ሴቶች ወንዶችን የሚንቁባቸው 5 ምክንያቶች! በሴቶች የሚያስንቅ 5 የወንድ ስህተቶች! ፍቅር ከዊንታ ጋር!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ሴቶች እንዲቀልዱባችሁ የሚያደርጉ 5 የወንድ ስህተቶች! ፍቅር ከዊንታ ጋር!
    #Ethiopia #Winta #EyohaMedia

Komentáře • 459

  • @dkeerojonson4662
    @dkeerojonson4662 Před 3 lety +58

    1.ደረጃህን አትርሳ->የነበረህን ዋጋ ልታጣ ስትል አስተውል፣ አትፍቀድ
    2.መስመርህን አታሳልፍ
    3.ስጦታ ለመስጠት አትቸኩል
    4.ፍቅርህን ለመግለፅ አትቸኩል፤እንድታፈቅርህ አትቸኩል፤ጊዜ ስጣት
    5.በውበቷና በፈተናዋ ውስጥ እየተዝናናህ ከሆነ አስተውል

  • @azeblimenih2906
    @azeblimenih2906 Před 3 lety +60

    ፈጣሪ እኔስ የአዳም ዘር ሁሉ ከክፉ ሴት ይጠብቃቸው ብዙ ወንዶች ልባቸው ንፁህ ነው።

    • @user-ww7jh2mm1d
      @user-ww7jh2mm1d Před 6 měsíci

      lk nh wendme egziabher yesth

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Před 5 měsíci

      @@user-ww7jh2mm1d😂ቂቂቂቃቃቃ የወንድ ስምና የሴት ስም መለየት አትችሉም እንዴ ወይስ ጋልኛ ነው የመጀመሪያ ቋንቋቹሁ ?

  • @temugebre5297
    @temugebre5297 Před 3 lety +43

    እውነት ነው ፡፡ የምር የጠቀስሽው ሀሳብ በጣም ትክክል ነው፡፡ አንዳንድ ሳይገባቸው የሚዘባርቁ ዩቲዩበሮች ካንቺ ብዙ መማር ይችላሉ፡፡ በርቺ♥

  • @issashaima4161
    @issashaima4161 Před 3 lety +49

    በጣም ነው ደስ የምትይው በአገራችን ብዙም ያልተለመደን ነገር አንቺ በድፍረት እራስሽን ግልፅ አድርገሽ ከዚህ በፊት ባሉ ፕሮግራሞችሽ ላይ ብዙ ልታስተምሪን ሞክረሻል ተምረንበታልም በተለይ ደግሞ ዛሬ ያቀረበሽው ለኛ ለወንዶች ትልቅ ትምህርት ነው የፍቅር ጓደኛ ከመያዜ በፊት ይህን ነገር በመስማቴ ለኔ በጣም ይጠቅመኛል እና ላንቺ ትልቅ አክብሮት አለኝ ክበሰሪልኝ

  • @dawitteklu7457
    @dawitteklu7457 Před 3 lety +5

    1. ጊዜህን ስትሰጥ በመጠኑ ይሁን
    2. መስመር ይኑርህ
    3. ለመስጠት አቸኩል... ስጦታ...
    4. የምትወዳት ሴት እንድትወድህ ጊዜ ሰጣት
    5ኛው አሪፍ ነዉ አዳምጡት

    • @mdzia9682
      @mdzia9682 Před 3 lety +1

      ጥሩነዉ እህታችን

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 Před 3 lety +34

    በጣም ቆንጆ ነው ለአዲሶቹ ስለ አስተማሪነትሽ ትልቅ ምስጋና ይገባሻል!!!

