ሁሉም ልክ አለው

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,1K

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 Před 21 dnem +176

    🎉ዛሬ አያቴ ቤት ሄጄ የእናቷ ስም ጠቅሳ ልጇ ጠፍታለች አልተባለም ወይ አለቺኝ ወላሂ አያቴ ማን ነገረሽ ስላት እድር ልጥል ሄጄ ሲያወሩ ሰማሁ አለቺኝ በቃ እስኩቲ አልኳት😮

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry Před 21 dnem +3

      ወይይይ😂😂😂😂😂

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 Před 21 dnem +12

      🤣🤣🤣🤣🤣 ግን ስታስጠላ የምር ባለጌ

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 Před 21 dnem +15

      ኡሙቢላል የኔቆጆ ጉድነዉ ዘንድሮ ተጫወቱበት ይህን ሞኝ ህዝብ

    • @user-io8vv1df1x
      @user-io8vv1df1x Před 21 dnem +17

      ጉድ የቡታ ጅራ ልጅ ናት እንደ ፍቅሩም ዉሸት ነዉሀ

    • @semiraebrahiml987
      @semiraebrahiml987 Před 21 dnem +10

      ለካ እውነት ነው የሚታወሪው❤

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 Před 21 dnem +153

    ጥሩ ምክር ነው ኢማንዬ ፈጣሪ ያክብርሽ🙏

  • @alamgir481
    @alamgir481 Před 21 dnem +98

    ሩታ የሽገር ልጅ እያላችሁ ስታሽቃብጡ የነበራችሁ ደህና ናችሁ😂😂😂😂😂😂

    • @user-sr2rf6nn6n
      @user-sr2rf6nn6n Před 21 dnem +3

      😂😂😂😂😂እኔ እኮ ትናንትና ውሸት መሆኑን አውቂያለሁ ምክኒያቱም ከሩቅ ጫማዋን አውልቃ እሱ ሲሮጥ እሷ ስትሮጥ እሷ ስሮጥ እሱ ስሮጥ ወየሁ ተከታታይ ድራማ

    • @etopeetope62
      @etopeetope62 Před 21 dnem

      ከከከ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 21 dnem

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @mesitube8396
      @mesitube8396 Před 21 dnem

      @@user-sr2rf6nn6n ማሪያምን እኔም ያችባርት ውሸት መሆኑ ገባኘ ለምን መሠለሽ አድቤትነው ያሉት😂😂😂 እኔንም ደምሩኘ

    • @user-gz7vx5hv5v
      @user-gz7vx5hv5v Před 21 dnem +2

      ወይኔ ትን አሥብለሽኝ ነበር ክክክ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 21 dnem +22

    ዝም ያለነጃ ወጣ አሉ የኛ ምርጥ ነብይ❤❤❤

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Před 21 dnem +59

    ኢማንዬ ይቅርታ አርጊልኛ እና በዚን አይነት ነገር ባትገቢ በጣም ጥሩ ነው አቺ ንግስት ሴት ነሽ አፍበይ እና ለራስሽ ጥሩ ስራ አለሽ በስራሽን በርትተሽ ስሪ የዚን አይነት ነገር እዳቺ ሴት አይምለከተውም አፍበይኝ ምን አልባት በኮሜቴ ካስቀየምኩሽ አቺ ንግስት ነሽ በስራሽን በርቺ ግን በዚን አይነት አልደግፍሽም ኢማንዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mekiyajemal9132
      @mekiyajemal9132 Před 21 dnem +1

      አዉ የኔ ዉድ ይቅርባት እንደዚአይነት ነገር

    • @zekiyatube954
      @zekiyatube954 Před 21 dnem +11

      እሷ በደዚህ አይነት ቀርቶ ተራ በሆነ ነገር አሰራም ግን ቤተሰብ ያበትን እና እንዴ ሀገር ልጅ ይሄ አይደለም ለማለት ነው ተረዷት የእናት ስቃይ ማንም አይቶ ማለፍ አይችልም የችን ደግሞ ደጋፊ ነን የሚሉ እያጨበጨቡ ገደል ዶሏት እና ነው እንደ ሀገር ልጅና ጎረቤት የበኩሏን ለመወጣት እንጂ እድህ አይደለችም እሷ

    • @user-gv5kd9xk6m
      @user-gv5kd9xk6m Před 20 dny

      ​@@zekiyatube954
      👌👌👍

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Před 20 dny

      ሠዉ በምን ልሥራ ነዎ በማይመጥናት ነገር መግባቱ ከባድ ነዉ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 20 dny

      በሀቅ አታውራ የለ የለም።

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 Před 21 dnem +84

    ኢማን አትዋሺም ወላሂ አበርታቷል ሲቀጥል እውነቱን አውሪን የመዳም በጎች ብራቸውን የሚጨፍጭፍ አሉ ግዲ በቀበሌ ምርጫ አርገውታል😂😂😂😂

