YOSEF BEKELE ABA ADERA “አባ አደራ" AMAzing Live worship የእግዚአብሔር አለም አለምአቀፍ አገልግሎት 2014/2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 09. 2021
  • YOSAF BEKELE ABA ADERA “አባ አደራ" AMAzing Live worship የእግዚአብሔር አለም አለምአቀፍ አገልግሎት 2014/2021
    SUBSCRIBE ON CZcams
    / @rgitv8564
    FOLLOW US
    / samuel.negussie.5
    FOLLOW US
    / codibmobinj
    FOLLOW US
    / 103793981877667
    FOLLOW US
    t.me/RealmofGODfamily
    FOLLOW US
    Let's chat on Viber. It's my main app for messaging and free calls. Here's the link vb.me/letsChatOnViber
    FOLLOW US
    let's video chat and text on imo! get the free app imo.onelink.me/nbj0/df13cbc#
    SUBSCRIBE ON TELEGRAM
    t.me/ROGInternationalMinistries
    #YOSEFBEKELE#አባአደራ#subscribe#mezmur#samuelegussie#share#RGITV#
  • Zábava

Komentáře • 733

  • @haileephrrm9816
    @haileephrrm9816 Před 2 lety +231

    በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት የእግዚአብሔር ባሪያ መኖር ለኛ ትልቅ በረከት ነው።we love you so much

  • @tsegayohannes5857
    @tsegayohannes5857 Před 2 lety +19

    ለጊዜው ለሚገኝ ደስታ እራሴን አልሸጥም
    ለኑሮ ለእንጀራ ብዬ አልሸቃቅጥም
    ይራበኝ እንጂ ልጣ ሁሉ ይቅርብኝ
    ጨክኜ ላገለግልህ ወስኛለሁ
    እስኪ አግዘኝ አቅም ስጠኝ
    ላንተ እንድኖር አስጨክነኝ
    እስኪ አግዘኝ አቅም ስጠኝ
    በፅድቅ እንድኖር አስጨክነኝ
    አሜን አባ አስጨክነኝ👐😭
    ዮሲ ብሩክ የእግዚአብሔር ሰው መዝሙሮችህ ሁሉ የምድሩን ነገር ያስንቃሉ የላዩን (የሰማዩን) ያስናፍቁኛል ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው የእረፍት ያድርገው እወድሃለሁ❤❤

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 Před 2 lety +84

    እንዲህ የተነኩ ዘማሪዎችንና መንፈስ ያለባቸውን መዝሙሮች ያብዛልን ኡኡኡ 😭😭😭 ጆሲዬ ተባረክ የኔ ወንድም

  • @user-ji2xv6kk5m
    @user-ji2xv6kk5m Před 2 lety +74

    ጌታ ሆይ አቅም ስጠኝ አስጨክነኝ አባባ ቅድስና ለእግዚአብሔር እሰይ አሜንንንንንን 😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @solomontekle8393
    @solomontekle8393 Před 2 lety +70

    ዮሲ መዝሙሮች ሁሉ ወደ እግ/ር የሚያስጠጋ ነዉ ለዚህ ዘመን ጌታ ብርሃን አድርጎሃል ተባረክ

    • @eyerusalemkibru440
      @eyerusalemkibru440 Před 2 lety +2

      ጌታ ይባርክህ ዯሲ : ወደ ጌታ እንድንቀርብ ስላነቃኅን

  • @alexandergdey2090
    @alexandergdey2090 Před 2 lety +62

    “እንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።”
    - 2ኛ ቆሮ 7፥1(እንወድሃለን የእ/ር ባርያ ተባረክ)

  • @Mcsegnit
    @Mcsegnit Před 2 lety +30

    መዘመር እንዲህ ነው። አስጨክነኝ፤ ጨርሰኝ፤ ቁራጭ ስጋዊነት በኔ አይገኝ፤
    ቀደሳለሁ፣ ጉልበት ስጠኝ
    አቅም ስጠኝ
    ለአንተ እንድኖር አስጨክነኝ።
    በስድቅ ስራ አለምን ልኮንን።
    እንዳላሳፍርህ።
    ለአንድ አመት እንዲህ አይነት መዝሙር ብቻ አዘምረኝ።
    ቤተክርስቲያን ስሚ።
    ቅድስና።
    ልኑር ጨክኜ።
    ለትውልድ ምሳሌ።
    የፅድቅ ፍሬ አይታጣብኝ።
    ቀድሰኝ።
    ቀድሰኝ።
    ቀድሰኝ።
    ሸቃጭ አታርገኝ።

