'ቃል' - Zebiba Girma & Moges Teka (Kal) ዘቢባ ግርማ እና ሞገስ ተካ - New Ethiopian Music 2023 | Bireman

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • #bireman #zebibagirma #biremanfilmproduction #mogesteka
    'ቃል' - Zebiba Girma & Moges Teka (Kal) ዘቢባ ግርማ እና ሞገስ ተካ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video) | Bireman

Komentáře • 322

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před rokem +103

    የዘቢባ አድናቂዋች ሙስሊም ክርስቲያን ወገኖቼ ሰላማቹ ይብዙ ሞከስ ተካ በስንም አመቴ ድምፅህ ምንም አልተቀየረም😍😍

  • @merkitube5839
    @merkitube5839 Před rokem +116

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ዘረኝነትን ከሀገራችን ያጥፋልን አሜን💘💘

    • @elsabetgubena3225
      @elsabetgubena3225 Před rokem +3

      አሚን

    • @truye
      @truye Před rokem +2

      አሜን🙏🙏🙏

    • @yitbarektefera3334
      @yitbarektefera3334 Před rokem +1

      Amen

    • @alemneshtaye5739
      @alemneshtaye5739 Před rokem +1

      አሜን ፫

    • @DT-01
      @DT-01 Před rokem

      ምን ታወራለሽ ማን ጠየቀሽ ሰለዘረኝነት ሰው ያላሰበውን ዘረኝነት በዘፈን ልትጀሚር ነው ሳይኮረኩሩሸ አትሳቂ ወሬ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před rokem +84

    ትዳር ለሚመኝ ሁሉ አላህ ምርጥ ትዳር እንዲሰጥ መልካም ምኞቴ ነው።ጥሩ የትዳር አጋር ከተገኘ እንደ ትዳር ደስ የሚል የለም!!!ካልተሳካ ደሞ ደስታው በለቅሶና በሀዘን ይተካል።

    • @user-ni9db2td3m
      @user-ni9db2td3m Před rokem

      ወይ ትዳር በምድር ላይ ሲኦልን መለማመድ ነው ብቸኝነት የመሰለ ነገር የለም

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN Před rokem +3

      @@user-ni9db2td3m ሲኦል ብቻ???ከዛም በላይ ሳይሆን አይቀርም ከመጥፎ ትዳር ፈጣሪ ይጠብቀን 🤲🤲🤲

    • @tiegisttadesse4396
      @tiegisttadesse4396 Před rokem +1

      Aman

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Před rokem +1

      አሚን

    • @IzakKebede-mt7yf
      @IzakKebede-mt7yf Před rokem +1

      እውነትነው ፈጣአሪ እውነተኛአን ዳአርይስጠን ለሁላአችንም

  • @rozagetinet
    @rozagetinet Před rokem +54

    ዘቢባ ድምጽሽ እኮ ልዩ ነው!!!👏

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 Před rokem +47

    አረ ግራ ጎኔ የት ነህ በስደት ያለቹ እመቤቴ በሰላም ላገራቹ ታብቃቹ 🥰🥰🥰🥰

  • @jarihachem1711
    @jarihachem1711 Před rokem +41

    የዘቢባ አድናቂዎች የት ናችሁ 👍

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před rokem +53

    ምርጥ ጥምረት በዚህ ወር የምትጋቡ ሁሉ መልካም የትዳር ዘመን

  • @meseretjida3710
    @meseretjida3710 Před rokem +6

    የኔ ቆንጆ ዘቢባዬ ሞገሰ የሆነሸ አምላከ ይመሰገን

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Před rokem +10

    ሞገስዬ እና ዘቢብ ሚገርም ጥምረት አቤት ድምፅ ስነስርአት ማይጠገብ ሙዚቃ👌

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Před rokem +19

    ይህ መሰልጠን ይባላል
    ይህ ዘመናዊ መሆን ይባላል
    ይህ ዘፈናችን ትርጉም ሲኖረው ይባላል
    ይህ አርት ይባላል
    ይህ ኪነት ይባላል
    ይህ ፍቅር ይባላል
    ይህ ክብረ ሰጥቶ ክብር መቀበል ይባላል..
    ይህ ክብር ለሴቶቻችን

    • @jaresdemmahom3654
      @jaresdemmahom3654 Před rokem

      ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ባንተ ቤት ልዩ Comment መፃፍህ ነው

    • @NORTAMRAT
      @NORTAMRAT Před rokem +1

      @@jaresdemmahom3654 መጠጥ ቤት ስላደግህ እናት እህት አክስት አይገባህም.. ግን አንድ ነገር ልንገርህ የእንታትህ ጥፋት አይደለም.. የአባትህ ሰካራም መሆን እንጂ...