    • @user-vc4qn9mz9y
      @user-vc4qn9mz9y Před 21 dnem +11

      በጠም እኮ ነው ምገርምት 😅😅😅😅😅 ያመደም ሰይሆኑ ያአብርሽ በጎች በይቸል😅😅😅😅

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry Před 21 dnem +2

      በጣም

    • @user-uj2cg9fv9x
      @user-uj2cg9fv9x Před 21 dnem +7

      ​@@user-vc4qn9mz9yእዉነትም የአብሽ በጎች

    • @mesitube8396
      @mesitube8396 Před 21 dnem +5

      ኢማን አመካት ወይዘድሮ 😂😂😂😂😂😂

    • @GalRayaRayuma
      @GalRayaRayuma Před 21 dnem

      ደምርኝ እማ🥰

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk Před 21 dnem +30

    ብሩክታዊነሽ ሩታ ኧረ የተማርሽ ነሽ በፈጠረሽ ጌታ ለቤተሠብ ክብር ይኑርሽ የሱን ቤተሠቦች ተመልከች በደስታ እየኖሩ

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 Před 21 dnem

      ወይመቃጠል የምጣዱእያለ የእቅቡተጣጣ አሉ

    • @SusuLove-kn9cj
      @SusuLove-kn9cj Před 21 dnem

      Hirut new ስሟ

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat Před 21 dnem

      ብሩክታዊት ነው ሩታ አይደለም።

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 Před 20 dny +1

      ​@@MaslatMaslatማለት ስሞም ሌላ ነውደ ጉዲ😢😢😮😮

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat Před 20 dny

      @@zamzammuhammed5829 አወ ሂሩት አቆላምጠው መሰልውኝ ሩታ ያሉት

  • @user-rj1zz9fm8k
    @user-rj1zz9fm8k Před 21 dnem +10

    አችን አምናለሁ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ያስተካክልላቸው ትልቅ ሰው ይግባና ልጆች ስለሆኑ ነው

  • @rawdalhammadi8524
    @rawdalhammadi8524 Před 21 dnem +28

    ወላሂ ትክክል ነው❤❤❤❤

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Před 21 dnem +37

    የኔዉድ ላላህ ብየ እወድሻለሁ

  • @zuzumchale
    @zuzumchale Před 21 dnem +33

    ኢማን አትዋሺም አምንሻለሁ😍😍👍👍

    • @user-bm2xy5hq7d
      @user-bm2xy5hq7d Před 21 dnem

      ኒቃብ ለብሶ ዉሸትማ እረ🎉🎉🎉🎉

    • @user-om8zz5qi5k
      @user-om8zz5qi5k Před 21 dnem +1

      ምንም.አትወሸም.ትክክል.ነው

    • @kalargw2096
      @kalargw2096 Před 20 dny

      ​@@user-bm2xy5hq7dየኔ እናት እኔ ግራ ገባኝእኮ ንገሪልኝ እነ ሩታ በቅረብ ባላቃት የምር አምናት ነበር

    • @kalargw2096
      @kalargw2096 Před 20 dny

      ​@@user-om8zz5qi5kነይ ልገረሽ ውሸትዋ

  • @rurubintbaba7160
    @rurubintbaba7160 Před 21 dnem +43

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አንዳኛ ነኝ እስክ ላይክ አርጉኝ

  • @hadiethio-
    @hadiethio- Před 21 dnem +25

    እረ ኢማንዬ እኛ የሸገር ልጅ እንደሆነች ነው የምናውቀው እንዲህ ነው ያሉን ያረቢ ሰብርኒ ባስ ጭራሽ የአንድ የሰፈር ናቸው ጉድ😅

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 Před 21 dnem +1

      Wushetamoch nachew ye adis abeba liji aydelechim

    • @kalargw2096
      @kalargw2096 Před 20 dny

      ​@@nuhamin9673በምን አውቅሽ ቆይ እነዚ ህዝብ ምን የሆነ ነው ቆይ ግራ ገባኝ እኮ እንዴ እሩታእኮ ባንቀራረብም እንተዋወቅአለን እኮ እኔ ማቃት አ.አ ነው ቆይ ሰው ምን የሆነ ነው ወይኔ

  • @user-sk6jx6rw3y
    @user-sk6jx6rw3y Před 21 dnem +30

    ፊቅር ይቅር በይን ለካ በዚ ዲረመ ስለልተስመመሺው ነው ከሱ የረቅሺው ጎቦዝ

  • @thamarhasan6385
    @thamarhasan6385 Před 21 dnem +20

    እነዚህ ቡታጅራዋች ከትልቅ እሰክ ትንሽ ውሽት ብቻ ነው ሰነምግብረችሁ ቱቱቲቲቱቱ አለኩም

    • @remla_8503
      @remla_8503 Před 21 dnem +1

      ክክክክክክክ ልታደንቃቸው መስሎኝ

  • @user-vt3om7qe3o
    @user-vt3om7qe3o Před 21 dnem +3

    ባለፈው እህቷ ከተናገረች ወድህ እኔ አላያቸውም እናም ሩታ ለቤተሰቧ ትንሽ እኳ ክብር የላትም በዚህ ደረጃ

  • @zemzems2429
    @zemzems2429 Před 21 dnem +56

    😢ወላሂ ሴት አሰዳቢ ናት ሙስሊሞች ተው በነሱ ሚዲያ ውጡ።😢😢😢😢

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před 21 dnem

      ደሚርኝማ🎉

    • @user-ks2dn6mf6n
      @user-ks2dn6mf6n Před 21 dnem +5

      ወላሂ እኔ በፊት እከታተላቸው ነበር ፍቅር እያለች እቺ ስትመጣ ወጠቼ አለው

    • @user-ru6up4iv4k
      @user-ru6up4iv4k Před 21 dnem +3

      ሙስሊሞች ብሰው ነው እሚያሽቃብጡት እኔማ በጣም ትዘጋኛለች የሴት ባህሪ የላትም

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 Před 21 dnem

      @@user-ru6up4iv4k 😥በጣም

    • @lubabadubai5580
      @lubabadubai5580 Před 20 dny

      እኔስ አልከታተላቸውም

  • @maymoona2094
    @maymoona2094 Před 21 dnem +49

    ኦ አሁን አመንኩ አንች አትዎሺም አያችሁ እሩታ የቡታ ጂራ ልጂ ነች መጀመሪያው ዲራማ ነበር ውይይይይ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry Před 21 dnem +1

