የሰርጋቸው ዕለት የዘፈነላትን ነፍሴን ድጋሚ ተጫወተላት -ETHIOPIA AWARD

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 09. 2021
  • ሞገስ ተካ ሚስቱን አስለቀሳት
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

Komentáře • 284

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 Před 2 lety +137

    እደዚህ አይነት መልካም ወንዶች ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውን የሚያከብሩ ባሎችን ያብዛልን

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Před 2 lety +33

    እንዴት መታደል ነው ይህ መባረክ ነው ሞገስ ተካ ከምትወዳት ባለቤትህ ከልጆችህ እና ከልጅ ልጆችህ ጋር ረጅም ዕድሜ ከጤናህ ጋር ይሁንልህ

  • @ethiopiailoveyousomach214
    @ethiopiailoveyousomach214 Před 2 lety +47

    ለሤት ልጅ ክብር ያለው ወንድ ደሥ ይለኛል ይመችህ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @xotube4060
    @xotube4060 Před 2 lety +17

    ሞገስ ተካ ኢትዮጵያ ከሰጠችን ብርቅ እና ድንቅዬ ልጇቿ አንዱ ነው እድሜና ጤና ከቤተሰቦቹ ጋር እመኝለታለሁ አመሠግናለሁ ኑርልን አቦ

  • @yefikirTube
    @yefikirTube Před 2 lety +156

    ዛሬ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የእመቤታችን ቤተሰቦች!!🤲 በለተቀኑ መቅደስ ሚካኤል ለሀገራችን ሰላምን ፍቅር ያምጣልን አሜን!!🤲🇪🇹

    • @xotube4060
      @xotube4060 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን !!!

    • @lydiaseifu6688
      @lydiaseifu6688 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን፡፡

    • @hanogg8115
      @hanogg8115 Před 2 lety

      Amennnn amennnn amennnn enkuanm abro Adersen 🙏

    • @L_E_M_I-12
      @L_E_M_I-12 Před 2 lety +1

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @rahel2834
      @rahel2834 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 Před 2 lety +92

    ታድለሽ ፈጣሪ ነዉ ያከበረሽ ሁሉም ሰዉይሄን እድል አያገኝዉም ከምር እድለኛ ነሽ እንኳን ደስ አለሽ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 2 lety +81

    በጣም ደስ ይላል እደዚህ በህይወት እያሉ እደዚህ ሲመሰገኑ እና ስራቸዉ ሲወራ ደስ ይላል🙏

  • @migo175
    @migo175 Před 2 lety +14

    I was on his wedding , Oh I am Glad to see you here Moges and Family.hard work pays Off. Moges you deserve a lot!!you help all these musicians to shine . It is time for you to shine .The hidden Gold!!
    Seni beautiful, still amazingly beautiful.

  • @nigstabenet12
    @nigstabenet12 Před 2 lety +14

    በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ

  • @atronosrfiker1279
    @atronosrfiker1279 Před 2 lety +23

    በጣም ደስ ይላል ሞገስ ተካ ። ተባርክ ዘርህ ይግዛኝ ለቤት እና ለሴት ክብር የሚስጥ ትልቅ ሰው ነው።

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před rokem +1

    መታደል ነው እንደዚህ አፍቃሪና አክባሪ የማይቀየር የትዳር አጋር ማግኘት

  • @nickworke3136
    @nickworke3136 Před 2 lety +1

    ወንድሜ ሞገስ እንኳን ደስ ያለህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ሰው አይረሳም በዘመንህ ሁሉ ያላሰብከውን ድንቅን አድርጎልሃል። ወደኋላ ተመልሰህ ህይወትህን ካየህና ካስታወስክ ግን ይህ የሆነውና የተጀመረው በረከትንና ፀጋን እንዲሁም ፍቅርን ሁሉ የተሞላችውን ውዷ ባለቤትህ ሰናይት ወደህይወትህ ከገባች ቀን ጀምሮ ነው በድጋሚ ይህን ላደረገውና ለዚች ቀን ላበቃህ የአምላካችንና የአባታችን የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለአለም እስከዘለአለም የተመሰገነ ይሁን

  • @temesgenabraham1664
    @temesgenabraham1664 Před 2 lety +29

    እግዚአብሔር አምላክ የቀረውን እድሚያችሁን ይባርክላችሁ። የናንተ ደስታና ሰላም ለአገራችንም ይሁንልን

  • @user-nl3pv4rn9r
    @user-nl3pv4rn9r Před 2 lety +3

    መታደል ነው እንደዚህ አፍቃሪና አክባሪ የማይቀየር የትዳር አጋር ማግኘት በጣም ደስስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን እስከዘላለም ያድርግላቹሁ 😊💙❣️💙❣️💙

