Yohannes Neseha
Yohannes Neseha
  • 698
  • 577 669
መልክዐ ፍልሰታ
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha
#ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
zhlédnutí: 158

Video

ሐወጽካ ለ ምድር ወ ኣርወይካ | Hawezka lemidre wearweyka
zhlédnutí 66Před 7 hodinami
#ምስባክ_ዘክረትም_ሐምሌ_፳፰_፳፻፲፮ ዓም እለት ሰንበት መዝሙር በሰንበት ቦአ ኢየሱስ ምኩራቦሙ ለ አይሁድ ዘቅዳሴ 2ቆሮ 10፥1 ፍ ያዕቆብ 3፥1 ክሳብ 9 ግ፡ሐዋ 28፥17 ፍ ምስባክ ሐወጽካ ለ ምድር ወ ኣርወይካ ወ ኣብዛህኮ ለብእላ ፈለገ እግዚብሔር ምሉዕ ማያተ። ትርጉም ምድርን ጉበኘሃት አጠጣሃትም ብልጥግናዋንም እጅግ አበዛህ የ እግዚአብሔር ወንዝ ውሃን የተመላ ነው። መዝ፡ዳዊ 65፥9 ወንጌል ማቴዎስ 8፥1 ፍ ቅዳሴ።እግዚእ
ያዐርግ ደመናተ እምአጽናፈ ምድር-ምስባክ | Yearg demenate Ematsnafe mdir
zhlédnutí 87Před 21 hodinou
ምስባክ ያዐርግ ደመናተ እምአጽናፈ ምድር ወገብረ መብረቀ ለጊዜ ዝናም ዘያወፀጽኦም ለነፋሳት እመዛግብቲሆሙ። ትርጉም ከምድር ዳር ደመናትን ያወጣል በዝናብ ጊዜ መብረቅን አደረገ ነፋሳትንም ከመዛግብቱ ያወጣል። መዝ 134፤ 7
ዘያበቍል ሣዕረ ለእንስሳ ምስባክ | Zeyabekul saere leEnsesa
zhlédnutí 82Před dnem
#ምስባክ_ዘክረትም_ሐምሌ_፳፩/፳፻፲፮ ዓም እለት ሰንበት #ዘያበቍል ሣዕረ ለእንስሳ መዝሙር በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ሰማየ ወምድረ 2 ቆር 9፣1 - ፍፃሜ 1 ጴጥ 3፣15- ፍፃሜ የሓዋ27፣ 21-33 ምስባክ ዘያበቑል ሣእረ ለ እንስሳ ወሓመልማለ ለቅኔ እጓለ እመሕያው ከመ ያውፅእ እክለ እምድር። አማርኛ ከምድር ያወጣ ዘንድ ለምለሙን ለሰው ልጆች ጥቅም ሣርንም ለ እንስሳ ያበቅላል። መዝ 103፣14-15 ወንጌል ማቴ 24፣36- ፍፃሜ የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethio...
ሐወጽካ ለምድር ወአርወይካ ምስባክ | Hawtska lemidir weariweyka mesbak
zhlédnutí 310Před 14 dny
ሐወጽካ ለምድር ወአርወይካ። ወአብዛኅኮ ለብዕላ። ፈለገ እግዚአብሔር ምሉዕ ማያተ። ትርጉም ምድርን ጎበኘሃት አጠጣሃትም። ብልጥግናዋንም እጅግ አበዛህ። የእግዚአብሔር ወንዝ ውኃን የተመላ ነው። የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot #ምስባክ_ሐወጽካ_ለምድር_ወአርወይካ #ቅዱስእግዚአብሔርቲዩብ #KidusEg...
ተፈሥሒ ማርያም ዘዘወትር | Tefeshei Mariyam Zezewter
zhlédnutí 140Před 14 dny
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot #ተፈሥሒ #ማርያም #ዘዘወትር #ተፈሥሂ_ማርያም_ዘዘወትር #ቅዱስእግዚአብሔርቲዩብ #KidusEgziabhertube
ተፈሥሒ ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ | Tefesehi Mariam leAdam fasikahu
zhlédnutí 100Před 21 dnem
2. ተፈሥሒ ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ፣ ወማዕዶታ ለሔዋን እንተ ይእቲ አፅመ ገቦሁ፣ እስመ ግዕዛኖሙ ኮነ ለወልድኪ በትንሣኤሁ፣ በወርኃ ዕብሬትኪ እግዝእትየ ዘኢይትረከብ ከማሁ፣ መኑ ዘይቴክዝ ወመኑ ዘይላሁ። ............................................. 3. ተፈሥሒ ማርያም ወለተ አሮን ወሙሴ፣ ዘትትቄጸሊ አብያዘ ወትሴአኒ ብናሴ፣ ለኃይለ ተአምርኪ ዝንቱ ሶበ ናቄርብ ውዳሴ፣ ኅትሚ ፍጽመ ዚአየ በማኅተመ ቅድስት ሥላሴ፣ አርእስተ አቃርብት ንኪድ ወንቀጥቅጥ ከይሴ። ......................................... 4. ተፈሥሒ ማርያም ወለተ ዳዊት ወወልዱ፣ ጽጌ መዓዛ ዘዐርገ ለአብርሃም እ...
ሣህሉ ለ እግዚአብሔር መልዐ ምድረ ወበቃለ እግዚአብሔር ፀንዐ ሰማያት ወእምስትንፋሰ ኣፉሁ ኩሎ ኃይሎሙ:: መዝ32፣56
zhlédnutí 138Před 21 dnem
