በፋኖ ምክንያት የተስተጓጎለው የጠቅላዩ ጉዞ ; አቶ አገኙሁ ተሻገር በሩሲያ ምን ገጠማቸው? ቪዲዮ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024

Komentáře • 58

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 Před 26 dny +9

    "ሰው ነው ለሰው ጥላ "ልክ ብለሀል!አቡሽ ዘለቀ! ከ ዘረኝነት ፅዱ አርቲስት! ታላቅ ክብር አለን!👍👍👍

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 Před 26 dny +9

    የፋኖ ወኔ የፋኖ ኩራዝ በርቶ በዘውዱ
    ይኸው ደመቀ በአማራ ነገድ ዘር ዘመዱ

    • @gonffaYado
      @gonffaYado Před 26 dny +1

      ቀነስ አርገው ዘር አንቁጠር አልተባለም እንዴ ይህው የዞረበት ድቤ እየደለቀ ነው ።
      ለነገሩ ከሌሎችም ዘሮች ተከባብሮ መኖር ነው እንጅ ዘርማ መጽሐፍ ቅዱስም ይቆራል የኔ ብቻ ነው ስመጥር ዘር ወርቅ ዘር ካልን ግን አላስፈላጊ ዋጋ ያስከፍላል ሁሉም ሰው ወይም ዘር የተወለደው በዘጠኝ ወር ነውና አይበላለጥም በጉራና ቀረርቶ ካልሆነ በስተቀር ስለዚህ ተከባብራችሁ አብራችሁ ኑሩ

  • @SemAm-jf6ji
    @SemAm-jf6ji Před 26 dny +4

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Před 26 dny +3

    Victory for Fanno, ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Před 26 dny +2

    ድል ለፋኖ❤💪💪💪

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l Před 26 dny +3

    ❤❤❤አቡሽ በቀለ የተለየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በዘርየማያምን ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው

  • @MichaelMenelik-zu7xp
    @MichaelMenelik-zu7xp Před 26 dny +2

    ድል ለአንድ አምሓራ ፋኖ ይሁን።
    💪💪💪💪
    ሞትና ሽንፈት ለፋሽስቱ አብይ አህመድና ለኦሮሙማው አገዛዝ ይሁን።

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Před 26 dny +4

    አብሻ ጀግና ክፉ አይንካህ አይንካቹ

  • @user-qd7sw6we3n
    @user-qd7sw6we3n Před 26 dny +5

    ይህ ገዳይ አይታመንም በተሳሳተ ቀን ሊመጣ ይችላል ደም ያሰከረው ስለሆነ

  • @user-vx4iw5ir9d
    @user-vx4iw5ir9d Před 26 dny +1

    አቡየ ምርጥ ኢ/ያዊ እድሜ ይስጥልን

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 Před 26 dny +3

    አቡሽ በእውነት ትለያለህ 🙏🙏🙏

  • @abdayuabaygm2394
    @abdayuabaygm2394 Před 26 dny +2

    ህወሓት ከነ አገኘሁ ተሻገርና መሰሎች ጋር ለ27 ዓመታት መስራቱ ማፈር አለበት።

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Před 26 dny +2

    የአ/አበባ ጀግና እውነት ጀግና እንደሆንክ እስቲ ጎንደር ሂድና እንይሃ!

  • @user-lz4iw9oj4o
    @user-lz4iw9oj4o Před 26 dny +5

    አቶአገኘሁ ተሻገር ለሆድህ ሥትል እሥከመቼ የኦሮሞ ቂጥ በመላሥ ትኖራለህ?

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Před 26 dny +1

    ፋኖ❤

  • @Yif66
    @Yif66 Před 26 dny +3

    በ21ኛው ክፍለ ዘመን ችግር በድርድር ነው መፈታት ያለው አረጋ ከበደ??? ለመሆኑ አማራ እየደረሰበት ያለውን ግድያ መፈናቀል ስደት በአማራ ክልል በሚገኙ ከተሞች በሰላማዊ ሰልፍ እየገለፀ የነበረውን የሰላም ጥሪ አናንቆ ፋኖን ትጥቁን ብቻ አይደለም የሱሪውን ቀበቶ በአንድ ሳምንት ውስጥ አስፈታዋለሁ እያለ እየደነፋ ፣እየሸለለ፣ እያቅራራ ፣እየጎፈላ ታንክ መድፍ ሞርታር እያንጋጋ የገባው ማን ሆነና ነው አሁን ሲጨንቅህ ስትወቀጥ ስትለበለብ መግቢያ ቀዳዳ ስታጣ የሰላም ሰው መስለህ ብቅ አልክ ማን ነበር ህግ የማይገዛውን ጠብመንጃ ይገዛዋል የለው???

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q Před 26 dny +2

    አይ መከላከያ 🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 26 dny +2

    አቡሽ የት ነዉ ያለዉ? ገራሚ ነው፡ የዘንድሮ ባለስልጣናት ምና ለ በራሳቸዉ ቢኮሩ መሣለቂያ ከመሆን

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Před 25 dny

    እንደ እነ አገኘው አይነቱ ነው እግዲህ የአማራን መብት አዲያስከብር የምንጠብቀው 😢

  • @att5268
    @att5268 Před 26 dny +1

    ወይኔ እናት ሐገሬ ስንት ምሁር ባለበት ሐገር እንግሊዘኛ በለቀማ በሚናገር ትመሪ

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Před 25 dny

    አቡሼ ድሮም የህዝብ ልጅ ነው❤❤❤❤

  • @amesale-workb9877
    @amesale-workb9877 Před 26 dny +1

    This what the Colonel wants to be King of Wolkyet.

