Tesfaye Challa "Libe Temamaneh" ልቤ ተማመነህ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ልቤ ተማመነህ
    Apple Music/iTunes
    / libe-temameneh
    Spotify
    open.spotify.c...
    Google Play/Google Music Store
    play.google.co...
    Amazon Music
    music.amazon.c...
    #Subscribe_tesfaye_Challa
    #Song Title- ልቤ ተማመነህ
    #Song Writer-Tesfaye Challa
    #Music Composer- Amanuel Fekadu
    #Recording-Amanuel Fekadu
    #Mixing-Enku Girma
    #Production - EAGLE FILM PRODUCTION PLC
    Official Video SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL Tesfaye Challa UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
    © Copyright: TESFAYE CHALLA, Inc 2020.

Komentáře • 775

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před 2 lety +32

    ተስፋዬ ጫላ የልጅነት ትዝታዬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ጎረቤቶቼ ጴንጤ ነበሩ ሲከፍቱት አብሬ ነበር ምዘምረው ዘመንህ ይባረክ

  • @ApMeseretTaffesewakjira
    @ApMeseretTaffesewakjira Před 3 lety +9

    ይሄ መዝሙር 2021 ለእኔ ትንቢት ነበር።
    አንዳች የሚታይ ነገር በእጄ ላይ ሳይኖር እግዚአብሔር የወንጌል ቱር አድረግ ስነሠገረኝ በየቀኑ የምሰማው ይሄ መዝሙር ነበር። አመቱን በሙሉ የስልኬ ጥር እኳን ይሄ ድምጽ ነበር።
    እርሱ እንደ ተናገረው አምኜ በ16 ከተሞች ላይ ወንጌልን ሰበኩ፤ በካናዳ በኬኒያና በኢትዮጵያ በዚህም ጉዙ ላይ ጌታ ከ1ሽህ በላይ ነብሳትን ሰጠኝ። ከ1ሽህ በላይ የጎዳና ደሆች የተረዱበትና ከ4መቶ በላይ አገልጋዮች የተሳተፉበት ዓለም አቀፍ የወንጌል ስርጭት ነበር።
    ተስፋን የሰጠ እርሱ የታመነነው!!
    ካፍህ ቃል ከወጣ አምንሃለሁ አንተ ከተናገርክ አምንሃለ!!👏👏👏

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    ዘማሪ ተስፍሽ በጣም ነው የምንወድህ ተባረክልን እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን እጅግ አርጌ አመሰግነዋለሁ ....💎

  • @belayalboro7230
    @belayalboro7230 Před 3 lety +20

    I am an orthodox Christian..but really in love with this mezmur......thanks

  • @gracealone3075
    @gracealone3075 Před 4 lety +206

    Anyone who is in love with this voice??

  • @user-bp4dm5si5r
    @user-bp4dm5si5r Před 4 lety +14

    በዝማሬዎችህ ከተጽናኑና ከተባረኩ ወገኖች መካከል አንዱ ነኝ በኢየሱስ ጌታ ስም ቀሪ ዘመንህም እንዲሁ የተወደደና የተባረከ ይሁን !!

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 Před 4 lety +71

    ከአፍህ ቃል ከወጣ አምንሃለው
    አንተ ከተናገርክ አምንሃለው
    ተስፋ ተቆርጦ እንኳን አምንሃለው
    ማለቂያው ቢደበቅ አምንሃለው
    ይሁን ብቻ ብለህ አምንሃለው
    አንዲት ቃል አውጥተህ አምንሃለው
    የተገነዘውን ሙቱን ታስነሳለህ አምንሃለው ልቤ ተማመነህ ..... በኢየሱስ ስም ዘመንህ ይባረክ ተስፍሽ

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 Před 4 lety +52

    ተባረክ ወንድም ተስፋዬ ያኔ በዘጠናዎቹ አመተ ምረት ጴንጤ ሳልሆን ጎረቤት ካሉ ሰዎች እሰማ ነበረ መዝሙርኽን ዛሬ ከጭለማ ወጥቼም ስላገኝውኽ ደስ ብሎኛል እንደ እየሱስ ማንም የለም እርሱ የአለም ብርሀን ነው የጌቶችም ጌታ ነው የልጅነቴ ጌታ ያዘኝ ዛሬም በጌልማስነቴ እስከ እርጅናዬ ብሎም ወዳንተ እስክመጣ ማን አለ እንደ እየሱስ

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 Před 4 lety

      Sintayehu Merawi የአሁኑን አካሄዱን መርምረሻል

    • @ኢትዩጵያውስጤ
      @ኢትዩጵያውስጤ Před 4 lety +1

      ዋናው ጌታን ማወቋ /ቁ ነው የሱ መዝሙር መንስኤ ቢሆንም አንዳንደ የሰወችን ጉዳፍ ለማውጣት ባንሞክር ራሳችንን ብናይ ጥሩ ነው ፈራጅ አንድ ጌታ እየሲስ ብቻ ነው ከሰው ሰልተት አይጠፋም የህ ማለት ነው ግን ሁሌ እእየሳቱ ነው ማለት አንችልም

