ጠቅላይ ሚኒስትሩን ማማከር ፈልጌ ነበር || አቶ ያሬድ ጥበቡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2021
  • The Betty show

Komentáře • 863

  • @AA-xx4zh
    @AA-xx4zh Před 2 lety +68

    ከ85% በላይ በግብርና የሚተዳደር ማህበረሰብ ውስጥ ስለ ወዛደር ጭቆና ታግለን ነበር ስትል አታፍሩም 😯

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 Před 2 lety +2

      Tell me anything else that is not embarrassing from his interview. Jesus Almighty! Some people go so very low.

    • @mr.t3165
      @mr.t3165 Před 2 lety +1

      ትዳርህን መያዝ ያቃተህ ስለሐገር ታወራለህ ቅዠታም ሞት የጠላህ

    • @alexa6398
      @alexa6398 Před 2 lety +1

      Ato Yared it is not rumours rather CIA was trying and continue using you to destabilise our Ethiopia. The reason being it isn't that you think for the poor people of Ethiopia rather because Dr Abiy didn't give you a place in his government and you and the likes of you immediately start to stand against Dr Abiy. The irony is that you support your old friend weyane and blame the rest. I don't understand you at least you should have taken this opportunity to do the right thing for the errors of your generation. Whatever you say I don't beleive you and you still are cooking with CIA

  • @melaketezazu8892
    @melaketezazu8892 Před 2 lety +43

    ትዳሬን ያፈረሰው መንግስት ነው። የሚለው ሰው ነው ሀገርን አሸጋግራለሁ የሚለን? ወይ ጉድ ስንት ጉድ አለ። እናመሰግናለን ቤቲ ስማቸውን እንጅ ማንነታቸውን የማናውቀውን አየን።

    • @alexyona4043
      @alexyona4043 Před 2 lety +4

      Very Sad! They are indeed disgusting.

    • @semirtube3306
      @semirtube3306 Před 2 lety +2

      እውነትም ጉድ ጉድድድድድ በል ሀገሬ

    • @mirafzemane4660
      @mirafzemane4660 Před 2 lety +3

      የራሱን ቤት መምራት የማይችል ሰው ታላቋን ኢትዮጵያ ለማምረት የሽግግር መንግሥት ብሎ ማሰባቸው እራሱ የእዉቀት ማነስ ነው ።

    • @dcbaria
      @dcbaria Před 2 lety +1

      Chirash weyane yishalenal iko eyale new... Wey teamire egziabher..

    • @mirafzemane4660
      @mirafzemane4660 Před 2 lety +2

      @@dcbaria የሚገርም ነው የኔ ወንድም ኤሄ ቀላል የሆነ ሰዉ በዚህ እድሜሁ ያለ ትዳር መኖሩ እራሱ ወስላታ መሆኑን በራሱ አንደባት ተነገረ ።

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 Před 2 lety +11

    በአጭሩ ያሬድ የትልቅ ትንሽ ነው❗❗❗

  • @princex4237
    @princex4237 Před 2 lety +18

    በዚህ ዕድሜ ገርል ፍሬንድ አይከብድም

    • @dcbaria
      @dcbaria Před 2 lety

      Ende betaam. Egzerum aywedewim. Ke 35 behwala iko girlfriende sayhonTwariye new yemibalew

    • @enmonaenmona9743
      @enmonaenmona9743 Před 2 lety

      That is his privat life not our

    • @dcbaria
      @dcbaria Před 2 lety

      @@enmonaenmona9743 When someone claims to want to be your leader, his private life should be your top business unless you're a fool.

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 Před 2 lety +8

    በጣም የሚያሳዝነው"ከቃል ኪዳን ውጭ የሚደረግ ግንኙነት ሁሉ አመንዝራነት ነው።የሚያሳዝነው በዚህ ዕድሜዎ አወጣት ነበር"ሲሉ አያፍሩም።

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 Před 2 lety +9

    ⚠ እንደው አማካሪ ጠፍቶ ነው ይሄ ሰው የአገር መሪ አማካሪ ሊሆን ያሰበው? ማሰቡ እራሱ በጣም ያሳዝናል ⚠

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 Před 2 lety +3

    ቤቲ ፈጣሪ ይባርክሽ አድናቂሽ ነኝ ያ መረዘኛ ትውልድ ካላለቀ ሀገራችን አሁንም ከችግር አትወጣም በሀገሪቱ የረጩት መርዝ ይኸው እያጫረሰን ዘር አያጠፋፋ ይገኛል።

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop3320 Před 2 lety +35

    ሰለሞን ማነው?
    ያጥ (ያሬድ ጥበቡ) ከችክዎ በመባረርዎ ያልተሰማኝን ሀዘን እገልፃለሁ!
    እስካሁን ግን ሶስት ጉልቻ ሳይመሰርቱ ተጎልተው መቆየትዎ ትንሽ አያሳፍርም? መንግስት ነው ያፋታኝ አሉ ጨክነው?
    እዚህ ፍሎሪዳ ሰሞኑን ያጠቃን ና ቤታችንን ያፈረሰው ሀሪኬን ም የ ኢያ መንግስት ነዋ? ገባኝ::

    • @gurmufunane4588
      @gurmufunane4588 Před 2 lety +1

      ኦሮሞ ነኝ፣
      ስንት ሚሊዮን ጉልቻ ያልወጣ አለ ንግግርህ የዘቀጠ ነው የኢትዮጵዊነትም ምልክት ነው እንዴ ?

    • @ethioarsema6175
      @ethioarsema6175 Před 2 lety +4

      since he doesn't have anything to do, he is just have to blame someone I guess:)

    • @waltenigusaetop3320
      @waltenigusaetop3320 Před 2 lety +2

      @@gurmufunane4588
      ፍጋም::

    • @teferaw.1399
      @teferaw.1399 Před 2 lety +2

      አፈር ይቅለለዉና: እቶ ሰለሞን: በአሜሪካ ለረጅም አመታት የኖረ፣ ሃገር ወዳድ፣ የኢትዮጵያ አንድነት ኃይል ደጋፊ፣ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ፣ ባለትዳርና የተሳካለት ባለሃብት ( business man) ነበር።
      🌹እግዚአብሄር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን🌹

    • @user-ov9ml1ng2c
      @user-ov9ml1ng2c Před 2 lety +1

      ሞሮን!

  • @lulahtabit
    @lulahtabit Před 2 lety +49

    የወረደ ሰውየ ነው የአገርን ጉዳይ ከራሱ ሂወት ጋር
    መቀላቀል
    እሱ ምን ስለሆነ ነው አብይ የሚከታተለው?
    አቴንሽን ፍለጋ ካልሆነ በስተቀር

    • @mesilove720
      @mesilove720 Před 2 lety

      czcams.com/video/z0rTtsJdv14/video.html

    • @eman6877
      @eman6877 Před 2 lety +1

      Aygerimim kkk

  • @tigistberhe5890
    @tigistberhe5890 Před 2 lety +32

    አቤት በእንደእነዚህ አይነት ርካሽ ሰዎች ናቸው ፖለቲካው ሲመራ የነበረ

    • @alexyona4043
      @alexyona4043 Před 2 lety +1

      Very Sad! They are indeed disgusting.