ሣህሉ ለ እግዚአብሔር መልዐ ምድረ ወበቃለ እግዚአብሔር ፀንዐ ሰማያት ወእምስትንፋሰ ኣፉሁ ኩሎ ኃይሎሙ ትርጉም የ እግዚአብሔር ቸርነት ምድርን ሞላች በ እግዚአብሔር ቃል ሰማዮችፀኑ ሠራዊታቸዉም ሁሉ በአፋ እስትንፋስ መዝ32፣56 የቅዳሴ ምስባክ ወሓሠሥኩ ገፀከ ገፀ ዚኣከ አሓሥሥ እግዚኦ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ ትርገም አቤቱ ፊትህነ እሻለሁ ልቤ አንተን አለ። ፊትህን ከ እኔ ኣትሰወር፣ መዝ 26፣8-9 የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahed...
የፊታችን እሑድ, ሰኔ 30 መዝሙር፣ ንባብ እና ምስባክ: ዘይገለብቦ ለሰማይ በደመና ወያስተዴሉ ክረምተ ለምድር ዘያበቁል ሣዕረ ውስተ ኣድባር
zhlédnutí 95Před měsícem
👉👉👉 የፊታችን እሑድ #ሰኔ 30 መዝሙር፣ #ንባብ እና #ምስባክ መዝሙር ደምፀ እገሪሁ ለዝናም በቅዳሴ ግዜ የሚነበበው ንባብ 1ቆሮ15:33-51 ያዕ 5 :16-ፍጻሜ የሐ 27:11-21 ምስባክ ዘይገለብቦ ለሰማይ በደመና ወያስተዴሉ ክረምተ ለምድር ዘያበቁል ሣዕረ ውስተ ኣድባር ኣማርኛ ሰማይን በደመናት የሚሸፍን እርሱ ነው ለምድርም ዝናምን ይሰጣል በተራሮችም ላይ ሣር ይበቅላል (መዝ147:8) ወንጌል ሉቃ8:1-22 ቅዳሴ የኤጲፋንዮስ(ዐቢይ) 👇🏾👇🏾👇🏾🎧🎧🎧
የ ሴት ልጅ መቀንደብ ኃጢአት ነው?
zhlédnutí 174Před měsícem
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
ስለ ጥምቀት እና ጾመ ጋድ
zhlédnutí 61Před měsícem
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
ስለ ስፖርት እየሰሩ ጸበል መጠመቅ ይቻላል?
zhlédnutí 157Před 2 měsíci
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
ስለ እርኩስ መንፈስ እና ፈተና የተሰጠ ምክር
zhlédnutí 127Před 2 měsíci
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
ስለ ስነ ፍጥረት
zhlédnutí 111Před 2 měsíci
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
ስለ ስርዓተ ምግብ
zhlédnutí 100Před 2 měsíci
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
ስለ ቅድመ ክርስትና ኢትዮጵያ
zhlédnutí 72Před 2 měsíci
ስለ ቅድመ ክርስትና ኢትዮጵያ
ዲያቆን ድንግልናዋን ያጣች ሴት ማግባት ይችላል ወይ?
zhlédnutí 341Před 3 měsíci
ዲያቆን ድንግልናዋን ያጣች ሴት ማግባት ይችላል ወይ?
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ማብራሪያ
zhlédnutí 103Před 4 měsíci
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ማብራሪያ
ማዕድ ስለ መባረክ
zhlédnutí 194Před 4 měsíci
ማዕድ ስለ መባረክ
ስለ ስርዓተ ኑዛዜ
zhlédnutí 136Před 4 měsíci
ስለ ስርዓተ ኑዛዜ
ስለ ባህላዊ መድኃኒት
zhlédnutí 176Před 4 měsíci
ስለ ባህላዊ መድኃኒት
ስለ ቀኖና
zhlédnutí 264Před 4 měsíci
ስለ ቀኖና
ለትዳር ስለሚሆን ጸሎት
zhlédnutí 389Před 5 měsíci
ለትዳር ስለሚሆን ጸሎት
ስለ ታቦት
zhlédnutí 92Před 5 měsíci
ስለ ታቦት
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ማብራሪያ
zhlédnutí 83Před 5 měsíci
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ማብራሪያ
ስለ ኦሪት ዘዳግም ጸሓፊ
zhlédnutí 54Před 5 měsíci
ስለ ኦሪት ዘዳግም ጸሓፊ
ስለ ንስሐ ህይወት
zhlédnutí 358Před 5 měsíci
ስለ ንስሐ ህይወት
ስለ ህልም ፍቺ
zhlédnutí 312Před 6 měsíci
ስለ ህልም ፍቺ
ዲያቆን ማጥመቅ ይችላል ወይ?
zhlédnutí 126Před 6 měsíci
ዲያቆን ማጥመቅ ይችላል ወይ?
የጥፋት አባት የሆነ ሰይጣን ለምን ተፈጠረ?
zhlédnutí 141Před 6 měsíci
የጥፋት አባት የሆነ ሰይጣን ለምን ተፈጠረ?