  • @shewadegwoldei9164
    @shewadegwoldei9164 Před 2 lety +13

    ዮሲ በዘመንህ ያከበርከው ጌታ በእጥፍ ፀጋ ዳግም በምድራችን ላይ ይግለጥህ!

  • @kidist3584
    @kidist3584 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር በጣም አመሰግናለሁ በዚህ ዘመን እንደዚ አይነት የእግዚአብሔር ህልውና የሚየሳይ መልካም ባሪያ ጌታ ስላለው የመድረክን ግርግር ፀጥ አስደርጎ በመንፈስ የሚያስገባ የሚየረሰርስ ዝማሬ በእውነት እኔ አምልኬ ዘምሬ ማቆም አልቻልኩም ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይባረክ ጨምር ወንድም የዎሴፉ!!!

    • @mekigella3548
      @mekigella3548 Před 2 lety

      ጆሲ የዚህ ዘመን መንገድ ጠራጊ ነህ፤ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @Biruk-i7s
    @Biruk-i7s Před 9 dny +1

    አንዲህ የተነኩ ዘማሪዋችንናመንፈስ ያለባቸ ውን መዝ ሙሮች ያብዛልን ኡኡኡ😭😭 ጆሲዬ ተባረክ የኔ ወንድም

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Před rokem +3

    አሜን እቀደሳለው አስጨክነኝ ኢየሱስስስ መጣል የለብኝ ተፀይፌው ምጥልበት አቅም ስጠኝ

  • @yetufikre4377
    @yetufikre4377 Před rokem +1

    awo kidisina Le eg/r iwunet tebareku geta indih yelibona ayinochachewu bertolachewu kirstosin iyayu texemitewu yemizemirutin talak zemariwochin yasinesalin josiye menifesawi abate neh ikorabihalewu geta zemenihn yibarikot ♥️❤️❤️❤️

  • @biniyamdagne2629
    @biniyamdagne2629 Před 2 lety +11

    ፀጋው ያግዛል ያስጨክናል... ቅድስና ለ እግዚአብሔር አሜን !
    ዪሲ አንድ ጉዋደኛዬ ባንተ መዝሙር ጌታን አግኝቷል
    ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ።

  • @arfasayoseph5659
    @arfasayoseph5659 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ጉልበት ስጠኝ አቅም ስጠኝ ላንተ እንድኖር አስጨክነኝ! 🙏🙏🙏 አሜን!!! የተባረክህ የእግዚአብሔር ሰው!

  • @user-od1go3xo9c
    @user-od1go3xo9c Před 2 lety +4

    ኡፍፍፍ አባ እባክህ ከድሰኝ ለ ያንተ መዘሙሮች ሁሌም በ እንባ ነዉ ማዳምጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ በ ሞገስ የሞላ ዝማርያቺን 🙇🙏🤲🤲😭

  • @yemisrachasmare6112
    @yemisrachasmare6112 Před 2 lety +9

    ቅድስና ለእግዚአብሔር አሜንንንንንን........አስጨክነኝ አባባ

  • @etaferahushewene8133
    @etaferahushewene8133 Před 2 lety +14

    ጌታ ኢየሱስ ባርኮሃል። አሁንም ብዙ ተባረክ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ❤

  • @tamiratkaltamo4534
    @tamiratkaltamo4534 Před 11 měsíci +2

    ጆሲ ጌታን ያዩ አይኖችህና ጌታን የሰሙ ጆሮችህ ጌታን ያስተዋለዉ ልብህ ጭምር የተባረኩ ይሁኑ :: አሁንም ፀጋ ይብዘልህ, የቅዱሳኑ ፃሎት ከአንተ ጋር ነዉና በርታ::ከዚህ የሚበልጠዉን ገና ታያለህና.....