    • @user-ov9ml1ng2c
      @user-ov9ml1ng2c Před 2 lety +1

      ያሬድ ፖለቲካ መርቶ አያውቅም ! ሞሮን!

  • @helenethiopia
    @helenethiopia Před 2 lety +9

    እንዲዚህ አይነት ሰው እንኮን ለሃገር ለጎሮቤት አይጠቅምም

    • @user-uq7zy9yw3l
      @user-uq7zy9yw3l Před 2 lety +2

      ጎሮቤት ቢኖረው እማ መክረው ይመልሱት ነበር

    • @helenethiopia
      @helenethiopia Před 2 lety +1

      @@user-uq7zy9yw3l ልክ ነሽ ማሬ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @metsihetkebede116
      @metsihetkebede116 Před 2 lety

      @@helenethiopia& @ምን ኣንሰማ ይሆን
      👍😆

    • @helenethiopia
      @helenethiopia Před 2 lety +1

      @@metsihetkebede116 😃😃😃😃😃ማሬ 😍😍😍

  • @user-kv6pb4xc4h
    @user-kv6pb4xc4h Před 2 lety +33

    ገርል ፍሬንድዎትን በትክክል መያዝ አቅቶዎት ጥላዎት ስትሄድ በመንግስት ያመካኛሉ???በስመአብ ሰውን ሁሉ እንዲህ ያቀለለው ነገር ምንድነው::

    • @jamilajamils9237
      @jamilajamils9237 Před 2 lety

      ያሬድ! አንተ የሚገባህ ቀዝቃዛ ቼኮዝ ነው። አይቀርም!!!

    • @mmgh7393
      @mmgh7393 Před 2 lety +2

      ሴትዮዋ ጥላ ኣልሄደችም ያሬድ ሻንጣውን ይዞ ከገባበት ቤት ነው ሽንጣህን ይዘህ ማደሪያህን ፈልግ የተባለው
      ጀግና ሴት ናት

    • @iss6813
      @iss6813 Před 2 lety +3

      Demo eko night club yemlalsale tadya Mistu telawe lathed new enme behon ebdesua new margwe by the way I think he married her for money so he is angry he lost her nonsense old fart 🤣🤣🤣🤣

    • @user-ur9kb6bm8d
      @user-ur9kb6bm8d Před 2 lety +2

      በዚህ እድሜው ገንዘብ ብሎ የገባ ሰውዬ ሀገር ሊመራ ማሰቡ🤣ዘንድሮ ሳያገቡ ያረጡ ሸማግሌዋች ናቸው ሸግግር እያሉ የሚያለቅሱት

  • @yaredsalesawi5176
    @yaredsalesawi5176 Před 2 lety +8

    እውነት ነው ያትውልድ ላመነበት ነገር ጥግ ድረስ የሚሄድ ባለ አቋም ትውልድ ነበር ለእኛ እስከተወልን ጦስ ድረስ ኢትዮጵያን በቅጡ ያልተረዳ በስሜት እንጅ በስሌትና በእውቀት ያልተገራም የጥራዝ ነጠቆች (የልጆች)ስብስብ ጭምር ትውልድ ነበር !!

  • @tgfekadu1780
    @tgfekadu1780 Před 2 lety +8

    ይህ ቆርቆሮ ሽማግሌ ራሱን እንዴት ነው የሚያስበው ?የሆነ ዘመን ላይ ተቸክሎ መቅረቱ ሳያንስ ከትግል ጊዜ እስከ አሁን ለወያኔ የሚላላክ ከንቱ ሰው

  • @wondwossentsegaw7074
    @wondwossentsegaw7074 Před 2 lety

    ጤና ይስጥልኝ ጠንካራዋ ቤትልሔም ( the Iron Lady) ስለአየሁሽ በእጅጉ ደስ ብሎኛል
    You’re a strong-hearted beautiful smart resilient lady!
    Wish you all the best ! We need to see you more flourished!
    I know you’ve the talent to change the dynamics of journalism to a new paradigm!
    በርቺልን በልዩ አቀራረብና ገፅታ መድረኩን ተቆጣጠሪው! ብዙም እንጠብቃለን ችሎታውና ፀጋውም አለሽ!
    To look good is to feel good! Keep being professional and elegant as always !

  • @tesfaye6881
    @tesfaye6881 Před 2 lety +47

    አንተም ልደቱም ለኢትዮጵያ አትጠቅሙም አርፋችሁ ስደተኝታችሁን ቀጥሉ!!

    • @key-ow5fp
      @key-ow5fp Před 2 lety +1

      Thank you

    • @gurmufunane4588
      @gurmufunane4588 Před 2 lety

      ኦሮሞ ነኝ፣
      አብይስ አዋጣት አይደል አየነው እኮ
      ዘር ማጥፋት ማስራብ ጾታዊ ጥቃት, ያውም ከሻዕቢያ ጎን አብሮ ማንን የትግራይ ህዝብን

    • @iss6813
      @iss6813 Před 2 lety +3

      @@gurmufunane4588 zme ble junta

    • @metsihetkebede116
      @metsihetkebede116 Před 2 lety +2

      @@gurmufunane4588
      ወዲ ሃጎስ!
      ዛሬ የኦሮሞ ጆከር ሳብክ?
      😆

    • @rihanamohammed7327
      @rihanamohammed7327 Před 2 lety

      @@gurmufunane4588 ደግ አረገ ምድረ ጁንታ ኦሮሞ ነኝ አያልክ ዘርህን ቀይረህ አተምጣ ብትሆንም እኮን የጁሀር ደጋፊ ትሆናለህ እኛ አንካን ከሻአቢያ ከሰይጣንም ጋር ሆኖ ብቻ ጁኔታን ያጥፋልን ትግራይን አያካትትም ጁንታዉን ብቻ

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Před 2 lety +2

    ያሬድ ቆርቆሮ ራሱ መች ሚሰትህን ሆነችና በዚህ እድሜህ ጎደኛህ ነች አላገባችህም እድሜህን ሰትዘላዘል የኖርህ ገንዘብ አይተህ ለመጦር ገብተህ አባራህ ጣለችህ

  • @MrEdukuba
    @MrEdukuba Před 2 lety +31

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ያሬድ ጥበቡ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ምንአልባት ሰትዬዋ ጥላህ የሄደችው ከታችም ከላይም ትንሽ ሆነህባት ነው።

    • @gizegeta1573
      @gizegeta1573 Před 2 lety +1

      LOL. ጥሩ ምልከታ ነው!!

    • @eyerusalemsolomon9954
      @eyerusalemsolomon9954 Před 2 lety

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 hode kosele

  • @sabag2099
    @sabag2099 Před 2 lety +11

    እርሶ ኖት የሚያማክሩት ይገርማል

  • @derejehaye1915
    @derejehaye1915 Před 2 lety +18

    የተከፈተ ሸሚዝ እውዳለሁ ማልትዋን እያስታውሳት ነው?? ነጭ ሸሚዝ ከሽበት ጭገር ጋር ማች ጉድ ነው እኮ!!!

