ከሀዘኔ ተመልሻለው ምንድነው የገጠመኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 120

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg Před 2 měsíci +17

    ለመጀመሪያ ጊዜ ከቤትሽ ስኮምት ነው።ከቡታጀራ ሴት ዩትዩበር አንች ብቻነሽ መልካሞ ማንም ጋ እማትጣሊ ማነንም እማትቦጭቂ ሁሉንም እደባህርያቸው የያዝሽእንቁ ሴት ነሽ።እግዚያብሄር ይባርክሽ ከፍከፍበይ።ክርስ

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 Před 2 měsíci +26

    ማሻአላህ አደብሽን አለባበስሽን የጠበቅሽ ጀግና እህቴ አላህ ያግዝሽ በኸይር ነገርላይ

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před 2 měsíci +3

    እኔም በጣም ታምሜ ነበር በጠም ለብዙ ግዜ ሀኪም ቤት እመላለስ ነበር ምንም በሽታ ዬለብሽም ተብዬ በጣም ተገላትቼ በመጨራሻም ነዝሬት የነበርኩበት አካባቢ ለይ ሩቃ ተቀረብኝ አላሀምዱልላይ ነዝሬት ሰው ከለሽ በጠም አሪፍ አሪፍ ሩቃ ቤት አለ አላህ ከመደህኒቱ ያገናኝን

    • @user-wc4lx5js3gseada
      @user-wc4lx5js3gseada Před 2 měsíci

      አረ እንደት ነው የሚገኙት ወንድሜ ታሞብኛል ሥንት አመቱ ጎበዝ ተማሪ ነበር ከ10 ክፍል አቋረጠ ትምህርት ሲገባ ያመዋል በአጠቃላይ ሥለ ትምህርት ሲያነሱበት አይወድም ያመዋል😢😢😢😢

  • @user-nn7ef2tg5i
    @user-nn7ef2tg5i Před 2 měsíci +5

    አላህ ድግምተኞች ሳሂሮች ያጥፋልን ወይም ያስተካክላቸው ሱብሀን አላህ

  • @amihabeshawit
    @amihabeshawit Před 2 měsíci +10

    አህለን ኢማንዬ እንኳን ደህና መጣሽልን በጠም ተናፍቀሻል አላህ የርሀማቸው አያትሽን ለናንተም ሶብሩን ይስጣችሁ💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @mohammadomar9131
    @mohammadomar9131 Před 2 měsíci +8

    የኔም ውንድም በዚ በሽታ ታሞብኝል እሥቲ ዱአ አርጉለት ሡቅ እየሠራ ነው በሥራ ይበልጣኝል ብሎ ሥህር አረጉበት ብቻ አላሀምዲሊላ 😢😢😢 እሥቲ ዱአ አርጉለት

    • @tubeysikit
      @tubeysikit Před 2 měsíci +1

      ኑ ወደ ቀልብ ዶክተር የአፊያ መደር

    • @mohammadomar9131
      @mohammadomar9131 Před 2 měsíci

      @@tubeysikit ዬት ነው

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před měsícem

    የኔውድ አያትሽን አላህጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅልሽ ላችም ለሙሉ ቤተሰቦችሽ ሶብሩን ይስጣችሁ

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před 2 měsíci +1

    አህለን ኢማን አብሽሪ ለሃያትሽ አላህ ፊርዶሰል ጀነት ይወፍቀው

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před 2 měsíci +1

    አሏህ ይራሀማችው አያታችሁንም አላህ ይሶብራችሁ. በርች የኒቃቧ ንግስት🎉🎉🎉🎉

  • @ekrW
    @ekrW Před 2 měsíci

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ኢማንየ ጠንክሪ አላህ ጀነትን ፈርዶስ ይወፍቀው ለመላው ቤተሰብ መፅነናትን ይወፍቃችሁ

