ሶለል በራያ ቆቦ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2022
  • ሶለል በራያ ቆቦ
    FM: Walta FM 105.3
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    CZcams: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

Komentáře • 89

  • @aamare337
    @aamare337 Před rokem +14

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ራያዬ ሰላምሽ ይብዛልን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @user-sx4vd1kp7j
    @user-sx4vd1kp7j Před rokem +3

    ለምለሚቱ ቆቦ የኔ ፍቅር ሀገሬ እዴት እደናፈቅሽኝ ሀገሬ💚💛❤🇪🇹👑🕊💘💋🙏

  • @yeshiamhara1419
    @yeshiamhara1419 Před rokem +5

    እንኳአደረሳችሁ ቤት አማራወች

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 Před rokem +3

    አገሬ ተመስገን አምና እህኔ ስቃይነበረ

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok Před rokem +2

    ራያ ቆቦ ወሎ ወገኖቼ አላህ ይጠብቃችሁ
    በመከራ የተፈተኑ ወሎየዎች ቀኑ ቅርብ ነው የድስታው ኢንሻ አላህ

  • @sarinamolla5711
    @sarinamolla5711 Před rokem +3

    ያገሬ ልጆች😍😍❤ ሰላሙን ያምጣልን🙏🙏

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Před rokem

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ያገሬ ልጆች

  • @user-rp1dp7su1m
    @user-rp1dp7su1m Před rokem +2

    ውቢቱ ሀገሬ ራያቆቦዬ

  • @ertftg80
    @ertftg80 Před rokem +4

    የኔ ቆቦ

  • @nano824
    @nano824 Před rokem +2

    በጣም ነዉ እሚያምሩት ራያወች ዋዉ❤

  • @fekadueyasu9862
    @fekadueyasu9862 Před rokem +4

    በጣም ታምራላችሁ

  • @tube-gh3he
    @tube-gh3he Před rokem +2

    እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች

  • @halimahhalimah2210
    @halimahhalimah2210 Před rokem

    መሻአላህ በጣም ደስትላላቹህ

  • @hayat6676
    @hayat6676 Před rokem +3

    ፈጣሪ ሰላማቺንን ይመልስልን. My ወሎ

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Před rokem +3

    ማርያምን ተወልጀ ያደኩባትን ሀገሬን ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ የአካባቢውን ሰው ሰፈሩን ጨዋታውን ምግቡን በተለይ መንገሌ በወተት እንዴት እንዳማረኝ እውነት ከሱ ብሆን እንዴት እንደምገምጠው አሰብኩት 😂 በአጠቃላይ ውቢቷን ራያ ቆቦን የነ ብሉልኝ ጠጡልኝን የሸጋጎቹ መፍለቂያን ውዷ ሀገራን ስላሳያችሁን ሁላችሁንም ከልብ ❤️ እናመሰግናለን ።

  • @ksaksa3260
    @ksaksa3260 Před rokem +2

    የኔዋ ውብ ራያዬ💚💚💚💚💚

  • @hediyahabib9151
    @hediyahabib9151 Před rokem +1

    ደስሲል ምናለ ሀገሬብሆን

  • @zahraibrahim67
    @zahraibrahim67 Před rokem +4

    እኛ ስንል በፌት ብር ይሰጦናል ሰንዴ ገስተን አስፈጭተን ዳቦ ጋግረን እየተጫወትን እስከ ሳምት ዳቦችን እንዳያልቅ እየቁጠብን እንዳንለያዩ ከአንድ ቤት መርጠን እንቁያለን ሌሊት እንቅልፍ አይዘን ቀን አይደክመን አንጣላ እደዛ ነበር አሁንማ ዝም ብሎ አደለ

    • @ethiopia3929
      @ethiopia3929 Před rokem

      አወ በእውነት ይህችም እድሜ ሁና ትዝታ በዛባት ብቻ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-xy3qz2mh9r
    @user-xy3qz2mh9r Před rokem +2

    እ ሀገሬ😭❤

  • @melakudm.5331
    @melakudm.5331 Před rokem +2

    Amazing chulther

  • @HdHd-li1ou
    @HdHd-li1ou Před rokem +1

    ዋዉ እኳን አደረሳችሁ ራያየ ሰላምሽ ይብዛልን የኔ ቆጆ አችም በጣም አምሮብሽ ተዉበሻን ያመት ሰዉ ይበላችሁ በዚህ አጋጣሚ ላቅመደካማ ወች ድጋፍላደረጋችሁም እግዚአብሔር አምላከ በወጣ ይተካላችሁ በጣም ደስ ይላን እኛም በስደት አለም ያለነዉ በሰላም ለሀገራችን ያበቃን አሜን