    • @baba2191
      @baba2191 Před 2 lety +2

      😁

    • @eman6877
      @eman6877 Před 2 lety +1

      Kk

    • @gulele100
      @gulele100 Před 2 lety

      በጣም እኔ ያሰብኩትን ነዉ የተናገርከዉ ከዚህ በፊት ሸሚዝ ከፍቶ ሊያማልል ኢንተርቪዉ ያደረገችዉ ነበር ይሄ ባለጌ ደገመዉ ትንሽ እፍረት የለም።

    • @dcbaria
      @dcbaria Před 2 lety

      LOOOL....

    • @user-ur9kb6bm8d
      @user-ur9kb6bm8d Před 2 lety

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወዮዮዮ

  • @shumyegetu8322
    @shumyegetu8322 Před 2 lety +11

    I remember what you have said about Dr. Abiy Ahmed in Shebele Hotel. And all of a sudden made a U-turn. It is not about changing a mind but wishy-washy! Peoples judge!

  • @tesfaye6881
    @tesfaye6881 Před 2 lety +27

    ከሀዲ ሰው ስለሆንክ ውሽማህም እምቢ አለችህ!!

  • @user-hg4ei1xq2t
    @user-hg4ei1xq2t Před 2 lety +32

    ጅል ነህ በዚህ እድሜህ ፍቅር እያልክ ፈጣሪ የጠላውን ዝሙት ከምትሰራ አታገባም ትዳር መምራት ያልቻልክ በምን ሂሳብ ነው የሽግግር መንግስት እምታደርግ

  • @leatherjay1551
    @leatherjay1551 Před 2 lety +8

    To consult the PM? Are u joking?

  • @amanuel7934
    @amanuel7934 Před 2 lety +13

    እውነተኛ ፍቅር በውጪ ተፅዕኖ እይፈርስም የራስን ውስጥ መመርመር ይገባል

  • @yideneklegese260
    @yideneklegese260 Před 2 lety +24

    መንግስት በእርሶ ትዳር ገባ ሲሉ አያፍሩም መንግስት ብዙ ጉዳይ አለበት

    • @rihanamohammed7327
      @rihanamohammed7327 Před 2 lety +1

      የምንትዳር ፍቅረኛ እኮናት የሺማግሌ ቅሌታም በጣም እማያፍር ሺማግሌ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 2 lety +6

    አዎ የ60ዎቹ ዘመን ፖለቲከኞች በጊዜያችሁ ጥሩ ሰርታችሁ ይሆናል ላሁን ለኛ ትውልዶች አልጠቀማችሁንም ለምን ገዳም አገቡም😂😂

  • @fetiyabullo2684
    @fetiyabullo2684 Před 2 lety +17

    ቤቲ በማይረባ የሰልጣን ጥመኛ ሽማግሌ ግዚያችንን ገደልሽብን .ደሞ አያፍርም አብይን ላማክር ይላል ጨቅላ ጭንቅላት. ሙሉ ሀሳቡና አስተያየቱ በጠቅላላ የሚጎረብጥ ነው

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918 Před 2 lety +7

    ኢሄ ሰውዬ የሰለሞን ተካልኝ ወንድም ነው እንዴ? መልኩም ጭንቅላቱም አንድ ነው።

  • @sisman1636
    @sisman1636 Před 2 lety +1

    ደሴ መምጣት ይቻላል መውጣት አይቻልም ያሬድ አይዞህ ሰቆጣም ደርሰናል ወልዲያም ቆባም መተናል ሽሬም አይዞሽ እመነኝ ያሬድ ትግሬን አንድደነው እንወጣለን አማራ እወክልሀለው ብለህ ከሆነ እንዳታስበው

  • @farukmuhammed620
    @farukmuhammed620 Před 2 lety +1

    ዶ/ር አብይ አህመድ በሚያስገርም መልኩ ለሁሉም ነገር ጊዜ ያለው። በአጭር ጊዜ የጠቃሚና ያአስረሚ ለውጦች ባለቤት። በዘመናቹህ የተዘሩ መርዞችን በመንቀልና በማምከን የተሳካለት። የመሪነትን ብቃት ያሳየ ልትማሩበትና በሰራችሁት ስህተት ተፀፅታቹህ ሀገርንና ህዝብን ለመካስ ከጎኑ ልትቆሙ የሚገባው በጨለምተኞች መቃብርላይ የተከሰተ የኢትዮጲያ መሪ ነው።

  • @jahjira3135
    @jahjira3135 Před 2 lety +27

    Yared Tibebu is obsessed with himself when he claimed that the prime minister responds to his posts in parliament and spend time to orchestrate his divorce. I am also embarrassed for him when he described his wife in detail until everyone recognised who she is. It's sad. His comparison of ya Tiwulid with tribal parties is essentially the same thing even though he claimed they are different. The old man seems to have lost it like most of his comrades in the TPLF and Merera Gudina. He definitely should seek some help or gracefully retire. Thank you Betty for bringing this to light.

    • @bellatube6486
      @bellatube6486 Před 2 lety +1

      Yared Tibebu is a well educated and experienced person. He is fair for every one and his political analysts is deep and based on fasts. I front of Ato Yared Tibebu Abiy is a piece of shit ..

    • @jahjira3135
      @jahjira3135 Před 2 lety +2

      @@bellatube6486 his experience is undeniable. To each his own so comparison is unnecessary. your slurs speak volumes about you not Mr. Abiy.

    • @bellatube6486
      @bellatube6486 Před 2 lety +1

      @@jahjira3135 if you check it out all his previous interviews ato Yared is a good analysts and knows a lot of staff about Ethiopian. We need like him to be a Prime minister.

    • @30lifeafterthirty38
      @30lifeafterthirty38 Před 2 lety +3

      Look at him! He is such silly baby in old person body what he speaks explaining him very well.

    • @AM-dc5hd
      @AM-dc5hd Před 2 lety +2

      @@bellatube6486 lol

  • @addismedirek2498
    @addismedirek2498 Před 2 lety +6

    ጅብ ከማያውቁት አገር ሄዶ ቆርበት አንጥፉልኝ አለ ማለት እንደዚህ አይነቱ አጭበርባሪ ማለት ነው። ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ።

  • @birruhunde454
    @birruhunde454 Před 2 lety +3

    ሥልጣን ፍለጋ የቤተ መንግስቱን ደጅ ስትጠና ነበር።አባከና የሚልህ ስታጣ ከሀገር ፈርጥተህ ወጣህ።ተሳዳቢም ተቃዋሚም ሆንክ።የያትውልድ ትራፊዎች ገለል ካልተደረጉ ሰላም አይታሰብም።

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 Před 2 lety +1

    What a transformation fir Betty ! Whatever she did to rehabilitate herself, she has indeed succeeded.I didn’t see the crude, rude and confrontational OLF Betty in this interview.
    As for this particular interview, I think Ato Yared has conducted himself remarkably well. It is very unfortunate to see so many former political activists under such scrutiny. After all they are the pioneers who ignited the fire in most of us. As for Ato Yared and his compatriots , I believe, the whole thing has become a dream deferred.