      ኤክ

    • @muntahasharif85
      @muntahasharif85 Před 21 dnem +4

      ሳህ ኢማንዬ አትዋሽም❤❤❤ በጣም ነው ሚገርመው ተጫወቱበት በህዝቡ 😂😂😂

    • @muntahasharif85
      @muntahasharif85 Před 21 dnem +2

      ሳህ ኢማንዬ አትዋሽም❤❤❤ በጣም ነው ሚገርመው ተጫወቱበት በህዝቡ 😂😂😂

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Před 21 dnem +8

      ​@@muntahasharif85አጨብጫቢ ደጋፊ ዩቱበር ና ኮማች ገደል ገባ ቱ እኔ አልወዳቸዉም ጭራሽ ላያቸዉ 😣😣

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp Před 21 dnem +2

      ተጫወቱብን የሸገር ልጂ እያሉ

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Před 21 dnem +30

    ሚስጥር ወጣ ብሩክታይት ነው ስሟ😂😂😂 የመዳም ቅመሞች ታውረዋል በነሱ

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 21 dnem +5

      ቀላልታዉረዋል አላህሂዳይስጣችዉ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce Před 21 dnem +3

      በጣም ከልጀቶ በሰዉ ታዉረዋል

    • @rahima1683
      @rahima1683 Před 21 dnem +1

      የማን😳😳😳

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f Před 21 dnem +2

      😂😂😂😂😂ተበላቹህ አዳሜ

    • @Saadah1seadi-ky9kc
      @Saadah1seadi-ky9kc Před 21 dnem +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ያገርበግ ቀላልታውረዋል

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 21 dnem +15

    ባልሽኮ ያችን ቤተሠብ የሚክብርዉ አች ስታክብሪችዉ ነዉ ሩታኮ ለቤተሠቧ ክብር የላትም ባለጌ ናት ስለዚህ ባብርሽ አልፍርድም

  • @tabiagfddd
    @tabiagfddd Před 21 dnem +35

    እህቴ ላላህብዬ እወድሻለሁ🌹🌹🌹🌹

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Před 21 dnem +7

    እኔ ሁሉም አይመለከተኝም ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ለአንድ ሙዕሚን የማይመለከተውን መተው ከኢማን ነው
    አሁንስ ዩቱዩብ አስጠላኝ

  • @feke2tube
    @feke2tube Před 21 dnem +48

    ኧረ ድራማ ሰለሆነ ለዛነው የተደበቀው😂😂😂 ይዞዋት የጠፈው የማግባት እቅድ የለውም የሩታ የሆነነገረ ሳያረጉባት አይቀርም አላህ ይሰቱ ከምንም በላይ የቤተሰብ ክብር ይቀድማል😢 አላህ ማሰተዋሉ ይሰጣቸው ሁለታቸውም

  • @sadh5915
    @sadh5915 Před 21 dnem +19

    እየመጣሽ ተኚ የኛቤት ሰፊ ነው ስሟም ብሩክታይት ነው እሯ😅😅😅 ኢማንዩ ሀቢበቲ የኔ የኒቃቢስተሸ ጀግና እወድሻለሁ ሀቢበቲ ኢስላም አይዋሽም 🎉🎉