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 Před rokem +3

    ወሎ ራያ ቆቦ ❤

  • @zedraya8818
    @zedraya8818 Před rokem +1

    ራያዬ እንኳን አደረሳችሁ

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዞች እውነት በርቱልን የአመት ሰው ይበለን

  • @znabhhh8624
    @znabhhh8624 Před rokem

    ራያየ ተቀበይኝ ልምጣ የደጋጎች፣የቆንጆዎች የሩህሩሆች ባጠቃላይ የፍቅር ነች በርቱልን እናመሠግናለን

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 Před rokem +5

    ቆንጆዎቹ አገር እግዚአብሔር ይጠብቃቸው 💚💛❤️

  • @bickim5224
    @bickim5224 Před rokem +1

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @wondimagegnakele6376
    @wondimagegnakele6376 Před rokem +1

    በአሉን በሀገሬ ራያ ቆቦ ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ ነው አብራችሁ ነው ይከበርኩት አዘግጁ ክፍል እና የበአሉ ተሳታፊዎች እንዲሁም ለመላው ህዝብ እንኳን ለመቤታችን የእርገት በዓል በሰላም አደረሳቹሁ።

  • @user-zj1rt2nf5s
    @user-zj1rt2nf5s Před rokem +1

    ዋው

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před rokem

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን
    አንድነት ይምጣ እንደድሮው

  • @adisujed1847
    @adisujed1847 Před rokem +1

    Fetari hagerachenen selam yadirgelen

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem

    ሀገራችንን ሰላምያርግልንሰላም ሲኖርነዉና ሁሉም የሚሆን ያምናዉንቀን አያርገዉና

  • @user-gh3de9vl6l
    @user-gh3de9vl6l Před rokem

    Ekuan Adersachu Ashendye Shadey Solely Beal😍😍😍😍😍😍😍😍😘😍😍😍😘

  • @abcajc9647
    @abcajc9647 Před rokem +1

    ራያአማራዬ💚💛❤️💋💋

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ያደርሳችሁ

  • @bmm72
    @bmm72 Před rokem

    እንኳን አብሮ አደረሠን የአመት ሰው ይበልልን

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem +1

    ያመት ሰዉ ይበለን

  • @abeethiopiaethiopia5800

    ራያ ቆቦ ሀገሬን ስላየሁ ደስ ብሎኛል!!

  • @sweetethiopia446
    @sweetethiopia446 Před rokem

    Natural beauty just wowwww

  • @mulerraya5732
    @mulerraya5732 Před rokem

    እግዚአብሔር እኮን አደረሰን በያለንበት ከነቤተሰቦቻኣቺን በያለንበት ያመት ሰዉ ይበለን

  • @aklilgezahegne6958
    @aklilgezahegne6958 Před rokem

    I just wanted to see this city and culture

  • @derejezewdu8069
    @derejezewdu8069 Před rokem

    Raya is really different. Very nice culture.

  • @argawhussien4866
    @argawhussien4866 Před rokem

    Tamiralachihu! Wubet be Wollo megelechaw new gn gazietegnochum betam yamiralu!

  • @adisujed1847
    @adisujed1847 Před rokem +1

    waawww

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před rokem

    አገራችንን ሰላሙን ይላክልን
    ልኡል እግዚአብሔር

  • @saragasa174
    @saragasa174 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 Před rokem +1

    💚💙💚💚💚💚🙏👍

  • @Sarasara-sb8rl
    @Sarasara-sb8rl Před rokem

    ውይይይይይ ሐገሬ ራያዬ

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Před rokem +8

    ይህ ቀረፃ አራዱም ነው አይደል አላቹሁ ራያ ልጆች ❓

    • @user-gh3de9vl6l
      @user-gh3de9vl6l Před rokem

      Alen Ehity 😍😍😍😍😍🥰😘😍😘😘

    • @user-dk5lk1nb2l
      @user-dk5lk1nb2l Před rokem

      አወ አራዱም ነው

    • @aswasw4203
      @aswasw4203 Před rokem

      ቆቦ ከተማ ላይ ተገኝተናል እያለ እደት አራዱም ትያለሽ?

