ተፈሥሒ ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ | Tefesehi Mariam leAdam fasikahu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • 2. ተፈሥሒ ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ፣
    ወማዕዶታ ለሔዋን እንተ ይእቲ አፅመ ገቦሁ፣
    እስመ ግዕዛኖሙ ኮነ ለወልድኪ በትንሣኤሁ፣
    በወርኃ ዕብሬትኪ እግዝእትየ ዘኢይትረከብ ከማሁ፣
    መኑ ዘይቴክዝ ወመኑ ዘይላሁ።
    .............................................
    3. ተፈሥሒ ማርያም ወለተ አሮን ወሙሴ፣
    ዘትትቄጸሊ አብያዘ ወትሴአኒ ብናሴ፣
    ለኃይለ ተአምርኪ ዝንቱ ሶበ ናቄርብ ውዳሴ፣
    ኅትሚ ፍጽመ ዚአየ በማኅተመ ቅድስት ሥላሴ፣
    አርእስተ አቃርብት ንኪድ ወንቀጥቅጥ ከይሴ።
    .........................................
    4. ተፈሥሒ ማርያም ወለተ ዳዊት ወወልዱ፣
    ጽጌ መዓዛ ዘዐርገ ለአብርሃም እምሥርወ ጕንዱ፣
    ያስተፌሥሐኒ ጥቀ ዜና ተአምርኪ ለለአሀዱ፣
    አይሁድሰ ሶበ መንክራተኪ ክህዱ፣
    ሕያዋኒሆሙ ሲኦለ ወረዱ።
    .........................................
    5.ነአኵተኪ ማርያም ወንሴብሐኪ ወትረ፣
    ሠርከ ወነግሀ ኵሎ አሚረ፣
    ለኃይለ ተአምርኪ ዝንቱ ሶበ ንሬኢ ኅቡረ፣
    ለልበ ጠቢባን መላእክት ዘያረስዖሙ ምክረ፣
    ወለሐፃናት ይከሥት ሥውረ።
    ...........................................
    6. አአኵተኪ ማርያም ወሀቢተ ጸጋ በከንቱ፣
    እስመ አልዓልክኒ ሊተ እመሬተ ምድር እስከነ ታሕቱ፣
    አንሥኦተ ነዳይሰ ወዓልዕሎ ምስኪን ጊዜ ድቀቱ፣
    እወ እወ ለልብኪ ከመ ከማሁ ሥምረቱ፣
    እወ ለዘኒ ፈቀድኪ ታሤንዪ ሎቱ።
    ...........................................
    7. ጽብዒ ማርያም ለእለ ይጸብዑኒ በተሀብሎ፣
    ወግፍዒ ካዕበ ለእለ ይገፍዑኒ ኵሎ፣
    ተአምረኪ ታርኢ ወለወልድኪ በቀሎ፣
    ይብል ዓብድ አኮኑ እግዚአብሔር ኢሀሎ፣
    ሶበ ላዕሌሁ ፍጡነ ኢያርአየ ኃይሎ።
    .......................................
    8. ንዒ ማርያም ምስለ ወልድኪ መዋዒ፣
    ከመ ታውድቂ ፍጡነ ርእሰ ፀር ወጸላኢ፣
    እስመ ፈታሒት አንቲ ማዕከለ ግፉዕ ወገፋዒ፣
    ብጹዕ ብእሲ ድቀተ ፀሩ ዘይሬኢ፣
    ወብጹዕ ካዕበ ፍትሐኪ ሰማዒ።
    .....................................
    9. ዝ ውእቱ እድሜ ሣህልኪ ወዘተአምርኪ ጊዜ፣
    ማርያም ድንግል ምልዕተ ምሕረት ከመ ተከዜ፣
    እስከ ማእዜኑ እሄሉ ማዕከለ ብካይ ወእንባዜ፣
    ኦ ናዛዚት እንተ ወለድኪ ናዛዜ፣
    ኦ ንግሥት በቋዒት ብቊዕኒ ይእዜ።
    ...........................................
    10. ሙሴ ነቢይ አመ ሕዘቢሁ ቆስሉ፣
    ተአምረ ገብረ ለአርዌ ብርት በምስሉ፣
    እምዝኒ የዐቢ ኃይለ ተአምርኪ ንግሥተ ኵሉ፣
    ወኀበ ተተክለ ለዋህድኪ መስቀሉ፣
    ሠራዊተ ደዌ ወሞት ቀሪበ ኢይክሉ።
    .......................................................
    11. ፈሪሆትኪ ማርያም ቀዳሜ ኵሉ ተዐውቆ፣
    ወአፍቅሮትኪ ካዕበ መሠረተ ጥበብ ወአጠይቆ፣
    ተአምረኪ እሴብሕ በቃለ መዝሙር ወመሰንቆ፣
    በውስተ ተአምርኪ እግዝእትየ ለዘአብአ ናፍቆ፣
    አፍቲዎ መዊተ ወሲኦለ አጽሐቆ።
    12. ምንተ ረከቡ ካህናተ ሀሊባ ወሐላ፣
    መንክራተ አምላክ ዘርእዩ እምሰኪኖን እስከ ገልገላ፣
    ካህናተ ቤትኪሰ ማርያም ርግበ ገሊላ፣
    እንዘ ይትአመኑ ለተአምርኪ ኃይላ፣
    ያፈልሱ ደብረ ወይመልሑ ሰግላ።
    .................................................