  • @user-gf5yn9yz9c
    @user-gf5yn9yz9c Před 2 lety +20

    Powerful songs we need this days!! ቅድስና ለእግዚአብሔር ይሁን እስጨክንን ጌታ !!!!! ይለጭካኔ እግዚአብሔር ያለንን እንደርስም!!! ጌታ ይርዳን!!

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 Před 2 lety +3

    አሉታ ቅሬታዎች ለጌታ የኖሩ በሕይዎታቸው መልካም ምሳሌ የሚሆኑ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው ዮሴፍ ፀጋ ይብዛልህ😭😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zafufessha2877
    @zafufessha2877 Před 2 lety +2

    Amen Amen Aba 😭😭 tebarkulgn betf 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏

  • @lidiyamolla
    @lidiyamolla Před 2 lety +3

    Amen amen aba ekedesalew aschekenegni God bless you

  • @bethlehemlegessse1551
    @bethlehemlegessse1551 Před 2 lety +22

    We love and respect you pastor josy...we r really blesssed to hve you!!!

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 Před 2 lety +5

    Ameeeeeen “አንተ ግን ያው አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም።”
    - መዝሙር 102፥27

  • @asinuasinu8912
    @asinuasinu8912 Před 2 lety +1

    ውውውውውውውውይ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ ለዘላሌም በጌታ ተባርክ የጌታ ስው ተባርክ

  • @makedatigneh6319
    @makedatigneh6319 Před 2 lety +5

    ጌታን ኢየሱስን መልክ የሚያስየን የእግዝያአብሔር ባርያ አገልጋይ እናንተን ስናይ ለኛም ጉልበት ትሆናላችሁ እድሚያቹህን ያርዝምልን

  • @user-iq5bs5li6u
    @user-iq5bs5li6u Před 2 lety +5

    አንተ የእግዚአብሔር ባሪያ በእውነትና በቅድስና ያገለገልገው ጌታ አንተንም ቤትህንም ዘመንህንም ይባርክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @wendemagegnberhanu8007
    @wendemagegnberhanu8007 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።ወደ ክርስቶስ የሚያቀርብ አገልግሎት ዮሲ ደግሜ እባርክሃለሁ በልብህ ዙፋን ላይ ክርስቶስ ብቻ ይንገሥ ትውልድህ ይባረክ ።

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial Před 2 lety +10

    ተባረክ ዮሲ እወድአለው የአንተ መዝሙር ስስማ ነው ያደጉት

  • @birukefenie9423
    @birukefenie9423 Před rokem +2

    አሜን ቅድስና ለእግዚአብሔር በጌታ በእየሱስ ስም ይሁንልን፤ የጌታ ባርያ ዘመንሕ ይባረክ።

  • @eyesusgetanew944
    @eyesusgetanew944 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ብርቱ የአባቴ ብሩክ ለወንጌሉ ከጨከኑቱ ውስጥ የምጠቀስ የእግዚአብሔር ልጅ በጣም በዝማሬው ተባሪክያለሁ ብቻ ኢየሱስ ዘለአለምህን ይባርከው!!

  • @Abiyot_Gurasho
    @Abiyot_Gurasho Před 2 lety +10

    This is the manifestation of Heaven's principle. God bless you our Brother Yosef! Halllluuuullllullluyyyyyaaaaaa!!!!!

  • @kelemuaderesgne7533
    @kelemuaderesgne7533 Před 2 lety +4

    ለክብሩ ስለዘመርክለት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
    ልቤን የነካው መዝሙር ነው አንድ ሰው ከዳነበት ክብሩን ለእግዛብሄር አንተንም ለቤተስብህም ይጠብቅ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ጥበቃው ይብዛልህ።

  • @meryghebrekidan2709
    @meryghebrekidan2709 Před 2 lety +2

    Waw Amen God bu josiye xegu yebzalet🙏🤚

  • @user-be4xi4ev3w
    @user-be4xi4ev3w Před měsícem

    ሃሌሉያ ዉስጤን የናካ ማልክት እሰይይ tabaraki tamarikalahu አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዛማንክ ይባራኪ

