የገነነ... የራዲዮ እና የኢትዮጵያ ትውውቅ እንዴት ጀመረ? S01 EP12 |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 12. 2019
  • ገነነ (ሊብሮ) በእዚህ ሳምንት የራዲዮ እና የኢትዮጵያን ትውውቅ መለስ ብሎ እንዲህ ያስቃኘናል፡፡ መልካም ቆይታ፡፡
  • Zábava

Komentáře • 35

  • @ashlyhabesha9217
    @ashlyhabesha9217 Před 3 lety +5

    ሰላም ገነነ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የማናውቀውን አሳወከን የረሳነውን አስታወስከን ከቀድሞ ለጋዜጠኞች መካከል ንግስት ሰልፉ እና ብርቱካን ሀረገወይንስ

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 Před 4 lety +9

    መታደል ነው የእውነት
    እድሜና ጤና ይስጥህ
    አክባሪህ

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird7398 Před 3 lety +6

    የሚገርም ነው እንዴት ይህን ቲዩብ እስከዛሬ ያላየሁት። ከምር ብሮ አድክም ነህ !በጣም ለዛ ያለው ለየት ያለ አቀራረብ ነው ያለህ!! በርታ ይመችህ!!

  • @ethiopianrenaissesdame1325

    The best channel.. waw

  • @eliasbekele2150
    @eliasbekele2150 Před 4 lety +2

    ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለች እድሜ ይስጥክ

  • @kalalemu6087
    @kalalemu6087 Před 4 lety +4

    በእውነት እድሜህን ያርዝመው ....ገነነ መኩሪያ እንዲህ አይነት ፕሮግራም እንዲበዙ ነው ጠሎቴ

  • @samiadera
    @samiadera Před 3 lety +2

    ገኔ እናመሰግናለን አሪፍ አቀራረብ

  • @admssufrather6870
    @admssufrather6870 Před 4 lety +4

    ወርቅ ብርቅ ድንቅ ገነነ መኩሪያ

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 Před 3 lety +1

    ሊብሮ ምርጥ አቀራረብ

  • @Film_production1134
    @Film_production1134 Před 4 lety +4

    my best channel 👍🏼👍🏼

  • @IStyle714
    @IStyle714 Před 4 lety +3

    ሞቅ ያለ 👏👏👏🙌🙌

  • @abiyfanta3570
    @abiyfanta3570 Před 3 lety +1

    You are the best

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Před rokem +1

    Interesting story

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 Před 4 lety +2

    Gene betam techelalehe eko. Yet neberk beyalehu

  • @Martha_Haileyesus
    @Martha_Haileyesus Před 4 lety +3

    አመሰግናለሁ!!

  • @muntbaba1713
    @muntbaba1713 Před rokem

    Thankfully

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 2 lety +1

    ይዟል ! ይዟል ! ይዟል!!!!

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Před 3 lety +2

    Do exercise brother you are important for us thank you 🕊👁⚖️👁🙏

  • @tinanatitube4594
    @tinanatitube4594 Před 4 lety +3

    እድሜ ይስጥክ እንደ ታርክ የሚያስጠላኝ ትምርት የለም ነበር ግን ባንተ ወደድኩ እንዲ ሚያስረደዳ ቢኖር የት ደርሼ ነበር ክክክክክ እናመሰግናለን

  • @tewodrosdesalegn740
    @tewodrosdesalegn740 Před 3 lety +1

    #1

  • @sele2150
    @sele2150 Před 4 lety +1

    Keep it up Genu. 👌👍🙏

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 Před 2 lety

    ጌታቸው አይለማርያም ዜናነህ መኮነንን ገነት አስማረ ነጋሽ መሐመድ አለምነህ ዋሴ

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Před 5 měsíci

    ሊብሮዬ ምን አለ ብትቆይልን

  • @user-pc1xx1jt3v
    @user-pc1xx1jt3v Před 5 měsíci

    አይ ገኔ ሁሌም ትናፍቀናለህ

  • @tigiltigil442
    @tigiltigil442 Před 2 lety +1

    ገነነ ብዙ ነገሮች አስታወስከን እናመሰግናለን እስኪ ስለ ንፋስ ስልክ ካነሳህ ስለ መምሬ አብራራው ምን ልታብራራልን ትችላለህ?

  • @yosefdesta7963
    @yosefdesta7963 Před 4 lety

    Libro betame techelalke

  • @dawitmengistu3700
    @dawitmengistu3700 Před 3 lety +1

    ye abatoche gize bihonem keminim Belayi mesach zemen ena vante mirt akerareb sichemeribet beka afen kefiche new yesezahuk

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Před 3 lety +1

    ገኔ ቤት አንቀጥቅጡ ባለድምፅ ጋዜጠኝ ጌታቸው ሀይለማርያምን እረሳሀው

  • @aladin1623
    @aladin1623 Před 4 lety +2

    Genene tax!

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 2 lety

    ኮ/ል መንግሥቱ ሲወጡ ዜናውን ያነበበው ዓለምነህ ይመስለኝ ነበር።

  • @mikyasdemessie3469
    @mikyasdemessie3469 Před 4 lety

    yegna lij berta berta endatireta!!! yemilewin ye lijoch zefen awekew gabzeahalehu. yemir lene temechitehegnal

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Před rokem +1

    10ኛው የአፍሪካ ዋንጫ መሪ መዝሙር ግጥምና ዜማ ደራሲ ሰለሞን ተሰማ ሲሆን የጌሙ ኮሚንታተርም ሰለሞን ተሰማ ነበር ሰለሞን የስፖርት ፋና ጋዜጣ አዘጋጅም ፀሀፊ በሬድዮም በቲቪም አዘጋጅቶ የሚያስተላልፈው ሰለሞን ነበር ለጥላሁን ቡዙነሽ መሀሙድ ግጥምና ዜማ በበርካታ ደርሶላቸዋል

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Před rokem +1

    ፍቅሩኪዳኔ

  • @tesfayeayele6443
    @tesfayeayele6443 Před 7 měsíci

    ,በየመንገዶችላይሬድዮነበር

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Před 2 lety

    ይድነቃቸው ሪጎሬ ሲመታብን በረኛ እኔ ነኝ ይላሉ ሪጎሬ ስናገኝ እኔ ነኝ የምመታውይሉ ነበር