HAMER MEDIA | ለእስክንድር ትችት የልደቱ ምላሽ | ‹‹የፋኖ ጉዳይ ይመለከተኛል›› ልደቱ አያሌው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024
  • We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
    @ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television

Komentáře • 84

  • @abiyzerai1260
    @abiyzerai1260 Před měsícem +9

    ልደቱ አያሌው ለስልጣን ሲለፋ ስልጣን ሳያገኝ ልቡ ልትፈነዳ ከጫፍ ደርሷል

  • @YdnekachewAshebir
    @YdnekachewAshebir Před 25 dny +1

    በሐሣባቸዉ አራምባና ቆቦ የሆኑ ስልጣን ጥመኞች ልደቱ፣እስክንድር፣ሐብታሙ አያሌዉ፣ግንቦቴዎች ተቀናጅተዉ ጎጃምንና ወሎን ኢግኖር አርገዉ ወደ ሥልጣን የምናመራዉ እኛ ነን ።ፋኖ ግን ተዋግቶልን አዲስ አበባ ካደረሰን በኋላ ወደ እርሻዉ እንመልሰዉና እኛ ቤተ መንግስቱን እንነግስበታለን የሚሉ መጨረሻቸዉ እርስ በእርስ ተባልተዉ ፍፃሜያቸዉ ማፈሪያ ታሪክ ይሆናል።

  • @user-tm2dm4nu5o
    @user-tm2dm4nu5o Před měsícem +1

    ልደቱ በዚች ጉዳይ ከህዋት 50000000 አግተህበታል

  • @amme1724
    @amme1724 Před měsícem +3

    በእውነት አቶ ልደቱ የፖለቲካ ሊቅ ነው። ምክንያታዊ የሆነ አመለካከት ያለው።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před 29 dny

    የትኛዉ አማራም ነዉ ህዝብንም አማራም አደራጀን አታግለንም አቶ ልደትዉ ያለም ምንም አይነትም ያማራም ህዝብንም ከልደትዉ ፍላጎትም የለዉም ታጋፕም ህዝብንም አማራም ልጅዎችም ፋኖም እራሳቸዉንም ለማዳንም የተነሳም ህዝብንም ከገዳይዉ የመኖርንም ያለመኖርንም ህዝብንም አማራም ያስገባም ህዎሀትም ብልፅግናም ስምዉም የቀያየረም በአዲንም ታህት ኦህደድዉንም ፓርቲም ስማቸውንም። ቀይረዉ ብልፅግናም ቡልዉም ህጋቸውንም መብትም እስከመገንጣል ፈደራልም እያካሀደም ነዉ ጠልም አማራም ጤራቸዉ መከላከያም እየፈፀመላቸዉም ነዉ ባማራም ደም እየዋኝዉም🎉 ናቸዉ ያልዉትም የመኖርም ያለመኔርም የገባነዉ ህዝብንም አማራም ነንም ይህንም ጨፍጫፊያችንም ባስቸካይም አዋጅም ስበብንም አሳብቦንም መግደልም ህዝብንም ማሳገትም ህዝብንም አማራም ነጥሎም ሙፈጅም ወረድሽይም ገዳይም ህዝብንም አማራም ወርዶብናልም ይህንም ገዳያችንም ጦርንም ስምዉ በዉሸትም መከላከያምነይም ብልዎም አዳማራም ክልልም ገብቶም ከሰፈረም በኻላም ህዝብንም እንዳያርስ። ህዝብንም ሲንቀሳቀስም ወደልማትም እያፈ ትጥቅም እየቃማንምመግደልም ማፈንም ማሰርንም አላማንም እያካሀደም በንቀትም በህዝብንም አማራም መኖርያም ቦታም ገብቶም ገዳይም ጦርንም መከላከያም ነይም ብልዎም አታልሎም የሰፈረም ጦርንምሽህዝብንም እየጨረሰም እየገደለም ያለም ለማስወገድም ነዉ ካማራም ክልልንም ህዝብንም ሄንም ብልዎም ፋኖምሽፋንን አማራም ታገል ታገል አማራም ትግልም የተነሳዉ ከመገደልም በመጨፍጨፍንም ነዉ ፋኖም አማራም እራስህም ታግለህም በያለህበትም አድን አማራም ፋኖም ትግልም ።