  • @nugusedenento9590
    @nugusedenento9590 Před 2 lety +5

    አሜን እንድ የበሰሉትን አገልገዮችን ያብዝለን ጌታ ያድናል

  • @bekelekumsa1733
    @bekelekumsa1733 Před 2 lety +8

    እንዲህ ነው እንጂ!ጽድቅን መራብ።እሰይ የኔ ጌታ!!! ለራሴ ያውም ለምድራዊው ከመኖር ያለፈ ህይወት አባ አባት ሆይ።

    • @ghcgy-qo7dj
      @ghcgy-qo7dj Před rokem

      Amen. አሜን. ያድናል. ኢየሱስ ።

  • @sidamaregion
    @sidamaregion Před 2 měsíci +1

    ለ እግ/ር የተለዬ ዉድ የእግ/ር ሰዉ።

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile5600 Před 2 lety +3

    እድል ስጠኝ አቅም ስጠኝ ለወንጌል አባ አባ አባ አስጨክነኝ

  • @user-sh3zk1vz9l
    @user-sh3zk1vz9l Před 2 lety +3

    አሜን አሜን የአባት ባራክ እግዚአብሔር ይበርክ መዝሙርዋች በጠም ነው ውስጥን ማዮርካ በአንተ አልፎ ይምንግር እግዚአብሔር ስሙ ይበርክ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ከና ልጅቸችሁ ስለም የደርግ አሜን

  • @kidubab
    @kidubab Před rokem +2

    አሜን የሚያስጨክን ኢየሱስን የሚገለጥ መንፈስ ተራ የማያረግ የቅድስና መንፈስ አሜን አሜን አሜን

  • @tigisthaillu3652
    @tigisthaillu3652 Před 2 lety +3

    የእስራኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ፣ዝማሬህ ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ የተቀመመ ፡ህልዉናውን ሁልጊዜ የምትጠማ፡ ዘመኑን የምትዋጂ ዘማሪ ነህና፡ ዘርህ ልጆችህ ትዳርህ አገልግሎትህ ይባረክ፣ በዝማሬህ ሁሉ ወደ ምህረቱ ያስጠጋኛል። እዳንተ ያሉ አገልጋዬችን ያብዛልን

  • @tirhasfesha5576
    @tirhasfesha5576 Před 2 lety +1

    ኡኡኡኡኡ ኣባ ኣባ እየሱስ ኣስጨክነኝ ኣቅም ስጠኝ ጉልበት ስጠኝ እባክህን ኣባ ቅድስና ለእግዝያብሄር ኣባ ኣባ ው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ኣንተ የእግዝያብሄር ባርያ የእግዝያብሄርን ልብ

  • @raida5820
    @raida5820 Před 2 lety +3

    እቀደሳለው ክብርህን ላየው ጌታ አስኪ አግዘኝ አቅም ስጠኝ ላንተ እንድኖር አስጨክነኚ
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    ክብር ለጌታ ይሁን ጆሲ ፀጋ ይብዛልህ

  • @tesfa6187
    @tesfa6187 Před 2 lety +5

    አቤት አቤት የእግዚአብሔር መገኘት
    መንፈሱ በሙላት ስፈስ

  • @redietemito2950
    @redietemito2950 Před 2 lety +5

    አሜንንንንንንን በጌታ በእየሱስም ለምልም ትውልድህ ሃረግህ ይባረክ!!!!

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 Před 2 lety +4

    እንዲ ነዉ መዝሙር ልብ ዉስጥ ሚገባ:: ዝላይ የለ ያዙኝ ልቁኝ የለ ተባረክ ዮሲ

  • @alemnesheth2165
    @alemnesheth2165 Před rokem +1

    አሜንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን
    አቅም ሁነኝ ጉልበት ሁነኝ
    ቀድሰኝ አባ😢😢😢😢
    ተባረክ

  • @zerihunkebede7324
    @zerihunkebede7324 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ wow betam new des yalege endezhi ayenete mezemur bemsemata

  • @fantahunhatiso4003
    @fantahunhatiso4003 Před 10 měsíci

    በዚህ በክፋ ዘመን አገልጋይና ፖለትከኛ ባልተለየበት ፈጣሪ ለይቶ የባረከህ አሁንም በእውነት መባረክ ደጋግሞ ይባርክህ እወድሃለሁ !!