  • @MediDam
    @MediDam Před měsícem

    አለባበሰሽም አደብ የያሽ አላህ ይጠብቅሽ የሱናዋ እህቴ❤❤❤

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Před 2 měsíci

    አለህ ይራህመቻው
    ያተመመውን ኡሉ አለህ አፊየ አዲርግልን ከደዚ አይነት መጥፎ በሽተ አለህ ይጠቢቀን❤

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Před 2 měsíci

    wa wr wb ሃያትሽ አላህ ጀነተል ፍርዶሥ ይወፍቃቸው ለመላው ቤተሰብ አላህ ሰብር ይሥጣቹ

  • @user-po2hc9cw4y
    @user-po2hc9cw4y Před 2 měsíci

    አላህ ይዘንላቸው ሀያትሽ ኢማን የታመው አላህ አፊያ ያርግልሽ አዳማ ላይ ምርጥ ሩቃ ቤት አለ

  • @user-uy4bc2rv8m
    @user-uy4bc2rv8m Před 2 měsíci

    አላህ ሠብሩን ይሥጥሽ
    ሀያትሽም አላህየጀንት ያርገዉ

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 Před 2 měsíci +3

    እኔ አባቴ ታሞ ሩቃ ቤት ነው ያለው ወደ ሊራ ነው ማረፊያም አላቸው አባቴ ጥሩ ለውጥ አለው አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ

    • @user-ng3mo2qg7q
      @user-ng3mo2qg7q Před 2 měsíci

      አራ አበቴ ተሞ እያተሰቃያ ነዉ እስት አድርሸ ንጋሪኝ

  • @rawdalhammadi8524
    @rawdalhammadi8524 Před 2 měsíci +1

    አህለን ኢማን እንኳን በሰላም መጣሽ አያትሽ አላህ ጀነትል ፍርድ ውስየወፈቃት

  • @user-dc6jq1ey8q
    @user-dc6jq1ey8q Před 2 měsíci

    ኢማንዬ ሀያትሽን አለህ ይራሀመቸዉ ለአንቺም ያሶብርን ዉሃ ያጠጣሽ ለባል ወንድም መጀመሪያ እራሱ ኒያዉ ጥርት ያድርግ እጅ እግሩን ለአለህ ይስጥ በአለህ ፍቃድ ከሩቃ መፍቴ ያገኛል አላህ ባሪያዉን ለመንም አይሰጥም አለህ ይሽፊሁ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 2 měsíci +2

    ኢማንዬ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @cequa4067
    @cequa4067 Před 2 měsíci

    እህቴ እንደዚህ ከምታደርጊ ከካሜራ ጀርባ ብትሆኚና በድምጽሽ ብታወሪ ይሻላል

  • @user-xo1zp2fe9m
    @user-xo1zp2fe9m Před 2 měsíci

    Ba fasika bakul gora alkugn الله يرحمه رحمة واسعه
    Yatamamawnim Allah yashraw
    ولا يفلح الساحر حيث اتى
    الحمد لله على كل حال

  • @user-bg8gh5pl5v
    @user-bg8gh5pl5v Před 2 měsíci

    አለህ ፉሩዶሰል ጄናት ይውፉቃቻው

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 Před 2 měsíci

    ኡሙዬ ለምድ ነው ግን ምወድሽ ስነመግበርሽ እሸአላህ ሀገር ስገበ ጎሮቤትሽ አላህ የረገነል እሸአላህ አገኝሸለሁ 🌹🥛🌹

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před 2 měsíci

    የታመመውንም አላህ አፊያውንይመልስለት የኔም ወንድም ታሟል በዚሁ ነገር

  • @user-tm7ze2ek1h
    @user-tm7ze2ek1h Před 2 měsíci

    መዳን ቲውብ ላይ ገብተሽ አድራሻቸውን ተቀበይና እዛ ሂዱ አድሥ አበባ ቤተል
    የሞቱትንም አሏህ ይረሀማቸው እናንተንም አሏህ ይሶብራችሁ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před 2 měsíci

    ኢማንየ አላህ ሶብሩንይስጥሽ የሞቱትንም አላህ ይዘንላቸው በጣምጠፍተሽነበር

  • @nal8027
    @nal8027 Před 2 měsíci +1

    ወረቤ ውሰዱት አለህ. አፉየውን ይመልስለት

  • @user-cd7fv6ju7r
    @user-cd7fv6ju7r Před 2 měsíci

    ናሬሪት አፍሪ የሚቀሩ አሉ ሲሉ ሰምቻለዉ ትክክለኛዉን ቦታ አላቀዉም አጠያይቂ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Před 2 měsíci