  • @markosmarye
    @markosmarye Před 4 lety +100

    ልቤ አንተን አመነ ተማመነ
    ቃልህን ይዞ(፬)
    ልቤ ተማመነህ(፬)
    (ደመና ባይኖር በሰማዩ ላይ
    ጠፍቶ ምልዕክት ለዓይኔ የሚታይ
    ቃልህ ላይ ቆሜ እናገራለሁ
    ያልከኝ ይሆናል ይህን አምናለሁ)(፪)
    ልቤ ተማነነህ(፬)
    (እያስታወስኩኝ ድንቅ ሥራህን
    ይሁን እያልኩኝ አምኜው ቃልህን
    እግሬን ውኃው ላይ አኖረዋለሁ
    ዮርዳኖስ ደርቆ እሻገራለሁ)(፪)
    ልቤ አንተን አመነ ተማመነ
    ቃልህን ይዞ(፬)
    ልቤ ተማመነህ(፬)
    ከአፍህ ቃል ከወጣ አምንሃለሁ
    አንተ ከተናገርህ አምንሃለሁ(፪)
    ተስፋ ተቆርጦ እንኳን አምንሃለሁ
    ማለቂያው ቢደበቅ አምንሃለሁ(፪)
    ይሁን ብቻ ብለህ አምንሃለሁ
    አንዲት ቃል አውጥተህ አምንሃለሁ(፪)
    የተገነዘውን አምንሃለሁ
    ሙቱን ታስነሳለህ አምንሃለሁ(፪)
    ልቤ ተማመነህ(፬)

    • @lillyisac3386
      @lillyisac3386 Před 4 lety +6

      Markos Tora ተባረክ ማርቆስ ሁሌ እንደዚህ እየፃፍክ ልቀቅልን።

    • @yenasera4842
      @yenasera4842 Před 4 lety +2

      Tebark

    • @yehunlavolontededieu322
      @yehunlavolontededieu322 Před 4 lety +3

      Thank you so much bro...I can't thank you enough for writing the lyrics, please I encourage for the singers have the lyrics on the screen or somewhere on the page itself.

    • @abebemisrak1128
      @abebemisrak1128 Před 4 lety +1

      ተባረክ ወንድማችን

    • @godismain1958
      @godismain1958 Před 4 lety +1

      Elelelelele esayyyyyyyy

  • @gizawabute807
    @gizawabute807 Před 2 lety +8

    ልቤ አንተን አመነ ተማመነ ቃልህን ይዞ።እውነት ነው የጌታ ቃል እሚታመን ታማኝ ነው።ጌታ ይባርክህ ተስፋዬ!!!አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @minase7015
    @minase7015 Před 4 lety +64

    ተስፍዬ በጣም የምንወድህ እና የተባረክንብህ ዘማሪ
    ልቤ አንተን አመነ ተማመነ ቃልህን ይዞ......ተባረክልኝ!!!!!

    • @natnaelmesfin1425
      @natnaelmesfin1425 Před 4 lety

      Yosef Geta antenm yibarikh bexam nw miwedikh be zimarekh tebarikiyalew 🙏❤️

    • @user-ll2qb7yt2z
      @user-ll2qb7yt2z Před 4 lety

      Jos Antem bruk nehi

    • @ashenafitofu
      @ashenafitofu Před 4 lety

      Yosi antenim geta yibareki... gena wexati bitihon bizu neger eyeserahi new geta zemenikin yibarik...ke kali gari degmo yemigerim yegeta tsinidoch nachu bizu neger tsebikalehu ke enante... tebareku lezelealem...!!!

    • @chuyezeleke885
      @chuyezeleke885 Před 4 lety +1

      Antem biruk yetebarek wendimachen neh, geta betebebu kelilo debiko be moges yasadgeh.

    • @hanamqna4609
      @hanamqna4609 Před 4 lety

      amen

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 Před 5 měsíci +2

    ዘመን የማይሽረው ድንቅ መዝሙር ነው በዚህ መዝሙር ተባርከናል ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባርከው አሜን።❤❤❤

  • @user-mc7tn7hx5h
    @user-mc7tn7hx5h Před 4 lety +56

    በቃ እኮ የናፈቀን ዝማሬ እንዲህ ነው ዲኮር ያልበዛበት ልታይበት ያልተባለ ዘመንህ ይባረክ

  • @betelhemmekuria9581
    @betelhemmekuria9581 Před 4 lety +5

    ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዝማሬዎችህ ሁሌም አዲስ ናቸው መንፈስን የሚያረሰርስ ።

  • @mercykiros6920
    @mercykiros6920 Před rokem +3

    ቃልህ ላይ ቆሜ እናገራለሁ ያልከኝ ይሆናል ይሄን አምናለሁ 🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Před 8 měsíci +6

    GOD BLESS FOREVER !!!
    I STRONGLY THANKS THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    IT IS EXCELLENT TO HEAR AND LISTENING TO YOUR SONGS !!!
    YOUR BROTHER ! * GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!