  • @hailu866
    @hailu866 Před rokem +1

    It is amazing. God bless you

  • @hanadekita3538
    @hanadekita3538 Před 2 lety +3

    አሜሜሜሜንንን ጌታ ሆይ ምሳሌ አድርገኝ መራራውን አጣፋጭ የምድር ጨው አድርገኝ!!! በኢየሱስ ስም ዮሲ ዘመንህ ይባረክ! ለምልም! ከቀን ወደ ቀን ለጌታ ያለህ ፍቅር እየጨመረ ይሂድ! የፅድቅን አገልግሎት በማገልገል ዘመንህ ይለቅ!! ይ...ጨ....ም...ር...ብ.....ህ በ.....ኢ....የ....ሱ....ስ...ስ....ም....!!!!!!

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 Před 2 lety +1

    Hiwet Yemkeyr Esat HALLELUJAH...Tebarekeln Yoseph

  • @yoditalemayehu6213
    @yoditalemayehu6213 Před 2 lety +6

    ነፍስን የሚያረሰርስ ከሰማይ ጋ የሚያገናኝ ዝማሬ !!

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን እኔንም አባ አስጨክናኝ እራዳኝ መንፈስ ቅዱስ ድንቅ አገልጋይ ነህ ጆስ ለእኛ አንተ የሰጠን ጌታ ይመሰጌን ቡሩክ ነህ
    ጌታ ዘመንህ ይባርኮ ጤና ሰላምና ጤና ይብዛልህ

  • @kebededeneke9357
    @kebededeneke9357 Před 2 lety +2

    የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን እይታህን አገልግሎትህን ይባርክህ

  • @mesigetaaalijiinatii8286
    @mesigetaaalijiinatii8286 Před 2 lety +1

    Getaaa iyesusiii hoyii qdisani😭🤲🏿🙏🥰😭🤲🏿🙏🥰😭🤲🏿🙏🥰😭🤲🏿

  • @naemanma6308
    @naemanma6308 Před 2 lety +5

    😭🙇🤲Oh Geta hoye

  • @hdhdhushshshje4105
    @hdhdhushshshje4105 Před rokem

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    ጉልበት sexaya አምላክ ሆይ 😭😭😭
    ቀደስን ለእግዚአብሔር አሜንንን
    ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ታባረክ 💞💞🙏

  • @asnaalamu6546
    @asnaalamu6546 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ 🙏😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍

  • @almazyohannes7653
    @almazyohannes7653 Před 2 lety +1

    ኣሜን ኣሜን፡ የእግዛኣብሄር ስው ተባረኽ ።
    ኡፍፍፍ እግዛኣብሄር ሆይ እባኽህ እርዳን።
    ሓጥያታችን በዛ ኡካ ጌታየ።
    ሰለ ስምህ ብልህ ጊታየ ይቕር በለን።
    ኣባቴ ሆይ ምን ልበል ኡፍፍፍፍ
    ጊታ ሆይ ኣንተ ትሻላኛልህ
    ቀድስኝኝኝኝኝንን
    ኣሜንንንንንንንንን

  • @gzhshshdjd2333
    @gzhshshdjd2333 Před 2 lety +4

    Josye endate Egezabher yemiferu agelgayoche yabezalen. Fertwe Egezabher mefrate yemizemeru

  • @gfgggg1828
    @gfgggg1828 Před 2 lety +2

    እረረረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አባዬ አቅም ስጠኝ ጉልበት ስጠኝ አስጨክነኝ እረ አሜንንንንንንንንንንንንንን እየሱስዬ ላንተ መኖር ብቻ ይሁንልን አባዬ እረ አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክ ዘመንህ የለመለመ ይሁን በረከታችን ነህ