    • @jaresdemmahom3654
      @jaresdemmahom3654 Před rokem

      @@NORTAMRAT አትናደድ እውነቱን የነገርኩህ

    • @NORTAMRAT
      @NORTAMRAT Před rokem +1

      @@jaresdemmahom3654 ለማንም ግማታም ኦሆዴዳም ምን አናደደኝ... አንተ የሴቶች አናት መፈርከስ ነው ልምድህ..ባህልህ..አይገባህም..

    • @jaresdemmahom3654
      @jaresdemmahom3654 Před rokem

      @@NORTAMRAT ዝም በል ቆሻሻ ምን አባህ ትጨቀጭቀኛለህ ሚስትህ መሰልኩህ እንዴ ውሻ

  • @addistolosa1638
    @addistolosa1638 Před rokem +7

    ሞገስ የጥንት የጥዋቱ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ባለዉለታ እንወድሀለን እረጅምእድሜና ጤና ከመላ ቤተሠብህ ጋር .....

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před rokem +22

    ሞገስዬ ሰላምክ ይብዛልኝ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ዘቦዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ምርጥ ጥምረት ነው በጣም ደስ የሚል ልስልስ ያለ ዘፈን ተባረኩልኝ

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 Před rokem +17

    በጣም ያምራል ዘቢባ ስላየውሽ ደስ ብሎኝል የቆንጆ ልጅ እናት ሞገስ ትካ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @teedyexo9372
    @teedyexo9372 Před rokem +8

    እጅግ ደስ እሚል ዜማ ! ድንቅ ጥምረት !!! 👍👍👍

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov Před rokem +8

    ዘቢባ ልዩ የሆነ ጣፋጭ ድምፅ አለሽ . Love it❤️

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 Před rokem +7

    Wow ! ሞገስስስ ድምፅፅፅህ በጣም የሚገርም ነው ለስላሳሳሳ ወዝ ይለው አትጥፋ : ዘቢባ ይንቺም እንደዛው በጣም አሪፍ ስራ ነው 👏👏👏

  • @hana-wp7he
    @hana-wp7he Před rokem +12

    ምርጥ ስራ ነው ዘብባዬዬዬ የኔ ፍልልቅ ድምጽሽ እኮ ያበደ ነው ዋውውውውው ቃል የለኝ በጣም አሪፍ ሥራ ሞገስዬ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁል

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 Před rokem +3

    በስንት ዘመኔ ለየት ያለ ምርጥ ዘፈን ሰማሁ ለሁለታችሁም እድሜና ጤና ተመኘሁ ትችላላችሁ ❤

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Před rokem +10

    wow ዘብዬ ውብ የሆነ ሙዚቃ ከውብ ድምፅ ጋር💞👏👏👏👏👏👏

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma Před rokem +5

    Bravo!!! የሚኪ አባት ተነሳበት እንደገና!!! ምርጥ ሥራ ነው::

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před rokem +4

    በጣም ደስ ይላል ፣ዘቢባ ከሞገስ ጋር በመስራትሽ በጣም እድለኛ ነሽ። ጥበብ በዚመልኩ ሲሸጋገር እንዴት ደስስስስስ ይላል።ሞገስ ተካ እናመሠግናለን። ሀላፊነት አለባቹ ጥበብን የአሁኑ ትውልድ በሚገባ ተረክቦ መስራት አለበት። ደስስስ ይላል በርቱ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +5

    ውብ ስራ ምርጥ ሙዚቃ ዘቢባ የሂሩት በቀለ ድምጽ አላት ሞገስ ተካ ያልተለወጠ ድምጽ ቆንጆ ጥምረት ድንቅ ስራ ተባረኩ❤❤❤

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 Před rokem +3

    ማነዉ ዘቢባን እደኔ እሚወዳት🤗❤❤

  • @martahailemariam8784
    @martahailemariam8784 Před rokem +1

    ዘመናችን እንደሆነ ደስ የሚል ነገር አቷል እስቲ እናንተ እንኳን ትንሽ ለወጥ አሳያችሁን ተባረኩ።

  • @saraethiopia7362
    @saraethiopia7362 Před rokem +4

    ከዘመኑ ድምፃዊ ምርጫዬ ነሽ ዘቢባዬ አሪፍ ስራ ነው በርቱ😍❤

  • @lifetrue6541
    @lifetrue6541 Před rokem +4

    ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ጥምረት 😍

  • @user-pd2uc3ez6v
    @user-pd2uc3ez6v Před 5 měsíci +1

    ደስታሽ ይብዛላቹ ስላረገዝሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @getachewberihun1838
    @getachewberihun1838 Před rokem +3