  • @cascadeanalog320
    @cascadeanalog320 Před rokem +1

    Yared Tibebu is a banda and will be brought to justice one day !

  • @yegetaage4810
    @yegetaage4810 Před 2 lety +7

    ስልጣንን ፍለጋ የሚል ፊልም ይስራ

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 Před 2 lety +31

    ውይ ትልቅ ሰው ሲቀል እንዴት ይቀፋል!

    • @fd2529
      @fd2529 Před 2 lety

      Amhara silehonk new

    • @frehewetamen2030
      @frehewetamen2030 Před 2 lety +1

      Your right when I am old I want be wise

    • @Selmawet564
      @Selmawet564 Před 2 lety +1

      @@fd2529
      ጅል

    • @mintwodedlichtenstein7686
      @mintwodedlichtenstein7686 Před 2 lety

      @@fd2529 A persons name does not justify who he is, especially in Ethiopia, where there is no peoper birth rcord, paper Id and old fashioned stamo. You can be any body, alll you have to do is choose a name. eg.you can be firew gebrekidan, all you need is a witness and adress then you will get Id?????

  • @darguneejera3282
    @darguneejera3282 Před 2 lety

    ጋሼ ያሬድ ርዕዮት ላይ በሰጠሀው መፍትሄ ለደረሰብህ ፍቺ አገርህ ውለታ አለባት።
    ቤቲዬ ውዷ ኢትዮጵያዊ ከማንም በላይ ኢትዮጵያን አክባሪ ኢትዮጵያ ሁሌም ትፈልግሻለች።

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia Před 2 lety +4

    ይሄ ወፈፌ ሰውዬ የወያኔ ፍቅር ሊገለው ነው።

  • @yohannesgeleta5017
    @yohannesgeleta5017 Před 2 lety +6

    ወጣቱኳ የራሱን ሀሳብ ገና ይዞ ሲነሳ- ሲገረፍ ሲታሰር- ሲገድል አይደለም ወይ የምናየው። ነው ወይስ ዛሬም እንድ ጥንቱ ጫካ ሄዶ ለከንቱ እንዲሞት ነው?

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Před 2 lety +3

    ያሬድ ኢሐፓን በትነህ ሰንት ወጣት አሰጨርሰህ አሁን አርፈህ ብትቀመጥ አይሻልህም በኢሐፓ ወቅት ለምተ ወጣት ተጠያቂ ነህ

  • @bekeledula8884
    @bekeledula8884 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ፣ ልብ የማትገዙ ከሆነ ግን ያጥፋችሁ። እናንተና ብጤዎቻችሁ የሀገር ፈተና ናችሁ ሥጋት።

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 Před 2 lety +17

    I could not belive at his age he put Abye in the middle of his damaged marriage. Shame on you. Every one know that his partner loves Ethiopia

  • @kng4900
    @kng4900 Před 2 lety +1

    ድሮም ከእባብ እንቁላላ የእርግብ ጫጩት አንጠብቅም! የስከዛሬው ይበቃዎታል አሁን እረፍት ይውሰዱ ኢትዮጵያ አለእርሶ የተሻለ መንገድ ላይ ነች ዶ/ር ዐብይ ስራ አልፈታም እርሶን የሚከታተለው ስራ የፈታው ማን እንደሆነ እርሶ ያውቃሉ። ግን እኔ ለእርሶ አፈርኩ
    ወ/ሮ ኢትዮጵያ ከእርሶ በጣም የተሻለች ኢትዮጵያዊ ነች እውነታው ከዚህ የራቀ ነው እሷ በኢትዮጵያዊነት ቀልድ ስለማታውቅ ነው እርሶ ደሞ ኢትዮጵያ ላይ ቀለዱ ስለዚህ እውነታው የቱ ጋር እንደሆነ ያውቁታል።
    ምናልባትም ለኢትዮጵያ የመከራ ዘመን የእርሶም እጅ አለበት ብል አልሳሳትም ስለዚህ እርሶ እና ጓደኞቾት ከኢትዮጵያ ፖለቲካ እጆን አንስተው በጡረታ ቢገለሉ መልካም ነው።
    እግዜር ያፅናዎት ድሮም ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ

  • @zekiwedaje3325
    @zekiwedaje3325 Před 2 lety

    እኔ ግን ግርም የሚለኝ ተማር እናውቃለን የምትሉ ስዎች ምንድን ነው ፍላጎታቹ ሀገራችንን ለእኛ ና ለመሪዋ ተውል በቃ አትጠቅሙንም የሆንክ መደሬ ነገር ነክ

  • @baba2191
    @baba2191 Před 2 lety +11

    ሽማግሌው አታፍርም እንዴ በሀገር ደረጃ ላማክር ምናምን ትላለህ በዚህ እዴሜህ የራስህን ቤተሰብ መመስረት ያቃተህ ሀያት ዱርዬ ነህ

  • @nehemiahmekonnen3276
    @nehemiahmekonnen3276 Před 2 lety +7

    አንተን የሚያህል የሰማይ ስባሪ ግንዲላ ሚስትህን ጓደኛዬ እያልክ ስታወራ አታፍርም አይ ያሬድ

    • @gulele100
      @gulele100 Před 2 lety

      ኮሜንት ላነብ ነዉ የገባሁት ሰዉየዉ ወሬኛ ነዉ ብሶቱን ነዉ ያወራዉ በዚህ እድሜ ቅድም አያት በመሆኛ ጊዜ ወጣት ወጣት ማዉራት።

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 Před 2 lety +1

    ከዚህ ቃለ ፕሮግራም ጠቃሚ የሆነ ነገር ሰማሁ ልል የምችለው 5% ብቻ ነው:: ሌላውን ግን ተራ ጭውውት እንጂ ቃለ መጠይቅ አልለውም::

  • @seifuseifu1235
    @seifuseifu1235 Před 2 lety

    ቤቲ የጠየቅሽው ጥያቄ ጥሩ ነበሩ መላሹ ግን ወደ ግል ማንነቱ እና ፍላጎቱ አመዝኖብኛል አንችም ድሮ ከምትታወቅበት የአጠያየቅ ዜይቤ ወጥተሻል የዱሮ የአጠያየቅ ባህረሽ ብሆን ብዙ የምንረዳ ነገር ይኖር ነበረ ።

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 Před 2 lety +12

    As a guy who has lived among dorzes, it pains me when I think of what happened at Burayu. The Dorzes are very peaceful, generous and artistic people. Ato yared tells us that he believes that the massacre was the work of the Government. He did not say what the Government would gain by killing innocent people. Let us not forget that the killing was carried out at a time when the Government was in transition.

