ስለ ዝሙት መንፈስ ፈተና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyo...

Komentáře • 16

  • @user-eo2xd6pp7d
    @user-eo2xd6pp7d Před 24 dny

    ቃለሒወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዚልህ አባታችን🙏🙏🙏 እግዛብሔሮ ይርዳን በፀሎት አስብኝ

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 Před rokem

    ክርስቶስ ተንስአእሙታን በአብይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሴይጣን አጋዝኦ ለአዳም ሰላም እምዜሰ ኮነ ፍስሃ ወሰላም አሜን

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Před rokem

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @yosephetaye6185
    @yosephetaye6185 Před 8 dny

    Abetu amelke hoye kezy fetena awetage

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před rokem +15

    ግለ ወስቢ የሚያመጣው አይነ ጥላ ነው ይሄን ለመተው ስትፀልይ ዉሃ አዘጋጅ እና መልከአ እሩፉኤልን መፀለይ ከዛ የፀሎቱን ውሃ አልጋህን መርጨት ፀበል መጠጣት ዋናው ነገር የመናፍስትን ስራ ማወቅ ነው የዝሙት መንፈስ የሚያዘው አብዝቶ መስገድ ነው ገጠመኝ አዳምጥ የመምህር ተስፉዬ አበራ ግለ ወስብ ፍቅረኛ እንዳኒዝ ከዚያም እስከ ግብረ ሰዶም ድረስ ያደርሳል እና ይሄን የአይነ ጥላን መንፈስ በመቁጠሪያ እየቀጠከትክ በስላሴ ስም እየገፀፅክ ግንባር ላይ ማሰር መንፈሱ ከተያዘልክ እግዚአብሔርን መፍራት ትጀምራለክ ደፉር ሀጢያተኛ የሚያረገው ክፉ መንፈስ ስለሆነ ነው

    • @henock2127
      @henock2127 Před rokem

      በጣም ትክክል ነው , እኔም በዚህ እየተሰቃየሁ ነው , መንፈሱ ግን አልተያዘም

    • @tewodrosaboye8215
      @tewodrosaboye8215 Před 4 měsíci

      ግን ውሀ ላይ መድገም ከሃይማኖት አንፃር እንዴት ይታያል

  • @user-dp8yd3ni1q
    @user-dp8yd3ni1q Před 4 měsíci

    ቃለሂ ወት ያሰማልን እግዚያብሔር ይባርኮት

  • @NigusAschalew
    @NigusAschalew Před 2 měsíci

    አሜን አሜን ያቆይልን

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን🙌

  • @sablayounes3849
    @sablayounes3849 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-kk4im8np1v
    @user-kk4im8np1v Před měsícem

    ❤❤❤❤😢❤❤❤😢❤

  • @MasiTgjgh
    @MasiTgjgh Před 4 dny

    ቤተሰቦች እኔ የተቸገርኩት በዝሙት መንፈስ እርዱኚ

  • @BelayGetachew-xu8sd
    @BelayGetachew-xu8sd Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @nigsitiwedajeharbi4480

    ቃለ ህይወት ያሰማልን