    ሩቃ ቤት አ/አ ቤተል አለምባንክ አለ እኔ የህቴልጅ እዛ አሥለቅቆላታል ሥልካቸው የለኝም አየር ጤና አደባባዩን ሳትሻገሪ ውረጂ አንድ ሙሥሊም ብጠይቅ ያሳዩሻል ወይም ይመለከተኛል የቦጎ አድራጎት ድርጅት ዘነበወር ነው ያለው ነኢማን አታቃትም ብቻ አዲሳባ አሉ ብዙ ቦታ

  • @meremamewld6781
    @meremamewld6781 Před 2 měsíci

    ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢማንዬ የሴት ንግስት እንኳን ደና መጣሽልኝ😍😘 አይትሽ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው ለእናተም አላህ ያሰብራቹ

  • @kemerusalo820
    @kemerusalo820 Před 2 měsíci

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ ዛሬ ተቀየቅዬሻለዉ እህቴ እሻ አለህ አለባበስሽ ስያምር ደሞ😊❤

  • @user-go1ye7tc5l
    @user-go1ye7tc5l Před 2 měsíci

    ዋጋቸው ውደነው አጂ አሉ የወድሜሚስት አረብሰርታባት እዛነበር ክትትልዋ አልሃምዱሊላህ ተሽሎዋታል ነይልጠቁምሽ

  • @shemsiyabest4964
    @shemsiyabest4964 Před 2 měsíci

    አለህ ይርሃመት

  • @HayatHa-pn8dy
    @HayatHa-pn8dy Před 2 měsíci

    ማሻአላህ የኔህት አላህይጠብቅሽ በጣምነወ የመወድ የምወድሽ አወቄሽ አደለም ግን አለባበስሽ ኢቲራም አለሸ አላህ ያጠክርሽ የሞቱቱን አላህይራሀማቸወ እውድሻለሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ

  • @fewziyasedik6681
    @fewziyasedik6681 Před 2 měsíci +1

    አሚንንንን

  • @Ra7ema1995
    @Ra7ema1995 Před 2 měsíci +1

    ወድማችንአላህእፍያውንይመልስለት በርቺልኝየኔውድ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o Před 2 měsíci

    ወአሌይኩም አሰለም ወረህማቱለህ ወበረከአቱሁ እንኮን ደህነ መጠሺ የእማን ቤተሰቦች ደሚሩኝ

  • @OMUOmarYouTube
    @OMUOmarYouTube Před 2 měsíci

    እመንዬ እስክ ሸርችልኝ ጀመር ነኝ

  • @zenebechzainab3191
    @zenebechzainab3191 Před 2 měsíci

    ወይ የኔ እነት እየስተወስኩሽ ነበር እንኳን በሰለም መጠሽ❤❤

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 Před 2 měsíci

    እነሊለሂወእነእለይሂ ረጂኡን አላህ ይርሀመቸው

  • @smsdnmohmad8063
    @smsdnmohmad8063 Před 2 měsíci

    ኢነሊለሂ ዎእነ ረጂኡን አለሀ ሰቡሩን ይሲጠሺ ጀነተል ፍርደዉሲ ይዎፍቀዉ

  • @mnaumbark498
    @mnaumbark498 Před 2 měsíci

    የኔ ማር አብሽራ

  • @ekramyutb
    @ekramyutb Před 2 měsíci

    አይይ የኔም ውድም በሲሂር ምክናት ሞታ ዳጋምውቹን አለህ እጀችውን ይይዝው

  • @user-ne5xw5mi4h
    @user-ne5xw5mi4h Před 2 měsíci

    አላህይማራቸው አያትሽን

  • @asyaasya3290
    @asyaasya3290 Před 2 měsíci +2

    የሀለበ ዲበር መለቴ ቅርቢነዉ መዞረ ዪበለል እነቴንም እደዚ ተደርጎበት ነበረ ና እዘ ከተቀረት ቡሀለ ተሺሎተል ቦተዉ መዞረ ዪበለል