  • @Mmm-lp9ef
    @Mmm-lp9ef Před 20 dny +2

    እህት ንግግርሽ ልክ ቢሆንም እዚህ ቦታሽ አይደለም ማማየ ከዚህ ራቂ እዳጋጣሚ ነዉ ያገኘሁሽ አላህ ይሕድሽ ኡህታ

  • @chfhrthfh4586
    @chfhrthfh4586 Před 21 dnem +22

    😂አሽቀበጮች ምን ትሉ ይሁን ከአድሰአበበ መጣች ለፍቅር ብለ ያለቹ ደናናቹ

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 Před 21 dnem

      😂😂

    • @user-gv2pk5cn4g
      @user-gv2pk5cn4g Před 21 dnem

      ክክክክክክክክክክ

    • @mrsfatema9947
      @mrsfatema9947 Před 21 dnem

      ​😢😂😂@@user-gv2pk5cn4g

    • @user-ds5yn4gi7z
      @user-ds5yn4gi7z Před 21 dnem

      ወላሃ በጣሚ መመንአቀታኝ

    • @user-zx8fo2fj4h
      @user-zx8fo2fj4h Před 21 dnem

      እኔ የገረመኝ እሱ ነዉ 😂😂😂😂 አቤት የሌበ አይን ደረቅ ሱሙዋ ረሱ ሌላ ነዉ

  • @user-io8vv1df1x
    @user-io8vv1df1x Před 21 dnem +25

    የእኩል የመዳም ቅምም መባሌ ይቆጨኛል አሠደቡን ለማያቁት ብር እየመጡ ሥንት የተረበ እያለ

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Před 21 dnem +34

    ሲጀመር የቡታጅራ ዩቱበሮች ከተወሰኑ ልጆች ውጭ በተለይ ፍቅር ብለው የሚሰሩት እንዳለ ውሼታም ናቸው አኡዙቢላህ ከትንሽ እስከ ትልቅ ቤተሰብን ጨምረው የሚሰሩ በተለይ የትልልቆቹ ሰዎች የትልቅ ቅሌታም ከክብራቸው ይልቅ ገንዘብን የሚያስቀድሙ እርካሾች ናቸው ማንንም ሰው መናገር አልፈልግም ነበር ግን ዛሬ ነግሪያቸው ይቀራል
    እነዛ እራሱ ዘመድ መድሬኤሹ ምናምን ብለው ላሽ አሉ 😅😅 እናት የለንም አናቅም አባት ጀግና ባለሽጉጥ እልም ያሉ ፊልም ሰሪ እኮ ሆነው ከአጎት ልጅ ጀምሮ ማስመሰል ምን አለ አንድ እውነት ነገር እንኳን ቢኖራችሁ
    አላየንም ፍቅር ፍቅር አለበት አለ ሂዱና ተማሩ እናንተ ገንዘብ ያሰከራችሁ እርካሾች ናችሁ በእንደዚህ አይነት ተሰርቶ ተቃጥፎ የመጣ ገንዘብ የእውነት ሰራን ብለው ነው የሚተዳደሩበትና የሚበሉት እደው ቅር
    ኢማን የኔ እህት ዛሬ መናገር ስላለብኝ ነው የተናገርኩት እንጂ መናገር አልፈልግም ነበር
    *ግን እየመረራቸውም ቢሆን እውነቱ* *ይሄ ነው ይዋጡት ብየ ነው*

    • @user-bl9jk7rr8u
      @user-bl9jk7rr8u Před 21 dnem +1

      Sah😊

    • @user-bl9jk7rr8u
      @user-bl9jk7rr8u Před 21 dnem

      San yana koonjooo

    • @user-ux2dg7yj6f
      @user-ux2dg7yj6f Před 21 dnem +1

      ትክክል ሁሉም ድራማነው የሰሩብን

    • @user-ok7sn8bu3i
      @user-ok7sn8bu3i Před 21 dnem +8

      _በተለይ የዛ የአብራሀም ቤተሰቦች በጣም የወረዱ ናቸው ከልጆቹ ጋ አብረው እየዋሹ ለገንዘብ የሞቱ ቱ ውርደታሞች ለፍቅር ሽማግሌ ሂደን ከለከሉን ሲሉ ነበር ፍቅር ውሸት ነው ስትል በጣም ነው ያስጠሉኝ የትልቅ ትንሾች ርካሽ_

    • @zekiyatube954
      @zekiyatube954 Před 21 dnem

      @@user-ok7sn8bu3i እኔ የዛሬ 5 ወር አከባቢ ነው ያወኩት እና በጣም ነው ያስጠሉኝ በዛች በትንሽዬ ልጅ አባት የላትም ብለው ትንሽ በር ያገኙ ጊዜ የተጫወቱባት ከትልቅ እስከ ትንሽ በተለይ አባትዬውና እህቱ እናቲቱ የትልቅ ትንሽ ሁላ እነሱም ሰው ሁነው ድራማ እየሰሩ አሸማቀቋዋት በጣም ነው ያሳዘነችኝ በለለችበት የምር በጣም ነው ያስጠላኝ ይሄ መኩዶና ድስት አፍ እሱም ሰው ሁኖ በሰው መጫወቱ እነዚህ ከክብራቸው ይልቅ ብር የሚያስቀድሞ ሆዳም ቤተሰብ ናቸው ለብላቢ ሁላ ትንንሽ ስጦታ ለመለቃቃም ሰው መስለው ብቅ አሉ ለነገሩ ለብሰው ሰው ሁነዋል

  • @bintomer6193
    @bintomer6193 Před 21 dnem +23

    ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    የኒቃቧ ቆጆ ሽኩረን
    እህቶቸ በቤተሰቦቻችሁ አትደራደሩ አክበር ትከበራለህነዉ ነገሩ

  • @KsaKsa-hl2vi
    @KsaKsa-hl2vi Před 21 dnem +47

    ሩታ ለቢተሰቦቹ ክብር የላትም ባለጊናት😅 ቱ ፍቅር ጀግናነች❤❤❤

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 Před 21 dnem +4

    አሰላሙ አለይኩም ኢማንዬ ሰላምሽን አላ ያብዛዉ የኔ ዉድ ሼር አድርጊልኝ ለአላህ ብለሽ ከአላህ ታገኝዋለሽ

  • @የትንሹእህት
    @የትንሹእህት Před 20 dny

    ትክክል ወላ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KsaKsa-hl2vi
    @KsaKsa-hl2vi Před 21 dnem +9

