መፍትሔ 5፦ የዝሙት መንፈስን ለመዋጋትና ለማሸነፍ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • መፍትሔ 5፦ የዝሙት መንፈስን ለመዋጋትና ለማሸነፍ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Komentáře • 283

  • @የአግዚአብሔርቤተሰበችሰላ

    መምህራችን የኔ አባት ለምስጋና ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ያኑሪልኝ ፀጋውን ያብዛልን በጣም በጣም ከልብ እናመሰግን አለን

  • @tigestwondemu6295
    @tigestwondemu6295 Před 4 lety +23

    ውድ መምህራችን የተዋህዶ መብራት የመናፍስ እራስ ምታት ብርቅየ እምንወድህ እምናከብርህ የሰውን ልጅ ህይወት የሚበትን መናፍስ እንድንዋጋ እንድንበረታ ስለምታስተምረን እጅግ እናመሠግናለን
    እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ♥♥♥💐💐

  • @AmenBiruk-k6r
    @AmenBiruk-k6r Před 9 dny

    አመሰግናለሁ መምህር

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 4 lety +30

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ከዛሬ ጀምሮ እሰግዳለው መዝ 90 መዝ 22 እየደገምኩ እሰግዳለሁ🙏እግዚአብሔር ይርዳኝ😭

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i Před 4 lety +14

    እኳን ደና መጡ መምህራችን
    እድሜና ፀጋ ያብዛሎት ከነቤተሰቦ

  • @memebh5054
    @memebh5054 Před měsícem

    Eshi mamehrchin

  • @kidusmikaelredate2109
    @kidusmikaelredate2109 Před 4 lety +10

    ጎዶሊያስ የአባቶቻችን አምላክ ይመሥገን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +14

    የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ የምድርም ሀገር መገራጃ ተንቀጠቀጡ ትንቢት ዕንባቆም 3÷7
    3÷ 17ምንም እንኳን በሰላም ባታፈራ በወይኑ ሀረግ ፍሬ ባይገኝ የወይራ ስራ ቢጎድል እርሾዎችም ምብልን ባይሰጡ በጎች ከበረት ቢጠፉ ላሞችም በጋጥ ውስጥ ባይገኝ
    3÷17 እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል በመድሃኒቴ በአምላኬ ሐሴትን አደርጋለሁ
    19 ጌታ እግዚአብሔር ጏያል ነው እግሮቼን እንደ ዋላ ያደርጋል በከፍታቸውም ላይ ያስኪደኛል
    መምህርዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዛሬ ሕጻኑ ቂርቆስ ነው ሰላም ያውለን ትንሽ የድምፅ እጥረት አለ ጆሮዬ ላይ ስልኬን ለጥፌ ነው የምሰማው ስራ እየሰራሁ ለማዳመጥ አይመቸኝም ጥንሽ ድምፅህን ከፍ ብታደርግ ጥሩ ነው መምህር ተስፋዬ አበራ

  • @saragirma5402
    @saragirma5402 Před 4 lety +7

    እሽ አባታችን ጌታ ፀጋ ያብዛውት 💒💒🙎🙏🙏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 4 lety +4

    ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 4 lety +3

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @da_blu_noodle2142
    @da_blu_noodle2142 Před 4 lety +2

    መምህር ተስፋዬ እግዛብሔር ይስጥልን።
    በተቻለህ መጠን ትውልድ እያዳንክ ነው
    ያለህው።ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ።
    የድንግል ልጅ አንተ እና ቤተሰቦችን
    ይጠብቅልህ።

  • @user-kk2vj2ib9o
    @user-kk2vj2ib9o Před měsícem

    ❤❤❤ amen amen amen 🙏

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p Před 4 lety +4

    ለመከሩን ላስተማሩን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 Před 2 měsíci

    መምህሬ የኔ መምህር ትምህርትህን በህሊናዬ ይፃፍልኝ❤❤❤

  • @tarikwameles8323
    @tarikwameles8323 Před 4 lety +6

    ስላም ለአንተ ይሁን እኔ ባንተ ትምህርት በታም ተለውጨበታለው ይበልጥ የአባግርማን ትምህርት እከታተላለው በታም እርድቶኛል አንተ በስተማርከው ትምህርት ይበልጥ የዛሬው ፆም ውስጥ የሚገጥሙኝ ፈተናዎች ነበሩ

  • @user-uw1yy5to1h
    @user-uw1yy5to1h Před 4 lety +1

    አሜንአሜንአሜንንን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Před 4 lety +8

    መምህር ተስፋየ እናመሰግኔለን የመናፈስት ከባድ ነው በተለይ ከፀሎት እና ከስግደት ስንርቅ የነሱ መጫወቻ ሁነናል ለብዙ ነገር እንተጋለን 😭😭😭😭😭😭