  • @GemalmohammedYesuf
    @GemalmohammedYesuf Před měsícem +1

    መቼም ይሄ ቻናል እስክንድርን ሳትወነጅል ፋኖን ሳታጣልል አታልፍም

  • @desalegnfente47
    @desalegnfente47 Před 25 dny +1

    ልደቱን እኮ ኢህአዴግ ነው በህዝብ ያስጠላው !እኔን ሲገባኝ አማራነቱ ነው እንጂ ትክክለኛ ፖለቲከኛ ነው በቃ ይችላል!

  • @user-dn7xy3cn8w
    @user-dn7xy3cn8w Před měsícem

    ይህችን ስው ጠርጥር አገሬ ........ሳትነግረኝ ብለህ እንዳታማኝ ሾተሉ ነኝ

  • @user-zq4iw2is5k
    @user-zq4iw2is5k Před měsícem +7

    ልደቱ እኮ የአማራ ወያኔ ነዉ::

  • @BelayAssena
    @BelayAssena Před měsícem +1

    ውሽት አሁንም ትዋቫለህ።

  • @amme1724
    @amme1724 Před měsícem

    በኢትዮጵያ እንደልደቱ ያለ የፖለቲካ ሊቅ የለም።

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z Před 27 dny

    No matter what the Amhara people never ask any advice or comment or any political advice or opinion forever from this man

  • @asratbesfat1758
    @asratbesfat1758 Před měsícem +3

    እስክንድር ኢትዮጵያ ሊመራ በፍፁም አይችልም

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před měsícem +1

    አብይ አገራችን ያጠፋታል ሰውየው እብድ ነው

  • @mish-5
    @mish-5 Před měsícem

    ወላዋይ .....

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 Před měsícem +1

    ልደቱ ክደቱ ጫካ ስላለው እስክንድር የመናገር ሞራል የለውም። አንድ አቆም የሌለው ወናፍ ነው ልደቱ፣ ህውሃት ሆቴል ሲሰራለት ትግሉን ያጨናገፈ ሆድ አደር ነው። አንረሳህም ክደቱ!!!

  • @astair1568
    @astair1568 Před 29 dny

    እስክንድር፣ ስልጣን፣ ወዳጅ፣ መሆኑን፣ አሁን፣ አወቅሁ፣፣ እስክንድር፣ ጋዜጠኛ፣ እንጂ፣ መሪ፣ አይደለም፣፣ከዘመነ፣ ጋር፣ መወዳደር፣ አይችልም፣ አርፎ፣ ከፋኖ፣ ጋር፣ ይቅርታ፣ ጠይቆ፣ ማስተካከል፣ አለበት፣ አልያ፣ በራሱ፣ መፍረዱ፣ ይሆናል፣፣፣ከነሱጋርም፣ እንኴን፣ ለመሪነት፣ መወዳደርም፣ ብቁ፣ አይደለም፣፣

  • @uhurumulu5028
    @uhurumulu5028 Před 27 dny

    Dirty MEDI

  • @adamushumet4454
    @adamushumet4454 Před měsícem +11

    እስክንድር ባለበት ሁሉ ብጥብጥ ንትርክ እንጂ ይሄ ነው የሚባል ዉጤት አንድነት አይታሰብም...... ይሄን ሰው ረሽኖ ማስወገድ ለሺ አማራ እልቂት መቅረት ዋነኛው መንገድ ነው...... እስክንድር ከቤተሰቡ እንኩዋን ሰላም የሌለው መሆኑን ከትዳር ህዎቱ ሄዳቹሁ ሰፈሩ ማንነቱን ጠይቁ