Komentáře

  • @user-qo9eh9yf4e
    @user-qo9eh9yf4e Před 11 hodinami

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መህምራችን።

  • @BshshwheJdhflfosb
    @BshshwheJdhflfosb Před 2 dny

    ቃለ ሕይወት ያሠማለን ማስተዋልን ያድለን

  • @BshshwheJdhflfosb
    @BshshwheJdhflfosb Před 2 dny

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ❤❤❤❤

  • @user-gv1wt9mx1k
    @user-gv1wt9mx1k Před 3 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፆለትትዎ አስቡኝ 20አመት ድረስ ድግልናየ አለች እዳልሳሳት በአፀደ ገነት ስም በፆለትዎ ያስቡኝ በሰዉ ሀገር በአረብ ሀገር ነኝና ወደሀገሬ ስመለስ በተክሊል ለማግባት ስጋወደሙን ለመቀበል እድለኛ ከሆኩ አስቤ አለሁ👏👏👏👏መዳኒያለም ያሳካልሽ በሉኝኝ❤❤

  • @user-wx7if9qt8y
    @user-wx7if9qt8y Před 3 dny

    ❤❤❤

  • @EyobBirhanu-fx3zb
    @EyobBirhanu-fx3zb Před 3 dny

    እንዴት ኖት ሁለት ጥያቄ አለኝ የመጀመሪያው ግብረ አውናን ምንድን ነው ሁለተኛው እኔ ምንነቱን ሳላውቅ ሴጋ ፈጽሜያለው ይህ ድቁና ከመቀበል ይከለክላል? 🙏🙏🙏

  • @hailleMebrahtu
    @hailleMebrahtu Před 4 dny

    ወታደር ቄደር ያስፈልግዋል!?

  • @Amlakyfeltt
    @Amlakyfeltt Před 6 dny

    2Rv2tvt😊

  • @user-nm2zr9cp6t
    @user-nm2zr9cp6t Před 7 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jn8ye7ii3j
    @user-jn8ye7ii3j Před 8 dny

    ምዛዛ

  • @MolalgnNigatie
    @MolalgnNigatie Před 8 dny

    ክርስትና ልጅ ካነሳውባቸው ቤተሰብ ጋር ትዳር መመስረት እችላለሁን?

