🔴 አዲስ የንስሓ ዝማሬ " ኑዛዜ " ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ
Vložit
- čas přidán 29. 04. 2024
- 🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ 20 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
🔴 አዲስ የንስሓ ዝማሬ " ኑዛዜ " ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ @-mahtot - Zábava
የምንወድህ የተዋህዶ ዕንቁ ወንድማችን ዘማሪ ይትባረክ ኡፍ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንተ ፀጋ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውዴ❤ ሠማይ ሠማያት አድርሶ የሚመልስ መዝሙር። ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።🙏
አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ተጨማሪ የንስሐ መዝሙራት ያስፈልጉናል....እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን🖤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክ ያሰማልን
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ትንሳኤውን ትንሳኤያችን ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በእውነት። እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም።
ግጥም ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ😢😢😢
Amen amen amen zimare melaikt yasemalin. Berta wendime.
😢😢😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኪርላይሶን አማኑኤል
😢😢😢😢 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 😢😢😢 እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😢😢😢😢😢😢😭
የምንወድህ የቀራንዮ መድኃኒአለም ፍሬ ወንድማችን የምትወደው የሚወድህ መድኃኒአለም ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው
አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ምንም አልልም ፍቅሩን ይሳልብን የተገዛንበትን ዋጋ እንዳናከስር እርሱ ይርዳን❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Zmare melaekti yesmealna kbur hawuna zemari ytbarek EGZABIHER AMLAK zebene Agelglotka ybark hawey 🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኪርያ ላይሶን ኪርይ ላይሶን ኪርይ ላይሶን
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢😢🙏🙏🙏
Amen
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤቱ ጌታሆይ እንደሃጥያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረኝ 😢😢😢🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
ዝማሬ መላእይክት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
የኔ ጌታ በእርሱ ቁሱል እኛ ተፈወሴን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
Zmare melekt yasemaln 🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጌታችን እና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንወድሃለን አባት ሆይ❤😢
Ameen ameen ameen ameen 🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ወንድማችን ዘማሪ ይትባረክ🎉
አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤
በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በሞገስ ያቆይልን ወድማችንን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን በእዉነት😢😢😢❤
አሜን አሜን አሜን፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡
❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏❤😭😭😭
Amen amen amen
amen amen amen abat hoy maren yikir belen
❤❤❤❤❤kale hiwot yasemalin zimare melayikt yasemalin
😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የኔ ጌታ ፍቅርክ ይለያል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አቤቱ የኔ ጌታ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Zimare melaiktin yasemaln yagelgilot zemen fetari yibarkiln😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Zemaramaleykit neyasemamalen ❤😢😢😢
😢🙏🙏🙏
የ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማል🙏😢
😢😢😢❤❤❤❤
🙏🖤⛪️🖤🙏🖤⛪️🖤🙏🖤⛪️🖤
❤❤❤ዘማሪ ይትቤ እግዚአብሔር ይባርክህ ጎበዝ። ቀራንዮ መድሃኔዓለም እንተዋወቃለን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃለ ሒወት ያሰማልን
ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you 🙏
❤❤❤❤
😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😮😮
🥺😭😭😭😭😭😭😭😭
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
😢😢😢😢😢😢😢😢