    ሩታ ባለጌ ቤተሰብ አሰዳቤ ነች

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 Před 21 dnem +6

    ወይ ኢሙዬ❤❤❤ ጉድ ነው ዘንድሮ😂😂😂 እኔስ ዝም ብዬ እየተመለከትኩ ነው

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo Před 21 dnem +8

    ማሻአሏህ ተባረክአሏህ በሰላምታሽ ብቻ ተቀበልኩሽ ሌላዉንተይዉ እዳልሽዉ ጨርሼ ሳላዳምጥ ኮመትኩም ቻናልሽን ተቀበልኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 Před 21 dnem +1

    አሚንንንንንንንን🎉🎉

  • @umueimran
    @umueimran Před 21 dnem +21

    ዘሩቀለጠ ደህና እንሁንእጅ ገና ብዙ እናያለን

  • @semusemu6775
    @semusemu6775 Před 21 dnem +14

    እኔ ሚገርሙኝ ለምን ሀቅ ተነገረን ብለው የሚሳደቡት አጅብ

  • @azainab2799
    @azainab2799 Před 20 dny +1

    ኢሙዬ በጣም እወድሻለሁ እንደዚህ አይነት ጉድ አትግቢ ከጀመሩት አይለቅም አሚ ዩቱብም ገብታ መውጣት አቅቷታል ወላሂ ተይ እኛ ሙስሊሞች የማይመለከተንን ነገር ስንተው ነው የሚወደድልን

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 Před 21 dnem +8

    የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ ምን የቀረው አለ ብለሽ ነው የመዳም ቅመሞች ሁሉ አደንዝዟል የሚሰድቡሽ ወደው አይደለም😂😂😂😂

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 Před 21 dnem +16

    ጭራሺ ስሟ ሩታ ሳይሆን ብሩክታዊት ነው ስሟ ጉድ 😂😂😂😂

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Před 21 dnem +15

    ልጀቱን እየተጠቀመባት ነዉ የሁነነገር አሰነክቱታል አሁን እሱ ለብቻዋ ፊመሰ መሁን ትቸላልችቢወዳት ወዳዉ ነበር ሸማጊሌ ልኩዉ እሚገባት

  • @user-ng3bn3vx9l
    @user-ng3bn3vx9l Před 20 dny

    ይህ አችን አይመጥንም እህት እደዚህአይነት ቪዶ አትስሪ በድንሽ በርቺ የምታቂውን አሳውቂ አላህ ይጠብቅሽ አድስ ኮማች ነኝ❤

  • @Bzu632
    @Bzu632 Před 21 dnem +2

    እረጋታሸ👌 በርችልኝ እህት❤😊

  • @ahmedtube3504
    @ahmedtube3504 Před 21 dnem +9

    ይች ባለጊነት ሴት አሰዳቢ ቤተሰብ የማታከብር ዘላን ዝና እየሰሩ የሺገርልጂ ናት እያሉ እኛን የማዳም ቅመሞች እየሸወዱን ነበር ጉድ አይሠማ የለ ብሩክታይት ነው ስሟ ደሞ ኢማንየ እናመሠግን አለን እውነቱን ነገርሺን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @MadinhRr
      @MadinhRr Před 21 dnem

      ለቤተሰቧክብር ያላት ቆራጥሴት ሔሉ ነበረች😢😢😢😢ይችዝምብላ የተለቀቀች

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před 19 dny

      ምነዉ ተቆራጭ እያረግሽላት ነበር እሩታ ሰትባል አሁን ብሩክታይት በመባሏ ተቆራጭ ልታቆሚ ነዉ ወይሰ ምንድነዉ የአንች ችግር ከሰሟ እንደዉ በማያሰጨንቀን ባንገባ ዝም ብንል እንደዉ

  • @zone8505
    @zone8505 Před 21 dnem +19

    ቱ ጭረሽ ጎረቤት ነቸው😂😂😂😂የሸገር ልጅ ነት ሲሉ ቆይታው😂😂😂😂

    • @mrsfatema9947
      @mrsfatema9947 Před 21 dnem

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry Před 21 dnem

      😂😂😂

    • @semia7620
      @semia7620 Před 21 dnem

      😂😂😂

    • @Roziy179
      @Roziy179 Před 21 dnem

      😂😂😂

    • @semira1604
      @semira1604 Před 21 dnem

      እኔ በሳቃ ነው የምፈነዳው ሸገር ሸገር ሲሉ ነው የሞግዚነት ሸገር ሄዳ ነው እላለው

  • @Tybatube
    @Tybatube Před 21 dnem +12

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች

    • @user-hy2bh8tn4h
      @user-hy2bh8tn4h Před 21 dnem

      አሜን አሜን አሜን🎉

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 21 dnem

      አሚንንን ዉድ ደሚሪኝ

    • @Tybatube
      @Tybatube Před 21 dnem

      ወድ አች ዞሬ ደሚሬኝ እኔ ነገ እደምሪሸ አላሁ ወድ

  • @user-ok7sn8bu3i
    @user-ok7sn8bu3i Před 21 dnem +5

    _እህቷ እኮ እየተናገረች ነበር ደንቆሮ የሆኑ ተከታዮች ቀንተሽ እያሉ ይሰድቧታልጅ ምድረ ደነዝ ልጅቱ በጣም ባለጌ አግድም አደግ ናት አኡዙቢላህ አለሌ_