  • @AdonyasNigusu
    @AdonyasNigusu Před 8 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ 🙏እኛንም ለንስሀ እንዲያበቃን በፀሎት እገዙን አባቶቸ❤🙏

  • @AdonyasNigusu
    @AdonyasNigusu Před 8 dny

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳንተ ምህረት ማረን ይቅር በለን🙏😢

  • @user-db3cv3td9t
    @user-db3cv3td9t Před 8 dny

    አንዲት ሴት በተፈጥሮ ምክንያት ወይም ከባድ ስራ በመስራት ሊሆን ይችላል ድንግልናዋን ብታጣ በተክሊል ማግባት ትችላለች?

  • @eleni311
    @eleni311 Před 8 dny

    ኦርቶዶክሰ ይሄን አለች 99ኙሰ ጣኦቶች ?? አንድ ጌታ አንድ ጥምቀ አንድ እምነት ት ማለት እኮ በአፍ አይደለም ጣኦትን አቃጥሎ ጣውላን ሰባብሮ ወደ ጌታ ኢየሱስ መምጣት ነው አይይይ እግዚአብሄርን በድለላ የለጠፋችሁት ሰእል እራሱ ጣኦት አይደልዴ

  • @user-dn9fm7ti7e
    @user-dn9fm7ti7e Před 9 dny

    ቃለ ሕይዉት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግዎት ዘመንዎትን ይባርክልን ፀጋዉትን ያብዛልን የአባቶቻችን ረድኤት በረከታቸዉ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Birtukanmelkamu-iu8ih

    kalehiwet yasemalen abatoche

  • @BshshwheJdhflfosb
    @BshshwheJdhflfosb Před 9 dny

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ማስተዋልን ያድለን

  • @BshshwheJdhflfosb
    @BshshwheJdhflfosb Před 10 dny

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ማስተዋልን ያድለን አሜን

  • @user-ce8hr2vh7e
    @user-ce8hr2vh7e Před 11 dny

    Thanks, teacher, for this amazing chanting

  • @BshshwheJdhflfosb
    @BshshwheJdhflfosb Před 11 dny

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @BshshwheJdhflfosb
    @BshshwheJdhflfosb Před 11 dny

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @BshshwheJdhflfosb
    @BshshwheJdhflfosb Před 11 dny

    መምሕር ቃለ ሕይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @BshshwheJdhflfosb
    @BshshwheJdhflfosb Před 11 dny

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያውርስልን አሜን❤❤❤

  • @BshshwheJdhflfosb
    @BshshwheJdhflfosb Před 11 dny

    መምሕር ስልክወተን ኮሜት ላይ ያስቀምጡልን 🙏🙏🙏

  • @MarkosTenaMalede
    @MarkosTenaMalede Před 11 dny

    ፈጣሪ ከገባሁበት ችግር ያውጣህ በሉኝ

  • @user-ob4me3es1e
    @user-ob4me3es1e Před 11 dny

    ህልመ ሌሊት እና ውሃ ሽንት ምን አገናኛቸው

  • @zelealemgedlu2337
    @zelealemgedlu2337 Před 12 dny

    አባታችን አጠር አርገው ቀልጠፍ ያለ መልስ ይመልሱልን። አይንዛዛ እንደዚህ አይነት ጥያቄ ከነፍስ አባት የሚቀርብ ጥያቄ መሰለኝ ሚዲያ ላይ ሚቀርብ አይመስለኝም

  • @zelealemgedlu2337
    @zelealemgedlu2337 Před 12 dny

    አባታችን አጠር አርገው ይመልሱልን

  • @BshshwheJdhflfosb
    @BshshwheJdhflfosb Před 12 dny

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ሠበት ሀፂያቴ ከምድር አሸዋ ይበልጣን በሀፂያት ፀፀት ሊገለኝ ነው ንስሀ ገብቸ አላውቅም😭😭😭😭😭😭

  • @wendimgeberemariamweldemariam

    አባ አንድ ሠው ዲቁና ከመቀበሉ በፊት በ7 ወይም በ8 አመቱ ወሲብን ፈፅሞ ዲቁና ተቀብሎ ከተቀበለ በኋላ ቢያቆም ምን ችግር አለው? በማርያም ንገሩን እባኮትን?