    • @mussamekonnen3823
      @mussamekonnen3823 Před měsícem

      እብድ ይሉታል እስክንድር በሌላው ደምና ትግል ሊነግስ የሚጓጓ ያልታደለ ቅዠታም ሰው ነው ።

    • @berhandejene968
      @berhandejene968 Před měsícem

      እስክንድር ጀግና ነው የእናንተን እለቃ እብይን ያርበደበደ ነው ከማናችሁም በላይ ከቤተሰቡ በላይ በእስራት ለኢትዮጵያ ዋጋ ከፍላል ምድረ ካድሬ ዝም በሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @berhandejene968
      @berhandejene968 Před měsícem

      እስክንድር ጀግና ነው የእናንተን እለቃ እብይን ያርበደበደ ነው ከማናችሁም በላይ ከቤተሰቡ በላይ በእስራት ለኢትዮጵያ ዋጋ ከፍላል ምድረ ካድሬ ዝም በሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @engidaaworke8585
    @engidaaworke8585 Před měsícem +1

    ATO LEDATU FANO ANTEN AYMLKTEHEM ANTE WEYANE NEH MANEN NOW METATALELAW ANTE SELA ESKINDER NEGA METACHAT AYECHLEM BAMHARA HEZB LAY BEKLD AYECHLEM KAHUN BEHUWALA

  • @habetamubelay6181
    @habetamubelay6181 Před měsícem

    ጭገራም ልደቱ ጠፍጥፎ ይሰራሃል

  • @mohammedyouya5887
    @mohammedyouya5887 Před měsícem +3

    37 ዓመት ይቃዳዳል በትግባር ዜሮ ልዳቱ ለወሬ የተፋጠሬ ሰዉ ነዉ

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Před měsícem +2

    ልደቱን መተቸትና መንቀፍ: የሚያስችል ነጥብና ምክንያት ሳይኖር ለስድብ መነሳሳት ሌላ ችግር ያለባቹህ ገልቱዎች ናቹህ!!!

    • @sosunamerid5638
      @sosunamerid5638 Před měsícem

      ኤርሚያስን ተከትሎ ሲጮህ የበረ አመሀ ደገፋው የሚባል ገረድ ኤርሚያስ ጢሙን ብሎ ሲያባርረው አስቴር በዳኒን ተንታኝ አድርጎ መጣ

  • @onemedia9232
    @onemedia9232 Před měsícem +2

    ልደቱ ጠላት ነው፣

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 Před 27 dny

    እስክንድር ልደቱን ለመቸቸት ሞራልም ሆነ አቅም የለዉም። ልደቱ በሃሳብ ይሞግታል እንጂ በተገፋዉ አማራ ሕልዉና ተጋድሎን ለገንዘብ አይሸጥም።

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 Před měsícem

    ልደቱ ቢያቃጥርም ሠዉ ቢያስገድልም ያሰበዉን ስልጣን አላገኘም አያገኝምም እንዲሁ ለሀጩን ሲያዝረከርክ ይኖራል

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 Před měsícem +1

    lidetum hone eskinder amhara honew ye amharan teigel lememirat aiechielum

  • @GemalmohammedYesuf
    @GemalmohammedYesuf Před měsícem +1

    አምላኩን የሚያመሰግን ሁሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊሆን ያሰበ ነዉ ብሎ ትንተና ምን ማለት እንደሆነ አስረዱን እስቲ

  • @ATKAWFitsum
    @ATKAWFitsum Před měsícem +4

    ምን አልባት በኢትዮጵያ ብቻ ሣይሖን በአፍሪካ ደረጃ ተወዳዳሪ የለለው እንቁ ፖለቲከኛ እና የመርህ ሠው አቶ ልደቱ ነው

  • @emebethailu1760
    @emebethailu1760 Před měsícem +1

    ሌቦች እስክንድር አይልም

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 Před 29 dny

    እስቲ አተገዳድሉን

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii Před měsícem

    ህውሀት ዲምክራሲያዊ ስለሆነ ልደቱ እዚያ ቢሞክር ይሻለዋል። በአንድ ወቅት ሲጠየቅ ትግራይ ሀሄዶ ተወዳድሯል። እውነት አደረገው ብሎ ህወሀት ሲስቅበት ነበረ።