  • @ethiopiailoveyousomach214
    @ethiopiailoveyousomach214 Před 2 lety +44

    ፍቅር ከቤተሠብ ይጀምራል ጉበዝ ደሥ ሢሉ👍❤🇪🇹

  • @weynitadesse9742
    @weynitadesse9742 Před 2 lety +3

    አቶ ደረጀ በጣም በጣም አመሰግንሀለሁ ጎበዝ ነህ ሰታሰተዋውቅና በውነት ድምጽህ ትልቅ ሞገሰ አለው እድሜህን ያርዝመው

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 Před 2 lety +6

    ኡፍ 🥰🥰🥰የፍቅር ምሳሌዎች ናችሁ ሴትን ልጅ እንዲ ሚያከብር ወንድ ደስ ይለኛል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enderasenegn
    @enderasenegn Před 2 lety +37

    ሞገስ ተካ ብዙ የሰራ ግን በስራው ልክ ያልተከበረ ባለሙያ ነው , ከዚህ በላይ ክብር ይገባዋል

  • @adiyamtewoldeberhan5784
    @adiyamtewoldeberhan5784 Před 2 lety +13

    Beautiful family I just love to see him give her so much love and respect she deserves ❤

  • @wewnetu6306
    @wewnetu6306 Před 2 lety +40

    አንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጄ ግሩም አቀራረብ!

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 Před 2 lety +13

    ሞገስ ተካ ይገበዋል ትሑት ጥሩ ሰው የሰው ልክ ጨዋ ጨዋ መልካም ሰዉ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tesfuyeegziabherlij3325
    @tesfuyeegziabherlij3325 Před 2 lety +6

    ዋው አልቻልኩም አለቀስኩ ምን አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ነው ቃላት የለኝም

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 2 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መታደል ነው " ፍቅር እረቂቅ ነው " በጣም የምንወድህ የምናከብርህ እንቁ ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ገጣሚ ድምፃዊ ሞገስ ተካ ከነመላው ቤተሰቦችህ እረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 💚💛❤️

  • @hanichog
    @hanichog Před 2 lety +8

    ይከፈል ይመስል የኛ የኢትዮጵያ ወንዶች በብዛት ምስጋናና እወድሻለሁ ማለት ከሚከብዳቸው ማህበረሰብ ወጥቶ ሚስቱን የሚያመስግን ወንድ እንዴት እንደማከብረው ክበርልን።

    • @anteneh41
      @anteneh41 Před 2 lety

      አልቃሻ ነሽ የራስሽ የሆነውን የማዋረድ ባህል

  • @addis2653
    @addis2653 Před 2 lety +8

    በጣም ደስ የሚል ቤተስብ ሞገስ ሙያህን አገርህን እንደ መውደድህ ቅዱስ ሚስት ልጆች ስጠህ የእይወት ትርጉም ለገባው ይሄ ነው ቅንነት ስላምን ፍቅርን ማስተላልፍ ክፉ አይካችሁ ስለአገልግሎትህ ምስጋና ይድረስህ 🙏🏽

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před rokem +4

    ሞገስ ተካ ኢትዮጵያ ከሰጠችን ብርቅ እና ድንቅዬ ልጇቿ አንዱ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @shewaayalew144
    @shewaayalew144 Před 2 lety +5

    እደው ሚስቱን የሚያከብር ሰው እዴት ደስ እደሚለኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 Před 2 lety +23

    ሚስቱን የሚያፈቅር ባል መታደል ነውኮ አሉ እንጅ እነ አተላ
    በግ ጨው ልሶ እንደሚሮጥ
    አንድ ከወለደች ሌላ የሚቀላውጥ

  • @Wondistudio
    @Wondistudio Před 2 lety +3

    እንዲህ ያማረ መድረክ ላይ ተዉባችሁ እናንተን ማየት ያስደስታል ፡ !!! ፍቅር ያሸንፋል !

  • @etaworku8060
    @etaworku8060 Před 2 lety +3

    በጣም የሚገርም ነው ! እግዚሀብሔር እረጅም እድሜ ያጎናፅፋቹ

  • @eyobassefa7285
    @eyobassefa7285 Před 2 lety

    ሞገስ የበለጠ ክብር የሚገባህ ነህ አምላከ ቅዱሳን መላው ቤተሰብህን ይባርክልህ ይህ በጣም ደስ የሚል መባረክ ነው ፡፡ በተለይ ደረጀ መድረኩን የመራህበት አካሄድ ለእውነተኛው ፍቅር መገለጫ መስመር ሆነሃል እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @bezawesenie2366
    @bezawesenie2366 Před 2 lety +6

    Thank you for sharing this beautiful family.