  • @user-ef5co1jg2k
    @user-ef5co1jg2k Před 21 dnem +8

    ይሄ ልጅ ድራማ ሰራ በእኛ ላይ

  • @user-cd7fv6ju7r
    @user-cd7fv6ju7r Před 21 dnem +18

    ኢሙ አንቺንስ አምንሻለዉ ለካ ድራማ ነዉ አይ ዘንድሮ የማንም መጫወቻ ሊሁን

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 21 dnem

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @user-uc5nd4kl5x
      @user-uc5nd4kl5x Před 21 dnem +1

      ወላሂ እኔም እዳችው ሁኛለሁ😢

    • @user-pd2vy3ic2c
      @user-pd2vy3ic2c Před 21 dnem +1

      እኔ ድሮም አለመኩም ለምን ለፍቅር የዉሸት ሽመግሌ አለ ሩታዬ ተሰዝነኛለች

  • @mesfinta9105
    @mesfinta9105 Před 21 dnem +2

    ሩታ የቡታጅራ ልጅ ናት የአዲስ አበባ ልጅ አይደለችም እህቷ እና እናቷ ተናግረዋል ድራማ ለ CZcams ብሎ የሰራው ድራማ ነው የሩታ ወዳጅ ነን የምትሉ ከቤተሰብ አትበልጡም ደሞ ስሟን ማስቀየሯ ብሩክታይት

  • @munasherefa
    @munasherefa Před 21 dnem +2

    አይ ቡሪኪታይት የምር አዛንኩበት ያኔ ጃግና የኒቃባ ኒግስት አሏህ ይጣብቅሽ በኒቀበችን ምንፀና ያድርገን ያራብ

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz Před 21 dnem +5

    አይ ዶላር ምናለ የአብራሃም እናት እና አባትዬው ሲያስተዋውቁ ልክ እንደማያውቁ ተደርጎ ነው ድራማ ነው ይገርማል ደሞ እያለቀሱ ሲሰሩ እንዴት ነው የሚሰሩት ይገርማል ግዜው ከፍትዋል ስውንም ተጫወቱበት

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 Před 21 dnem +34

    እኔ በአብረሺ አልፈረድም ይቺ ሩታ የምትባል ነች እረካሺ ነች ቤተሰቦቿን ማክበር ያለባት ሩታ ነበረች እንቢ አልፈልግም ቤተሰቦቼን አክበር የማለት ግዴታ ያለባት ሩታ ነች ነበረች

    • @user-qy6rx4rl4z
      @user-qy6rx4rl4z Před 21 dnem +2

      እኔ ደግሞ በሷ አልፈርድም ምክንያቱም ልጅቷ ከሞኝነት አልፋ ጅል ናት ሚገርመው እኮ በጣም የሚወዷት ተከታዮቿ እራሱ ቁጥሯ የላቸውም ምክኒያቱም እሱ ነው የከለከላቸው ይመክሯታል በማለት ። ምክንያቱም ሀይለኛ የገቢ ምንጫቸው ስለሆነች ።

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k Před 21 dnem

      እኮ

    • @user-pd2vy3ic2c
      @user-pd2vy3ic2c Před 21 dnem

      ​@@user-qy6rx4rl4zአይይይይ ትክክል ቁጥሯን አይሰጡም ተበለ አይ ሩታዬ መጨረሻሽ ምን ይሁን

  • @nxjfdghxhdfh1754
    @nxjfdghxhdfh1754 Před 20 dny

    Rutye and abrish ❤❤❤❤❤❤❤👌👌

  • @habeebahh2900
    @habeebahh2900 Před 18 dny

    ትክክል ✅✅✅ ቤተሰቤን ካላከበር እዛዉ ወላሒ በናት ቀልድ የለም ።

  • @Roziy179
    @Roziy179 Před 21 dnem +6

    ኢማንን እኔ አምናታለሁ አትዋሽም በአንዲት ዘልዛላ ልጅ ቤተሰብ አንገት ይድፋ ያሳዝናል በጣም😢

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Před 21 dnem +3

    wa wr wb እባካቹ እድሜና ጤና ካለን ሁሉም ነገር ተሰርቶ ይደረሳል ለምድነው እንደዛ ያልኩት በሃገራችን በሶሻል ሚዲያ ገንዘብ እንደሚገን ከታወቀ ጀምሮ ሶሻል ሚድያውም በጣም ተሥፋፍቷል እና ትክክለኛ የሆነ ነገር እያሥተላለፍን ገቢ ለማግኘት ብንሞክር እላለው በጣም ብዙ ነገር እያየን ሥለሆነ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ እንደተባለውም እናንተም ቤተሰቦቻቹን አፉ በሉን ብላቹ ወደ ቤተሰብ ተመለሱ ለተመልካችም ጥፋታቹን ግልፅ አርጋቹ ድጋሚ እንደዚ አይነት ሥተት እንደማሰሩ ቃል ገብታቹ ሥራቹን ብትሰሩ ባይነኝ ኢሙ እናመሰግናለን

  • @user-nm6yx8sm9i
    @user-nm6yx8sm9i Před 20 dny

    ወላሂ ትክክል ነው

  • @JemilaJemila-yh4mi
    @JemilaJemila-yh4mi Před 18 dny

    ጡሩ ምክር ነው ኢማንዬ❤❤❤❤

  • @user-uy7qs3ty3t
    @user-uy7qs3ty3t Před 21 dnem +19

    ምናለ 50 በታስገቦት ሀቅን የምታወራዉ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 21 dnem +9