    • @nagaseyoum4181
      @nagaseyoum4181 Před 2 lety

      I HAVE GREAT RESPECT TO THE EXTENSIVE KNOWLEDGE, WISDOM AND PERSUASION ABILITIES OF THE HAILE SELASSIE FIRST UNIVERSITY LEADERS, THOSE THAT I HAVE NOT KNOWN LIKE BEREHANA- MESKELE REDA, and those I HAVE witnessed like Telahune Gezaw, Geremachew and Getachew Maru and closely argued against MELESE ZENAWI as a SENIOR of him beat me hands down and saved face by BELITTLING him as a Sophomore THOU I voted for him and HAVE great RESPECT.
      I admire that generation all in all. IT has hastened the coming true of THE LAND THE TILLER. I AM AN ADMIRER OF HAILE FIDA AS WELL AS EPRP AND ONAG WITH RESERVATIONS. EHADEGE IS THE CHILD OF THE STUDENT MOVEMENT.
      IT HAS ADVANCED ETHIOPIA POLITICALLY AND ECONOMICALLY AS WELL AS THE GENIUS HAILESELASE HIMSELF WHO BROUGHT ETHIOPIA FROM THE STONE AGE TO THE DREAM OF ETHIOPIAN AIRLINES. OFCOURSE HE COULD NOT SEE THE UGLINESS OF ETHNOCENTRIC FEUDAL SYSTEM BECAUSE OF HIS UPCOMING OF SHACKLED TRADITIONS.
      I DID HATE MENGISTU H/MARIAM THE WET PANT TERRORIST EVER SINCE HE EXECUTED SENIOR CITIZEN OFFICIALS WITH OUT JUSTICE AND FURTHER WENT TO KILL VIRGIN TEENAGERS FOR FOR DISTRIBUTING POLITICAL PAMPHLETS AND EVEN THE FOUNDER OF THE DERGE ATNAFU HIMSELF AND WHAT WAS THE CRIME OF BEALU GIRMA AND HAILE FIDA TO THE COWARD EXCEPT TRUSTING HIS ILLITERATE CRIMINAL MIND. HE DID NOT PUT EVEN A LIPSTICK ON WHAT HE INHERITED FROM THE WISE EMPEROR. HE EMPTIED THE NATIONAL BANK DOLLAR RESERVE AND HIJACKED THE ETHIOPIAN AIRLINES TO MAKE HIS WET PANT FLIGHT OUT OF THE COUNTRY.
      HOW MUCH WAS ETHIOPIAN EXPORT VALUE WHEN MENGISTU LEFT AND HOW MUCH IT WAS WHEN IT MADE ITS HERITAGE TO MEKELE.
      HIWOHAT CLEANED UP THE DELAPIDATED CAPITAL CITY ADDIS ABABA IN TO A PROUD MODERN METROPOLITAN WITH MULTISTORY APARTMENT AND SKYSCRAPERS AND FIVE STAR HOTELS. DID NOT THE ADDIS ABABA'S REAL REAL ESTATE VALUE BECOME ONE OF THE HIGHEST IN THE WORLD CREATING SEVERAL BILLIONAIRES OUT OF ITS RESIDENTS. IS NOT THE GREAT ETHIOPIAN RENAISSANCE DAM DREAM NOT WORTH GIVING CREDIT ??
      OFCOURSE HIWOHAT HAS TRIED TO STAY IN POWER AS IS THE HABIT OF AFRICAN REGIMES. IT DID TRY TO GET OUT WITH A SUCCESSFUL HAILEMARIAM DESALINGE LEADER SHIP IT CALLED METAKAKAT. HAILE SELASSIE AND HIWOHAT LEFT ETHIOPIA MORE WEALTHY ECONOMICALLY AND DIPLOMATICALLY IN AFRICA ¿?
      WHAT EVER THEIR SHORTCOMINGS, HAILESELASE, AND THE GENERATION 60 AND HIWOHAT ACHIEVEMENTS HAVE DONE GREAT THINGS TO THE CREATION OF A HARMONIOUSLY UNITED AND RELATIVELY PROSPEROUS ETHIOPIA.
      MENGISTU H/MARIAM AND ABEYE AHMED ARE DWARFS TO CREATE WEALTH AND DIPLOMATIC STATURE FOR ETHIOPIA.
      ETHIOPIA HAS FALLEN INTO THE HANDS OF A JUVENILE DELINQUENT FOOL IN THE IMAGE OF THE TERRORIST. MENGISTU H/MARIAM.
      WHO LOVES YOU ETHIOPIA ¿?
      THE ETHNOCENTRIC ELITES ARE NO WHERE TO SOLVE ETHIOPIAN PROBLEMS, THEY ARE WEEPING MISSING THE UNITARY ETHNOCENTRIC SYSTEM OF GOVERNMENT FROM MINILIK TO MENGISTU
      PARADISE LOST CAN'T BE REGAINED, LEARN TO LIVE WITH ESSENTIALS TO THE BROADMASSES OF ETHIOPIA, NOT SELFISH UNWARANTED ETHNIC ENTITLEMENT AND MONOPOLY OF THE GUNS AND THE BEAUROCRACY.
      THE LONG LOST PRIDE NAME, LANGUAGE AND CULTURE OF THE PEOPLES OF ETHIOPIA HAS COME TO STAY. DON'T BEHAVE IRRATIONALLY BUT THINK JUSTICE FOR ALL, DEMOCRACY IN PEACE WITH PROPENSITY.
      CIVIL WAR IS NOT THE WAY TO KEEP ETHIOPIAN UNITY AND PROSPERITY PROPENSITY IT WILL HAVE A MULTIPLIER EFFECT ON THE WEALTH OF THE NATION AMEN.
      MAKE LOVE BUT NOT WAR TO GET ENLIGHTEND.

    • @tollabulla9063
      @tollabulla9063 Před 2 lety

      He is those detached son of those feudal lords who still think of their privileges.

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere Před 2 lety +3

    ቤቲ ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @tsehaytegegn7455
    @tsehaytegegn7455 Před 2 lety +6