  • @rahelberihu964
    @rahelberihu964 Před 2 lety +2

    ሞጎስየ ሰንየ በጣም ደስ ብለኛል መርጥ ፋሚሊ ኑርልኝ ሳያቹ እንት ደስ አለኝ መሰላቹ 100 አመት ንሩልኝ።

  • @michaelasgdom8307
    @michaelasgdom8307 Před 2 lety +7

    እንኳን ደስ አለህ ሞገስ እንዲሁም ሰኒ ፣ ሚኪ፣ ጂሚ ፣ ሰሊና እንዲሁም መላው ቤተሰብ ፡ ያንተ የስራ ህያው ነው ፡

  • @asmare5631
    @asmare5631 Před 2 lety

    ምርጥ ችሎታ ከዛ የበለጠ ምርጥ ሰዉ በቅንነት የተሞላ ምክኛቱም እራሱ ዘፍኖችን ዘፍኖ ዝና ማግኘት እያቻለ ሌሎች መስጠቱ ትልቅ ክብር እሰከነ ቤተሰብክ

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ እንዲህ ያሉትን ጊዜ የማይገድባቸውን አፍቃሪ ወንዶች በሀላል ይወፍቀን

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 2 lety +14

    ደስ ሲል በጌታ ሞገስ ተካ ታድለህ ባሌቤትህን መውደድህ ማክበርህ ማፍቀርህ ለሌላው ቢካድለው ምን አለ ኤፍ ስታስቀኑ ደሞ የልጅ ልጆቹ መንታ ናቸው ወይ መታደል

  • @amubetru6805
    @amubetru6805 Před rokem

    ለሰዉ ሁሉ ምሳሌዎች ናችሁ፡ ተባረኩልን፡፡

  • @masefn4623
    @masefn4623 Před 2 lety +2

    Suny you are so so strong Lady and Blessed so much'blessed FAMILY....😘WOW

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +3

    እኔ የጋዜኛ ደርጀ ሀይሌ አድነቂ ነኝ!! ምርጥ ጋዜጠኛ👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @ethiobeauty8940
    @ethiobeauty8940 Před 2 lety +16

    Omg why I’m I crying 😭 they are so adorable

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር በፍቅር በጤና ያኑራችሁ!
    ሞገስ ተካ በሒወቴ በጣም ከምወዳቸው እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ልዩ-ሥነምግባር ካላቸው መልካም ሰዎች አንዱ ነው! ለባለቤቱ ለቤተሠቦቹ ያለው ፍቅር በእውነት ለሑላችንም ትልቅ ምሳሌ ነው።።በጤና ኑርልን ሞገሣችን ‼️

  • @marelegnawoke534
    @marelegnawoke534 Před 2 lety +6

    ልዩ ተሰጥኦ ካላቸው ጋዜጠኞች መካከል የንግግር ልዩ ቃና ያለው ጋዜጠኛ ደስ የሚል ዝግጅት

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 Před 2 lety +2

    Omg goose bumps all over my body what a beautiful Love story bless you and family.

  • @kenenibersisa1579
    @kenenibersisa1579 Před 2 lety +3

    Thank you Moges I appreciate the way u address ur love and respect for ur wife ,diginity pay off, u are respected man too I wish u long life

  • @abelwoldeyohanis7669
    @abelwoldeyohanis7669 Před 2 lety +1

    Cute wife, and the way you explained your family is appreciated. Blessed

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 Před 2 lety +4

    እረጅም እድሜና ጤና ልእልት የመሠለች ሚሥት

  • @abrehamtesfaye7310
    @abrehamtesfaye7310 Před 2 lety +1

    ልባም ሴትናት ይገባታል ተባረኪ ሌሎችንም ሚስቶች እንዳንቺ እንዲባረኩ እባክሽ መድረክ ክፈቺ አዎ ወንድ ልጅ አፍቅሮ ወዶ ሽማግሌ ልኮ ጥሎሽ ጥሎ እስከህይወቷ ፍፃሜ ከወላጆቿ ተረክቦ ያገባትን እንዳንቺ አይነቷን ሚስት አይፈታምና እባክሽ ሚስቶችን ምከሪልን ለኢትዬጵያን ሚስቶች!!!!!!!! ተባረኪ እህቴ እግዜር ክብርሽን ይጠብቅ አሜን

  • @mimikelley6824
    @mimikelley6824 Před 2 lety +1

    Congrats I’m from jima too may Allah bless you and your family

  • @abrahamleulekal447
    @abrahamleulekal447 Před 2 lety +21

    ደሬ የአነጋገር ለዛ ከድንቅ አቀራረብ ጋር ትችላለህ

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo Před 2 lety +3

    ዋው አመስጋኝነት በራሱ ጸጋ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 Před 2 lety +1

    Thank you indeed, Moges and Dare! You are so amazing

  • @lightsdiamondslifestyle4741

    Wow this is a pure love what an amazing family May God bless you more!!