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 Před 3 lety +23

    ትክክል ብለሻል ለብዙዎቻችን ወንዶች ትምህርት ይሆናል በርቺ እናመስግናለን ::

  • @user-tq2gn3gf9r
    @user-tq2gn3gf9r Před 6 měsíci +3

    እህቴ በጣም እናመሠግናለን በወደድኳት ሴት ከብዙ አላማዬ ሀሳቤ ተሠረቀብኝ ፈጣሪ ምስክሬ ነው ቴንኪዩ እህቴ ኑሪልን አዳዳድ ሴቶች ለፍቅር ቅርብ አይደሉም

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před 3 lety +13

    ጎበዝ ነሽ ትክክል ሴቶች ለወንዶች ምክር መስጠት መቻል አለብን።
    ይሄ ላላገቡ ለወንድሞቻችን በጣም ይጠቅማል ።

  • @seydwollo1146
    @seydwollo1146 Před 3 lety +4

    ጥሩ ምናልባት በዚ ጉዳይ የተጎዳ ካለ ይህን ጉዳይ ያላገኘ ካለ ይህ ትምርት እጅግ አስተማሪ ነዉ ኋላ ከመፀፀት ቀድሞ መጠንቀቅ ጠቃሚ ነዉ

  • @derejedejenetube694
    @derejedejenetube694 Před 2 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ቅንና ልዮ ሴት ነሽ የሴቶች ገበና ነው ሳትይ ለወንዶችን ለሚጎድ ሴቶች ሚስጥሮችን በማካፈልሽ ምስጋና ይገባሻል

  • @faarfannaaafanoromo8729
    @faarfannaaafanoromo8729 Před 2 lety +5

    all this you have discoursed is my life.thank you for your sharing knowledge.

  • @eriksire5714
    @eriksire5714 Před 3 lety +14

    ወንዶችን ለመርዳት ፈር ለማስያዝ ስለምታደርጊው ነገር ግን ሳላመሠግን አላልፍም ጥረትሽን አደንቃለሁ

  • @SamSam-sc4rg
    @SamSam-sc4rg Před 3 lety +4

    ፍቅር የሚገባው ሰው(ወንድም ሴትም) የለም::
    የስንቱን ልብ ሰብራለሁ ያለችኝ ልጅ ትዝ አለችኝ

  • @getahunliben3278
    @getahunliben3278 Před 3 lety +3

    እኔ አሁን ያልሽውን ስህተት ላለመስራት ከራሴ እና ከልቤ ጋር ጦርነት ውስጥ ነኝ እግዚአብሔር ብርታቱን እንዲሰጠኝ እየጰለይኩ ነው።

  • @Kalu174
    @Kalu174 Před 2 měsíci

    ዋው በጣም ግልፅ ያለ አተናተን&በጣም ጥልቅ እይታ ነው I get a good messages in order to helpe to sustained my love relationship &I learning from my previous waste time
    Thank you

  • @dagnanehabrham6682
    @dagnanehabrham6682 Před 3 lety +22

    ሠው የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩት ያክል ይስቃል። ተመችተሽናል!!

  • @awakening4372
    @awakening4372 Před 3 lety +18

    A fish telling us how to catch a fish🤣, we need a fisherman here

  • @gent5836
    @gent5836 Před 3 lety +1

    Betam tiru beleshal. Minim enkuwan
    Set behonm wendochin yemigodu setochin ekawemalehu. Berchi!

    • @girmakassa6231
      @girmakassa6231 Před 3 lety

      Men anadedeshi. Yakerebechiw hasab be research yetedegefe enji ye buna lsy wore aydelem. Beras metemamen yegodeleshi set meselshign. Raseshin feteshi.

  • @mulatgetu3670
    @mulatgetu3670 Před 3 lety +2

    እጅግ በጣም እጅግ እናመሰግናለን አምላክ ይባርክሽ እዉነታዉን ነው ቁጭ ያረግሽው

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 3 lety +2

    ይገርማል በእህትነትም ይጠጉና በጣም ዝቅ ብለን ስንቀበላቸው እንደ አህያ ሊጋልቡ የሚፈልጉ ና ገንዘብ ና ሰአት የሚወስዱም ሞልተዋል ታድያ መልካም ወንዶችን ብቻ ነው እንደ ጅል የሚቆጥሩት የነሱ አይነት ብልጥና አኝኬ ልትፋሽ የሚሉትን ወንዶች ያከብሯቸዋል

    • @saraq9932
      @saraq9932 Před 2 lety

      በጣም በእውነቱ ወድ ብቻ ሳይሆን በሴትም አለ በሁሉም ያለ ነው ያን ጉድ ይፍጀው ዝብለህ ማለፍ መልካም ነው ሲባል እደ ጅል ኧረ ጉድ ነው ለዚ ነው ብቸኝነቴን በጣም ነው የምወደው እርግጥ ሁል ግዜ ብቸኛ ሁነህ ላይኖር ይሆናን ግን እራስህን የሚመስለልን ብቻ ማቅረብ ነው

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 Před 2 lety

      @@saraq9932endene bichenga nesha?

