#ምርጥሰርግ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የራያ ቆቦ እና አካባቢዋ ትውፊት እና ባህላዊ ጨዋታዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ!
    ቸር አይለፈን 🙏
    ክፉ አይንካን 🙏
    🇪🇹 ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏
    ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
    የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን ይህን ሊንክ ይጫኑ • የያራው ሼበላ መገን እኔ ራያ ቆቦ...
    • Video
    • ተለቀቀ ስለ ራያ ጭፈራ ታሪክ እየሳ...
    የቴሌ ግራም ቻናሌ 👉👉👉 t.me/+FvqGMJe_...

Komentáře • 40

  • @makiyaabdallah996
    @makiyaabdallah996 Před 10 měsíci

    አራዱም ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ❤❤❤

  • @user-bf9ml7dk1j
    @user-bf9ml7dk1j Před 2 lety +4

    ዋው እነሸጋ ስታምሩ እኮ እነ አሳድ አራዱም❤❤❤

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před 2 lety +4

    አቤት ውበት ከዱቄት የነጻ ውዶቼ ስታምሩ❤❤❤

  • @user-qe4hq1jk7y
    @user-qe4hq1jk7y Před 2 lety +4

    እናቶችን ሳይ እናቱ እየመሰለች በጉጉት የሚመለከት ማነው እደኔ እገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @user-eb5hz5ww9u
    @user-eb5hz5ww9u Před 7 měsíci

    አቤት ውበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @nadinadi8468
    @nadinadi8468 Před rokem

    አቤትዉበት❤❤❤❤❤

  • @SaSa-bx3ix
    @SaSa-bx3ix Před rokem

    አቤት ሲያምርባችሁ ከናተ ባልፈጠር ይነደኝ ነበር እድሜና ጤና ይስጣችሁ My ወሎ 🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐💋

  • @yengustube
    @yengustube Před 2 lety +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁንልን ፍቅር አንድነት አድለን አሜን ።በጣም ያምራል ዋው ።

  • @user-fe2jr1wz3f
    @user-fe2jr1wz3f Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makiyaabdallah996
    @makiyaabdallah996 Před 10 měsíci