    ምርጥ ሙዚቃ ከሚአምር ድምጽ ጋር ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @frygfg4848
    @frygfg4848 Před rokem +2

    Bateeeeeem liyu new. Zabibii yene liyu 😍😍😍😍
    Mogesaa. Uff. Zamn teshagarey. Zamn yemayesherik mirt. Sew😍💪💪💪

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Před rokem +5

    ዘቢባዬ ስወድሽ አቤት ድምፅ እርሜና ጤና ይስጥሽ 👍

  • @danielyaie7518
    @danielyaie7518 Před rokem +1

    ዋው ዘቢባ ዋው ሞገስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před rokem +2

    wow..ውብ,የሆነ,ሙዚቃ ድንቅ,የሆነ ጥምረት እናመሠግናለን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @tsientertainment5107
    @tsientertainment5107 Před rokem +10

    ዘቢባ ምርጥዋ💝ሞገስ ተካ የጠፋ ሰው💙👋 በቃላት ሰውን ማቀፍ :ሰውን መደገፍ:ሰውን መርዳት ሰውን ማዝናናት ...ይቻላል::እስቲ ጎራ በሉ 💓🫶🏼💥👍

  • @ageriemekonnen2642
    @ageriemekonnen2642 Před rokem +2

    ሞገሴና ዘቢብ ደስ የሚልና ፍቅርን ነሚያፀና ሙዚቃ ነው። ግን ምነው የሠርጉ ወር ሲያልቅ ለቀቃችሁት። ደግመን እንጋባ የማይባል ነገር

  • @sofifamily
    @sofifamily Před rokem +2

    ሞገስ ሙሉ አልበም ቢኖረው 😍 ዘቢባ ወርቅ ድምፅ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před rokem +13

    በዚህ ወር የምትጋቡ ጥንዶች መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g Před rokem +8

    ዘቢብ ነፍሰ ጡር የምትመስለው ነገርስ ለእኔ ብቻ ነው እንዴ!?

  • @epicethiopiawithdjbeky7158

    #1#1#1#1 ይለያል በጣም ቆንጆ ስራ ነው ቡሬ ማን ( Bire man ) እናመሰግናለን
    from dj beky!!!!!!!

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Před rokem

    በጣም ጥሩ ጥምረት ነው ጉደኛ ነው ድምፃችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ለአዲስ ተጋቢዎች ዘቢባ ልዩ ነሽ ሞገስ ያው የታወቀ ነው ምርጥ ነው በርቱ ❤❤❤

  • @ethioold2656
    @ethioold2656 Před rokem +4

    የሚደንቅ ስራ 💯 ብሬ 🙏

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 Před rokem +5

    ምረጥ ጥምረት ምረጥ ስራዋዋ ይመቻችሁ

  • @tigistanteneh8447
    @tigistanteneh8447 Před rokem +3

    የሚገርም ጥዑም ዘፈን እናመሰግናለን

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 Před rokem +2

    በጣም ምርጥ ስራ ምርጥ ጥምረት እግዚአብሔር ፍቅርና ሰላም ይሰጠን

  • @brktiabebaw1022
    @brktiabebaw1022 Před rokem +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን ሌላ ምለው የለኝም

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 Před rokem +2

    KK. I wish you a Happy marriage like Abraham Sarah. A bright future. Great job and thanks.

