በእልኸኛ ልጅ ጭንቅላታችሁ ለዞረ ሁሉ በቀላሉ ልጇን ያስተካከለችን እናት አዳምጡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 92

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha  Před 4 lety +12

    ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️

    • @meronmebrahtu8302
      @meronmebrahtu8302 Před 4 lety

      ሰላም አይንዬ እንኳን በደጀ መጣሽ የኔቆንጆ

    • @meronmebrahtu8302
      @meronmebrahtu8302 Před 4 lety

      ሰላም አይንዬ እንኳን በደና መጣሽ

    • @tilayeaboye777
      @tilayeaboye777 Před 4 lety +1

      እሰፔሻል ኒድ የሚፈልጉ ልጆችን በዚመንገድ ለማስተካከል?እኔ ከረብሻቸው ማረፍ የምችለው ቲቢ ላይ በመተውነው የተለየ ሀሳብካለሽ እባክሽ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety

      Hi Tilaye,
      I don’t have experience with such kids and I’m also not a doctor. Please consult his pediatrician. You can also find a support group in your area. People with similar experiences would be able to help you better. Letting him watch excessive TV won’t be a good thing for sure. Sorry I wasn’t much help.

    • @haregbabi546
      @haregbabi546 Před 4 lety

      Selam lanchi yhun banchi tetekimealehu lelije mikir efeligalehu beteley timirit lay techegerku ena mela felige new enem kutegna honku lenem mkir efeligalehu lijem 7 ametu new gulibetam new ena mkir feleku bakish

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c Před 4 lety +12

    ጥሩ ትምህርት ነው! በልጆች ላይ ብዙ ብንማር ደስ ይለናል. የሁላችንም ችግር ነው!

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 Před 4 lety +6

    አይኒ እግዚአብሔር አንችን ለሃበሻ ሕብረተሰብ መፍትሄ ፈላጊ ስላደረገሽ ምስጋና ይግባው: ወላጆች እባካችሁ ልጆቻችሁን በሥነ ስርአት አሳድጉ አለዚያ ችግሩ ተመልሶ እናተም ልጆቹም ላይ ጉዳት ያስከትላል: ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር በልጆቻችሁ ጉዳይ እንዲረዳችሁ እንደየ እምነታችሁ አደራውን ለእሱ ስጡ::

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety

      ትክክል ነው Janhoy አባ ጠቅል. Thank you for your comment!

  • @winnerwomen3205
    @winnerwomen3205 Před 4 lety +7

    እኔን ይጠቅምኛል የዛሬው ቶፒክሽ ብዙ ይመለከተኛል በርቺ።
    የኔማ ጭንቅላቴ ከመዞሩም አልፎ እራሴን ይዤ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ብዬ ነው የጮህኩት ምላሿ ግን ይቅርታ ጠይቂኝ ሶስት አይነት ስጦታ አሁኑኑ አቅርቢ ብላ ሁለቱን ወድያውኑ አቀረብኩ ቤት ውስጥ ስለነበረኝ አንዱን ከስቶር አመጣለው ብዬ ቃል ገባሁኝ።
    ብቻ አውሮፓና አሜሪካ ልጅ ማሳደግ ይከብዳል ያቺን ሶስት ቁጥር ፈርቼ ነው እንጂ ኢትዮ ብሆንማ እንደኔ ልጁን የሚቆጣና የሚቀጣ አልነበረም ምን ዋጋ አለው እዚህ መጥቼ እንደ አንበሳው የዝንብ መጫወቻ ሆንኩኝ። ለማንኛውም ትምህርቱ ጠቅሞኛል ይጨምርልሽ ፈጣሪ ያግዘን።

  • @HananRomo
    @HananRomo Před 2 lety +1

    ነፍ አመት ኑሪልን አይኒ😍እስከዛሬ አንቺን ባገኝሽ የእራስ ምታታ ደንበኛ አልሆንም ነበር ኑሪልን

  • @user-oy5ln3xn2z
    @user-oy5ln3xn2z Před 4 lety +3

    የኛ ልዩ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው በርችልን ትልቅ ቦታ መሰጠት ያለብሽ ድቅ ሴት ነሽ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety

      ትዕግስት ቲጅ እኔም አመሰግናለሁ❤️🙏🏽

    • @melkamkassa5721
      @melkamkassa5721 Před 4 lety

      ቲጅዬ እውነት ብለሻል ትውልድን የምታንጸ እንቁ እህታችን ናት አይንዬ እንጠቀምባት ❤

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 Před 4 lety +1

    የልጆች እልኸኛነት ባንድ ጊዜ የሚመጣ አይደለም ቀስ በቀስ አየ ጨመረ የሚሄድ ስለሆነ ቶሎ መፍትሄ ካልፈለግን በመሀል ክፍተት ያመጣና እኛንም እልኸኛ ያረጉናል ስለዚህ በዘዴ የቱጋ ይሄ ነገር እንደሚከሰት ካወቅን በሌላ ነገር ለመተካት መጣርና በፍቅር ማስወገድ መቻል አለብን ዋጋ ያስከፍላል ጊዜ ቢወስድብንም የበዛባቸውንና የጎደለባቸውን ነገር ማስተካከል ፣ማሟላት፣ብቻ ሳይሆን፣ፀባያቸውን ማጥናት ማጫወት፣ማነጋገር ጓደኛ ማድረግ ሰራ ስንሰራ አብረውን አንዲያዩ፣ አንዲያዋሩን በዘዴ መፍትሄ ፈልጎ እልኸኛ፣ቁጡ እንዳይሆኑብን መለማመጥም መቆጣትም ሳይበዛ ብንሞክር ሊረዳን ይችላል ብዬ አስባለሁ፣አመሠግናለሁ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety

      Thank you so much. You’ve brought up great points.

  • @ethiopianlijoch9970
    @ethiopianlijoch9970 Před 4 lety +2

    Thank you!

  • @peacetotheworld8226
    @peacetotheworld8226 Před 4 lety +1

    Thank you so much this video can help to so many of us. I really Appreciate to bothe of you!

  • @asmerttekle3008
    @asmerttekle3008 Před 4 lety

    ትክክል ነው ተባረኪ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው

  • @Evana471
    @Evana471 Před 4 lety

    በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው በርቺ እናመሰግናል!

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 Před 4 lety

    በጣም ጥሩ ነገር ነው እኔም የ12 አመት ሴት ልጅ አለችኝ ግራ ነው የገባኝ ግን በውስጥ እፅፍልሻለው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @EBSfamily
    @EBSfamily Před 4 lety +1

    ልጅ በመልካም ስነምግባር ለማሳደግ በተለያየ ነገር ቢዚ ማድረግ አብረናቸው መሆን ልክ እንደነሱ ሆነን መጫወት ለጥያቂያቸው ሳንሰለች መልስ መስጠት ስለሀይማኖታችን ማሳወቅ ጐበዝ እንደሆኑ መንገር እና የተለያዩ ነገሮችን በማድረግ ማስተካል ይቻላል

  • @abebaleta1886
    @abebaleta1886 Před 4 lety

    Thank you mare!!

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 Před 4 lety +1

    Wow very nice God bless you both

  • @meklitalemu6939
    @meklitalemu6939 Před 3 lety

    Good gob sebli your are an amazing mom

  • @zenashbalcha2454
    @zenashbalcha2454 Před 3 lety

    ተባረኪልን

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před 4 lety

    Wow arif mkr nuw thank you. Eshi ye 4 amet set lij & ye 2 amet tekul set lij kenun mulu ekayen wesedechibign bemalet yitalalu, yaleksalu. Weyim tanashyewa talakyewan timetatalech & kenun mulu complain yakerbalu, atmchi atmchi teblom still be eka ytalalu, mela kale esti anid beyign. Thank you.

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 Před 4 lety +1

    God bless you yene konjo!

  • @yeshibiratu6484
    @yeshibiratu6484 Před 4 lety

    Wow betam temirebetalehu enem bet yale chigr new mikrshin etekembetalehu konjo lemejemerya gize commont sareg 10q❤

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety

      አመሰግናለሁ:: ኮሜንቱ ለእኔይጠቅመኛል🙏🏽

  • @deberneshabrha6456
    @deberneshabrha6456 Před 4 lety

    በጣም ጥሩ ምክር ነው አድናቂሽ ነኝ የተረጋጋሺ ነሺ

  • @lesesahelemichael367
    @lesesahelemichael367 Před 4 lety

    በጣም አናማሳግናለን አህቴ

  • @yetenayetendeshaw1808
    @yetenayetendeshaw1808 Před 4 lety +1

    አይንዬ ስልክሽን እንዴት ማግኘት እችላለሁ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety +1

      Here is how to contact me:Send a voice message via messengerFacebook.com/inspirehabeshaor WhatsApp at +1 (980) 858-5180.

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 4 lety

    አይኒ በጣም አመሠግናለሁ

  • @hermelat2976
    @hermelat2976 Před 4 lety +1

    I listened to it so many times she is telling what most of habesha are facing regarding children. Thanks seblli for sharing. And great work proud of you sebli. Thanks for sharing .God bless you and your family. Thanks Ayni yene merte .
    My problem is my daughter love to eat junk food alot and craving for it . How can I solve it Ayni please

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety +1

      There is going to be a follow up video with Seble. We discussed how she managed her daughter’s bad eating habits and she shared a great solution. Tune in next week to learn about it.