  • @tawabechmaray2801
    @tawabechmaray2801 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen yesemanewun blbonachin yasadrbin telatachinin egzabher kegrachin betach yitaliln

  • @user-sb2eq4ms9i
    @user-sb2eq4ms9i Před 4 měsíci

    ስልኮትን ❤

  • @iloveyoumoreethiopian3993

    Amennnnnnnnn Amennnnnn Amennnnnn kalhywotn yasamalin memhrachin

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 Před 4 lety +1

    Egzabher ymsgn kalhywetn yasmaln memhrachn amen amen amen amen amen amen amen 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety +5

    አነሰች እንጂ ጥሩ ትምህርት ነበረች። እናመሰግናለን መምህራችን አባታችን

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 Před 3 lety +3

    የኛ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን
    ብዙ ተምሪአለሁ ከመምህሬ አሁንም እየተማርኩኝ ነው ማስተዋልን ይስጠን አሜን
    የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ አሜን

  • @sisiteteklemariam1582
    @sisiteteklemariam1582 Před 4 lety +5

    መምህር እንኳን ደህና መጣ እሺ እናዳምጠዋለን፡፡እንድንተገብረዉም ፈጣሪ ይርዳን።

  • @user-vp6je7fu2o
    @user-vp6je7fu2o Před 3 lety +1

    ስለ ማይነገር ስጦታ እግዝአብሄር ይክበር ይመስገን መምህራችን ወገናችን ዕድሜና ፀጋው ያብዛልን ፀጋው በፀጋላይ ይጨምርልን

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክለወት አሜን አሜን አሜን

  • @user-nq5nd8rc9h
    @user-nq5nd8rc9h Před 4 měsíci

    አባቴ በጣም ከብዙጪቀትየሚያወጣ ትምህርትነዉ ሰሚ አደበት እናአዲማጪ ጆሮ ይሥጠን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በጣም ትልቅ ችግር ወስጥ ነኝ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ሰላሴ ብላቸሁ በፀሎት ከእኔ የተሻላችሁ በፀሎት አስቡኝ የተዋህዶ እህት ወንድሞቼ

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n Před rokem

    አሜንአሜንአሜን መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ያርዝምልን በቤቱ በቃሉ ያፅናልን እኛም የሠማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን ሠሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን በሀይማኖት በእምነት ያፅናን ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @rebuni2457
    @rebuni2457 Před 4 lety +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-jb6ht4by1u
    @user-jb6ht4by1u Před 4 lety +3

    እንየ ብቻዬን ነው የምኖረው ግን ሁሌም የዝሙት ስሜት እንደተሰማኝ ነው ፆም ወቅት ግን የለም እናመሰግናለን መምህርዋ

  • @senayitabebaw1708
    @senayitabebaw1708 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ከእርኩስ መንፈስ ይጠብቀን
    መምህር ቃለሔዎት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @getetachane2286
    @getetachane2286 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን አሜን፫ መምህር እኔ የተማርኩት አይገባኝም እንዲሁ እየሰራሁም የቁም እንቅል ፀሎትም ሳደርስ እንቅልፍ ሳነብ አይኔን ይጋርደኛል እግሬ ያበጠይመሥለኛል በሀይል ያመኛል እረዘም ያለ ፀሎት ሳደርስ ዉዳሴ ማርያም አንቀፀ ብርሀንሰኔ ጎለጎታ ሌሎችም ሳነብ ልቤ ይቀልጣል ሰዉነቴ ይንቀጠቀጣል ኧረ ስንቱን ልናገር ችግሬ ብዙ ነዉ የክርስቶስ ቤተሠቦች ወለተ ኢየሱስ ብላች በፀሎታችሁ አስቡኝ በእዉነት ይሔን ችግሬን ግን ማንም ሊረዳኝ አልቻለም 😭😭😭😭😭😭

  • @medhanitkahassai1084
    @medhanitkahassai1084 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen egzabhr yemsgan memhir 🙏🙏🙏.

  • @user-cv9ee4kk9f
    @user-cv9ee4kk9f Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ቅዱስገብርኤልጠባቂዬቤዛ

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር በእውነት አነቃሀን እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን

  • @weleteeyesusweleteeyesus6243

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-gd4sn9xs4z
    @user-gd4sn9xs4z Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-gr7hj9pd8u
    @user-gr7hj9pd8u Před 10 měsíci

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን

  • @user-eq4lg5wf4l
    @user-eq4lg5wf4l Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @etabezmogos8186
    @etabezmogos8186 Před 4 lety +1

    Amen amen amen
    Kal hiwot yasemalen

  • @kokoebkokoeb8218
    @kokoebkokoeb8218 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይሰጥለኝ መምህር አመሰግናለሁ ።