    13. ይቴክዝ ዓብድ ሶበ ልበ ጥበብ ውህዶ፣
    በኢያእምሮቱ አብዝኀ ሕማመ ዘይፈድፍዶ፣
    ፍሡሕሰ ለፍቅርኪ ዘይፀመዶ፣
    በቅድመ ሥዕልኪ እግዝእትየ ለለጊዜ ያነሥእ እዶ፣
    ተስፋሁ ይረክብ ወይፌጽም መፍቅዶ።
    ..................................................
    14. ዕቀብኒ በተአምርኪ ወአድኅንኒ እምማቴ፣
    በከመ አድኃኖ ወልድኪ ለዮናስ ወልደ አማቴ፣
    መዋዕለ ዕረፍት አንቲ ማርያም ጰንጠቆስቴ፣
    እምኃይለ ድካም ያጸንዕ መዋቴ፣
    ኅብስት ስብሐትኪ ወፍቅርኪ ስቴ።
    .................................................
    15. ሴስይኒ ማርያም ለጸማድኪ አሳብ፣
    ኅብስተ አእምሮ ሠናየ ወወይነ ጥበብ፣
    እመኒ ፈድፈደ ኃጢአትየ እምሕዝብ፣
    ተዘከሪ እግዝእትየ በርኅራኄኪ ዕጹብ፣
    ከመ አስተኪዮ ማየ ለጽሙእ ከልብ።
    ..................................................
    16. ኦ ፍጡነ ረድኤት ለጽኑዕ ወለድኩም፣
    ወለነፍሰ ኵሉ ቃውም፣
    ጊዮርጊስ የዋህ እንበለ መስፈርት ወዓቅም፣
    ከመ እግዝእትከ ቡርክት ማርያም፣
    እስመ ርኅሩኀ ልብ አንተ እምበቀል ወቂም።
    ...........................................
    17. ኦ ፍጡነ ረድኤት በብዙኅ ፆታ፣
    ከመ እግዝእትከ ርግበ ኤፍራታ፣
    በሰማይ በላዕሉ ወበምድር በታሕታ፣
    አምሕለከ ጊዮርጊስ በስመ እምከ ቴዎብስታ፣
    ሞገሰ ስምከ ተሀበኒ ከመ ስምከ መንታ።
    ..........................................
    18. ኦ ፍጡነ ረድኤት እምሩጸተ ነፋስ ወዓውሎ፣
    ለዘይጼውዐከ በተወክሎ፣
    ጊዮርጊስ ቅረብ ለምሕረት ወለተሣህሎ፣
    ተወከፍ ወትረ ጸሎትየ ወቃለ ጽራህየ ኵሎ፣
    እስመ ልበ አምላከ ርኅሩኅ በኀቤከ ሀሎ።
    ............................................
    19. አፍጣኒተ ረድኤት ማርያም በጊዜ ምንዳቤ ወዓጸባ፣
    ለዓይን እምቀራንባ፣
    አንቲ ውእቱ ረዳኢተ ያዕቆብ በቤተ ላባ፣
    በኵሉ ኅሊናሃ ወበኵሉ አልባባ፣
    ዘኢታፈቅረኪ ነፍስ ትሠሮ እምሕዝባ።
    ...............................................
    20. ለዘኢያፈቅረኪ እግዝእትየ ማርያም ውኩፈ ኢይኩን ጸሎቱ፣
    ይትገዘም ኑኃ ዓመቱ ወይጥፋእ በከንቱ፣
    በአፈ መላእክት ወሰብእ ይትረገም ለለዕለቱ፣
    ዘአስተማሰሎ በተውኔት ለማኅሌተ ስምኪ ዝንቱ፣
    ጌጋዩ ወኃጢአቱ ኢይትኃደግ ሎቱ።
    .........................................
    21. እሰግድ ቅድመ ማርያም ለዝክረ ስምኪ በጽዋዔ፣
    ወእሰግድ ካዕበ ለድንግልናኪ ክልኤ፣
    ወእሰግድ ሥልሰ ለሥዕልኪ ቅድመ ጉባኤ፣
    ዘኢሰገደሰ ለሥዕልኪ አስሪፆ ምምኤ፣
    በሥጋሁ ወበነፍሱ ኢይርከብ ትንሣኤ።
    #eotc #ethiopianmezmur #ethiopia #ethiopianorthodox #tewahedo #tselot #tsom #tefesehi #mahilet #bealehamsa

Komentáře • 1

  • @AredoFrehiwot
    @AredoFrehiwot Před 25 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን መ ምህራችን