  • @abebefromsa1387
    @abebefromsa1387 Před 3 měsíci

    ተባረክ። የታወከች ነብስ በአምላኳ እንድትተማመንና እረፍት እንዲሆንላት መልካም እና ግሩም ድምፅ ነው።

  • @asterpetros3738
    @asterpetros3738 Před 4 lety +3

    ደመና ባይኖር በሰማዩ ላይ
    ጠፍቶ ምልከት ለዓይን የሚታይ
    ቃልህ ላይ ቆሜ እናገራለሁ
    ያልከኝ ይሆናል ይህን አምናለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @ephremabebe1392
    @ephremabebe1392 Před 3 lety +5

    በጣም የደስታ መዝሙዝ ነው ልቤ ተማመነ ቃል ህን ይዞ እንወድሃለን ቀጥልበት በርታ

  • @yaredbekele1428
    @yaredbekele1428 Před 2 lety +1

    ዘላለማዊ መታመኛችን መተማመኛችን ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ተወዳጁ ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ የጌታችን የመዳኒታችን የኢዬሱስ ክርስቶስ ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Před rokem +2

    የሁሉ ባለቤት ጌታ ይባረክ ተባረኩልኝ ምርጦች።

  • @tesfayechallaofficialchann4560

    ሰላም ቅዱሳን ይህ የኔ አዲሱ CZcams Channel ሲሆን ከዚህ በኋላም አዳዲስ መዝሙሮቼን በremix የሚሰሩትን የቆዮ መዝሙሮቼን በዚህ ቻናል በኩል እንደምታገኙ ስነግራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ። ስለዚህ SUBSCRIBR እና SHARE
    እንድታደርጉ በታላቅ ፍቅር እጠይቃችሁሃለሁ
    ተባረኩ
    ተስፋዬ ጫላ
    czcams.com/video/nYsMA0h3Ibo/video.html

    • @ashenafitofu
      @ashenafitofu Před 4 lety +2

      Ameseginalehu Tesfish ....Ahun libachin be ersu yitemamen....yimeka...tebarek le zelealem besemayaw bereket...!!!!!

    • @tsehaydamte9366
      @tsehaydamte9366 Před 4 lety +1

      ዘመንህ ይባረክ

    • @sigmosatama6530
      @sigmosatama6530 Před 4 lety

      God bless you and your family
      Can you do like kefa medaksa in afanoromo
      Galtom ebifamii!!!!!!

    • @bettybbc777
      @bettybbc777 Před 4 lety

      ዘመን አገልግሎት ይባረክ

    • @saleme7702
      @saleme7702 Před 4 lety

      እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እንወድሃለን!!!

  • @mesfingodblessyou
    @mesfingodblessyou Před 4 lety +5

    ተስፍሽ ተባረክ የሚገርም የመንፈስ ቅዱስ ጠረን ያለበት ስጦታ ነው ያበረከትክልን god bless you

  • @rahellisan1408
    @rahellisan1408 Před 4 lety +3

    እያስታወስኩኝ ድንቅ ስራህን
    ይሁን እያልኩኝ አምኜ ቃልህን
    እግሬን ውሃው ላይ አኖረዋለሁ
    ዮርዳኖስ ደርቆ እሻገራለሁ በእውነት የሰማሁት
    ቀን ልቤን በእግዛብሔር ላይ እንዳበረታ የሆነ ነገሬን ከፍ አድርጎልኛል ብዙ ነገር አስታውሶኛል ተስፍሽ የኛ ስጦታና በረከት ተባረክ እግዛብሔር ይባርክህ ደግሞም ይጨምርብህ ዘመንህ ይለምልምልን

  • @ApMeseretTaffesewakjira
    @ApMeseretTaffesewakjira Před 3 lety +16

    This is my Breakthrough Song!!✟🔥👆💪💪💪
    Your songs are one of the reason why I came to Christ. and that was the best thing ever happen to my life!!!❤❤

  • @retudelu1952
    @retudelu1952 Před rokem +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸግያ ነው በእርሱ የሚታመኑትን ያውቃል

  • @abishyiriga3995
    @abishyiriga3995 Před 2 lety +1

    አሜን፣አሜን፣ተባረክልኝ፣ወድሜ፣ኑርልን፣እዲአይነት፣ዘማሬዋች፣ለማፍራት፣ምድርተጠምታለች

  • @mebratemarkos2147
    @mebratemarkos2147 Před 4 lety +2

    ሁልጊዜ ቅዱሳንን የሚያፅናና እና የሚያበረታ መዝሙሮችህ ለብዙዎች መዳን ምክንያት ሆኖዋል።አስተያይት ተሰፍሽ "ልባረከው ጌታዬ "አልበምህና ሌሎቹን በቪድዮ ብታወጣልን በትህትና እንጠይቃለን

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 Před 3 lety +21

    His songs always take me to the heavens!

  • @woynshetawoke8966
    @woynshetawoke8966 Před 2 lety +3

    ልቤ ተማመነ ኦርቶዶክስነኝ መዝሙራቾሁ ዉስጤነዉ ሲከፍኝ መፅናኛየ

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Před 7 měsíci +1

    I THANKS THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR THESE BEAUTIFUL ALL HE SHOWS ME !!!
    GOD IS AWESOME GRACE AND GLORYUL FOREVER !!!