  • @user-cb4ws9qz1c
    @user-cb4ws9qz1c Před 4 lety +1

    በእውነት መምህር ቃለ ህይዉት ያሰማልን

  • @user-hs8qz9wu9n
    @user-hs8qz9wu9n Před 4 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @TGMTG
    @TGMTG Před rokem

    አመጋገብን ማስተካከው በጣም ወሳኝ ነው ከእግዚአብሔር ጋር❤❤❤

  • @aldanavovo9065
    @aldanavovo9065 Před 4 lety +1

    Kale hiweten yasemaln memeher temrtochu hula rasen endefetsh yadrgugnal ayene lbonayenem yabralgne 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hilinatariku3313
    @hilinatariku3313 Před 4 lety +1

    Amen amen amen kalhoyti yasmalgn memmeher fetari yegelgeloti zebeneh yebark❤❤❤

  • @user-zm6gd8cb9g
    @user-zm6gd8cb9g Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ሠላምህ ይብዛልን

  • @sarongaltigaray7336
    @sarongaltigaray7336 Před 3 měsíci

    ቃል ህወት የሰማዓና👏

  • @hiwihiwi7576
    @hiwihiwi7576 Před 4 lety +2

    Egzabhar edmaena tana ysth betam namesgnalen

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-hy2wc3vu7p
    @user-hy2wc3vu7p Před 4 lety +1

    አሜን መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማል ወድማችን

  • @user-up5vs4bf7r
    @user-up5vs4bf7r Před 4 lety

    መምህር እናመሰግናለን ሺ አመት መኖሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክፉ አይንካህ

  • @marygracenovo8314
    @marygracenovo8314 Před 4 lety +1

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ayinachinneshmariyamas9468

    መምራችን እንኩዋን በሰላም መጣህልን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ እና ጤናሁን ይስጥልን

  • @user-te4zs5gq7b
    @user-te4zs5gq7b Před 2 lety +2

    መምህር እኔ ከምሎት በላይ ነው ምፈተነው ሁለት ቀን እንኳን ስቆይ ኃጢቴን እረሳዋለው ያሉትን አሁን እሞክረዋለው እግዚአብሔር ይርዳኝ በየቀኑ ኃጢአት መስራት ልምዴ ሆነ አሁንስ መቼም ግን ተስፋ አልቆርጥም ከዚህ ረመጥ ህይወት ያወጣኛል አምላኬ

  • @sabatekeste132
    @sabatekeste132 Před 4 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እመብርሐን ጸጋውን ታብዛልህ አሜን

  • @emuyetd5861
    @emuyetd5861 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም የተጨነኩበት ነው

  • @user-eg9oh1cc2b
    @user-eg9oh1cc2b Před 4 lety +1

    ሰላምዎት ይብቃ ውድ መምህራን በእርስዎ ትምህርት ብዙተምሬበታለው በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @hananeway2747
    @hananeway2747 Před 4 lety +2

    መምህሬ እንኳን ደና መጣህልን

  • @mabrahaleymulatu
    @mabrahaleymulatu Před 4 lety +4

    መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ መምህር ፀሎት እጀምርና አቆማለሁ መፀለይ አልቻልኩም በዛላይ ደግሞ የማዳምጠው ትምህርት በአይምሮዬ አይቀመጥም የፀሎት መፅሃፉ አነባለሁ ግን ምንም አይገባኝም በስደት ነው ያለሁት

    • @moyakegorabet3022
      @moyakegorabet3022 Před 4 lety

      አይዞሽ በርቺ እማ ነይ በውስጥ

    • @mimi-cs4xz
      @mimi-cs4xz Před 22 dny

      እኔም አንዳንቺው😢😢😢ዘልዩልኝ

  • @edenmeasho
    @edenmeasho Před 4 lety +1

    አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ::

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s Před 4 lety +1

    እኳንም በሰላም መጡ መምህር

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-jx5pg1fk7o
    @user-jx5pg1fk7o Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። መምህር!

  • @user-nv3bz1fo5t
    @user-nv3bz1fo5t Před 4 lety +2

    የሠራዊት ጌታ ይገርማል ወድሜ መምህር ይሄው ፈጣሬ ምሥክሬ ነው ጨንቆኝ ዝብዬ እሠግድ ነበረ የዳመና አክሌል የአረገ ሠው አተ የአልከውን ቃል ሢልልኝ ጥቆቁር ወጠምሻ የሚመሥሉ ሠዎች ሢያባርርልኝ አየው ሠአቱ ከቀኑ ሥምንት ሠአት ላይ ነው ሥለዝህ ነገር ቃሉን እዳቅ እንድታሥረዳኝ ብደውል ብደውል ሥልክ አልሠራ ብሎኝ ተሥፋ ቆርጬ ነበረ ማሬያም ምሥክሬ ናት በእሞም መልክት አሥቀምጬልክ ነበረ በቴሌ ግራምም ሁሉንም አላየክም በቀጥታም መደወል ተሥፋ ቆርጬ ነው የተውኩት ፈጣሬ መልካም ነው የልቤን ጥያቄ በትምርት መልክ ሥታመጣው ደሥ አለኝ