    • @saraq9932
      @saraq9932 Před 2 lety

      @@Atifra1532አልችልም እግሊዝኛ አማርኛ አትችሉም ??

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 Před 3 lety +2

    Egzabher. Ya kebershe leye sate nashe zarshe yelamelme edhe yala sate ala you s o brelinat girl.
    God bless you about your options.

  • @gebeyawmekonnen1582
    @gebeyawmekonnen1582 Před 6 měsíci

    ይገርማል !!!!
    ጥናቱን በኔላይ የሰራሽው ነውየመሰለኝ።
    ሌላው ኮሜንቶችን በሙሉ አይቻቸዋለሁ።ሁሉም አንድ አይነት ሀሳብ ነውያላቸው።እወነት ስለሆነ ማንም ሳይቃወም ሴቶችም በሙሉነው የደገፍነው ።

  • @abrehamderessa3875
    @abrehamderessa3875 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ትክክለኛ ነገር ነዉ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!

  • @faarfannaaafanoromo8729

    sure! በጣም ቆንጆ ነው ለአዲሶቹ ስለ አስተማሪነትሽ ትልቅ ምስጋና ይገባሻል

  • @AwurariSebeb
    @AwurariSebeb Před 8 dny

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ትምህርት አስተማርሽኝ

  • @amiablegebre8704
    @amiablegebre8704 Před 3 lety +2

    ስለ ምክርሽ አመሰግናለሁ
    በርችልኝ...!!!!!!!

  • @abdujemal6737
    @abdujemal6737 Před 2 lety +4

    አቦ ይመችሽ።
    እዚ አንድ ጎሮቤቴ አለ ሚስቱ ጆሮውን እዛ ነው የምትጎትተው ማለት ይቻላል እሱን እንደዛ ላሰቃይችው እኔ ተቃጠልኩ ለነሱ ብዬ ቤት ልቀይር ነው።

  • @yitbarekgebre226
    @yitbarekgebre226 Před 3 lety +2

    በጣም ጎበዝ ትክክል እና የሚሆነውን ነው ምታቀርቢው በርቺ

  • @weldemariamaysheshim1004
    @weldemariamaysheshim1004 Před 3 lety +5

    wow wow wow you gat everything!!!!!
    It's really impressive ma sis.

  • @titiyoutubeyoutube7602
    @titiyoutubeyoutube7602 Před 3 lety +2

    በጣም እምትይዉ ሁሉ እዉነትነዉ ወድልይ በራስ መተማማን ሲኖረዉ ነዉ ደስየሚለዉ

  • @simonmichael8489
    @simonmichael8489 Před 3 lety +1

    I'm eritrean but I understand Amharic you are very true all women the same

  • @girmaderiba1881
    @girmaderiba1881 Před 3 lety +3

    You are Amazing. Thank you for sharing your knowledge .well done SISTER..FROM AUSTRALIA

  • @GNegasi
    @GNegasi Před 2 lety +4

    It is eye opening advice for most of us and it makes a lot of sense ,by the way, the way you talk and your style is amazing but i don't think our ladies like that .lol

  • @alemuabera8543
    @alemuabera8543 Před 3 lety +1

    Thanks I learn something new from u advice keep it up

  • @user-ts4xe5rz2d
    @user-ts4xe5rz2d Před 3 lety +4

    Love it !! Thanks

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 3 lety

    በጠም እውነት ተናገርሸ እኔ የአንተን አይነት ሴት በእውነት የምትናገረው በአሁን ጊዜ ለትዳር የምትሆን ሴት እውነተኛ ጠፋች ምነው ሁሉም ሴት እንደ አንቺ አሰተዋይ ብትሆን አንቺ ሁሌም አሰተማሪ የሆነ በጣም በጣም ጥሩ ትምህርት ትሰጫለሸ ሁሌም በጣም ነው የምውድሸ የአንቺ አይነት መቶ ይወለድ የኔ ቆንጆ ሁሌም አከብርሻለሁ በርቺ እናት ወለደችሸ በጣም ጥሩ ብሮግራም የሃገርሸን ባህል አለቀ ቅሸም ሁሌ ሐሰት ባልዋን የማታከብር ሐሰት ልትሆን አትችልም ወንድ ሆሌም የቤት አውራ ነው መከበር አለበት ስታከብረረው አሱም ይንከበከባታልሴት ማለት ለኛ ወርቅ ማለት ነች ሁሌም ሴት ትከበር እናታችን ናት እና በርቺ እህቴ በጣም ታምሪያለሸ አንደ ሰራሸ ቆነንጆ በይ ሰላም ዋይ ቻው