    እናት ከምንም በላይ ስንት ዋጋ ከፍላ ያሳድገች ወንድ ልጄ ነጌ ጥልሽ ይሄዳል

  • @user-pv2zd4bu4m
    @user-pv2zd4bu4m Před 20 dny

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ እህት

  • @user-sk2bl8eu8h
    @user-sk2bl8eu8h Před 20 dny

    ዮኔዉድ ህቴ❤❤❤❤🎉🎉

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 Před 21 dnem +5

    ኢሙየ የዘመኒ ጀግና ❤አንቺ አትዊሺም❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před 20 dny +3

    እኔ ድሮም አጭበርባሪእንደሆነ አቃለሁ ልሞትነው ያዙኝ ልቀቁኝ እያለነበር 😅😅😅😅

  • @saratube670
    @saratube670 Před 21 dnem +2

    ሙስሊም ሰለማይሽ አመኩሽ ❤❤

  • @nawamawa2323
    @nawamawa2323 Před 20 dny

    ትክክልነሸ እህት ሁሉምነገረ ያልፈል ፈቅረም ያልቃል ሂዶ ሂዶ ቤተሰብነወ የሚያዋጣወ እኔ ያሳለፈኩት ሂወትነወ

  • @hvgb6263
    @hvgb6263 Před 21 dnem +3

    Wdoch Allahn Enfra Wshatn Anabaratata

  • @user-ks2dn6mf6n
    @user-ks2dn6mf6n Před 21 dnem +4

    እኔ ድሮውንም አውቄ አለው ብቻ የተናደድኩት ከእነሱ ተጨምሬ የአረብ ሀገር ሰራተኛ መባሌ ነው😢😢

    • @user-yb8ej7fn9n
      @user-yb8ej7fn9n Před 20 dny

      እኔማ አብሬ በመጠራቴ አፈርኩ

    • @user-ks2dn6mf6n
      @user-ks2dn6mf6n Před 20 dny

      @@user-yb8ej7fn9n ከባድ ነው ደሞ ሲያለቅሱ አብደዋል እኮ😂😂

  • @SidraEthio
    @SidraEthio Před 18 dny

    ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤

  • @SharefaShasurure
    @SharefaShasurure Před 20 dny

    yes

  • @mariyammariyam1669
    @mariyammariyam1669 Před 21 dnem +8

    እኔ ኢማን 100 ፐርሠት አምናታለሁ

  • @hayte.mohammed8011
    @hayte.mohammed8011 Před 21 dnem +21

    እርፍ ሥሟም ብሩክታይት ነዉ ያሠላም ተበርቼ ሠላም

    • @UMAbdelah
      @UMAbdelah Před 21 dnem +2

      😂😂😂😂ሚስጥር ወጣ አይ የመዳም ቅመሞች አሳዘኑኝ በነሱ ታውረው

    • @hayte.mohammed8011
      @hayte.mohammed8011 Před 21 dnem +3

      @@UMAbdelah ክክክ በጣም ዉሸት ዉሸትነዉ አዳዳቸዉ ብታያቸዉ የማታቀቸዉን ሽጣቸዉ ገትረዉ ሢከራከሩ ይገርመኛል አይፈረድባቸዉም አይምሮቸዉ በዉሸት ሥለሞላ ነዉ

    • @user-be6ki1dm5f
      @user-be6ki1dm5f Před 21 dnem +1

      የመዳም ቅመሞች እኮ ኮፒተር ነን😂😂😂😂

    • @user-sr2rf6nn6n
      @user-sr2rf6nn6n Před 21 dnem +5

      😂😂😂😂😂እየመጣሽ ተኝ የኛ ቤት ሰፊ ነው አለ ያገሬ ሰው

    • @ssaa6161
      @ssaa6161 Před 21 dnem

      😂😂😂😂

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n Před 21 dnem +1

    ከቡታጀራወች ሰቤን አነሳሁ ገና አሁን አመኩኝ ኑሮ ትላልቆቹኳ ምን ሁነዉ ነዉ በአላህ ስም የሚዋሹት😭"☝️ አስተግፍርላህ ወአቱቡ ኢለይሂ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před 21 dnem +3

    እኔ የሚገርመኝ የኮሜተር ኢጭ አብርሽ እና ሩታ መቸም አይለያዩ እያላችሁ እዛ ቤት የምካምቱ ደቆሮወች ለበተስቦቻችሁ ክብር ቢኖራችሁ እድህ ባላላችሁ ነበር የማታቁትን ኢጭ

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk Před 21 dnem +21

    ሰብስክራይብ አድርጌሽ አለሁ እህቴ በርች

  • @TemimaNasir-cv2jw
    @TemimaNasir-cv2jw Před 21 dnem +8

    እማን ማንቻዉ አይምኑሽ ደሞ ሙሰሊሞቻ እያወሹነዉ የለነዉ በፈጠረሸ ነጌ የሩታ አነት ገ ሄዳሽ አንታረቨ በቪድይ ስረልኝ

  • @Zahrabame-tf3be
    @Zahrabame-tf3be Před 20 dny +1

    Walekum Assalam Wa Rahmatullah Barkat

  • @naatytube
    @naatytube Před 20 dny +1

    ካሰብሽላት ለምን በውስጥ አትመክሬትም ቀና ልብ ካለሽ ቲሺ😂

  • @muna3604
    @muna3604 Před 21 dnem +3

    ኮሜተሮች ክክክክክ ኢማንዬ በርችልኝ

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit Před 21 dnem +5

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሁቢ ጀዛኪላህ ኸይር ለሰማ ጠቃሚ ምክር ነው አጨብጫቢወቻቸው ናቸው ለዚህ የዳረጌቸው እንጅ ልጅቱ በዚህ ርቀን ላትሄድም ትችል ይሆናል