    ቀትረ ቀላል የእንጨት ሽበት ማፈሪያ

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 Před 2 lety +4

    ደግሞ ከውሽሞት ሲጣሉ መንግስት ይላሉ??... አብይ በተግባር ሁሉን አሳይቶናል እናንተ ሃገር መረበሽ ስራችው

  • @girumkassa2544
    @girumkassa2544 Před 2 lety

    የዚያ ትዉልድ አድናቂዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ ያንን ትዉልድ የሚያደንቁ የዚህ ዘመን ትዉልድ በጠቅላላ ከመደብ ጀርባቸዉ ካመጣጣቸዉና ከማንነታቸዉ የተያያዘ ችግር ካልሆነ በሥተቀር የዚያ ትዉልድ የኮምኒሥት ፍልሥፍና አመለካከት በወቅቱ ለነበረችዉ ኢትዮጵያ የማይመጥን ካለመሆኑም ሌላ የሚፈይደዉ ነገር እንደሌለ ጠፍቷቸዉ ሣይሆን እንደ ጣኦት የሚያመልኩት የወያኔ ኢህአዴግ ዕራሡ በሚጠራቸዉ ከዜግነት ባነሠና በረከሠ ዓጠራር አናሣ አጋርና አንዳንዴም እንደ ጎረቤት ዕህት ድርጅት እያለ ከሚጠራቸዉ ዕዉነትም አናሣዎች የምትቆጠረዉ አንዷ ጋዜጠኛ አይሏት ለፍላፊ ሃገር እንድትፈርሥ ካደረገዉ የዚያ ትዉልድ ካለፈ ጥፋቱ እንኳን ሊማር የማይችል ወጥ የሆነ የሸክላ ግንብ ጋር ሊያሥማማት እንዲያዉም ያንን ትዉልድ እንደምታደንቅና ነገር ግን ለምን ከብልፅግና ዋና
    አማካሪዎች ከሆኑት ከነ ሌንጮ ጋር መደመር እንዳልቻለ የቆረቆራት ቄሮ ናት ።

  • @samsonbeshah5648
    @samsonbeshah5648 Před 2 lety

    በቅዠት ውስጥ ያሉ ጠያቂና ተጠያቂ ናቸው አሁን ለሀገራችን ምን ሊፈይድ ነው የህ ሁሉ ዝባዝኬ?

  • @jo9533
    @jo9533 Před 2 lety +3

    ኤጭ አሜሪካን መኖር እንደዚህ ያዘቅጣል እንዴ ትዳሬ ምናምን አቦ እንዴት ያሳፍራል ።እንዳንተ አይነቶችን ሳይ እፍረት ይሰማኛል ።

  • @oromodhaaabbanibiyyaa9111

    Beetii bagaa nagahani dhufitee❤️💚❤️

  • @mallimallisa5129
    @mallimallisa5129 Před 2 lety +1

    Welcome Betty 💘✌️

  • @bisetmekonen8870
    @bisetmekonen8870 Před 2 lety +20

    ሽማግሌ እኮ ነህ አላመክበትም በጣም የወረደ የውይይት ነው

  • @anteneh41
    @anteneh41 Před 2 lety +6

    ይሄ ሰውዬ ዝም ብሎ ነው እነዴ ይሄን ያህል ውርጃ ነገር ነው

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 Před 2 lety +25

    እድሜ ልካቹ መቃወም ውስጣቹ ነው 😀
    አቢቹን ለቀቅ ህዝቡ መርጦታል

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia Před 2 lety +4

    ወጣቱማ መብቱን ጠየቀ። ነገር ግን ገደላችሁት አስገደላችሁት፣ አሳደዳችሁት። አትብለጥለጥ።

  • @getawyiche.estefo6000
    @getawyiche.estefo6000 Před 2 lety +3

    ሰውዬው እዚሁ በዚሁ ይዋሻል፡፡ አሁን እኮ ህዋሀት በዘመኑ 27 ዓመት ሙሉ በሰዎች ትዳር አይገባም አለና በመቀጠል ጓደኛዬ የቅንጅት አባል የነበረ ሰለሞን የሚባል ባል የነበራት ሲሆነ በሱም ምክንያት ተሰቃይታለች ይላል፡፡ ሌባ ሌባ ሌባ ሌባ…….. የዚያ ትውልድ አባል ነውረኞች ናችሁ፡፡

  • @DamatMedia2
    @DamatMedia2 Před 2 lety +15

    እንደዚህ ሰው ዓይነት ሌባና አጭበርባሪ የለም።

  • @Halemu_mo
    @Halemu_mo Před 2 lety +1

    This is interesting...!!

  • @templetube9538
    @templetube9538 Před 2 lety +5

    You are not enough to blame dr abey at list he has stabled marriage not partner.This partners idea not the an Ethiopian culture .

  • @silencepower6367
    @silencepower6367 Před 2 lety +2

    ቤቲ በሰውየው fb ላይ የትልቅ ፎቶ ጉዳይ ያነሳሽው ጥያቄና የሰውየውን ትኩረት መፈለግ መጥቀስሽ ሰውየውን በትክክል ማወቅሽና እኔም ሁሌ የምለው ነወ!!

    • @getahunaddisu2306
      @getahunaddisu2306 Před 2 lety +1

      የምቀኝነታችሁ መገለጫ ነው፡ ሰው ትኩረት ሲያገኝ አትወዱም፣ውይ አምላኬ እንኳን ኢትዮጵያ ውስጥ አልኖርኩ

  • @tilahunsalas8144
    @tilahunsalas8144 Před 2 lety +1

    የዚ ሰውዬ ለ27 አመት ወያኔ በኢትዬጵያ ህዝብ ላይ ያደረሰውን በደል አለማወቅ በጣም ያሳቅቃል። ወያኔ 27 አመት በሰዎች ቤት ውስት ገብቶ ጥቃት አይልፈፀመም ብሎ እርፍ፣ የኛ ፓለቲከኛ። ማርስ ላይ ነበርክ እንዴ የምትኖረው። ለመሰናበት ፈልገህ መሰለኝ ይችን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት አፈላልገ የሰው ጓዳ ድረስ ሄደህ ስለ ፓርትነርህ የቀባጠርከው። ምናለ በዚህ እድሜህ እንኳን ሚስቴ ብትል። ወይም ዝም ብትል የኛ ፓለቲከኛ።
    እንደሚመስለኝ ከሆነ ጥላህ ሄዳ በንዴት እሷን ለማማለል ነው የሽግግር መንግስት ምናምን የምትለው
    ወያኔ እንደተቀበረ እንኳን ያልተረዳህ ገንፎ ፓለቲከኛ ነኝ ባይ። ይመለሳሉ ብለህ የኢትዮጵያን ህዝብ ወያኔ 27 አመት አልበደለም ትላለህ?🤣🤣አንተ ህውሀት እና ሸኔ ነህ። ለዛም ነው ከሸኔዋ ጋር የምትዘባርቀው
    RIP ብዬሀለው አንተ ጅንታ

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 Před 2 lety

    ቤቲ እዛው ብትኖሪ ይሻልሻል አምሮብሻል
    ከተለያዩ ብሄር ጋር አብሮ መኖር ያስተምራል
    ሰውየው ኢትዬጵያን ከወደደ መጦ ይኑር ሰው አይቦጭቅ ሚስቱ ደከማት እኔ በዚች ደቂቃ እንዴት ሰለቸኝ እግዚአብሄር ይቅር ይበለኝ

  • @wondemettu5118
    @wondemettu5118 Před 2 lety +8

    ያሬድ ጥበቡ ሹገር ማሚ እያጫወተ ኑሮውን የሚገፋ የአሮጊት ጀርባ ጠጋኝ!!
    ደግሞ ማን ነው ስራዬ ብሎ በአሮጊት የሚጦእን ማፈርያ ትዳር ለማፋታት ባህር ይሻገራል እስቲ?