  • @Anley-ek7zm
    @Anley-ek7zm Před měsícem

    Meriyachin zemne bcha new eskindir eko bety yarbedebedechew denkoro new

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv Před měsícem

    ባቡርና ኮንዶሚኔም የተሰራው በቀድሞው ጠ/ሚ አቶ መለስ ዜናዊ የትራንስፎርሜንሽን እቅድ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ አቶ ልደቱም ግን ሀሳባቸው የሚዋጥ ነው ቀላል አይደለም።

  • @abdulkadirjuhar8348
    @abdulkadirjuhar8348 Před měsícem

    አቶ ልደቱ ትክክለኛ ፖለቲከኛ ነዉ

  • @user-yu6ht1vb7j
    @user-yu6ht1vb7j Před 29 dny

    Dedeb media

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l Před 28 dny

    አቶ ልደቱ ፋኖ እንዴት ይመለክትሀል?
    ከአብይ ጋር በምን ልትደራድርባቸው ነው?
    ፋኖ ለአንተ የፖለቲካ አስተሳሰብ አይስማማም።
    ብዙ ስለሆኑ ከአብይ ጋር ልትደራደርባ ቸው አይመችህም።
    ልደትዪ ይለፍህ ።

  • @user-fl4od7fb9t
    @user-fl4od7fb9t Před měsícem

    ቅዠናም

  • @Equilibrium4421
    @Equilibrium4421 Před měsícem

    ልደቱ ማለት ወኔ የሌለው ፖለቲካኛ ነው
    አፍ ብቻ
    He has no significant role

  • @natnaelnati9761
    @natnaelnati9761 Před měsícem +1

    የከሰሩ ፖለቲከኞች ስብስብ ነው።

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 Před měsícem

    sejemer ante ye zemenen yakil fanon lememerat kedmeh meret laye meien sertehal amara negne bjeh tawkaleh lemehonu festale

  • @user-zq4iw2is5k
    @user-zq4iw2is5k Před měsícem

    ቀጣፊ

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d Před měsícem

    የማታውቀውን ግዕዝ በጥራዝ ነጠቅ እየተነገርህ አታበላሽ።

  • @SGD.-cw8xc
    @SGD.-cw8xc Před měsícem +1

    አንተስ ስለፋኖ ምን አገባህ?

    • @sosunamerid5638
      @sosunamerid5638 Před měsícem

      የብልግና አቃጣሪ ስለሆነ ነው እኮ
      ፋኖ ፋኖ እያለ የሚያላዝነው እና እባክህ እርሳው

  • @mussamekonnen3823
    @mussamekonnen3823 Před měsícem

    አስቴርን ፖለቲከኛ ብለህ ታወራለህ ? ሀመር

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Před měsícem

    ጀግና ዶክተር ልደቱ ስለ አማራ ህዝብ ብዙ ሠርቷል::
    ብዙ ፅፉል: ብዙም ተናግሯል የመረረና የጠነከረ ጥላቻን የሚያስተላልፍ ሀሳብ ከመሠንዘር በምትወያዩበት መድረክ ብትነጋገሩ??? ብትጠይቁት???

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z Před 27 dny

    Don’t put or mention Esayas Afewrki that is your problem and TPLF and followers no excuses don’t call Esayas forever

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p Před měsícem +1

    እስክንድር ስለ ልደቱ የተናገሩት በጣም ትክክለኛ ነው ።30ዓመታት ቢቧጥጥ ቢቧጥጥ ምነም ።ለረዥም ግዜ ለስልጣን ከታገሉት ኢትዮጵያን 1ኛ ሳይሆን አይቀርም ።ቢሆንም በኢትዮጵያዊነት አቋሙ አደንቀዋለሁ ።

  • @barok-lk3jc4wi6
    @barok-lk3jc4wi6 Před měsícem

    ልደቱ ማን ነበር ??????
    አማራ ህዝብ ላይ ከወያኔ ጋር ሆኖ ሂስብ ያወራረደው ሰው አይደል???
    ፍትህን እያካፈላችሁ ልትኖሩ??? ግዜ ብቻቻቻቻ።
    ጉዳይችሁ ፍትህ ከሆነ በልደቱ እና በጌታቸው እረዳ መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው???