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 26 dny +3

    እኔ አብይ ዘገምተኛ መሆኑ የገባኝ ፓርላማ ላይየሰው አስከሬን ላይ ችግኝ እንተክላለን ሲል ያጨበጭቡ የነበሩት በዘር የተግማሙት ሰዎች ያሳዝኑኛል

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Před 26 dny +1

    የአፋ ቆርፅ ሲያሰጠላ እወነት ግን እሔ አማራ ነውን

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion Před 26 dny

      Aye Mehayemenet, minale yewechi Meneuari bayanekenu? Yihe wengelegna Sekaram, beenglise kuanka megdel tekesso be Moskow adenabay beselelat meketat yalebet amaran asedabi, mutanta atabi. Wesha, hodam newe!!!!

  • @gezahagnterefe4534
    @gezahagnterefe4534 Před 26 dny +2

    ato gedu eko bparlama bslam yefeta belo silmen aladametachhume neber

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 26 dny +1

    ‼️ Ayee - TIGRE
    Yemaygebabet Yelem❗️

  • @FesehaAyalew-dj8bh
    @FesehaAyalew-dj8bh Před 26 dny

    ትክክልነው

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Před 26 dny

    አቡሽ ጀግና

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Před 26 dny +2

    ከጥበቃነት ተነስተህ እራስህን ሳታሻሽል የምቤት ስልጣን ላይ ቂጥጥ ብለህ እንግሊዝኛ መናገር እውቀት እየመሰላቸሁ ከምትቸገሩ በአፍ መፍቻ ቋንቋችሁ ብትናገሩ ይሻላችሁ ነበር ምድረ _ _ _ !

  • @geremewtadesseyifru5316

    ጎንደር ገብቶ አብይ ተወጣ ወነትም የአማራ እናት ወንድ አልወለደችም ማለትነው ያሉት አንጋፋው ጋዜጠኛ ታድወስ ታንቱ ትዛለኝ ድል ለፋኖ

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion Před 26 dny

    Ene zig mehayemoch agerin agemit!! Endet yasaferal!!!!!

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Před 25 dny

    ለስንቱ ኮመንት ልስጥ ጨረስኩ ብይ😂😂😂 ይሄ አገሰስ ደሞ the relationship between ይለኛል😂😂😂😂 ምን ነው ቢቀርስ

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Před 26 dny +2

    ሥራው፣ ሎጅና፣ ፓርክ መመረቅ ነው፣ ሠራ ከተባለ፣ በተረፈ ፣ሙያው መግደል፣ ማገት፣ማፈናቀል፣ ማዋጋት፣ማጣላት፣ መዋሽት ነው ሥራው፣ ደደብ፣😡

  • @solteshe
    @solteshe Před 26 dny +1

    አፈር ላ ሆዳም

  • @derejegebre4037
    @derejegebre4037 Před 26 dny

    እኮ አረጋ ከበደ????

  • @user-jf7ok2fg1h
    @user-jf7ok2fg1h Před 26 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤

  • @teferimulatu9737
    @teferimulatu9737 Před 26 dny

    አፉ የፈረንጅ ዶሮ ቅጥ ይመስላል።

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l Před 26 dny +2

    አገኘሁ ከሚሉህ አጣሁህ ቢሉይሻል ነበር አማራ አስዳቢ ውሻነው

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im Před 26 dny

    ኣትቀልድ ከማን እንደሆነ ነገ ታየዋለህ።

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew Před 26 dny +1

    አብይ ደደብ ሥለሆነ እንደሱ ደደቦቹን ሠብሥቦ ሀገሪቷ አዋረዳት አገኘው በአማራ ንፁሀን ነው ከፍ ያለው እንጂ እወቀት የለው ድል ለአምሀራ ፋኖኖኖ💚💛❤💪💪

  • @alemituali6406
    @alemituali6406 Před 26 dny

    አገኘሁ ከየት ነው አብይ ያገኘው ጎበዝ? ወይ አያምር ወይ አያፍር ።

  • @user-uc5sq8pe3j
    @user-uc5sq8pe3j Před 26 dny +2

    አገኘው ጅል ነህ አፈር ብላ ከንቱ ባንዱ ነህ

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Před 26 dny

    አገኘሁተሻገር፣፣፣ተብታባድዳም፣፣፣ጂላጂል

  • @user-bt4kf5xx5t
    @user-bt4kf5xx5t Před 26 dny

    Please stop using broken English speak Amharic they will translate it the last King of Ethiopia he was fluent in English & French but in important visit he used to speak in Amharic learn from the past not to embarrass yourself

  • @dadichebud2529
    @dadichebud2529 Před 26 dny

    አበት ኡሸት!

  • @befkadukorra3255
    @befkadukorra3255 Před 26 dny

    ሆዳም ተላላኪ በለው አረጋ ተብዬውን

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před 26 dny

    አገኘሁ ተሻገር ተብየ ራሱን ቢያጠፋ አልያ ቢያሻግር የሚሻለዉ ይመስላል። ይሄ ነዉረኛ ሌላ ምን ሊያደርግ ይችላል።

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d Před 26 dny +3

    አገኘው ተሻገር ውሻ

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Před 26 dny +1

    እገኘሁ ተሻገር እንግልዘኛን ትጫወተባት ኢዝ ኢዝ

  • @ephremgirma1413
    @ephremgirma1413 Před 26 dny

    ፋኖ ቀርቶአል አይደል ወይ እመንገድ ቀዝኖ።

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q Před 26 dny +1

    አይ መከላከያ 🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