  • @hanihasen
    @hanihasen Před 2 měsíci

    ጥሩ ነው ዶ/ር❤❤❤❤❤እናመሠግናለን

  • @alexfkadu7647
    @alexfkadu7647 Před rokem

    እናመሰግናለን አሪፍ ትምርት ነዉ

  • @eyobgemedibuli4013
    @eyobgemedibuli4013 Před 3 lety +2

    ሙሉበሙሉ ስለኔ ነው ያወራሺው 😘😘😘
    ስህተቱን የሚደግም ቂል ነው ከስተቴ ወጣለው✌✌

  • @user-vg6un1zt4t
    @user-vg6un1zt4t Před 3 lety +3

    ትክክልነሺ. እኔደርሶብኛል 1እዝህላይ

  • @Sammmy91
    @Sammmy91 Před 3 lety +15

    Wow I don't have girlfriend but I like your videos and I learn about everything like how I control myself when I'm in love.
    Thank you boo💟

  • @girumentertainment4570
    @girumentertainment4570 Před 3 lety +3

    ጌታን 1000.% ልክ ነው 5ንም ነው የሳትኩት

  • @tenatitytena5427
    @tenatitytena5427 Před 3 lety +2

    Wow ! Brave i love it .thanks

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 3 lety

    መማማር ለሁሉም ፆታዎች ጠቃሚ ነው። በተለይ ጠንካራ ቤተሰብ መመስረት፣ ለረጅም ጊዜ ተቻችለው ጥሩ ዜጋወችን ማፍራትና ለአገር አለኝታ ለመሆን ተሳሳቢ፣ ተናባቢ፣ የነቃ ትውልድ የሚፈጠረው ርስ በርስ በመማማር የተደራጀ ሕብረተሰብ የገነባ ቤተሰብ የአገር አለኝታ የወገን ደራሽ፣ ጥሩ አስተዳደር ለመመስረትም ዋልታና ማገር ነው። በአንድ እጅ አይጨበጨብም እንዳሉት አበው ሁሉም ፆታወች ይፈላለጋሉ። ማንም ፆታ አይናቅም። ተባብሮ የሚደረግ አሰተዋፅኦ ከራስ በላይ ፋይዳ አለው። የተቆራኘ ጥቅም አለን። ይህን ተረድተሽ ይመስለኛል። አስተዋፅኦሽ የሚመሰገን ነው። በርች።

  • @oneethiopialove4826
    @oneethiopialove4826 Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ እህቴ

  • @user-be8lr7lt4d
    @user-be8lr7lt4d Před 7 měsíci +1

    በትክክል ይህ የኔ ታሪክ ነው ይባርክሽ

  • @ethio5253
    @ethio5253 Před 3 lety +5

    100 % ትክክል

  • @biniboy4261
    @biniboy4261 Před 3 lety +2

    ከልቤ ነዉ ምልሽ ያልሽዉ ሁሉ ልክ ነዉ ያልሽዉን ሁላ ስህተት ሰርቻለዉ በዛ የተነሳ የምወዳትን ልጅ ከእጄ አምልጣኛለች

  • @robel11cost67
    @robel11cost67 Před 5 měsíci

    Please can you tell me dr lieberman the book name?

  • @orangetube3617
    @orangetube3617 Před 3 lety +1

    ስለ ምክርሽ በጣም እናመሰግናለን

  • @solomongirma5588
    @solomongirma5588 Před 3 lety +2

    ጠቃሚ ምክሮች ናቸው

  • @lemmafeyyessa5351
    @lemmafeyyessa5351 Před 2 lety +1

    You touch the point according the use and the user .thank you sister.