  • @mareym-gy4ii
    @mareym-gy4ii Před 2 měsíci +1

    አህለን እኳን በሰላም መጣሽ❤❤❤❤

  • @user-ne5xw5mi4h
    @user-ne5xw5mi4h Před 2 měsíci

    ዋለይኩምእሰላምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u Před 2 měsíci +3

    ኮቦልቻ አለ ብለዋል። ሀያት የይማም። ሚስት እዛለቀቀኝ ስትልነበር።

  • @user-kp4qj1rw9j
    @user-kp4qj1rw9j Před 2 měsíci

    አለህ ጀነታል ፍርደዉስ ይዋፍቃቻዉ የረብ አብሽር አለህ ይሰብርሽ

  • @eeee9444
    @eeee9444 Před 2 měsíci

    ማሻአላ አኳን በሰላም መጣሽ❤❤❤

  • @najata.medeyanajatamedeya2069

    Emina edatanisha allha janitala feradawase yewofekachawa achema allha saberuna yeseteshe libatasabucheshema😢😢❤❤❤❤❤❤enama adada chegerocha seligatamuga tafechalawa yanima balibata bisehere eyatasakiyanawa allha becha afeyachawan yesetachawa turu kuranabata kagagisha tenigeregalasha

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Před 2 měsíci

    አላአህ ይረሀማቸው የኔ ውድ😢😢😢😢😢

  • @lubabayusif4553
    @lubabayusif4553 Před 2 měsíci

    ትገቢያለሽ ኢማንየ ስወድሽ

  • @user-so7iu2lk7c
    @user-so7iu2lk7c Před 2 měsíci

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @tetr4232
    @tetr4232 Před 2 měsíci

    ወላሂ እኔ ራሱ እያሰብኩሽ ነበር አላህ ይርሀማቸው

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 Před 2 měsíci

    ኧረ ምታቁ ካላቹ በአላህ እህቴ በሲህር ተሰቃይታለች በአላህ እንዳታልፉኝ ሰበብ ሁኑኝ አጅር ታገኛላቹ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 2 měsíci

      ኮብልቻአለ ኪሜሴምአለአላህየስራቸውንይስጣቸው እኔምእህቴበሰውአገርእየተረቃየችብኝነው

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 Před 2 měsíci

    ኡናሊላሂ ወኡናኢለይሂ ራጅኡን አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው እናንተንም አላህ ሰብሩን ይስጣችሁ

  • @user-fx1cz4pz2p
    @user-fx1cz4pz2p Před 2 měsíci

    አይዞሽ ለበጎ ነው😢😢😢😢

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 Před 2 měsíci

    ዋለየኩምወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እኳን ሰላም መጣሸ ለሀየትሽ አላህ ጀነት ይወፍቃቸው ለናተም አላህ ሰብር ይስጣቹ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před 2 měsíci

    አህለንኢማንዬ🎉🎉🎉አይዞሽ

  • @fatimaahmed7956
    @fatimaahmed7956 Před 2 měsíci

    አድስ አበባእኮ አለልሺኢማንየ የሩቃመድሀሪትሁሉይሰጣሉ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Před 2 měsíci

    አላህ ይራህማቸው
    አንችን አላህ ያሺርሽ

  • @hdhhd8510
    @hdhhd8510 Před 2 měsíci

    ደሴዮች ንገሩዋት አለ ግን እኔ ቦታዉን አላዉቀዉም

  • @user-ry4kw3sh2z
    @user-ry4kw3sh2z Před 2 měsíci

    ዋለይኩም መሰላም ወዴ ናፍቀሽን ነበር🎉🎉🎉🎉

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m Před 2 měsíci

    ደሴአለ

  • @bxhbd1219
    @bxhbd1219 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @12susu
    @12susu Před 2 měsíci

    ተፈኩር ሴንተር ላይ ገብተሽ ተመልኪቺ እዛ አድራሻ ታገኛለሽ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 Před 2 měsíci

    አህለን ኢሙየ የኔ ውብ

  • @yikmaabedla3417
    @yikmaabedla3417 Před 2 měsíci

    ማሻአላህ አህለን ኢማንዬ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @yikmaabedla3417
      @yikmaabedla3417 Před 2 měsíci

      ኢነሊላሂወኢነኢሌህ ራጆ አላህ ይራህሞ. ኩሉነፈሴ ዛሊከልሞ😢😢ማንሞቶማንይቀራል

  • @user-ry4kw3sh2z
    @user-ry4kw3sh2z Před 2 měsíci

    አላህ የርሃማት🎉

  • @ZinabZinab-vc8md
    @ZinabZinab-vc8md Před 2 měsíci

    Warabe wesajiwe enem ehete tama eza nawe yatashalate wagemete menamenem yadaregalu