  • @danielabebe5541
    @danielabebe5541 Před 2 lety +2

    ወንድሜ የእግዚአብሔር ባሪያ ዮሴፍ ዘመንህን ዘርህን እግዚአብሔር እንደዘመርክለትና እንደኖርክለት ይባርክልህ ።

  • @user-eb4es8cr9j
    @user-eb4es8cr9j Před 2 měsíci

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪 ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Před 2 lety +2

    አንተ የተባረክ መታደል መዝምሮችህ ሁሌም ይሄን ነው ቅዱስና እግዚአብሔር መምስል ማክበር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለምልም

  • @desalegntafessa2190
    @desalegntafessa2190 Před měsícem

    Amen 🙌 Jesus 🤲. Thank. You. Jesus. God bless you. My. God.

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Před 2 lety +5

    Amen amen bless abundantly joss አሜን መኖር ይሁንልን !!!!!!!!ዘመንህ ይባርክ

  • @demekezewdie268
    @demekezewdie268 Před 2 lety +4

    Thanx God for giving us humble singer like you.

  • @congrigation5072
    @congrigation5072 Před 2 lety +1

    አሜን የእግዚአብሔር ሰው ዮሴፍ በቀለ! እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ ዘመንህ ይባረክ።

  • @iamfree347
    @iamfree347 Před rokem +1

    ተባረክ ፡ የእስራኤል ፡ ቅዱስ ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልህ ፡ ❤❤❤

  • @shawiecj17
    @shawiecj17 Před 2 lety +2

    ይህ ብቻ ነው የሚያስፈልገን አሜን ይሁንልን

  • @neza8166
    @neza8166 Před 2 lety +3

    Amen amen amen Aba Gezegn

  • @tesfatsionkaleb3839
    @tesfatsionkaleb3839 Před 2 lety +1

    Baze zamane ende ayenate mazmure ejigi batame asefalage nawu eg/r amelake zamanehene yebarake tabareka qere we love you so much my father amen amen amen

  • @tsegayishak5483
    @tsegayishak5483 Před 2 lety +1

    በዝህ ዘመን እግዚአብሔር መስለን እንድንኖ እግዚአብሔር ይረዳኝ ።

  • @user-hq1vx9gu7l
    @user-hq1vx9gu7l Před 14 dny

    አሜን የኔ አባት አግዘኝ እበክህን😭😭😭😭❤

  • @getahungirma3705
    @getahungirma3705 Před 2 lety

    Geta hoyi inenim Bandazi Ayinati manifasi Arasirsagni Oh My God how blessd Spirit
    Be blesse

  • @uptodateuptodate7975
    @uptodateuptodate7975 Před 2 lety +1

    አበ ሀዳራ አስጨክኔኝ ለአንተ እንድንኖር ኡኡኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥ጄስ ተበረኪልኝ ዘመንክ ይለምልም እወዳለሁ♥♥😘😘💯🍇

  • @antoinettekhouri5370
    @antoinettekhouri5370 Před 2 lety +1

    አሜን አሜንንንን ሳላውቀው አለቀ እየጠማኝ እየጣፈጠኝ የእግዚአብሄር ሰው ተባረክ በደሙ ተሸፈን ስወድህ በጌታ

  • @asretfrancis8967
    @asretfrancis8967 Před 2 lety +1

    yose cheru abate xena idimee tsega yabzalik tebarek

  • @SesayWondimageno
    @SesayWondimageno Před rokem

    Yosi Geta zamenhe yebareke Amen Amen Amen Amen Amen Asechakenagh aqeme setaegh

  • @mimialemu5810
    @mimialemu5810 Před 11 měsíci

    Amennnn amennnnn amennnnn tebarek be bizu egzabiher amilaki zemeniki yibareki ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dastedaste7363
    @dastedaste7363 Před 2 lety +1

    Gulbatei sitanihe akimi sitanihi aschakinani 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇😭😭😭

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Před 2 lety +7

    MATERIAL THINGS WERE A BIG DEAL BUT NO MORE FOR THE YOUNG GENERATION!!!!!! SAMI, GOD IS WITH YOU!!!!!! SPIRITUAL THINGS CANNOT BE COMPARED WITH THE EARTHLY THINGS!!!!!! YOU BELONG TO JESUS!!!!!!