  • @Sammy-y9l
    @Sammy-y9l Před 3 lety +1

    I am new for this cchannel but, You are saying that you are giving good advice and you should be encouraged.😊

  • @AberaDeboch
    @AberaDeboch Před 3 měsíci

    በጣም አስተማሪ ምክር ነው

  • @ArayambrahtuGeberemicael
    @ArayambrahtuGeberemicael Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን ሰለ ምክሩን

  • @-betesaida8661
    @-betesaida8661 Před 24 dny

    ቃለ የሕይወት ያሰማለን

  • @mikygirma7583
    @mikygirma7583 Před 3 lety

    Betam enamesaginaln wintuye ...lik nesh yihenin nageroch egna xiru yeseran meslon baalemaweq bemadregachin meceresha tilik waga liyaskefil yichilaal

  • @ziyadyusuf5057
    @ziyadyusuf5057 Před 2 měsíci

    U are obviously correct sistu thank you

  • @seblezegey1803
    @seblezegey1803 Před 3 lety +3

    በጣም ጣፍጭ ነሽ

  • @notificationcenter5382
    @notificationcenter5382 Před 3 lety +3

    እውነትሽን ነው

  • @amejafar996
    @amejafar996 Před 6 měsíci

    " U hav full capability in creating transformation , Tx !

  • @mengstabberhe9166
    @mengstabberhe9166 Před rokem +2

    My goodness!!!!!!!!!!!!!!!!....... No.5

  • @eyobjoni1140
    @eyobjoni1140 Před 3 lety +2

    ራሴን እንዳይ አድርገሽኝል በጣም አመሰግናለሁ ቆንጆ

  • @getanehasaye9318
    @getanehasaye9318 Před 2 lety +2

    ድፍረትሽን ሳላደነቅ አላልፍም በጣም አከብርሻለሁ!!

  • @yonashabtat5539
    @yonashabtat5539 Před 3 lety +1

    Well said wintana you hit the nail on the head...keep up the good work.

  • @user-si3sb1vd2z
    @user-si3sb1vd2z Před 3 lety +4

    እዉነታው በሀይማኖቷ/ት የጠነከረ/ች ብቻ በቂ ነው በእምነት መኖር

  • @user-sp7sq7th7f
    @user-sp7sq7th7f Před 3 lety +8

    እውነት ነው 100%❤

  • @yonasmolla565
    @yonasmolla565 Před 3 lety +1

    Ewunt new betam harif ena asetmari new berche .👍🙏

  • @caremogess4397
    @caremogess4397 Před 2 lety

    you are certainly sure thank you for your kind information

  • @agimworku359
    @agimworku359 Před 3 lety +1

    Waw wow perfect nggr des ylal tnx ketybet

  • @yabumake2110
    @yabumake2110 Před rokem

    በጣም ቆንጆ ነው ግን አንችን ለማማከር ስንፈልግ እንዴት ማድረግ እንችላለን.........?

  • @sintayehuwolde816
    @sintayehuwolde816 Před 3 lety

    ድንቅ ነሽ !
    የምር ባንቺ ብዙ ተምሪያለሁ በርቺ ጎበዝ
    ደሞ ቆንጆ አቀራረብ አለሽ ከጥሩ ለዛ ጋር ።

  • @chekolefekadu
    @chekolefekadu Před 19 dny

    Tikikil bileshal thank You

  • @user-pr6ct2wc2v
    @user-pr6ct2wc2v Před 3 lety

    Really you so cute, and thanks for an amazing advice. Appreciated

  • @solomonwolde3915
    @solomonwolde3915 Před 3 lety +2

    Wow thank you so much 🙏👈🏿

  • @kalkidangetachew7474
    @kalkidangetachew7474 Před 3 lety +3

    ስወድሽ አንቺ ልጅ

  • @user-su5xl9pq3m
    @user-su5xl9pq3m Před 2 lety

    በጣም ትክክል ብለሻል

  • @getahunasrat9150
    @getahunasrat9150 Před 28 dny

    ካርድ የምሞላው የአንችን ድምፅ ለመስማት ነው ዛሬ እንኳን እስኪ ሙይልኝ ዊና

  • @muluaddisdejene7952
    @muluaddisdejene7952 Před 3 lety

    Ke3 amet befit atnagerim neber ketebelahu behuala min yaregal.betam tru hasab new

  • @ezedinkemal603
    @ezedinkemal603 Před 2 lety

    exactly pretty nice elaboration my dear sister

  • @mohammedawolmohammedawol3691

    Thankyousomuchwinta.for.information

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Před 3 lety +10

    Family background has a big impact in the creation of this creature

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před 3 lety +1

      What do you mean ?