    • @user-zn7qe6yk5o
      @user-zn7qe6yk5o Před 2 lety

      የእድሜ እኩያዋ ነው በውጩ አለም የተለመደ ነው እነሱ ደሞ የእድሜያቸውን ብዙውን ክፍል የኖሩት ፈረንጅ አገር ነው

    • @mamitassefa3615
      @mamitassefa3615 Před 2 lety

      እንዴት ነው ነገሩ ለእርሱ ሱገር ማሚ የምትሆን ምድር ላይ በህይወት የምትኖር ትኖራላች ወይስ ሉሲ ነበረች ጓደኛዉ ወይስ አንተ በይኝ ስላለ ጎረምሳ አረከዉ?

  • @mimiyilma9211
    @mimiyilma9211 Před 2 lety +1

    If you are honest she wouldn’t never left you because 👨 she knows you deep down so she make a good discussion.

  • @endaletessema5521
    @endaletessema5521 Před 2 lety +2

    ከናንተ የተለየ አስተሳሰብ ይዘዋል ብላችሁ ከምታስቡት ሰው ጋር ሁሉ ስትጋጩ አልነበረም እንዴ? እናንተ ከወላጆቻችሁ የተለየ አስተሳሰብ ስታንፀባርቁ ወላጆቻችሁ ሞት አልፈረዱባችሁም። ሰው በእድሜው የተነሳ ከፖለቲካ ለመግፋት የሚደረገውን ጫጫታ አግባብነት የለውም። ከባለሀብቷ ጓደኛዬ ለመለያየት መንግሥት እሩቅ መንገድ ሔዷል የሚለው አነጋገር በጣም የወረደ ከእድሜዎትም ጋር የሚሔድ ወሬ አይደለም። ያሬድ ጥበቡ በዚህ ደረጃ አሜራካን አገር ተቀምጦ ቀርቶ እነጀዋርም ከበቂ በላይ ትግስት ተችሯቸዋል እና እዘኑልኝ ወይንም በጣም ተፅዕኖ ፈጣሪ ነኝ መሰለ።

  • @minnina6985
    @minnina6985 Před 2 lety

    ትከክል "የታላቁን ወንድሞቹን መስዋእትነት የማያከብር ትውልድ"

  • @shirowet4596
    @shirowet4596 Před 2 lety +6

    Always when you watch interviews like this pay attention to the buzz words.
    1.) Betty is on “ holiday in Washington” so this this was a random interview. Hence her informal attire (according to her).
    2) He and Tamirat Layne never hung out together or had any sort of association until pretty recently when Teodros (Reeyot) had them as his guests recently. That’s when they exchanged contacts….
    Anymore interesting buzzwords anyone can figure out of this well planned interview to divert the attention of the “sheeple@ amongst us?

    • @adugnamelkie2114
      @adugnamelkie2114 Před 2 lety

      on his book launch , ግንቦት 20, audiences asked him randomly if he is interested to advise the new governmet and he said yes and he faced the same question when he went back home, at hilton and he gave them the same answer. yes!!

    • @dcbaria
      @dcbaria Před 2 lety

      Well analyzed....

    • @tedlatekie7156
      @tedlatekie7156 Před 2 lety

      Respect🙏🙏🙏👍

  • @meseretfikru5680
    @meseretfikru5680 Před 2 lety

    OMG what he said about his ex partner is a complete WUSHET.... ende there was no pressure from government ... ENDEA. I know her and she is a very respectful person ... she is beautiful inside out....

    • @aman-wg1bz
      @aman-wg1bz Před 2 lety

      That was from his Ex wife not from his partner he just separated. He talked about two women he divorced three years and he just separated from his partner recently.

  • @selamhabesha8866
    @selamhabesha8866 Před 2 lety

    የመግስት ተከፋዎች በደንነት ሰራተኞቹ በኩል መደረግ ማስፈራሪያ የመንግሥት ኣካል ነው። እኔ እራሴ መንግሥት አይደግፉም ከሚሏቸው ሆቴል በማረፌ ስንት እግልት በመግስት ደርሶብኛል ያማት ገንዘባችን ከፍለን የምርበት ሆቴል ምግቤት የመንግሥት ደጋፊ መሆን አለበት እስከዚህ የወረደ መንግሥት ነው።

  • @abeyanegese3582
    @abeyanegese3582 Před 2 lety

    Interesting!

  • @lake3176
    @lake3176 Před 2 lety +1

    "አንተ ብለሽ ጥሪኝ!"
    ቤቲ " አይ አንቱ ይሻለኛል"
    ክክክክክክክ

  • @handm1095
    @handm1095 Před 2 lety +34

    በጣም ተራ ሰው ነህ:: ተራነትህን ይዘህ በየአበሻው ቤት እየተልከሰከስክ ትኖራታለህ::

    • @fd2529
      @fd2529 Před 2 lety

      Amhara silehonk newa

    • @tesfalemgebregziabher6283
      @tesfalemgebregziabher6283 Před 2 lety

      Wergna ye shermuta lij

    • @dcbaria
      @dcbaria Před 2 lety

      @@tesfalemgebregziabher6283 Ende ende ende... kemeche wedih new sew be afu metsedadat yejemerew bakih? Tach bet new ende yadegshiw abatu??

    • @tesfalemgebregziabher6283
      @tesfalemgebregziabher6283 Před 2 lety

      Ben Ar Awo so what?

    • @dcbaria
      @dcbaria Před 2 lety

      @@tesfalemgebregziabher6283 Ayy, yeshint bet wereket le afih metregiya lilakilih wey biye new.

  • @sumalewlove173
    @sumalewlove173 Před 2 lety

    እባካችሁ ይህንን ጋለሞታ የት ነው የማገኘው ያለበትን የሚጠቂመኝ የሀገር ባለ ውለታ ነው

  • @thematteroftime3906
    @thematteroftime3906 Před 2 lety +4

    ቤቲ ቴድሮስ ፀጋየን ኢንተርቢዉ ለማድረክ ሞክሬ።

  • @getahunaddisu2306
    @getahunaddisu2306 Před 2 lety +1

    በማህበራዊ ኑሮ ተስፋ የቆረጠች ሴት ሰውን ስታገኝ አይናውጣነቷ ቆንጆ ሴት ወንድን አጡዛ ከምትረካው ጋር ይስተካከላል።
    ይሄኔ ተወስውሳበታለች፡ በዚህ እድሜ እንኳን ሆኖ