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl Před měsícem +1

    ልደቱ የአማራን ህዝብ ብሎም የኢትዮጵይ ህዝብ የት ያውቃል ከወያኔ ጋር እየተዳራ ነበር ሻረተን ሂልተን ወዘተ እየተዘዋወረ ሲበላ ሲጨልጥ ነው የምናውቀው መቼ ከህዝብ ጋር ነበረ

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p Před měsícem

    ይህች የሚሏት አንዴ በሃይማኖት ጉዳይ ዶክተሩን ለማረም ሞክራ እንዳልሆነ ሆነች ።ዶር አብይን መርቅኖ ነው አለች ተራ ንግግር !አሁን የልደቱ አስተዋዋቂ ለመሆን እየሞረች ነው ተይ የሚላት የለም እንዴ?

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před měsícem +1

    ሐመር
    አንተ ቆሻሻ ነህ
    የአብይ ገረድ
    እግዚአብሔር ይቅጣህ ❤❤❤

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 Před měsícem

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Před 27 dny

    በእናንተ ቤት ምሬ የፓለቲካ ጠበብት መሆኑ ነው አስተካክሎ መናገር የማይችል ሰው እንደ አዋቂ እንዲህ አለ እያላችሁ ታላግጣላችሁ አንዳንዴ ምን እንደሚያወራ አይገባኝም።

    • @user-fr4gy4rw3n
      @user-fr4gy4rw3n Před 24 dny

      @@user-ww2ph8fp7u ስለ ጀግናው ምሬ! ንግግር አለማወቅ የምትናገር?
      እኔ ልንገርህ ይግባህ የጀግና ሰው ቋንቋ " ለነጎዴ እንዴት ይገበዋል??? ወደድክም ጠላህም ምሬ " በቃ ክስተትኮ ነው???

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z Před 27 dny

    The enemy of Ethiopia kimalam Tigray and Tinbe Galla not Esayas aforkie

  • @abaybekele9448
    @abaybekele9448 Před měsícem

    Lidetu is a copy of Jewar M. who himself is a copy of Getachew Reda. They are identical triplets - they have no idea!!
    Abiy is the measure of all things. He is a package of Ideas!!!

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Před měsícem +1

    ልደቱ ስለ አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ የተናገረው መቶ ፐርሰንት ትክክል መሆኑን ማንም አይጠራጠርም!!!

  • @amme1724
    @amme1724 Před měsícem

    አቤት ቅሌት ልደቱን የሚተች የፖለቲካ እውቀት አሁን እስክንድር ኖሮት ነው። ወይ የስልጣን ምኞት

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 Před měsícem

    #ሦስት_የነጋ_ልጆች በንጹሐን ደም የሚቆምሩ ፍጡራን።
    - ስብሐት ነጋ (አባት)
    - ብርሃኑ ነጋ (ልጅ)
    - እስክንድር ነጋ (ልጅ)
    ልደቱ አያሌው ደግሞ ከብአዴን በላይ ብአዴን የኾነ ሰው ነው።

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 Před měsícem

    ታድያ ከእነዚህ ሰዎች በላይ ዘርኛ አለ ወይ በዘርኞች አንቀልባ በተረት እና በውሽት ታሪክ ታዝላ ለዘመናት የኖረችው ኢትዮጵያ ቻው ሙሹራዋ ኢትዮጵያ እየመጣች ነው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ።

