደርሼለታለው እያልክ ነው የሚመስለው ብቻ በአጠቃላይ ልክ አልሰራህም (ወንድሜ ላንተ ደግሞ እግዚአብሔር አለው ይበልህ እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏 )

    • @tekaligngenebo9418
      @tekaligngenebo9418 Před 4 měsíci

      አሁን ሰፊ እንደ አንተ አይነት ሰዎች ቢያንስ 1000 እንደሚኖሩ የሚጠፋው ይመስልሃል 😂 ለዛ እኮ ነው መጀመሪያ ላይ የተናገረው አልሰማህም ? ደሞ የልጁ ህይወት አይበልጥም በመብላቱ ተናደሃል ? ግን ሶፊ ሳሚን ለመርዳት ያደረገውን ነገር ለማየት ምነው አይንህ እምቢ አለ

    • @Henok1995
      @Henok1995 Před 4 měsíci

      ማነህ ደሞ አንተ የሱ ደቀመዝሙር መሆንህ ነው ? ስንት ያስብልሀል ?​@@tekaligngenebo9418

  • @kabualem110
    @kabualem110 Před 4 měsíci

    Sofi tebarek beunet sami ye demo get yesus breath yhun temelseh beunet yegeta sra tseraleh

  • @MeronMerry-bf3qc
    @MeronMerry-bf3qc Před 4 měsíci +1

    ኢንተርቪው ከምግቡ በኋላ ቢሆን መልካም ነበር ...ይህን ማሳየቱ ለምን አስፈለገ ?

  • @mikitesfaye3603
    @mikitesfaye3603 Před 4 měsíci

    አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሃል ሳሚ እግዚአብሔር መሃሪ እና ቸር ነው ወንድሜ ❤️

  • @yefekersew24
    @yefekersew24 Před 4 měsíci +1

    ምነው ሶፉኒዬስ ዼንጤዋቻችሁ በሌብነት ሲተዳደሩ እንደነበሩ ስታውቅ ወደኦርቶዶክ እምነት የምመጣውን ነገር በከባው ማስጠንቀቂ ላሳስብክ እገደዳለሁ እዛው እራሳችሁን ቻሉ።

  • @eyerusalemmenberu
    @eyerusalemmenberu Před 4 měsíci +2

    Sofi u r the best.

  • @rediettesfaye-d5i
    @rediettesfaye-d5i Před 4 měsíci

    sami betam azgnalew yalehbetn huneta say Egziabher yirdah yewedeke yinesal yesatem yimelesal Ayzoh pastor sofi geta yibarkh betam yemigerm lib new yaleh manm bemaytagesbet huneta lik be egnan geta tesfa endemaykortew besamim tesfa alkoretkm meshath ena filagotachn yesami memeles newna tesakto lemayet yabkan

  • @user-bz5vr9uy3k
    @user-bz5vr9uy3k Před 4 měsíci

    sami enewdhal ❤ ነገር ግን መጀመሪያ ከሰው ይልቅ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቅ አሁንም እንወድሃለን❤❤❤

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Před 4 měsíci

    ሴጣን እንደዚህ ነው የሚያዋርደው ተቅበዝባዥ የሚያደርገው፣ ማንያዘዋል የሚባል ወንድም ሚድያ ላይ በጣም ብዙ ደስ የማይል ከአንድ የዳነ ክርስቲያን የማይመጥን ንግግር Interview ሲያደርግ አይቼዋለሁኝ ያሳዝናል ይህ ወንድም ሴጣን 7 እጥፍ ገብቶበታል፣ ግን ይህንን ወንድም እንዴት አድርጎ ማመን ይቻላል😭😡 ወንድም ሶፋኒያ ተባረክ🙏

  • @RuthTsegaye-xg6ok
    @RuthTsegaye-xg6ok Před 4 měsíci

    Betam leb yenekal Egzaber yerda Wendeme

  • @tsegazeabzemichael3784
    @tsegazeabzemichael3784 Před 4 měsíci +2

    ሳሚ ሰወስት ነገርሮች ማድረግ አለብህ
    1. በፍጹም ልብክ ከውስጥክ እግዝአብሔር ፈት ነስሓ ግባ
    2. እዛው እንተርቨ ያደርክበት ዩቲብ ህድና የተነገርከው እውነት ኣደለም ብለክ ንገርው
    3. ባደክበት ቤተክርስትያን መሪዎች ስር ወድቀክ ይቅርታ ጠይካቸው ምነግሩክ ሁሉ ኣድርግ እበ ሎጥ ተሎ ብለክ ኣምልጥ ከጥፋት።

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 Před 4 měsíci +1

    አይ መናፍቅ ለካሜራቹ ድምቀት በሰው እርሀብ ፣በሰው ችግር መነገድ ልማዳቹ ነው አስመሳዬች

  • @haymanottesfaye5546
    @haymanottesfaye5546 Před 4 měsíci

    እንደዚህ ስናይህ አዝነናል አይዞህ ወንድሜ ሰዎች ግን ስራ ሰርቶ የሚለወጥበትን ነገር በማድረግ መርዳት ቢቻል

  • @user-gl1uj3vq9k
    @user-gl1uj3vq9k Před 4 měsíci

    Lord you're merciful and your Good for Sami, sofi bless you more and more!