  • @mamelove4410
    @mamelove4410 Před 2 lety +2

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሙገስ ተካ ቤተሰብህ ይባረክ ልጆቹ የልጅልጅ አሳይተውታል አላህ ያሳድጋችሁ

  • @samyon99d46
    @samyon99d46 Před 2 lety

    Wow beautiful 😻 family! May God bless you more!

  • @rahelberihu964
    @rahelberihu964 Před 2 lety +2

    Congra.ሞጎስየ በጣም ደስ ብለኛል ሰ

  • @etsube1092
    @etsube1092 Před 2 lety +7

    You deserve it!!! Moges wrote so many amazing songs!!!! 🤗🤗🤗

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ እንዲአይነት ያማረ ትዳር ለሁላችንም ይሥጠን

  • @haditeshome180
    @haditeshome180 Před 2 lety +2

    የኔ ውድ ቤተሰቦቼ ሰኒዬ እውነት ምርጥ ሴት ናት ሞገስ አንተም ምርጥ አባት ነህ ተባረኩ ፋቅራቹ ይብዛ

  • @sabellaro673
    @sabellaro673 Před 2 lety +22

    ያለ ግጥምና ዜማ ሙዚቃ ብቻውን ነፍስ አይዘራም ክብር ለሙዚቃ ደራስያን ::

  • @habtamulemma976
    @habtamulemma976 Před 2 lety +2

    The perfect legend in his life and work he is also roll model for the young and emerging artists i like him very much God bless you and your family!!!!!

  • @kirubelhordofa9531
    @kirubelhordofa9531 Před rokem

    መቀባጠር አልፈልግም ክብር ይገባሀል ሞ ! አከብርሀለው እወድሀለው

  • @gedy3683
    @gedy3683 Před 2 lety

    ዋው ግሩም ነው!! ለመላው ቤተሰብ እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +3

    ደረጄ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው አድናቂነኝ በህይወት እያሉ እንደዚ ነው መስገ ካለባቸ በጣም ደስይላል

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před 2 lety

    እንዴት እንደምታምር ወሮ ሰናይት የንጉሳውያን ቤተሰብ መልክ ነው ያለሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለባለቤትህ ያለህ ፍቅርና ክብር ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርህ ሞገስ ❤️❤️❤️

  • @etaneselema1383
    @etaneselema1383 Před 2 lety +1

    እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ያኔ እውነት ነው ፍቅር እንዲ ነበር ያፈቀረ ከልቡ ይፅፋል ከልቡ ያንጎራጉራል ዋው ሁሉ ነገርህ ጥሮ ነገር ላይነው እናም አምላክ ቤትህንና ቤተሰብህን ይጠብቅልህ እጅግ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 2 lety +1

    What a true love so sweet may god bless ur life & ur family

  • @nebyoudemeke7652
    @nebyoudemeke7652 Před 2 lety +5

    ሞግሻ አስለቀስከኝ… ለኔ ደግሞ መስኪዬ ነፍሴ ናት! ምስጋና ለአዘጋጆች

  • @meryjkin5703
    @meryjkin5703 Před 2 lety

    this is what by mean a King Man who married a Queen, So Guys be a King to your Queen.Just like Moges great artist. the music Nefse makes me cry. May God Bless this Family!!

  • @arsemasauvalle2257
    @arsemasauvalle2257 Před 2 lety +4

    What is a beautiful family ❤️❤️❤️❤️

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před 2 lety +1

    So lovely family God bless you 🙏 😍

  • @user-pp3ce7gj6w
    @user-pp3ce7gj6w Před rokem

    ያገሬ ልጅ ነክ ጅማ አባትክ የኛ ጎረቤት ነበር አላ ይራማቸዉ ጋሽ ተካ

  • @ambesajrsemere723
    @ambesajrsemere723 Před 2 lety +1

    በጣልያን ኣልተገዛንም ስትሉ ሁሌ ነው የምሰማቹ፡ ጂማ ሃገር picola Roma ለማለት ከደረሱ እማ ትንሽ ተገዝታችኋል፡ ጎበዝ ነህ ግን