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 Před rokem +3

    ዘቢባዬ ማርያም በስላም ትገላግልሽ congratulations 🎊

  • @fekerbrhanu3688
    @fekerbrhanu3688 Před rokem +5

    የጆሮ መድሃኒት❤❤

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 Před rokem +8

    ዘቢባ ነፍሰጡር የመሰለችኝ ለኔ ብቻ ነው እስቲ የምታውቁ ካላችሁ ሹክ በሉኝ

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 Před rokem +1

    ቆንጆ ስራ ነው ሞገስ እና ዘቢብ ብሬን ጨምሮ እናመሰግናለን🙏😘😘😘😘

  • @mayetasfaw1873
    @mayetasfaw1873 Před rokem +1

    ሁለታችውንም በጣም ነው የምወዳችው ጥሩ ስራ ነው 👌👌👌🥰🥰🥰

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před rokem

    ዋውውውው😮
    ምርጥ ስራ ።Thank You.
    ዘቢባዬ ና ሞገስ ❤❤❤

  • @dinmordinmor2799
    @dinmordinmor2799 Před rokem +4

    Wow great 👍 music also efficient minutes to listen 🎶 👏 👌

  • @ETHIOPIANNEWSNETWORK267
    @ETHIOPIANNEWSNETWORK267 Před rokem +1

    👏👏👏moges ehe azyazam yzeh bzu balemzfenh btam nw mikochew
    Mn aynet dimts nw

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 Před rokem

    የሚገርም ጥምረት ዘቢባዬ ድምፅሽ ይገርማል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @muke614
    @muke614 Před rokem

    ቃል ቃል ቃል ቃል ሁለት ፊደል የሁሉ መሰረት።

  • @bezateferi3701
    @bezateferi3701 Před rokem +1

    አሪፍ ጥምረት በጣም ቆንጆ ስራ ❤❤❤❤

  • @liyagg6568
    @liyagg6568 Před rokem +1

    እድለኛ ነሽ ከሞገስ ተካ ጋር በመስራትሽ

  • @igo1071
    @igo1071 Před rokem +3

    ራሄል ጌቱና ዘቢባን በፍቅር እንወዳችዋለን💚💛❤️🙏

  • @serkalemawoke6824
    @serkalemawoke6824 Před rokem +1

    ሁሉነገሩ ምርጥ እናመሰግናለን

  • @dst1684
    @dst1684 Před rokem

    Wow ❤ እዉነት ዘቢባዬ በጣም ደሰ ይላል ተባርከሻል Great job 👏

  • @tarikgaredew9499
    @tarikgaredew9499 Před rokem

    ይህን የመሰለ ውብና መረዋ ድምጽ የሰጣችሁን አምላክ እንዴት ይሆን የምታመሰግኑት፣ ሁለትሽም

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +3

    መልካም የትዳር ዘመን ጋብቻችሁን ለፈፀማችሁ ሁሉ
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy Před rokem +4

    Zebib & Moges you are awesome. What a vocal & artist talent Zebiba, so untapped yet. Your down to earth nature & የወጣሽበትን ፎረም አለመርሳትሽ::

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 Před rokem +3

    ደስ የሚል ጥምርት👏ዘቢብዬ ግን ሙልትልት አልሽ 😉

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 Před rokem +1

    ሞገስ በጣም አድናቂህነኝ ❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @natnaelshambel2164
    @natnaelshambel2164 Před rokem +1

    Mogesi konjo sra new betam ....
    Betam yenafeken kana new yesetachihun enamesegnalen 🇪🇹👍🇪🇹 melkam edl

  • @healthiswealth2560
    @healthiswealth2560 Před rokem

    ኡፍፍፍፍፍ ትዝታ የሚጭር ምርጥ ዘፈን!!!

  • @entourage8044
    @entourage8044 Před rokem +3

    Dear zebib, again you cease to amaze us with God-given voices and melodies ...God bless both...

  • @rahelcosentino5254
    @rahelcosentino5254 Před rokem +3

    በጆሮ ገብቶ ዉስጥ ያረሰርሳል👍👌🙏🙌

  • @ayinalemdiriba6581
    @ayinalemdiriba6581 Před rokem +2

    ድምፃቹ ሲያምር ❤️❤️❤️❤️

  • @hawamurad244
    @hawamurad244 Před rokem +1

    በጣም ያምራል👌👏👏👏

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před rokem +2

    እደዚህ ለስለስ ያለ ሰዉ ያልበዛበት ክሊፕ ደስ ይላል

    • @user-iu5yk3yn9f
      @user-iu5yk3yn9f Před rokem

      የዘቢባ ክሊፕ ሁሌም እንደዚህ ነው ግር ግር የለውም

  • @bettyhaile5315
    @bettyhaile5315 Před rokem +2

    I heard this song many times as it’s sang for me. Thank you Aman! You are the one who sent me this link and let me enjoy it . ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ehiteeshetu4118
    @ehiteeshetu4118 Před rokem

    በጣም አድነቂሽ ነኝ ዘቢብ 🎉

  • @MeweMewalnegassi-tl3su

    አሜን

  • @hirutgetachew3655
    @hirutgetachew3655 Před rokem

    ዋው ዘቢባ ሞገስ አንደኛ ብርሽ ምርጥ ሥራ ነው

  • @emebetassefa9639
    @emebetassefa9639 Před rokem +1

    አሪፍ ስራ ነው። በጣም አሪፍ!

