Dear Brother Yoseph , thank you for this powerful & Beautiful Prayer Song. We all need to pray this prayer and ask the Lord to kindle our first Love for him . Lord kindle the fire of the Holy Spirit and our first Love and dedication to you. Yinded Esatu. Yinded Estau!!!!! Tebarek brother Yosef.
Singer Jossy, I am alive witness how much blessed with all your songs from my childhood heart touching song and encouraging to need the presence of holy spirit You are blessed dear!
አሜን ጌታ ሆይ መታወቂያዬ የእሳት አገልጋይነት ይሁን መንፈስቅዱስ ሆይ ተቆጣጠረኝ ተባረክ ጆሲ ወንድማችን
የልጅነቴ አምላክ ደጉ ጌታ እየሱስ...
ያ የልጅነት ጊዜ አንተን ያወኩበት ጌዜ ይባረክ ❤❤
.
.
.
(ወንጂ ሸዋ መሰረተ ክርስቶስ....)
እግዚአብሔር በዚህ ጊዜ ለእኛና ለምድራችን ቤተ ክርስትያን ይህንን ልመና ያብዛ።የመንፈስ ወንዝ ምድራችንን ያጥለቅልቅ።ጌታ ይባርክህ።
ይሄን ድንቅ መዝሙር ሰምቶ ማን ይተኛል ይፀልያል እንጂ ይንደድ እሳቱ ይንደድ ዘመንህ ይባረክ ዮሲ
ሁሌም ቢሰማም የማልጠግበው በእንባና ልብ በማፍሰስ ወደ አምላኬ የምጸልይበት መዝሙር
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አባታችን በዘመንህ ሁሉ በፀጋው ያበረታ!!!!🎼✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️🙏🙏☝️☝️
በድጋሚ ቢሰራም ሁሌም ውስጤ ያለ የፀሎት መዝሙር ነው በተለይ ጌታን ሁሌም ለሚጠማ እራስን ማያ ነው ወንድማችን አንተም በረከታችን ነህ ለበረከት ሁን ለምልምልን
ይንደድ እሳቱ ❤️🙏
❤❤❤❤❤❤Ameeeeen Yinded Esatu
Geta hoy Erdagn
Amen Let the fire of the Holy Spirit burn continuously in our heart! Blessed mezmur!
ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ ተባረክልኝ ዮስዬ ❤
Powerful zimare❤❤
Hiwetn new yemizeraw geta yibarkh ❤
What a coincidence!! I have been singing this song and praying since yesterday . Now i understand! it is time .We need fire. Josi be blessed .
የግዜዉ ትክክለኛ መዝሙር 😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን,በዚህ ዘመን የቸገረን, በጣም የተቀዛቀዘውን የአምላክ እሳት ማቀጣጠል ማንደድ ይሁንልን,የሁልጊዜ ጥማቴ,እና ፀሎቴ!
ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ እ/ር አምላክ ይባርክህ, ይራራልህ,ፊቱን ያብራልህም....
