እነዚህን ከሴት ልጅ ከመጡ እና ካየህ ወደ ውሳኔ |yod house

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • #yodhouse #relationshipadvice #forman
    #relationship
    #relationshiptherapy
    #relationshipadvice
    #relationship_gole
    #relationshiptips
    #relationshipfacts
    #relationshippsychology
    #lovecoaching
    #love

Komentáře • 35

  • @user-zl8xf7cf7h
    @user-zl8xf7cf7h Před 5 dny

    ዬዲ በጣም ጥሩ አሰተዋይ ሰው ነሽአንድ ነገር ላማክርሽ እባክሽ መልስሽን እፈልጋለሁ በጓደኝነት አንድ አመት በጋብቻ አንድ አመት ከዚህ ውስጥ እ/ር በሚያውቀው ጋብቻችን በቤተክረስቲያን ነበር ምንም ውሃ በማይቋጥር ሁኔታ አውቄ እንዳጠፋሁ መሰዬ ይቅርታ ብላትም የይቅርታ ሰው አይደለችም ብዙ ጊዜ ለኔ ያላት ሁኔታ ግድ አይሰጣትም እሰከ ንሰሀ አባት ቤተሰቦች ተሰብሰበን ሁላ ምንም አይመሰላትም መሳደብ አልጋ መለየት መናከስ መናቅ ብሎም ቢላ መሰንዘር ምን ትመክሪኛለሽ።የኔ እህት

  • @djman474
    @djman474 Před 6 dny

    ዮዲት በጣም እናመሰግናለን ። በዚህ አጋጣሚ ከቻልሽ የዚሁ አይነት ችግር ያለባቸው በትዳር ውስጥ ያሉ እና ልጆች ያሏቸውን ሴቶች ምን ማድረግ አለባቸው? በተለይ ትንሽ ሰራና ብር መቁጠር ሲጀምሩ? Thank you always💯💯💯💯💯

  • @saay6009
    @saay6009 Před měsícem +3

    betam amesegnalew yod my teacher

  • @Hailuvet
    @Hailuvet Před měsícem +2

    ይገርማል አገላለፅሸ በትክክል መረዳት ይከብዳል
    ዩዱ በጣም የመግለፅ የማሰረዳት ብቃትሸ ይለያል ትንተናሸ ከልብ አመሠግናለሁ

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk Před měsícem

    ምርጥ ምክርነዉ እህተችን በርቺ ፈጠሪ ይጠብቀሽ

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Před měsícem +5

    😂😂😂😂 ደርሶብኛል 3 ሳምንት ሆነን ከተዋወቅን Face to face ገና አልተገናኘንም በ telgram ነው የምናወራው 😂😂 አፌን ትከታተል ጀመረች የምናገረውን እኝኝኝ ማለት ጀመረች መነጫነጭ 😂 ነገርዬው ከጭዋ ቤተሰብ ነው የተወለደችው የሥራ ሰው ነች ፍቅር የያዛት ለመጀመሪያ ግዜ ነው ከእኔ ጋ ፍቅር ይዞታል

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Před měsícem +2

    Correct nesh 🎉🎉 Hi Hi

  • @tahiroawol2228
    @tahiroawol2228 Před 14 dny

    ጥሩ ምክር ነዉ

  • @MkMon-h9y
    @MkMon-h9y Před měsícem +2

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @SultanSultankemal
    @SultanSultankemal Před měsícem

    ዋው እውነት

  • @amanuegebremik9284
    @amanuegebremik9284 Před měsícem

    በጣም ነው እውቀት የልሽ ይፍቅር ግንኑኘት ተሰምቶ ኣይጠገብም ምክርሽ❤❤❤

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu Před měsícem

    የኔ ውድ ሰወድሸ የኔ ጀግና እህት ደሞ ፀጉርሸ እንደዚይ ያምርብሻል

  • @minichilanteneh5185
    @minichilanteneh5185 Před měsícem

    1 right

  • @AsefaTadele
    @AsefaTadele Před měsícem +1

    Yezare demo yleyal yod🎉🎉10Q❤❤

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 Před měsícem

    የሚደንቅ ነው ! ራስን በመስታወት የማየት ያህል ነው የተረዳሁት። አመሰግናለሁ።

  • @zellawtesfa
    @zellawtesfa Před 19 dny

    ትምህርቱ ደስ ይላል ሚስት ፈልጉልኝ ታማኝ ፈጣሪዋን ምትፈራ

  • @gghabesha
    @gghabesha Před měsícem +1

    I got a lesson

  • @kibromabraham355
    @kibromabraham355 Před 15 dny

    Ewnet Arif advice now le ne

  • @YohanesMulugeta-zv9se
    @YohanesMulugeta-zv9se Před 15 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @yitiworku6891
    @yitiworku6891 Před měsícem

    Bezu temehirt❤

  • @honest241
    @honest241 Před měsícem

    ጥቅሙ ምንድነው

  • @Chaniyalw
    @Chaniyalw Před měsícem

    ምክሮችሽን ወዳቸዋለው ግን ላወራሽ ፈልጋለው

  • @user-rz4ht6hk3p
    @user-rz4ht6hk3p Před měsícem

    Yod endet nesh ene yanchi videowoch hulem ymechugnal gn 1 hasab neberegn videowochesh lay meftehochun stxeqshi be tsehuf bihon
    Endehasab nw

  • @RrrGgg-e2y
    @RrrGgg-e2y Před měsícem

    I love,you,so,much,calle,me

  • @user-ge1wp4of5g
    @user-ge1wp4of5g Před měsícem

    እቃ እንዳዘዘች ትነግርሃለች ያልሽው አልገባኝም

  • @jaklv7906
    @jaklv7906 Před měsícem

    👍🏼 👍🏼 ❤❤❤❤

  • @user-kd2dv5xt3f
    @user-kd2dv5xt3f Před 21 dnem

    እኔ አንቺን ማፍቀር ከጀመረኪ ቆይቻለው አንቺ ግን ምን ትያለሸ

  • @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
    @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd Před měsícem +1

    አንቺ ለባልሺ መምህር ወይም ቲቸር ነሺ ጉድ ፈላበት ባልሺ

  • @Chaniyalw
    @Chaniyalw Před měsícem

    ዮዲት አድራሻሽ

  • @issacalemneh4693
    @issacalemneh4693 Před měsícem

    Psychologist ነሽ በልምድ? በልምድ ከሆነ ሁሉም የየራሱ መንገድ እና ልምድ አለው::

  • @AbenzerTilahun-y7w
    @AbenzerTilahun-y7w Před 13 dny

    ቆይ አንቺ ሴት ነሽ?

  • @endeshawmitiku3058
    @endeshawmitiku3058 Před měsícem

    ወሬ ብቻ

  • @SultanSultankemal
    @SultanSultankemal Před měsícem

    ዋው እውነት