  • @hayatali7269
    @hayatali7269 Před rokem

    ራዩማ አገሬ❤❤❤

  • @user-tx4yr9fq2j
    @user-tx4yr9fq2j Před rokem

    የኔ እናትዋ የመረቁት ሴትዮ ወላሂ እንባየ መጣ ሰላማቸዉን ያብዛልን

  • @kobotown6634
    @kobotown6634 Před rokem

    enyewu wendmie betam dessyemil tarik newu yeserahewu hagerun yemiwed sewu ewedalehu.

  • @neza6422
    @neza6422 Před rokem

    ወሎ ሆኖ የማያምረ የለም ሲያምሩ ዋዉ መሻአላህ ያረብ

    • @mitu8128
      @mitu8128 Před rokem

      Webet sileka welo new leka

  • @YoYo-xw6oh
    @YoYo-xw6oh Před rokem

    Kobo🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @user-bc5gs9bk8e
    @user-bc5gs9bk8e Před 11 měsíci

    እድሜ ለህውሀት የጦር አውድማ አረጋት

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 Před rokem +1

    በአለፉት አራት ዓመታት በኢትዩጲያ ሀገር ' በግፍ ለፈስስው የንፁሃን ደም' የንብረት ውድመት መቶሺህዎችን ለቀስፈው የእርስ በእርስ ጦርነት ዜጎች በማንነታቸው መገደል'መፈናቀል'መገለል መታስር 'መንገላታት 'መታፈን ለኢኮኖሚ ድቀት ኑሮ ውድነት ስራ አጥንት መበራከት ለዚህ ሁሉ ስቆቃ ተጠያቂው የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር የኦረሙማ መሪ የአፓርታይድ ሥርዓት አራማጅ አምባገነኑ አብይ አህመድ አሊ ከሥልጣኑ ወርዶ ለፍርድ በሕግ ፊት መቅረብ አለበት

  • @woine123
    @woine123 Před rokem +1

    በጣም ቆንጆ ልጆች እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቃችሁ ሰላምን ያብዛላችሁ:: አካባቢውም ያምራል::

  • @nigusamare2454
    @nigusamare2454 Před rokem

    ራያየ

  • @assefamolla6420
    @assefamolla6420 Před rokem +2

    ወዲ ማለት የበለስ(ቁልቋል) ይባላል ለማታቁት

  • @miri5414
    @miri5414 Před rokem

    after your hair done you look more beautiful, if you need husdand i am hear from America.

  • @belayamare4667
    @belayamare4667 Před rokem

    Ere tgi des ylal

  • @QTA-wb7oq
    @QTA-wb7oq Před rokem

    ወሉዩነኚግንምንእለእራያብወለድ

  • @LUDIC884
    @LUDIC884 Před rokem

    ፌተወ

  • @user-mr7ki7oc4v
    @user-mr7ki7oc4v Před rokem

    አይ ኢትዬጽያ ሀገሬ ይሄን ምስኪን ህዝብ በፓለቲካ ትጫወቱበት አላህዬ ሰላማቼውን መልስላቼው

  • @Kunama_tube
    @Kunama_tube Před rokem

    Ashenda is best in mekele tigray

    • @user-gh3de9vl6l
      @user-gh3de9vl6l Před rokem

      Tigray Amhara Killel Lalebelam Sekotam Rayam

    • @mitu8128
      @mitu8128 Před rokem

      Nte fake new

    • @mitu8128
      @mitu8128 Před rokem

      Leboch serekachu new orginalochu yihew siyamiru yena

    • @aledwake
      @aledwake Před 7 měsíci

      Stolen and then Started after TPlF satisfied collecting Money in Addis Abeba

    • @aledwake
      @aledwake Před 7 měsíci

      Not original in tigray

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m Před rokem

    Ashenda is Tigray's Original asset. Ashendiye is high copy from Tigray!!!

  • @avielavi990
    @avielavi990 Před 2 měsíci

    Ethiopia empire ❌️🤮

  • @user-yk3wz9fw6f
    @user-yk3wz9fw6f Před rokem

    አሁን እኮ መገሌ የሚለው ስም እየቀረ ነው ቂጣ ሆነ ስሙ

  • @user-jo2fu3rx7s
    @user-jo2fu3rx7s Před rokem

    ጋዜጠኛው ምንቅርቅር ብለሽ ሂደሽ የራያ ልብስ ስለብሽ አማረብሽ