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🏼🤲🏼🤲🏼❤️❤️❤️❤️❤️📖📖📖📖📖🙏🙏
አሜንንን አሜንንንመንፈስ እንዴ ትላቱ ይንደደ አበባ 🔥🔥🔥🔥🔥🤲🤲🤲🤲😢😢🛐🎤🎧አግዚአብሔር ይባረካችሁ የኢየሱስ ክርስቶስ በትሰቦች ውውውው ሃሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥❤️❤️❤️❣️❣️❣️❣️❣️
አሜን አሜን ጌታ ሆይ የመንፈስህ እሳት በህይወቴ በልቤ ውስጥ ይነደድ አሜን!! ተባረክ ወንድሜ ጆሲ
Praise God for this amazing song. May God bless you bro abundantly with His unfailing love❤❤❤
ዮሲ ጌታ ስላበዛልህ ጸጋ ጌታን እባርካለሁ ፡ ፡ አንተ በጌታ የተወደድክ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ይህ ማለት ጌታን ከመስማት እና ህዝብን ከማገልገል ያለፈ ታላቅነት የለም ብዬ አምናለሁ ፡፡ ይህንን መዝሙር ከልጅነቴ ጀምሮ ሰማለሁ እናም ህይወቴን ከለወጡኝና ከሚያበረቱ አንዱ ሲሆን ይህ ብቻ ሳይሆን እጅግ በጣም በረከትና መጽናናት የሆኑ ዝማሬዎች ጌታን በትጋት በመስማት ለኔና ለኢትዮጵያ ምድር ያበረከትክ፡ እያበረከትክ ያለህ ውድ ሰው ነህ ተባረክልን፡፡ ደግሞ እንደ ሀሳብ የሚልህ አንዳች ቢኖረኝ እንዲህ የድሮ ዝማሬዎችህን የድሮ ይዘታቸውን ሳይለቁ በድጋሚ እንድትዘምርልን በትህትና ልነግርህ ወዳለሁ ፡፡
አሜን ይንደድ እሳቱ በእንባ ነው የምሰማው የፀሎቴ መዝሙር ነው ውድ በረከታችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ❤🙏❤
እግዚአብሄር ይባርክህ ዬሴፍ ይህን መዝሙር ስሰማ እንባዬን መቆጣር አልችልም ክብር ለኢየሱስ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
አሜን አሜን ኢየሱስ ❤❤❤❤❤ ይንደድ እሳቱ ኢየሱስ ተባርኪ አባ ኢየሱስ ጌታ ዬሴፍ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ተባረክ❤❤ ኢየሱስ አምላክ ጌታይ
ጆሲዬ በረከታችን ጌታን በመፈራት፣በትጋት፣በታማኝነት ምሳሌያችን ነህ
Amne Amneeeeeee Amneeeeeee Amneeeeeee Amneeeeeee 🛐🙏
ብሩክ የእግዚአብሔር ሠው ወንድማችን ዘላለምህ ሁሉ ይለምልም።።
AAMEN AMEN AMEN AMEN kibir legata yehun TEBAREK GETA YEBRARKH 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ
❤❤❤ ዘመን ትውልድ ሁሉ ይባረክ እንዳንተ አይነቶች ይብዙ በምድሬ
ጌታ ሆይ እርዳኝ እባክህ
Gata yibarkachu
ተባርኹ 🙌🇪🇷
ዛሬም አንድቀድሞው አሳትህ በህይወታችን ይንደድ🙏
ዮሲ ተባርክል!!!
Endegena yasben😢😢😢😢
ታበርክ እግዚኣብሄር ይበርክህ።
🎉🎉🎉
Amen 🙌🙌 .
It's my favourite gospel song. Stay blessed dear Josi
Jossi tebarek zemenih ybarek 🙏
ወየተወደድክ ወንድማችን ተባረክ
ጌታ ይባርክ ❤❤❤❤
Amene egzabehar abizto ye barke yohse
hatyat lisera lik sil yihen mezmur astawsalew😢 "alfeligewum keto alishawum kante mileyegnin ..."
Amen Let the fire of the HOLY SPIRIT ignited and burned as flames inside of me,oh Lord Amen
You are blessed,pastor.
ከመሰዊያው አይጥፋ!!አሜን 🙏
አሜን እሳቱ ይንደድ ይሙላን
አሜን አሜን ሁሉም መዝሙሮች ማይታጋቡ ናቻዉ ሲላ አንተ ጌታ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
አሜን
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
zamanhe yebarhic yosefe
Amennnnn Amennnn geta hoy esatu yided kemesewiyaw ayitifa aba yezewitr tselote new kefith slitifa,aba ameseginhalehu josye tebarek
አባብዬ አሁንም ይቅር በለን 😴🥲🙏🏿
Amen Amen Amen teberkiiii ❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገርማል በመንፈስ ቦታ ምን እንደ ቀይረነው አረ ይንደድ😢😢😢😢😢
አሜንንንንንን🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏🎸🎸🎸😭😭😭🙏ይዳዲ እሳቱ ዘመንክ ይባረክ
AMEN AMEN.