  • @andylemu7124
    @andylemu7124 Před 4 lety +4

    ተስፍሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መቼም መዝሙሮችህ ለኔ ሁሌም ልዩ ናቸው ከ ከፍታቸውም ሳይወርዱ መንፈስን የሚያድሱ ለፀሎት ለአምልኮ የሚጋብዙ ናቸው:: ከልጅነቴ ጀምሮ በመዝሙሮችህ ተባርኬያለሁ ድሮ ልጅ ሆኜ ኦርቶዶክስ ጉዋደኞቼ" ገናናው የኛ ኢየሱስ አቻ አይገኝለት " የሚለውን መዝሙርህን ይዘምሩ ነበር ወደ ጌታም የመጡም አሉ እና ሁሉንም መዝሙሮችህን እወዳቸዋለሁ:: ተባረክልኝ እወድሃለሁ::

  • @rozamekete4794
    @rozamekete4794 Před 2 lety +1

    ሀሌሉያ
    ጌታ ታማኝ ነው

  • @TadeleEngdaw
    @TadeleEngdaw Před 7 měsíci +1

    ወንድሜ ጌታ እግዝሀብሔር አብዝቶ ይባርክ

  • @jossy2268
    @jossy2268 Před 4 lety +5

    ልቤ በኤሻዳይ አምላኬ ተማመነ፤ ለሚመኩ ያስመካል። ስሙ ይባረክ። ዋው!! ተስፍሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። በጣም እንወድሃለን!!

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 3 lety +1

    እነቆቅልሼ እንደሚፈታ ያወኩት በቁጠር 1መዝሙሩ በህልሜ እየዘመረ ነቃሁ መዝሙሩን ከብዙ አመታቶች በፊት ሰለነበር የሰማሁት ምን ብየ እነደምፈልገውም አላውቅም ነበር ብቻ በስሙ ገብቼ ስፈልገው አገኘሁት መዝሙሩ ስምህ እነደሚፈስ ዘይት ነው የሚለው እዚህ ላይ 2ኛው ሲሆን ከመዝሙሩ ስንኞች መሀል
    እንደማያለፍ የለም ያውና አለፈና
    የሰቆቃው ዘመን በደስታ ተተካ
    @በቃ ሲለኝ ጌታ ወደገደል ገባ
    የጎበጠ አንገቴ በምስጋና ቀና
    ማንም አልጠበቀኝ እኔን ለቁምነገር
    ጌታ ሲያረገው ግን ማነው የሚናገር
    ያኔ ያሰብኩት ሁሉ ወደገደል ገብቷል
    አሁን በሂወቴ ዛሬ አካሌ ቆሟል
    አሜን የሚል ሲሆን እውነትም በህልሜ ሲዘምር አነደሰማሁት ምርር ያለው የብዙ አመታት ሀዘኔ ሰላምና ደስታ በውስጤ ሲገባ ጠፋ ከዛ ወድህ ጌታ እየሱስ በተለይ በቆዩ መዝሙሮች ውስጥ አልፎ እነደሚፈውሰን አምኛለሁ ሳዳምጥም ዝምብየ በከንቱ አላዳምጥም ስለዚህ የዘመኑ አንዳንድ ዘማሪወች እባካችሁ መዝሙርን በፀሎት ለመቀበል ሞክሩ እንጅ አነደዘፈ ፅፋችሁ አትዘምሩ አንዳንዱ መዝሙር የረሳነውን የአለምን ሙዚቃ ነው የሚያስታውን እውነት ለመናገር ሰለዚህ ተስፋየንና በብዛት ዘማሪወቻችንን እግዚአብሔር ይባርካቸው በስደት ሀገር በየእለቱ በብቸኝነት ሂወት እየተፅናናን ያለነው በነሱ ዝማሬወች ነው
    ከዛ ህልም ወድህ ብዙ ለውጥ ሆነ እግዚአብሔርም ከእስትንፋሳችይ ይልቅ ቅርብ መሆኑን ተማርኩ የህን ለማወቅ ምንም አያስፈልግ አለምን ነገር ትቶ አምነታችንና ልባችንን ወደ እግዚአብሔር ማቅርብና በርሱ መታመን ብቻና ብቻ ። ተመስገን እየሱስ "እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም" የሚለው ቃል በኔ ሂወት ሆኖ አይቸዋለሁና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Před 6 měsíci +1

    MAY THE GLORY OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER WITH ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    AMEN TO ALL !!!
    *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!