  • @hanabelachew6775
    @hanabelachew6775 Před rokem +3

    ❤❤❤❤❤love u both of you I listened 5 times still I am listening ❤❤❤

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 Před rokem +1

    ሞገስ ተካ የሀገሬ ልጅ

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp Před rokem

    ምርጥ ስራ ❤❤

  • @Koki1993
    @Koki1993 Před rokem +1

    Yesss! Mogez teka❤

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Před rokem +2

    እፍፍ ልስልስ ያል ዘፈን እወዳለሁ

  • @simegnihtekle
    @simegnihtekle Před rokem

    ምርጥ እና ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነዉ፤፤ እናመሰግናለን!

  • @winadessie9061
    @winadessie9061 Před rokem

    Konjooo Sera new zebibayee sewedesh hariff temerete new respect both!!

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Před rokem

    አቦ ድምፃችሁ ደስ ሲል ❤❤❤አሜዝንግ

  • @fkrtewondmneh831
    @fkrtewondmneh831 Před rokem

    ብሬ ማን በዚ ዘፈን ውስጥ ያንተን ችሎታ ነው ማደንቀው ❤❤❤ የእውነት ጥሩ ማች አርገዋል

  • @getnettadess1073
    @getnettadess1073 Před rokem

    Zebuya konjo sera konjo temret new fetari yetebkachu bewnet konjo new dess belogale zemenachehu yebarek

  • @afomia7469
    @afomia7469 Před rokem +1

    Zebibaye. You did it again 💪 there is a bright future ahead of you keep going girl💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @user-ue3jq2yu4f
    @user-ue3jq2yu4f Před rokem

    አሪፍ ስራነውበርቱ ቡሬ ወንድማችን

  • @genzit1221
    @genzit1221 Před rokem

    ድምፅ ብሎ ዝም ዘቢብዬ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před rokem +1

    ቆንጆ ሰራ ነው

  • @user-ki7tq1yv7i
    @user-ki7tq1yv7i Před 6 měsíci

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 Před rokem

    በጣም የሚያምር ድምፅ የሁለታችሁም

  • @amkonjo9721
    @amkonjo9721 Před rokem

    ደሥየሚልዜማና ግጥም

  • @mulugetaandargie5748
    @mulugetaandargie5748 Před rokem

    ሞገስና ዘቢባ!!! ጥዑም፥ ጣፋጭ፥ ወዛም ሙዚቃ ኣቅርባችኋል ። እንግዲህ በድግሱ፥ በየሰርጉ ይህ ወዛም ዘፈን መቅረብ መታየት መዘውተር ኣለበት ። ሞገስ!! ዘቢባ!!! ጀባ ብለናል!! ቆንጆ ነው!! ይበርክት!! ይብዛ!!

  • @AzariaHailemariam
    @AzariaHailemariam Před rokem

    Yene derbaba zebuye berchii

  • @kntattube7324
    @kntattube7324 Před rokem

    ኡሪፍ ነው ዘቢባዬ

  • @Dagithedj
    @Dagithedj Před rokem +1

    አይ ብሬ ምናለ ጥር ሳያልቅ ብታወጡልን ለኛ ለዲጄዎች በጣም ቆንጆ ዜማ ነበር

  • @chunachu
    @chunachu Před rokem +3

    ሳገባ ለባሌ የምጋብዘው ዘፈን እረ ግራ ጎኔ የት ነህ ❤❤😍

    • @abyelove9263
      @abyelove9263 Před rokem

      አለሁልሽ ጠፋሽብኝ የኔ ቆንጆ።

    • @chunachu
      @chunachu Před rokem

      @@abyelove9263 ohhhhh

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Před rokem

      @@abyelove9263 😂😂😂

    • @abyelove9263
      @abyelove9263 Před rokem

      @@chunachu ጩናዬ ናፈቅሽኝ። ደውይልኝ።

    • @chunachu
      @chunachu Před rokem

      @@abyelove9263 tew tew

  • @Warzone4495
    @Warzone4495 Před rokem +2

    Best Ethiopian singer together❤❤❤❤