  • @AD-qy3tm
    @AD-qy3tm Před 13 dny

    Ke nisha abt lela kahn gar nisha megbat aychalm

  • @akilokyohannes7594
    @akilokyohannes7594 Před 14 dny

    ጥቅስ ፃፋልኝ እኔም እፈልጋለሁ

  • @user-kk4im8np1v
    @user-kk4im8np1v Před 15 dny

    ❤❤❤❤😢❤❤❤😢❤

  • @AdimasuMani
    @AdimasuMani Před 16 dny

    qale hiwot yasemot aba Enem diaqon negn gin Rukabe siga pesimyalewu min yihun?

    • @AdimasuMani
      @AdimasuMani Před 16 dny

      Silkotin lakulin manager peligalehu

  • @user-ce8hr2vh7e
    @user-ce8hr2vh7e Před 17 dny

    እንዳ ኣመስገና ኢና ክቡር መምህር

  • @user-fs2np4gq7o
    @user-fs2np4gq7o Před 17 dny

    በሰመ አብ ወወልደ መነፈሰ ቅዱሰ አሐዱ አምላክ አሜን አባ ቃልሄወት ያስማለነ አሜን ለአይነጥላ ማስለቂያዉ ጸሎት ምንድን ነዉ

  • @hdlidet
    @hdlidet Před 17 dny

    Enamesegnalen abatachin

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 18 dny

    እኔ ልጄን ምርጫ ስለሌለኝ በእነሱ ሳስቆርብ ነበር አሁን አስቁሚያለሁ ቤተክርስቲያንም ልዩነቱን ሰለማያዉቅ ህፃን ስለሁን በሆላ እንዳይከብደዉ በእዛዉ እንዲሳትፍ ሂድ እለዋለሁ በደል ይሆነብኝ እኔም በራሱ ሲሂድ ወደእነሱ ያለመሳተፊ ዋስትናይ ምንድነዉ ያሳስበኛል እኔ በቂ መልስ ተሰጡኝ ዘንድ በክርስቶስ ስም ዝቅ ብዩ እጠይቃለሁ

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 18 dny

    ሰላም አባታችን ይፍቱኝ እኔ ጥያቄ ነበረኝ ቴሌ ግራም ካለወት ቁጥር ያስቀምጡልኝ እኔ ግራ ተጋብቻለሁ የንሰሀ አባቴም በቂመልስ አልሰጡኝም በቅባት በኩል በእነሱ ቤተክርስቲያን እንዴት ነዉ መቆረብ የሚቻለዉ???

    • @chernetubegalayselbza3924
      @chernetubegalayselbza3924 Před 17 dny

      ሰላም እናታችን ጥያቄው ብዙም አልገባኝ መልስአገኙይሆንአለበለዚያ እነግሮታሎሁኝ

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 18 dny

    እሽ የንሰሀ አባትስ በእረቅት እንያዝ ቤተክርስቲያንስ እንዴት እናድርግ የት እንሳለም የትን ቅዱስ ቁርባን እንቁረብ

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 18 dny

    አሜን ይፍቱኝ አባታችን እኔ ጥያቄ አለኝ እባክወት ስልክወን ያስቀምጥሉኝ

  • @abenezerdemis969
    @abenezerdemis969 Před 18 dny

    Ender new bewset mesmer magenyot

  • @YariedTafere
    @YariedTafere Před 18 dny

    ቃል ሕህውት ያስማልን

  • @NatuMan-p9f
    @NatuMan-p9f Před 19 dny

    ዲያቆን ለመሆን ድንግል መሆን አለብን እንዴ አባ

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Před 20 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን ❤❤❤❤❤

  • @BereketMikiyas
    @BereketMikiyas Před 22 dny

    አባ ስልክ ቁጥሮን ይላኩልኝ

  • @BereketMikiyas
    @BereketMikiyas Před 22 dny

    አባ የዉስጥ የስልክ መስመሮን ይላኩልኝ

  • @BereketMikiyas
    @BereketMikiyas Před 22 dny

    አባ የዉስጥ የስልክ መስመሮን ይላኩልኝ

  • @NATNAEL-n8w
    @NATNAEL-n8w Před 22 dny

    ንስሐ የገባንበት ሀጢያት እንደገና ደግመን ራሱን ሀጢያት ብንፈጽም እንደጋና በድጋሚ ንስሐ መጋባት እንችላለን ?