  • @kachamali
    @kachamali Před 2 lety

    በጣም ያሳዝናል ያ ትውልድማ ለዛሬው የኢትዮጲያ ምስቅልቅል ተጠያቂ ትውልድ ነው ደርግን ጨምሮ በተለይ ለአማራ ስደት ፣ ሞትና ሰቆቃ በተለይ በአማራ ስም ተደራጅተው ማንነቱን እንዲጠላ ትልቅ ሚና የተጫወቱት እነ በረከት ፣ ታምራትና ያሬድ ጥበቡ ዋናወቹ ናቸው እና ለዛሬው እንቅልፍ ማጣት እንዲሁም ትዳር መፍረስ ተከትሎህ የመጣው የአማራ እናቶች እምባ እንጂ ዶ/ር አብይ ወይንም ይሄንን ትውልድ ተጠያቂ ማድረግ አያስፈልግም። አንተ ያማከርከው ኢህአዴግ ላለፉት 27 ዓመታት ለኢትዮጵያ ምን እንዳመጣ ሁላችንም በተለይ በዚህ ዘመን እድሜ ሰጥቶን(ከወያኔ የተረፍን) ሁላችንም ምስክሮች ነን። አሁንም የምትችሉት በእያንዳንዱ ሰው አእምሮ ውስጥ ጥርጣሬን እንዲሁም አለመተማመንን ፈጥሮ ሰውን መከፋፈል ነው።

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918 Před 2 lety +2

    ቤቲ በአጠያየቅም ሆነ በአቀራረብ ብዙ መሻሻል አሳይተሻል በዚሁ ቀጥይ።

  • @silencepower6367
    @silencepower6367 Před 2 lety +1

    በእውነቱ ኢሄ ሰው ለመታወቅ ያለው ፍላጎትና ego የሚገርም ነው! ..'"ያሬደን ምን ልበለው ብለው ሲያወሩ እሰማለሁ ..በፓርላማ ላይ ሲመልሱልኝ እሰማቸዋለሁ..🙄😆😁 " መጀመሪያ ነገር ጠቅላዩ የሚያውቅህም አይመስለኝም እኛም አናውቅህም!! ትልቅ ለመምሰል የምትሞክር ትንሽ ሰው!!!!

  • @davedave991
    @davedave991 Před 2 lety

    የዛሬ 100 አመት የአስተሳሰብ የጃጀ ያረጀ የገማ አስተሳሰብ የያዙ ሰዎችን ባታቀርቢልን መልካም ይመስለኛል

  • @natipool4234
    @natipool4234 Před 2 lety +2

    ለቤቲ ፀሀይቱን አታንሳባት በጣም ያማታል

  • @wasihunguddisa757
    @wasihunguddisa757 Před 2 lety +7

    ባለቤቴ አይደለችም ካለ ትዳር የላቸውም ማለት ነው ስለዚህ የሚፈርስ ትዳር የለም ማለት ነው። ከፍቅር ጓደኛው ጋር ተለያየ ቢባል ግንኙነትን በትክክል ይገልፀዋል ባልልም የተሻለ ገላጭ ነው ባይ ነኝ። View ለማግኘት ብለሽ እሱ ያላለውን ያለ በማስመሰል ማቅረብሽ አክብሮሽ የመጣውን እንግዳሽን ሊያስኮርፍ ስለሚችል ብታስተካክይው ባይ ነኝ!

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Před 2 lety

    የአብይ ስርአት ከግለሰቦች ህይወት ጀርባ ገብቶ በቀጥታ ይፈተፍታል ብዬ አላምንም። የስርአቱ ተፈጥሮም አይፈቅድለትም። በወያኔ ዘመን የቀረ ሲስተም ነው። የቤቲን ቃለ መጠየቅ ብወደውም፣ አንዳንዴ የወረደ የብሄርተኝነት ሀሳቦችን ስትዘባበት ስለምሰማ ይደብረኛል።

  • @efratam7995
    @efratam7995 Před 2 lety +1

    ማወቅ ያለብህ አማራና ኢትዮጵያ አንተን ,ልደቱን,ታምራት ላይኔን,እና መሰሎችህን አይፈልጉህም።አማራን አሳረዳችሁት አስበላችሁት ።አብይን መጥላትና ኢትዮጵያን መጥላት መለየት አልቻላችሁም ።

  • @shasheeshowgalaxys9918
    @shasheeshowgalaxys9918 Před 2 lety +1

    Wel Come

  • @berhanubedane461
    @berhanubedane461 Před 2 lety

    አቶ ያሬድ በምን መለኪያ ነዉ
    አማካሪ የሚሆኑት ሰዉ ጠፍቶ
    ዉጪ ስለኖሩ ወዘተ
    ዕዉን ማንም ተነስቶ /ሚ ወይ አንድ ሚኒስትር ወይ ባለስልጣን
    ላማክር ስላለ ይችላል
    እንደዉ ሚስቴን እየደወሉ ሰላም ነሷት። ይላል። የሚጠሉትም ሰዋች ሊያደርጉት ይችላሉ

  • @aklilunegash2985
    @aklilunegash2985 Před 2 lety +8

    የህን ሰው ባልሰማው ደስ ይለኝ ነበር ምኑም አይጥምም

  • @abrahamlanbebo7557
    @abrahamlanbebo7557 Před 2 lety

    Bety very good interview but too short

  • @wendegebre3942
    @wendegebre3942 Před 2 lety +3

    How this person can advise PM Aby ?
    I don't mean it to be rude am just curious

  • @mirafzemane4660
    @mirafzemane4660 Před 2 lety +2

    አቶ ያሬድ እራስዎን ቆም ብለው ያስቡ ምንድነው እኔን እንዴዚህ ያስተቸኝ ብሎ ያስቡ ። በመቀጠል በ27 ሰባት አመት እርሶ ደልቶታል ሌላው ምስቱን ተቀምቶ ልጁ ተደፍሮ እግሩ ተቆርጦ ተኮላሽቶ ነዉ ያለዉ አሁን ይበልጥ ቁሱላችን ለይ እንጨት አትስደድ ? ቤት የሚትባል ሰገጤ ኤሄን እንኳን አታስረዳም ዝምብላ መስማት ነዉ?

    • @ermiasszeleke8884
      @ermiasszeleke8884 Před 2 lety

      በአንድ ቃል ቅሌታም ነህ ምንድነው አንተ አብይን የምታማክረው
      ቤቲም እባክሽ ሰዉ ምረጪ።

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 Před 2 lety +3

    What rubbish. Take some resposibility for the beginning of this mess .

  • @user-kd1xt6dk8i
    @user-kd1xt6dk8i Před 2 lety

    👍👍👍👍

  • @tadessewoldehanna9251
    @tadessewoldehanna9251 Před 2 lety +5

    His said his breakup with his had started while he was in good terms with the ethiopian government but why he is accusing them as a reason for his current destructive activities in the country.his self contradictions brings his whole discussions down to zero.LiER.

    • @teferaw.1399
      @teferaw.1399 Před 2 lety +1

      You found good point.
      This person is contradicting him self. He was blaming the government for loosing his relationship with his wife because of his recent events related to weyane. On other hand he was saying that she is not a wife but partner. .......
      And at last he gave a clue that he mate & discussed with vice PM Ato Demeke about the post he (Yared) might handle. Yared said that he agreed with Ato Demeke to meet him after he settle the court case in relation to his partner.
      With such a lie and contradictions who will believe his poorly crafted story. Better he comes with more creative story😎

    • @dcbaria
      @dcbaria Před 2 lety

      The flow of the interview is just haywire...