    • @kidesttagey8182
      @kidesttagey8182 Před 4 lety

      መልካም ነገር ነው እኔም ልጂ 3 ነው ምላርግ ምግብ አለምድ አለኝ

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 Před 4 lety

    ቆንጆ ትምህርት ነው ግን የኔ ልጅ 2 አመቱ ነው እልህ አለበት ይማታል መጫወቻውን ይወረውራል , ይህን የሚያደርገው ግን አባቱ ሲኖር ነው , ነገር ግን ጥፋት ሲሰራ ቶሎ ብሎ አይኔን ነው የሚያየው ጥፋት እንደሰራ ያውቃል እኔን ይፈራኛል , እባክሽ መፍትሄ ካለሽ ከዚህ ነገር እንዴት ላውጣው ?

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety +1

      ከአባቱ ጋር ያለው ነገር መስተካከል አለበት መጀመሪያ::

  • @mogesdemilie2177
    @mogesdemilie2177 Před rokem

    ልጅ ማሳደግ በጣም ነው የከበደኝ ወይይይይ እንደኔ ከሆነ ግን ከባድ ነው

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před rokem

      ምኑ ነው የከበደህ?

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před rokem

      ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ቴሌግራም ቻናልና ጉሩፑ ብትቀላቀሉ ጥሩ ነው። ግሩፓችንጋ የተለያዩ ወይይቶችን እናደርጋለን። ከተሳታፊዎች ሐሳቦችን በመለዋወጥ ብዙ እንማማራለን:: ጥያቄም ካለ እዛ በመጠየቅ መልስ ማግኘት ይቻላል::
      t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA

  • @user-ck3fy8ke1n
    @user-ck3fy8ke1n Před 4 lety

    በቅዱስ ቁርባን ያላደገ ልጅ ለመናፍስት ይጋለጣሉ እልሐኛ የሚሆኑት አይነት ጥላ ሲይዛቸው ነዉ

  • @mogesdemilie2177
    @mogesdemilie2177 Před rokem

    በናትሽ ምን ላድርግ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před rokem

      ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ቴሌግራም ቻናልና ጉሩፑ ብትቀላቀሉ ጥሩ ነው። ግሩፓችንጋ የተለያዩ ወይይቶችን እናደርጋለን። ከተሳታፊዎች ሐሳቦችን በመለዋወጥ ብዙ እንማማራለን:: ጥያቄም ካለ እዛ በመጠየቅ መልስ ማግኘት ይቻላል::
      t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA

  • @user-gg4rz5uj8v
    @user-gg4rz5uj8v Před 4 lety +1

    Yane gobez

  • @helennekatibeb3558
    @helennekatibeb3558 Před 3 lety

    Ebakesh megeb albelam eyale lemiyascheger lej men ladreg? Megebem afeweset yezo kuch lemil.

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 3 lety

      Try to watch this: czcams.com/video/0qpcUR1Y_I0/video.html

  • @saronsemere1308
    @saronsemere1308 Před 4 lety

    How about for toddler pls pls help

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety

      Checkout these two videos:
      czcams.com/video/_Yikz-M-KjYh/video.htmlttps://czcams.com/video/PizI4qVJv90/video.html

    • @haneygetiye5316
      @haneygetiye5316 Před 4 lety

      @@InspireHabesha ሰላም ነው

  • @user-gg4rz5uj8v
    @user-gg4rz5uj8v Před 4 lety

    Ayniyee enkan dahina matash

  • @asterpeniel4487
    @asterpeniel4487 Před 4 lety

    Seblea mulu lemulu new TV yaqomshew wey beseatat tkefchaleshe wey lek endanchi cheger alebgne demba new yemaleqsrw

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety

      በፕሮግራም ታሳያታለች ሙሉ በሙሉ አላቆመችም

  • @wisaamseida7184
    @wisaamseida7184 Před 4 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety

      Thank you Wisaam Seida

    • @wisaamseida7184
      @wisaamseida7184 Před 4 lety

      Ohhh anichin mamesgenga kalm yelengm yeni hewot aden 💋💋Allah kene lijoches yetebekesh yeni konjo

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety

      Wisaam Seida Amen🙏🏽

  • @saidahemad6491
    @saidahemad6491 Před 4 lety

    Bteam new yemnmesgenew btem tekmi melket yemtastelalfew beygizew

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 Před 4 lety

    ለሁሉም ሰው ጠቃሚ ምክር ነው እናመስግናለን እህት

  • @user-gg4rz5uj8v
    @user-gg4rz5uj8v Před 4 lety

    Ene ye areb lij chograyen charisotal

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety

      Ere min botash tikateyalesh

    • @user-gg4rz5uj8v
      @user-gg4rz5uj8v Před 4 lety

      @@InspireHabesha ene yaminorew saudinew gin lijnew mitbkew asriyee endflg yehun tayiw tilnalch sirat endiyz astmriw silat kir yelatal liju batam chamlkanew zimbilo yalksal

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety +1

      አንቺ እኮ ብዙ ምንም ማድረግ አትችይም ከእናትየዋ ውጪ:: ምናልባት ሌላ ሥራ ብትሠሪ ይሻልሻል::

  • @maqdismansoor2252
    @maqdismansoor2252 Před 4 lety

    Tlk tmrt new