  • @user-dn7xy3cn8w
    @user-dn7xy3cn8w Před měsícem

    አይ ባካችሁ ይህን ተውሳክ እስክንድርን አታንሱብኝ ይህ ገልቱ በአሜሪካን አማሮች ገንዘብ ስው ገዝቶ ልጣን ሊገዛ ወይ ፍንክች

  • @mohammedyouya5887
    @mohammedyouya5887 Před měsícem

    እስከንዳር መልኩ አያምር ነግግሩ አያምርም ሀሳቡ እዉር ነዉ

  • @tateffer
    @tateffer Před měsícem

    የኢትዮጵያን ክብር መመለስ አለብኝ ብሎ የተነሳ አንተ ክፍታፍ እስክንድርን ከዚህ ከሰይጣኑ አብይ ጋር ለማመሳሰል የሄድክበት እርቀት በጣም ይገርማል። እስክንድር ህዝብ የሚያቀው ሰው ነው ለረጅም አመታት ከሰይጣኖቹ ጋር ሲታገል የነበረ አስርሃንድ ጊዜ ታስሮ የተፈታ ሰው ነው። ይህ ሰይጣን አብይ የሚባል ከእህውት ጋር ሲሰራ ሃያሰባት አመት እስክንድር ግን ከህይዋት ጋር ሲታገል የነበረ ነው። አንተ ከሃዲ አብራህ የምት ሰራውን መስከረም የካድክ ዛሬ ደሞ እስክንድርን አብጠልጣይ ሆነሃል። እንዳንተ አይነቱ ጋዜጠኛ ተብሎ አይጠራም። መስከረም አበራን ለዚህ ለአታላይ ሰይጣን አሳልፈህ የሰጠህ አንተ እስክንድርን ስሙን መጥራት ፈጽሞ አትችልም። ልደቱ ክህደቱን ማንም ስልጣን የሚሰጠው የለም። እንዲሁ ለስልጣን እንደቁዋመጠ ይህችን ምድር ተሰናብቶ ከሰይጣኖቹ ጋር ይቀላቀላል። ለምን ሰውዬው ውስጡ የተደበቀ ሶዶማዊ ስለሆነ።

  • @BelayAssena
    @BelayAssena Před měsícem

    አንተ እስክድር አንዳርጋቸው ልዩነታችሁ
    ምን ላይ ነው።

  • @user-rv9ny6vt9b
    @user-rv9ny6vt9b Před měsícem

    ካ/ተ ማስረሻ ሰጤ ያተነገር ነው የሚያመኝ
    ካሳመነው፡ ጽጌ ቀጥሎ ነበር ያስቀመጥሁህ በምን መስፈርት ነው ከስክንደር የተቀላቀልህው ኢባክ አታሳፍረን ተመለስ ኢባክህን አውሰር ኢስከንደ ወንድመችህን ይዘህ ከወንድሞችህ፡ ተቀላቀል ? ብትበደል ኢንኳን ተቁመን ኢንደግፍህ ? ኢክንድርን ነጥሉልን በሚዛን ኢንለካችሁ ? በነት ኢነመከታውንም ኢድናጣቸው አንፈልግም ግን የስክንድር ከመካከላችሁ መገኘት በገፎመሃል ስንጥር ሆነብን።

    • @TeshomeAchamyeleh-k4d
      @TeshomeAchamyeleh-k4d Před měsícem +1

      እረ ፊደሎቻችን ተዋከቡ።

    • @ezra22764
      @ezra22764 Před měsícem +1

      አማርኛ አስተማሪህ ከስራ መባረር አለበት።የራስህ ፊደል እንደዚህ የቸገረህ እንግሊዝኛውን እንዴት ታሰቃየው ይሆን😅😅😅

  • @adbe5876
    @adbe5876 Před měsícem

    እስክንድር ባለበት ሁሉ ብጥብጥ ንትርክ እንጂ ይሄ ነው የሚባል ዉጤት አንድነት አይታሰብም...... ይሄን ሰው ረሽኖ ማስወገድ ለሺ አማራ እልቂት መቅረት ዋነኛው መንገድ ነው...... እስክንድር ከቤተሰቡ እንኩዋን ሰላም የሌለው መሆኑን ከትዳር ህዎቱ ሄዳቹሁ ሰፈሩ ማንነቱን ጠይቁ