  • @slemaMeker
    @slemaMeker Před 2 měsíci

    እስላም አልልም ወራህመቱላሂ እበርካቱ አህለን እንካን ድና መጣሽ ደምሪኝ ❤

  • @tube3923
    @tube3923 Před 2 měsíci

    አላህይራሀመው አብሽሪ

  • @user-eg5kn7zr4z
    @user-eg5kn7zr4z Před 2 měsíci

    ይሂድ ደሴ ይቀሩለታል

  • @Ramlayt
    @Ramlayt Před 2 měsíci

    አሚንንን🎉🎉🎉

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 Před 2 měsíci

    አህለን ውድ

  • @SadaLove-bq8oz
    @SadaLove-bq8oz Před 2 měsíci

    Wa.wr.wb ahlin

  • @etalaetala1317
    @etalaetala1317 Před 2 měsíci

    ወለይኩም አሰለም ወራመቱሏሂ ወበራከቱ አሏህ ይራመቸዉ

  • @Denametube
    @Denametube Před 2 měsíci

    ኢና ሊላሂ ወኢነ ኢለሂ ራጂኡን 💔

  • @Tube-nc2tl
    @Tube-nc2tl Před 2 měsíci

    ዋሌኩም፡ወሰላም፡እህልን፡ኢማን

  • @halimaHasan-yj3mf
    @halimaHasan-yj3mf Před 2 měsíci

    አሠላማለኩ ሠላምነሽ ቁጡሪሽን ላከሊኝ ወደ

  • @woliyoushibru4011
    @woliyoushibru4011 Před 2 měsíci

    አይዞኝ ለበጎ ነው

  • @Ra7ema1995
    @Ra7ema1995 Před 2 měsíci

    እሙዬበምንሽእሰላምዋሌይኩምወራህመቱላህወበረካቱ

  • @umhureyra8807
    @umhureyra8807 Před 2 měsíci

    ቁጥርሽን አስቀምጭልም?

  • @emutube818
    @emutube818 Před 2 měsíci

    አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ለመላው ቤሠብ ሞቱትም አላህ ይራህማቸው አብሺሪ እህቴ ለሲሂር ቁርአን ነው መዳኒቱ አስቀሩበት ደሴ አለ ሩቃ ቤት ካራቃችሁ መገኛቸውን እሰጥሻለሁ ከፈለግሽ አላህ ይጠብቀን ከሷሂሮች

  • @user-oe9ij5rc3o
    @user-oe9ij5rc3o Před 2 měsíci

    ያኔዉድአህላንተናፍቀሸል

  • @ZuzuZuzu-xc4ph
    @ZuzuZuzu-xc4ph Před 2 měsíci

    አድስ አበባ አለ ቁጥራቸውን ካገኘሁ እፅፍልሻለሁ

  • @feithabesha.7291
    @feithabesha.7291 Před 2 měsíci

    ኮቦልቻ አለ በርበሬ ወንዝ. እድሁም ከሚሴ አለ አለ

  • @hindiyahussen2030
    @hindiyahussen2030 Před 2 měsíci

    👑☀️🤍🫶🏽

  • @gudc81516
    @gudc81516 Před 2 měsíci

    መሸአለሀወነከነበሰለመጠሸ

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meditube304
    @meditube304 Před 2 měsíci

    አፋር ክልል ሎግያ አሉ ኡስታዙን በትክቶክ እከታተላቸዋለሁ ስልካቸዉን በዉስጥ ልላክልሽ

  • @Umatika
    @Umatika Před 2 měsíci

    በወረቤአለ

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d Před 2 měsíci

    ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን አላህ ጀነተልፍርዶስ ይወፍቃቸው እናንተንም ሰብሩን ይስጣችሁ

  • @user-kp4qj1rw9j
    @user-kp4qj1rw9j Před 2 měsíci

    አህለን እማንዬ ❤❤❤እስቲ አስደምርኝ

  • @user-fx1cz4pz2p
    @user-fx1cz4pz2p Před 2 měsíci

    አጨበ 2መች ነው እመልቅው

  • @SOFYAawoll
    @SOFYAawoll Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 Před 2 měsíci

    አሰላሙ፡፡አለይኩም፡፡ሰላምናችሁ

  • @JamelahJa
    @JamelahJa Před 2 měsíci

    🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-ug6rw9zh9b
    @user-ug6rw9zh9b Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