  • @SharefaShasurure
    @SharefaShasurure Před 20 dny

    Yyes

  • @SabaWedaju
    @SabaWedaju Před 20 dny

    እሩታ እደሰወኛ አስቢ ቤተሰብ ካላከበርሽ ማንም አያከብርሽም ቅድሚያ ለቤተሰብ ሁሉም ያልፈል እባክሽ ዝም ብለሽ ሚዲያ ላይ ወተሽ አታስመስይ ክብር ለቤተሰብ

  • @zone8505
    @zone8505 Před 21 dnem +9

    አህለን ኢመንዬ 😊

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Před 21 dnem +20

    የሸገሩ ሲገርም ሩታ ስትባል ብሩክታይት ሆነ መጣች እንዴ 😂😂😂😂😂 የጉድ አገር

    • @Roziy179
      @Roziy179 Před 21 dnem

      ሩታም አይደለም ስማ ሂሩት ነው አሉ😂😂😂😂

    • @aminaadem7381
      @aminaadem7381 Před 21 dnem

      ክክክክ ጉድኮ ነው

    • @betiTub
      @betiTub Před 21 dnem +1

      ክክክክክ የመዳም ከመሞች ምን ትላላችሁ ሰማም አገራውም ውሰጥ ነው

    • @user-ux2dg7yj6f
      @user-ux2dg7yj6f Před 21 dnem +2

      ​@@Roziy179😂😂😂😂 እርፍ ሂሩት 😂አሁንስ ኢትዮጵያዊነቷም ይጣራልን ርእስ የለለው ድራማ 😂ተቸገርንኮ

    • @Roziy179
      @Roziy179 Před 21 dnem

      @@user-ux2dg7yj6f ሂሩትን ነው ወደ ሩታ የቀየሩት😂😂😂🤝

  • @FetiyaMohammed-cu7jn
    @FetiyaMohammed-cu7jn Před 21 dnem +2

    ትክክል ነገ እሱም ይንቃታል ቤተሰቦቻንም ይንቃል እሷ ያላከበረቻቸው እሱ አያከብርላትም ።

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 Před 20 dny +1

    ውነት ነው በቃ እሩታ የቡታ ጅራ ልጅ ነች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይይይይይ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před 21 dnem +4

    የምር በአብርሽ አልፈርድም ያስደፈረቻቸው የገዛ ልጃቻውናት ሩታ ናት ጥፊተኛይቱ ይች ግብረቢስ

  • @user-wn8bm1xj6k
    @user-wn8bm1xj6k Před 21 dnem +3

    ብሩክታይትን ያያቹ 😂😂😂ኢማንዬ የኔ ንግስት❤❤

  • @NasriahJordan
    @NasriahJordan Před 20 dny

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kal12213
    @kal12213 Před 20 dny +1

    tebareki wudie lik new yalshiwo yihie betam yewerede astesaseb new yakewo sibeza balegie new ewonet

  • @user-vp6oe9vb9m
    @user-vp6oe9vb9m Před 21 dnem +3

    ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱእሕቴ በርችልኝ የኒቃቧንግስት ለአላሕ ብየ እወድሻለሑ እሕትሽ ከወሎ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g Před 21 dnem +3

    የአድሳባ ልጂ ነች ሲባል ነበር እኮ እዉነት ቢዘገይም ይወጣል ይብላኝ ለአሽቃባጮች እኔ የለሁበትም ነጣ ነኝ

  • @Hawawoll
    @Hawawoll Před 20 dny

    እህት ሀሳብሺ ጥሩነው ግን አብረእንድኖሩ ቤተሰብ ባይ ከለክላቸው ጥሩነበር ቤተሰብ እሚከለክላቸው ከሆነ ሩታ ሂወታን ብታጠፋ በጣም ፀፀትነው

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 Před 20 dny

    ያረቢ ምጉድነው ዝምታወቅነውእህቶቸ የሚሆነውንማየትአይሻልም

  • @etopeetope62
    @etopeetope62 Před 21 dnem +4

    ኢማን ልከ ነሸ ወላህ ኢቺ ሩታ ተብዬዋ ዶቆሮ ናት ፍቅረ ናት ጉበዘ ጀግና ናት ቆፍጥነ ቅልጠፍ ያለቸ

  • @betiTub
    @betiTub Před 21 dnem +4

    ሩታ የምትባለዋ ለራሷም ለቤተሰብም ከበር የላተም ለጅታው

  • @user-im1yn3nr5q
    @user-im1yn3nr5q Před 20 dny

    ስማ ብሩክታዊት ሀገራ ቡታጅራ ለኛ የተባነው ያአዲሳባ ልጅ ናት ስማ ሩታ ወይ ጉድ ሿሿሿሿ ሁሉ ነገራቸው

  • @user-fc4yk8qr5i
    @user-fc4yk8qr5i Před 20 dny

    ንግስቶ ስታምሪ ገናዛሬ አየሁሽ ዴምሪኝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