    የኔ ምርጦች ቢጫ መንገሻ ❤

  • @Geto_123ngho
    @Geto_123ngho Před 2 lety +1

    በጣም ያምራል በርታልኝ ወንድሜ🥰🥰

  • @user-zj1rt2nf5s
    @user-zj1rt2nf5s Před 2 lety +1

    ዋውውው

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Před 8 měsíci

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg Před 2 lety +1

    ጎረቤቶቸ😍😍

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před 2 lety +3

    የኔ ወርቆች አወይየ ሙትት ብዬ ነዉ ምወዳችሁ💚💛💖

    • @sofiya1088
      @sofiya1088 Před 2 lety +1

      ጥላትሽ ይሙት ማር
      ባህላቺን ያምራል

    • @tigistmolla30
      @tigistmolla30 Před 2 lety +1

      @@sofiya1088 አወ ማርወይየ ሃገራችን ሠላም ያርግልን

    • @sofiya1088
      @sofiya1088 Před 2 lety +1

      @@tigistmolla30 አሜን

  • @nageb21
    @nageb21 Před rokem

    ❤❤❤

  • @user-qd3lw9my6z
    @user-qd3lw9my6z Před 2 lety +1

    ❤❤❤❤ወይኔትዝታ፣ገደለኝ❤❤❤❤

  • @user-gw1zv6iq6v
    @user-gw1zv6iq6v Před rokem

    💐💐💐💐

  • @user-jk6bj2ns2p
    @user-jk6bj2ns2p Před rokem

    አቤት ውብት😍😍😍

  • @SaSa-mq6rp
    @SaSa-mq6rp Před rokem

    😍😍😍😍😍

  • @user-wu1wy2ji8j
    @user-wu1wy2ji8j Před 2 lety +1

    ራያዬ 💘💘😘

  • @almzmuna8832
    @almzmuna8832 Před 2 lety

    ዋው ዋው ዋው 😍😍😍😍😍 ስታምሩ 💓💓💓💓

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 Před 2 lety +1

    👍👍

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před rokem +1

    እኛ ኢትዮጵያ ለመሄድ የኑሮው ውድነት ስንሰማ ከዚሁ እንቀመጥ እንላለን ኢትዮጵያ ያሉት ለምደውት ይሁን እኔ እጃ ጣጣም የላቸው ኢትዮጵያ ጥሩ ስራ ለመጀመር ባስብ ስንት ብር ያስፈልገኛል ምንስ ብሰራ ያዋጣኛል ንገረኝማ ወንድሜ አርሶ በሌ 7 አመት ሁነኝ በስደት 19 አመቴ ነው ሳውድ የመጣሁት ሳስበው እስካን ለገንዘብ ብቻ እየተገዛሁ ልጅነቴንም በልጅነት ልጅ አለመውለደንም ሳድበው ያመኛል በእርግጥ ኢትዮጵያ አግብቸ ነበር ግን ሳውድ እያልኩ አልወለድኩም ያለፈው አልፏል አሁን መከሩኝማ ያበናት ራያ ነኝ ጎብዬ

  • @user-zj1rt2nf5s
    @user-zj1rt2nf5s Před 2 lety +1

    አይ ትዝታ

  • @user-nu5kd3xq3i
    @user-nu5kd3xq3i Před 2 lety +1

    ይህ ነው የኛ ባህላችን እንዴት ያመራሉ

  • @user-mr2nn8qc2f
    @user-mr2nn8qc2f Před 2 lety +1

    👍👍👍❤❤❤❤

  • @zmarsawaloyewa5372
    @zmarsawaloyewa5372 Před 2 lety +1

    🥰🥰🥰💕😥😥🥺🥺

  • @user-si2iu2lz8v
    @user-si2iu2lz8v Před 2 lety +1

    የኔ ምርጦች💋💋💋💋💋💋💋💚💛❤

  • @seklawicell8497
    @seklawicell8497 Před 2 lety +1

    ኧረ በትዝታልሞትነው

  • @haderabederu2817
    @haderabederu2817 Před 2 lety +1

    🥰🤣

  • @user-ic7on3xk3r
    @user-ic7on3xk3r Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተሀል ወይስ እኔ ነኝ

  • @bilagedarge548
    @bilagedarge548 Před 2 lety +3

    ምነው አክሊሉ ያለዚህ ሌላ ሠርግ አፖሥትምዴ ሳምንት እሥከ ሳምንት ድረሥ ይሄኑንንን አሁንሥ እጂጂ አለኝ በል ሌላ ሠርግ አሳየን ነው ወይሥ ከዚህ ምሀል አዷን ሴት በፍቅር ጠብ ብለሀል ልበል😂😂😂😂😂

    • @user-zv5hg1ng3d
      @user-zv5hg1ng3d Před 2 lety +1

      ትክክል

    • @Arsobelemedia21
      @Arsobelemedia21  Před 2 lety +1

      ክክክክክክክ የእህትሽ ሰርግማ ሳጠሩኝ ብቻችሁን በላችሁት ሆዳሞይ ደህናነሽ ግኝ

    • @bilagedarge548
      @bilagedarge548 Před 2 lety

      @@Arsobelemedia21 ኧረ ተጠርተሀል ብለውኛል እኔማ ሳይቀረፁ ብየ ተናድጀ ነበር ግን ምንም ማድረግ አልቻልኩም ደግሞ እኔ ያለሁቱ ሳኡዲ ማለቴ መቸም እኔ በስልክ አልጠራህም እኔን መውቀሥ አትችልም ሺሺግን ወቅሸልሀለሁኝ በተረፈ አይዞሺ በሌላ ሠርግ ትካሳለህ ደግሞ ለሠርግ ነው አትሥብ በተረፈ ደና ነኝ የሚወቀሡት ኢትዮጵያ ያሉቱ ሠወች ብቻና ብቻ ናቸው እኔ ከሠው ሀገር መወቀሥ አልችልም😉😂😌