  • @EskinderKebede-ku2wd
    @EskinderKebede-ku2wd Před měsícem

    ነገ ምን እሆን አልልም በቁስ በሁኔታ አልተማመንኩም ነፈሴ አንተን ታመነች ኢሳ 26:23

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 Před rokem +2

    Ye Egzabher Lij Eyesus Ye Getochi Geta New🙏🙏🙏

  • @getsolomon
    @getsolomon Před 2 lety +2

    ጌታ ሁል ግዜ ይታመናል!!
    እውነት ነው ቃልህን ይዞ !!
    ምክንያቱም የጌታ ቃል
    ብርሀን ነው !!
    ህይወት ነው!!
    መንገድ ነው !!
    እውነት ነው !!
    አሜን !!
    ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @HaraGhirmai
    @HaraGhirmai Před 4 lety +5

    ኣሜን እኔም ልቤ ተማመነ ሚፈራው ኣይወርሰኝም ክብር ለጌታ የሱስ!!!
    ኣምላክ ይባርክህ።

  • @user-sq3bw6sv4q
    @user-sq3bw6sv4q Před 4 lety +4

    አሜን አሜን ልቤ ተማመነህ !
    ተባረክ በብዙ ክብር የምወድህና የማኬብርህ የእግዚአብሔር ሰው !
    መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወደው ለምን ቢባል ከቃል ጋር ተመርኩዘህ ስለ ምትዘምር
    ለምን ? ቃል ህይወት ነው ነፍስን ይመልሳል ሀሌሉያ ጌታ ይባረክ !

    • @tesfayechallaofficialchann4560
      @tesfayechallaofficialchann4560  Před 4 lety

      ሰላም ቅዱሳን ይህ የኔ አዲሱ CZcams Channel ሲሆን ከዚህ በኋላም አዳዲስ መዝሙሮቼን በremix የሚሰሩትን የቆዮ መዝሙሮቼን በዚህ ቻናል በኩል እንደምታገኙ ስነግራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ። ስለዚህ SUBSCRIBR እና SHARE
      እንድታደርጉ በታላቅ ፍቅር እጠይቃችሁሃለሁ
      ተባረኩ
      ተስፋዬ ጫላ

    • @user-sq3bw6sv4q
      @user-sq3bw6sv4q Před 4 lety

      @@tesfayechallaofficialchann4560 ሻሎም ሻሎም ወንድም ተስፋዬ ሰላም ይብላልህ ስወድህ በብዙ መዝሙሮችህ ሰው ከወደቀበት ያነሳል ቃል ብቻ ስለምትሰምር ቃል ያለው ህይወት አለው !።
      እናም እሽ ሰብስክራይብ አድርጌሃለው ለዛም አንተን ስውጤ ነህ ተባረክ በብዙ !
      እወድሃለው ጌታ የሚለውን መዝሙር ልቀቅልን እባክህ !

  • @saranunu8718
    @saranunu8718 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elisameharmehar3466
    @elisameharmehar3466 Před rokem +1

    ልቤ ተማመነህ ኢየሱሴ💕💕💕💕💕💕

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l Před 3 lety +2

    ልልልልልልልልልል: ልቤ: ተማመነ: ልቤ: ተማመነ: ዉዉዉዉዉዉዉዉ: ልልልልልልል: እግሬን: ዉሃ: ላይ: አኖረዋለዉ: እሻገራለዉ: ልልልልልልልልል ብርክ: በልልኘ: ዘመን: ተሻጋሪ: ዝማሬ: ተሰፋሺ: ወንድሜ: ይብዛብህ ።

  • @nardosjarso7757
    @nardosjarso7757 Před 4 lety +4

    የማይጠገብ. ዝማርህ. ተሰፍሸ. አግዚአብሄር. አጠፍ. ቅባት. የሰጠህ

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Před 7 měsíci +1

    I AM TRULY NOT ALONE THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST WITH ME AND THANKS GOD FOREVER !!!
    PEACE ✌️ TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!

  • @tube-lf8xq
    @tube-lf8xq Před 4 lety +3

    የክፍለ ዘመን ነፀብራቅ ተስፍሽ ተባረክልኝ እውነት ነው እየሱሴ አምንሀለው

  • @robetariku5110
    @robetariku5110 Před 2 lety +2

    ደመና ባይኖር ….በሰማዩ ላይ
    ጠፍቶ ምልክት…ለአይን የሚታይ
    ቃልህ ላይ ቆሜ---እናገራለሁ
    ያልከኝ ይሆናል ---ይህን አምናለሁ

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Před 4 měsíci

    THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER AND I THANK YOU FOR EVERYTHINGS IS ALWAYS MY LORD OF JESUS CHRIST, AMEN !!!
    - MAY THE GREATEST PEACE OF JESUS CHRIST IS FOR ALL OF BLESS FOREVER AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    FOR 6 YEARS, I DID NOT KNOW SPEAKING AND I DID NOT WRITING WITH MY HAND, BUT NOW I STARTED WRITING AND SPEAKING AND MAY GLORY OF LORD FOREVER !!!
    *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @bethelberhanu524
    @bethelberhanu524 Před 4 lety +6

    ደመና ባይኖር ….በሰማዩ ላይ
    ጠፍቶ ምልክት…ለአይን የሚታይ
    ቃልህ ላይ ቆሜ---እናገራለሁ
    ያልከኝ ይሆናል ---ይህን አምናለሁ
    ልቤ ተማመነህ (∞)
    Dear beloved brother in Christ, I am really blessed by this amazing song not only by this but also all of your songs...God bless you abundantly and I really love to hear this at this time.