    • @michaelwub4040
      @michaelwub4040 Před 2 lety

      Yeah! what are you talking about?

    • @Talk-about-Life
      @Talk-about-Life Před 2 lety

      A girl who grew up in a broken family and has experienced divorce anxiety is extremely toxic in a relationship. They were never satisfied and will tell you to end the marriage as quickly as possible because she witnessed from her childhood that divorce is easy.

    • @user-jn9qz2tf4v
      @user-jn9qz2tf4v Před 2 lety

      ዋው በጣም አመሠግናለሁ

  • @user-cx8rm9ip2l
    @user-cx8rm9ip2l Před 6 měsíci

    great message!!

  • @aberahalake7895
    @aberahalake7895 Před rokem

    So it is delicious advice for all. I amazing you

  • @abu.firdos-of2nt
    @abu.firdos-of2nt Před rokem

    Thank you

  • @user-vk3on2sm4u
    @user-vk3on2sm4u Před 2 lety +1

    Am a bigner ...and i like ur idea

  • @user-ds4wg9dt5k
    @user-ds4wg9dt5k Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥሩ ቪድዮ ነው የተናገርሺው ሁሉ እኔ ላይ የደረሰ ነው

  • @vphonetastic161
    @vphonetastic161 Před 3 lety

    በጣም ጥሩ ነወ የምትናገሪው ነገር እኔ ራሱ ካንቺ ብዙ ነገር አሁን እየተማርኩ ነው በጣም አመሠግናለሁ ጥያቄ አለኝ ለምንድነው የምንወዳቸውን የምናፈቅራቸውን ስንከባከባቸው አይፈልጉም

  • @bayanali4267
    @bayanali4267 Před 3 měsíci

    Onat naw gen ena ahun mest aleng meste eha hulluu baharii alech men eshalngal

  • @addisonline3947
    @addisonline3947 Před 3 lety +1

    ብቸኛ የምታውቀውን የምትሰራ የሚዲያ ሴት። በተለይ በኢትዮጵያ። ስለማታውቀውና ካጀንዳዋ ውጭ የማትዘበራርቅ ምጥን ያለ መረጃ የምትሰጥ ብቸኛዋ ሴት ትመስለኛለች። አይደለም እንዴ?🤔

  • @user-ge4qv1uo4h
    @user-ge4qv1uo4h Před 6 měsíci

    Thank you so mach.❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abdulazizomeraziz9015
    @abdulazizomeraziz9015 Před 2 lety

    Andegna sistu ergatash anegagerish aredadish kalut toktiber bey youtuper andegna nesh fetari yichemirilish enam hasabochish betam bemiredu melku ena be misma melku silehone betam wedijewalew siketishin fetari yasayen be bekuke 100 enam ketibet elalew ehit

  • @wasihunberhanu7353
    @wasihunberhanu7353 Před 3 lety

    ተባረክ እግዝአብሐር ይባርክሽ

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b Před 7 měsíci

    ውስጣዊው ውበት እና ውጫዊ ወበት ተክነሻል። ፈጣሪ አድሎሻል፣ ይበልጥ ፣ ያብዛልሽ።

  • @MohamedMuzeiyn-xu2sy
    @MohamedMuzeiyn-xu2sy Před měsícem

    ሀቅ መናገር ማንን ገደለ ቢያስከብር እንጂ ❤ ❤❤❤

  • @ramaramaramarama6676
    @ramaramaramarama6676 Před 3 lety +5

    ዊታ በጣም ቆንጆ ምክር ነው በርቺ

  • @Sammy-y9l
    @Sammy-y9l Před 3 lety +12

    እረ ገጥሞኛል በጣም

  • @user-sb4cm1wj3b
    @user-sb4cm1wj3b Před 6 měsíci

    How much time should I expect

  • @jemaletesfu3636
    @jemaletesfu3636 Před 3 lety +2

    ተባረኪ