  • @anaafkiristoosjireenyaakot9371

    አሜን ((3)) ለመምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @yoli5567
    @yoli5567 Před 4 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነው የማመሰግን በትምህርቶችህ በምታቀርባቸው ገጠመኞች ማንነቴን እየቀየርኩ ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @user-jx9td1tf3z
    @user-jx9td1tf3z Před 4 lety +3

    በርታ መምራችን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ

  • @user-xc8il1zx5l
    @user-xc8il1zx5l Před 4 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-kv3ll7nh8z
    @user-kv3ll7nh8z Před 2 lety

    መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 Před 2 lety

    AmenAmenAmen.dhugadhattii.waqayyoo.sagalee.jirenyaa..sin.dhagechisesuu.naaf.jiraadhuu.amenamenamen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před 2 lety

    እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አጥያቴ በዛ

  • @mesame6668
    @mesame6668 Před 2 lety

    ጉድ እኮ ነው እግዚያብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ በጣም እየገረመኝ ነው የምሰማው

  • @HMary-hn9iz
    @HMary-hn9iz Před 4 lety +1

    Memhirachin edmena tena ysthh
    Tsegawon yabzalh

  • @user-zf7jd6qb7f
    @user-zf7jd6qb7f Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችንቃላ ህይውት ይስማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl Před 4 lety

    በእውነት መምህር ምን እንደምል አላውቅም ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ

  • @aregashtekola2395
    @aregashtekola2395 Před 4 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜና ፀጋውን ያብዛልክ ቤተሰብህን በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቅ የሰው ልጅ ሁሉ ቤተሰብህ አድርገህ ስለምታይ!!በስደት ነው ያለሁት አገሬ ገብቼ በተግባር እስከምጠቀምበት ድረስ እድሜ ይስጥሽ በሉኝ።

  • @alemteweldegebru8695
    @alemteweldegebru8695 Před 4 lety

    Kaleheywet yasemalen memher Amen Amen Amen 🤲🙏 sele ewunet betam enamesegenalen EGZIABHER tsegawun yabzalhe Memher Amen

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety +3

    Ameen egzaber yemisegen memehir
    ❤️🙏🙏🙏

  • @user-yi9op2dg5v
    @user-yi9op2dg5v Před 4 lety

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን አሜን

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce Před 10 měsíci

    እቤቱ ፈጣሪ ሆይ ይህን የተልከሰከሰ እርኩስ መንፈስ ተላየ አውርድልኚ ገስጥልኚ 😢😢😢😢😢

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን

  • @hdu4612
    @hdu4612 Před 4 lety +1

    እግዛብሔር፣ይመስገን፣እንኳን፣በሰላም፣መጣህልን፣እግዛብሔር፣ይባርክህ፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥልኘ

  • @user-me2zc5ep8l
    @user-me2zc5ep8l Před 3 lety

    ሁለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ ወገኖቼ

  • @weteteethiopian6946
    @weteteethiopian6946 Před 4 lety

    Mehmer selam lante yehun
    Egezabeher yetemesegene yehun
    Amen Amen Amen
    🙏🙏🙏🙏⛪♥♥♥

  • @samsungjeezes6599
    @samsungjeezes6599 Před 4 lety +1

    Amen amen amen

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @susanbrhanu4333
    @susanbrhanu4333 Před 4 lety +1

    እሺ
    መምህር ተሰፍይ
    እናመሰግናለን
    እብሔር የመሸምደድ ኣእምሮ ይሰጠን
    ይህ ትምርት ኢ/ያ ያሉ ወንዶች ቢማሩበት ሃሪፍ ነበር እኔ ማቃቹ የሸገር ጓደኞቼ በኣይነጥላ መንፈስ በቡዳ ኣይነጥላ በዝሙት መንፈስ የተያዙ ኣሉ. ሲመከሩ ኣይሰሙ
    መምህራችን. ሰትፀልዩ ያገሬ ልጆች በእርኩሰ መንፈስ የተያዘ ሁላ በሉት ፀልይላቹ
    እንሰኮ WiFi ኣይጠቀሙም
    ካራ ቁሬ ብዙኅ ናቹ በዝሙት መንፈሰ የታሰሩ

    • @TGMTG
      @TGMTG Před rokem

      እውነት ነው እኔ ለራሱ በጣም 😢

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን

  • @sraself7813
    @sraself7813 Před 4 lety +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 Před 4 lety +1

    ተባረክ መምህር

  • @user-ih6cs3oi4p
    @user-ih6cs3oi4p Před 4 lety +1

    እኳን ደናመጡመምህራችን እድማናፀጋ ያብዛሎቹ