  • @TeameGidey-fn9pk
    @TeameGidey-fn9pk Před 7 měsíci +1

    ተስፋየ ጫላ ግሩም ነው በርታ።

  • @እየሱስያድናል-ኸ2አ

    በየቀኑ የምሰማው መዝሙር ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @zemenayayenew7564
    @zemenayayenew7564 Před 4 lety +1

    በጣም ውስጥን የሚነካ ከጌታ ጋር የሚያገናኝ መዝሙር ነው እኔ በጣም ተባርኪበታለሁ

  • @redeitabebe9565
    @redeitabebe9565 Před 2 lety +2

    i have no word may god bless you

  • @mercy_gunner6768
    @mercy_gunner6768 Před 4 lety +22

    I can't stop listening this amazing song beyesusm specially *Techelaleh" melew bka you are blessed 🙇🙇🙇❤

  • @hamouditv8221
    @hamouditv8221 Před 4 lety +9

    ተስፍዬ ዘመንህ ይባረክ ከነቤተሰብህ ክብር ለጌታ ይሁን የማምለጫ አለታችን ጌታ እየሱስ አሜን

  • @ketemamezigebu4377
    @ketemamezigebu4377 Před 4 lety +3

    Nama Waaqayyoo Faarfataa Tasfuu Waaqayyo bara jireenya keessan haa eebbisu. Faarfannaa kanaan waldaa nama Waaqayyoo Taammeetti (CJ)tti waaqayyo abdii koo du'e du'aa naaf kaase! Tebarek!Stay blessed man of God!

  • @mercyasefa7752
    @mercyasefa7752 Před 3 lety +1

    ተስፍሽ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ባንተ ዝማሬ ብዙ ተባርኬለሁ god blessed

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 Před 4 lety

    ተስፍሽ ስወድክ ልጅ ሆኜ ዝማሬዎችን እየሰማው ነው ያደኩት ሁሉም ዝማሬዎች እውዳለው ቁጥር1ና2 ማልጠግበው ከሚያምር ቅላጼ ጋር ና በቅርቡ ያወጣከው ትልቅነክ እግዚአብሔር በጣም ነው የምወደው ብርክ በል ዘመንክ ይለምልም

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe6386 Před 3 lety +3

    የተለየ መዝሙር የተለየ ጸጋ የተሰጠህ ውድ የእግዚአብሔር ሰው ይብዛልህ ።ልቤ አንተን አመነ ተማመነ
    ቃልህን ይዞ

  • @lozaabebe225
    @lozaabebe225 Před 4 lety +11

    በብዙ በብዙ ተባረክ ተስፍሽ! ባንተ መዝሙሮች ጌታ በብዙ አፅናንቶኛል!!🙏🙏 please sing more. በረከታችን ነህ!🙌🙌

  • @godisgood7530
    @godisgood7530 Před 4 lety +1

    ተስፍዬ የምወድህ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ( እግሬን ውሀው ላይ አኖረዋለው ዮርዳኖስ ደርቆ እሻገራለው እልልልልልልልልልልል ...)

  • @kalebyonas8854
    @kalebyonas8854 Před 4 lety +22

    This song is so amazing I can’t stop playing it

  • @yemisrachasmare6112
    @yemisrachasmare6112 Před 4 lety +1

    ተስፉዬ ልብን እርፍ የሚያደርጉና ጌታን በሚያሳዩ ዝማሬዎችህ ተባርኪያለው ዘመንህ ይባለክ………

  • @TeameGidey-fn9pk
    @TeameGidey-fn9pk Před 7 měsíci +1

    አዲስ የ you tube ጀማሪ ተጠቃሚ ነኝ...በተስፋየ ጫላ ነው ሰብስክራይብ ማረግ የጀመርኩት...ተስፋየ ምርጥ ዘማሪ ነው::

  • @juliandenis9741
    @juliandenis9741 Před 4 lety +2

    Am I the only one that wants a translation of this amazing song? Praise God in All Tougues!

  • @AsratEBekel-uh7wm
    @AsratEBekel-uh7wm Před rokem +1

    This muzumer comes from above not below;;keep it up; brother tesfaye Chala.

  • @yeabsiradesta1043
    @yeabsiradesta1043 Před rokem

    ጌታ ይባረክ ከሱ ውጪ ምንመተማመኛ አለን ተስፋዬ ጌታ ይባርክህ

  • @antikoo1
    @antikoo1 Před 3 lety +4

    Stay Blessed! Such a power full song! Please keep serving our God with such an abundance of gift! Glory to God the Father, Son, and Holy Spirit! Amen!

  • @girmagebreselassie5
    @girmagebreselassie5 Před 4 lety +13

    ዘመንህ በቅባት ይከናወን!