አሜን ይንደድ 🔥🔥🔥 ቱ ሁሌ በዉስጣችን
ቤተክርስቲያህ ቤተሰብህና አንተ ተባርካችኋል፦ እኛም ተባርከናል፦፦🔥🔥🎯
Dear Brother Yoseph , thank you for this powerful & Beautiful Prayer Song.
We all need to pray this prayer and ask the Lord to kindle our first Love for him . Lord kindle the fire of the Holy Spirit and our first Love and dedication to you.
Yinded Esatu. Yinded Estau!!!!!
Tebarek brother Yosef.
Singer Jossy,
I am alive witness how much blessed with all your songs from my childhood
heart touching song and encouraging to need the presence of holy spirit
You are blessed dear!
ጆሲዬ እግዚአብሔር ይባርክህ።
ይንደድ እሳቱ የልጅነት ትዝታዬን ጠቅልሎ የያዘ መዝሙር።
አሜን አሁንም ይንደድ።🔥🔥🔥
Ameeeen yehunate yasefalegan dakemonal 😢 tabreke gate eyesuse yebareke
Can’t stop listening to this song God bless you
Hulem beMenfes Kidus endinketatel yemikesekisen dink mezmur!!! Jossiyye tebarek kenebetesebih!!!
Amennn😢 tebareki ❤❤
ሁሌም በውስክ እግዝአብሔር በስቀመጠው ፀገ እኔ እግዝአብሔርን አመሰግናለሁ
Amen Amen Amen Amen tabarki Haleluya 🤲🤲🤲🤲🤲🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️🛐🛐🛐🛐🛐💯💯💯💯☑☑☑
አሜን 🙇♂️
Amen❤
amen yinded isatu❤❤❤❤❤❤❤❤tebarek yoseph bekele ante bereketachin nehhh
Glory be to almighty God 🙏 🙌 ❤
great gospel man Jossye I love you! God bless you more and more! ante yetiwulid abat neh tebareklin
I’m so happy I finally found this song♥️ May God bless you abundantly.
የመጀመሪያውንም እምባ እየተረጫሁ ነው የምሰማው❤
Samiche yaltagibikuti mazimuri egizabher amilaki yibarikachu❤❤❤❤
Wow wow so blessing song, tebarek jos
አሜን ይንደድ እሳቱ 🔥🔥🔥😢 ፀጋ ይብዛል
Halellujah, May Lord Bless you Jossye my big brother. Love you
God blesd u❤❤❤
God bless you ❤
tebarek
ተባረክ
አሜን ተባረኩ ይንደድ እሳቱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ameeeeeeeeeeeeeeeni getaye hoye manifase lakilini❤❤❤❤❤
አሜን አሜን
አሜን አሜን ❤
Amen yehunlin
አሜንንን ጌታ በዚህ መንፈስ ይባርከን ተባረኩልን
Hallelujah hallelujah
ጌታ ይባርካችሁ
Girum zimare yelijinet men gize asitawesegn
Wuuuujj😢😢😢
Our blessed Father so blessed🙏
አሜን ተባረክ 😭😭😭😭
God bless you❤❤❤
God bless u we need this
Blessed
Yinded Esatu Jossye wudddd
❤❤WooW Ameeeen Ameeeen Tabaraku Gwta Yebarkachuu❤❤❤
You're blessing ❤❤❤Jossy
Tebarek
ተባረክልኝ እወድሃለሁ ❤❤
josye ተባረክ ❣️❣️
Tebareke Josye
Ye ewnte yendedeben
amen
amennnnnnnnnn