  • @ayenalembelayneh2369
    @ayenalembelayneh2369 Před 2 lety +9

    ጌታ ሆይ😢😭😭😭😭😭

  • @askaledukesa3749
    @askaledukesa3749 Před rokem +2

    I love you so much
    Thank you Jesus

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Před 2 lety +2

    Amen..amen ይሁንልኝ .....በክርስቶስ እና ለክርስቶስ መኖር መታደል ነው!!!

  • @ereytesfaalewafithi46
    @ereytesfaalewafithi46 Před 2 lety +4

    Hallelujah Lord!!!amen ያለቕድስና ማየትህ አንችልም ኣግዘን may Lord🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @selamawitselamawit7220
    @selamawitselamawit7220 Před 2 lety +3

    Amenn may God bless you❤

  • @tekaligntuluka2636
    @tekaligntuluka2636 Před rokem

    Ameen bezih zemen le'egziabher teleyito menorin menfes kidus yastemiren!!! Bekomkibet stage hulu egiziabherin mefiratin bante wusti silagegnenibihTebarekilin Jossiye!!!

  • @samuelgirma9275
    @samuelgirma9275 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርክክ ጆስዬ
    እቀደሳለዉ
    ክብርህን ላየዉ እስኪ አግዘኝ😭😭😭🙏🙏

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Před 10 měsíci

    ተባረክ🙏🙏🙏💜💜💜💜🙏🙏🙏 እስቲ አግዘኝ አቅም ስጠኝ 🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐 ምንም ቃላት የለኝም ልብን የሚነካ ንሰሀ የሚያስገባ የእግዚአብሔር ህልውናያለበትዝማሬ ተባረክ ዘርህን ይባርከው

  • @bisiratwondimu130
    @bisiratwondimu130 Před 2 lety

    Amen Amen ...ye gize malikt nw .....Geta zamanhin yibarik Jossey .

  • @amsalewondim3613
    @amsalewondim3613 Před 2 lety +5

    May the Lord our God bless you yet!!!

  • @niguseelcho6686
    @niguseelcho6686 Před 2 lety +1

    Blessed you
    Your are the right Ambassador of Heaven . U and family story build my life

  • @dastedaste7363
    @dastedaste7363 Před 2 lety +1

    Amen amen amen amen amen
    Geta EYESUSE HOYE irdani
    😭😭😭😭😭🙇🙇🙇🙇🙇😭😭😭
    Hadareha 😭😭😭😭😭😭😭😭🙇🙇🙇🙇🙇

  • @messeletegegn244
    @messeletegegn244 Před 10 měsíci

    ጆሴ በሕይዎት ዘመንህ ዘመን የማሽረውን ብዙዎችን ሕይወትን የሚገነባ መዝሙር ሰለሰጠኽን በዘመን የአግዚአብሔር በረከት አይለይህ ተባረክ

  • @tigisthaillu3652
    @tigisthaillu3652 Před 2 lety +1

    የማይጠገብ ዝማሬ ነው ለበአል ያልተበረከኩ 7000 ሰዎች ለእኔ አስቀራለሁ ፩ነገስት 19=18 እደሚል እግዚአብሔር ሰዉ አለዉ ትዉልድን የሚያስመልጥ እዳንተ የጨከኑ ያብዛልን።አሜን ቅድስና ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ያስጨክነን አባባባት ሆ ይ እርዳን

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 Před 2 lety +2

    ዮሴፍ እምሳሳልህ ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ሳይበረዝ ይልቅ

    • @mesfinhundessa2980
      @mesfinhundessa2980 Před 2 lety

      Yosiye amlake zemenikin yibarkewu min alewu lante yesexewu stega xiqit bichaaaaaaa …………..uuuuuuf tebareeeek

  • @wendesenmaru280
    @wendesenmaru280 Před 2 lety +3

    ወይኔ እንደዚህ አይነት መዝሙር በጣም ነው የምወደው፡፡ ተባረክ