  • @kebedechalla7277
    @kebedechalla7277 Před 3 lety

    ተስፍሽ ጌታ ይባርክህ። እንኳንም በህይወት ኖረን እንዲህ አየሁህ።

  • @marytesfaye6557
    @marytesfaye6557 Před 4 lety +9

    yessssss ጉጉቴ ተለቀቀቀቀ ለወራት በጉጉት ስጠብቀው ነበር ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ተስፍሽ፡፡

    • @tesfayechallaofficialchann4560
      @tesfayechallaofficialchann4560  Před 4 lety +1

      ሰላም ቅዱሳን ይህ የኔ አዲሱ CZcams Channel ሲሆን ከዚህ በኋላም አዳዲስ መዝሙሮቼን በremix የሚሰሩትን የቆዮ መዝሙሮቼን በዚህ ቻናል በኩል እንደምታገኙ ስነግራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ። ስለዚህ SUBSCRIBR እና SHARE
      እንድታደርጉ በታላቅ ፍቅር እጠይቃችሁሃለሁ
      ተባረኩ
      ተስፋዬ ጫላ

  • @abrahamelias9134
    @abrahamelias9134 Před 3 lety +1

    ተኤስፍ ቤጣም ናዉ የምንዎድህ ቴባሬክ ልቤ አንቴን አመኔ የ ልቤ እየሱስ

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia1 Před 4 lety

    አሜን ተስፍሽ ተባረክ መዝሙሮችህን እንዴት እንደምወዳቸው

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz Před 4 lety +4

    ፣ ልቤ አንተን አመነ ተማመነ ቃልህን ይዞ ።
    እግዚአብሔር ይመሰገንሊን 🙌🙌🙏ተባርክልኝ 😍

  • @meskeluamsalu3463
    @meskeluamsalu3463 Před 11 měsíci

    ተስፋዬ ተባረክ እወድሀለሁ ።

  • @lenapaunescu
    @lenapaunescu Před 4 lety +3

    ምረጥ ዝማሬ ነው🙏 ልጅ ሆዬ ነበር ይምወደህ

    • @sabla201
      @sabla201 Před 4 lety

      ዘመንክይባረክተስፍሽመዝሙሮችክሆሎተሰምተውማይጠገቡ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-mt6wh2dy7w
    @user-mt6wh2dy7w Před 4 lety

    ወንድሜ በጌታ ፍቅር እንዴት እደምወድክ ተስዬ ተባረክልኝ የሚያኮራ ጌታ የሚለዉን ዝማሬክን የምስጋኔዬ ኔዉ

  • @haalmail9996
    @haalmail9996 Před 4 lety +1

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ፀጋው በእጥፍ ይብዛልክ

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Před 6 měsíci +1

    JESUS CHRIST IS THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST FOREVER AND GLORY TO HEAVEN AND EARTH ALL TO HIM FOREVER, AMEN !!!
    PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!

  • @tensaelemita4566
    @tensaelemita4566 Před 4 lety +2

    Tesfish my Favorite singer I LOVE YOU SO MUCH!!!

  • @tadutadesse3736
    @tadutadesse3736 Před 4 lety +4

    ተሰፍሸዬዬዬዬ ተባረክልን የአንተ መዝሙሮች ገና ጌታን ሣላገኝ ጀምሮ ነው የምሰማው የነበረ በጣም የሚባርኩ ናቸው ጌታ ፀጋን ያብዛልህ ባአማረ ቅኔ ለየኢሱስ ምስጋና የሚለው መዝሙርህ ብዙዎች የተባረኩት ነበር ❤❤❤

  • @betitube1100
    @betitube1100 Před 4 lety +5

    አሜን ዋው በጣም ደስ የምል ግሩም ዝማሬ ነው ታባረክ ወንድማችን ተስፍሽ

  • @negato9974
    @negato9974 Před 4 lety +1

    haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya amen amen amen amen tabarkiii

  • @mercykiros6920
    @mercykiros6920 Před rokem +1

    እግሬን ውሀዉ ላይ አኖረዋለሁ ዮርዳኖስ ደርቆ እሻገራለሁ ❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 Před 4 lety

    Uffffff አሜሜሜን ዘመንክ ይባረክ ይለምለም ዘ/ተሰፍሽ🍇🍇🍇🍇🍇❤❤

  • @eteneshtadesse5437
    @eteneshtadesse5437 Před 11 měsíci

    Ohh My Go............d wat the heart melting holy song is dis HOOH !😲❗️ JESUS THANK U SO U GAVE US DIS SWEET GRACE THROUGH OUR BROTHER TESFSH,❤❤❤❤❤ I LOVE U MA BROTHER TESFSH HAPPY SO HAVIN U IN MY GENERATION MY GOD BLESS U MORE SHINE MORZNA DIS

  • @marthasimuye4673
    @marthasimuye4673 Před 4 lety +1

    ተስፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የአንተን መዝሙር ስሰማ ልቤ ይነካል፣ በጣም እበረታለሁ፣ የበለጠ ጌታን እድጠማ አድርጉኛል፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @fayerahailu1931
    @fayerahailu1931 Před 4 lety +7

    My best Gospel singer ever !!

  • @edengebretensae6615
    @edengebretensae6615 Před 3 lety +2

    Cant keep my self every single day from listening this amazing song. Every single day that i listened it lifts me up and above . Ohhh god bless u Tesfaye.