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq Před 2 lety +1

    ሞገስ ተካ አድናቂህ ነኝ እንወድሀለን በጣም ደስ ይላል በሂወት እያሉ መሞጋገሰ አላህ ይጠብቅህ ከነ መላው ቤተሰብህ

  • @kazzam474
    @kazzam474 Před 2 lety +2

    ሞገስ ይሄን ሁሉ ሰርተህ ባናውቅህ ኑሮ ይቆጨን ነበር። እንኩዋን አወቅነህ።

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 Před rokem

    ሁሉም ጎበዝ ሰው የተማሩና አርቲስቶች የ ጂማ ፍሬዎች ናቸው
    ጂማ የፍቅር ከተማ 👍

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před 2 lety +1

    ወይኔ እንዳፍህ ያርግልን መጉስየ ጤናን ከድሜ ያድልህ እስከቤተሰብህ

  • @mhaymanot1290
    @mhaymanot1290 Před 2 lety +1

    Beautiful family, God bless you all

  • @kalabpapa3318
    @kalabpapa3318 Před 2 lety +7

    ሚስቱን የሚያክብር ወንድ እሱ የተባረከ ነው

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 2 lety

    መታደል ሞገሰ እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይሰጣችው ዋው በጣም ነው የምታምሩት

  • @loveforever3031
    @loveforever3031 Před 2 lety +4

    እንኳን ደስ ያለህ ሞገስ Long life for you and your family we Love you 😘 እናመሰግንሀለን💯❤️🇪🇹😍

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe Před 2 lety +3

    ፈጣሪ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ በልጅ ልጅ መታጀብ መታደል ነው

  • @dantek1753
    @dantek1753 Před rokem

    What a talented artist is he wow also Derege you are the best stage man incredible live organizing skill.

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 2 lety +2

    To be honest አዲስ አበባ ተወልጄ ነው ያደኩት ከኢትዮጲያ ከወጣውሁ ትንሽ ቆይቶዋል አላውቀውም ዘፈኑንም ሰምቼው አላውቅም ግን መልካሙን ሁሉ ከነቤተሰቡ እመኝለታለሁ

  • @negussebeyenearedo4727

    እድሜ ይስጥሕ ሰዉ አክባሪ ትልቅ ሰዉ ነሕ

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Před rokem

    የሚያምሩ ቤተሰብ ፍቅራቹ ይብዛ ተምሳሌት ናቸው♥

  • @sofifamily
    @sofifamily Před 2 lety +2

    አቤት ድምፅህ ስወደዉ 😍

  • @user-sk6rc8ir2h
    @user-sk6rc8ir2h Před 2 lety

    መታደል ነው እግዚአብሔር በሞገስ ያኑራቹ

  • @atsedemichael6536
    @atsedemichael6536 Před 2 lety

    Beautiful and blessed family.Stay blessed

  • @yibeltaldessie1515
    @yibeltaldessie1515 Před 2 lety +1

    this isTrueLove!

  • @kedawitkedawi3611
    @kedawitkedawi3611 Před 2 lety +1

    Men how what a great artist who respect his wife this much.

  • @asfaw5512
    @asfaw5512 Před 2 lety +2

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @sosietesfaye9935
    @sosietesfaye9935 Před 2 lety +2

    Blessed u 🙏🙏

  • @birtukanmengesha5770
    @birtukanmengesha5770 Před 2 lety +1

    Woyna asteyayet alemestet alechalkum Moges Teka endet yetebareke beteseb ejeg wub maraki yehonechi mist endet metadel new iwnet yigebahal ye ager bale wuleta nehna erjem edema ena tena tisteh enante ye ethiopia enkuwoche medhanialem balachehubet yibarkachehu kifuachehun alesma, Ethiopia selameshe yibeza💚💛❤🙏🙏🙏

  • @loveforever3031
    @loveforever3031 Před 2 lety

    Beautiful beautiful family moges teka ❤️❤️❤️❤️

  • @genetgebre3433
    @genetgebre3433 Před 2 lety +4

    ሰንዬ ታድላ ደሞ ከሷ ጋር ማልቀሴ ምን ይሉታል 🤔🤔

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 2 lety +1

    ወይ መታደል ሚስቱን ባደባባይ እሚያሞግስ ጀግና ነው ፍቅራቹ ይለምልም
    አቦ።

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před 2 lety +2

    አንተ ለዘፈንከው እኔ እንባዬ በደስታ ፈሰሰ ማርያምን ኡፍፍፍ ፍቅር😭

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 Před 2 lety +1

    ጀማ ተረስታለች እባክህን አንድ በላት ፈጣሪ ይረዳክ እናመሰግናለን ውዳችን

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 2 lety +1

    Moges Teka, great guy.