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk Před 3 lety +2

    በዚህ ዝማሬ የኮሮናን አስስፈሪ ግርማ ተሻገርንበት!!!!! እንደው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተስፍሽ!!!!!

  • @Martijesuslord792
    @Martijesuslord792 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ትሰፈሸ ዘብንከ ይባርክ

  • @abinetkenoregetachew72
    @abinetkenoregetachew72 Před 4 lety +2

    #Lyrics
    ልቤ አንተን አመነ
    ተማመነህ ተማመነህ ቃልህን ይዞ (፪)
    ልቤ ተማመነህ ልቤ ተማመነህ ልቤ
    (ልቤ ተማመነህ ልቤ ተማመነህ ልቤ)
    ደመነ በይኖር በሰማዩ ላይ
    ጠፍቶ ምልክት ለዓይን የምታይ
    ቃልህ ላይ ቆሜ እነገራለሁኝ
    የልካኝ ይሆነል ይህን አምነለሁ(፪)
    እያስታወስኩኝ ድንቅ ስራህን
    ይሁን እያልኩኝ አምኜው ቃልህን
    እግሬን ዉሃው ላይ አኖሮወለሁኝ
    ዮርደኖስ ደርቆ እሸጋረለሁኝ
    ልቤ አንተን አመነ ተማመነህ ተማመነህ ቃልህን ይዞ (፪)
    ከአፍህ ቃል ከወጣ አምንሃለው
    አንተ ከተናገርክ አምንሃለው
    ተስፋ ተቆርጦ እንኳን አምንሃለው
    ማለቂያው ቢደበቅ አምንሃለው
    ይሁን ብቻ ብለህ አምንሃለው
    አንዲት ቃል አውጥተህ አምንሃለው
    የተገነዘውን ሙቱን ታስነሳለህ አምንሃለው
    God Bless you..

  • @andyketsela9080
    @andyketsela9080 Před 3 lety +1

    Nice songs, thank you Jesus. Bless you man of God

  • @rebibahumed5540
    @rebibahumed5540 Před 4 lety +8

    God bless you from Eritrea. We love you.

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ዪባረክክ ከብር ለመንፈስ ቅዲሰ ዪሆንን

  • @biniyamzergaw6316
    @biniyamzergaw6316 Před rokem

    ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ተባረክ

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 Před 4 lety +1

    እልልልልልእልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልእልልልልልል እግሬን ዉሀዉ አኖረዋለዉ ዮራዳኖስን እሻገረዋለዉ ሀሌ ሉያያያያ በአንተ መዝሙር ነዉ ወደ ጌታ የመጣሁት የድሮ መዝሙርህ ባማረ ቅኔ ለኢየሱስ ምስጋና ታምር የሚያደርግ ድንቅ አምላክ ነዉና ደመናም ባላይ ሸለቆ ይሞላል ለሰዉ የማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላል የሚለዉ አ;አ ስቲዲየም ሰምቼ ነዉ ጌታን የተቀበልኩት ጌታ በቤቱ እሰከ መጨረሻዉ ይተከልህ ብሩክ ሁን እንወድሀለን ✋✋✋✋🎷🎷🎷🎷🎺🎺🎺🎺🎺🎺👌👌👌👌👌👌👌

  • @rahelkassa5077
    @rahelkassa5077 Před 3 lety

    ሰላም ወንድም ተሰፍዬ ሰለ መዝሙርህ እግዚአብሄር ይባረክህ መዝሙሩ በጣም የሚባርክ ነዉ ልቤ ተማመነህ እዉነትህን ነዉ ካለጌታ በምን ይታመናል ሁሉ ነገር አያሰተማምንም ለገባዉ ሰዉ እሱ ብቻ አሰተማማኝ የመፍትሄዋች ሁሉ ቁልፍ በነብሰም በሰጋ እግዚአብሄር ይባርክህ አዘማመርህ እራሱ በጣም ደሰ የሚል ሰምቼ አይቼ አልጠግበዉም ልቤ ተማመነህ ሰትል እራሱ መንፈሰቅዱሰ አለ ከመዝሙሩጋ በጣም የሚመሰጥ አገላለጽህ ለኔ ባርኮኛል ሁሌ በቴሌቨዥኔ ዩትዮብ አየዋለሁ ሁሉም ሰዉ የሚዘምረዉ እንደዚህ የተረጋጋ መንፈሰ ቅድሰን ለሚሰማዉ ሰዉ የሚጋብዝ ቢሆን ጥሩ ነዉ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ :: በሮሜ 10 ላይሰዉ በልቡ አምኖ በአፍ መሰክሮ ይድናል ይላል::እንዲሁም በዩሐንሰ ወንጌል ምዕራፍ14 ላይ ጌታ እየሱስ በእግዚአብሄር እመኑ በኔም ደግሞ እመኑ ብሎ በልባችን እንድንታመነው ተናግሮናል:: ንጉሰ ዳዊትም በእግዚአብሄር የሚታመን ልብ ደሰ ይበለው ይላል አንተም በጌታ ደሰ ይበልህ በክርሰቶሰ እህትህ::